ሁሌም ጤነኛ ና ደስተኛ የሚያደርጉ 7 ምግቦች! | Ethiopia | Feta Daily Health

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 200

  • @welkaytsemingonder3472
    @welkaytsemingonder3472 4 года назад +6

    ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @getsolomon
    @getsolomon 4 года назад +4

    በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነው።በዚሁ ቀጥል ወንድሜ እናመሰግናለን!

  • @meseretkassa2476
    @meseretkassa2476 3 года назад +1

    ወንድሜ እናመስግለን በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @saragebreyesus5191
    @saragebreyesus5191 4 года назад +4

    በጣም ደስ የሚልና ጠቃሚ ትምህርት ነው። ስለ ስኳር ድንች ደግሞ ትንሽ ብትነግሩን ጥሩ ነበር። ተባረኩ

  • @atalyataly1955
    @atalyataly1955 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @መሃልኣምባይቱብ
    @መሃልኣምባይቱብ 4 года назад +7

    እድሜ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያቀው

  • @lamalmaraga5655
    @lamalmaraga5655 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው

  • @tirualemadane7246
    @tirualemadane7246 4 года назад +3

    Wowww ejige betam desi yelall
    Enamesegenaln. Egeziabiher wektun cihmero yesithe wondime

  • @EndaleBadkero
    @EndaleBadkero 5 месяцев назад

    ጠቃሚ ምክር ነው።እናመሰግናለን

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo 4 года назад +2

    ተባረክ ሰዉ ማለት ጥሩ የሆነን ነገር ለሰዎቺ የሚጠቅም ማለትነዉ ለራሱም ተጠቅሞ እዲሜ ጤና ይስጥህ

  • @tiruneshhaile3363
    @tiruneshhaile3363 4 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል መልእክት ነው በርቱ ትምህርቱ ይቀጥል

  • @vazaanvazaan9450
    @vazaanvazaan9450 4 года назад +5

    እናመሠግናለን ተባረክ

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 лет назад +6

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ።

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 4 года назад

    በጣም ግሩም ትምህርት ፈታ ዴሊዎች እናመሰግናለን።

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን አሜን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @zeyinebendris3958
    @zeyinebendris3958 4 года назад +1

    ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @haga3687
    @haga3687 3 года назад +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ዶክተር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ

  • @solomonnigussie6156
    @solomonnigussie6156 4 года назад +8

    በጣሞ እናመሰግናለን

  • @genetmohemode4045
    @genetmohemode4045 4 года назад +1

    እናመስግናለን የኔ ምርጥ

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 3 года назад

    በተረፈ ጥሩ ነው በረታበት

  • @asmamawtilahun8731
    @asmamawtilahun8731 4 года назад +1

    ሀሪፍ ነው

  • @tigid9438
    @tigid9438 4 года назад +2

    Great info. thank you! Avocado should be #1 then based on the benefit you described,,,, it is one of my fav.

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 года назад

    ዋውው ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 4 года назад +1

    ልብ የሚያድን
    ምግብ ሸር

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 4 года назад +1

    ቸር ያሰማህ ወንድሜ

  • @mamituemana278
    @mamituemana278 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን::

  • @chekolubelete4397
    @chekolubelete4397 4 года назад

    ስለመረጃዉ እናመሸግናለን።

  • @fathimabeegam8510
    @fathimabeegam8510 4 года назад +1

    እናመሰጊናለን

  • @garamgirma742
    @garamgirma742 4 года назад +1

    በትክክል

  • @belataberlea6487
    @belataberlea6487 4 года назад +1

    ጠቃሚ ነገሮች እና አሴፈላጊነታቸዉ

  • @zarazara4110
    @zarazara4110 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍

  • @beletebergene5696
    @beletebergene5696 4 года назад +2

    Thanks.

  • @elsamekonnen3225
    @elsamekonnen3225 4 года назад +1

    ተባረኩ ከፖለቲካ የሚሽል መልክት ደስ ዪላል

  • @faligeremikal1340
    @faligeremikal1340 4 года назад +1

    Bexam enamesegnalen wendmachin egziabher yibarkh 💗💓💕🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @bazahoni7936
    @bazahoni7936 2 года назад

    Thanks so mach

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 года назад +1

    Yegrmal. Thank you 🙏🏿

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 4 года назад

    ምክራዊ እናመሠግናለን

  • @eliasteshome2311
    @eliasteshome2311 9 месяцев назад

    WONDERFUL it is owesome

  • @SurafealSurafealaklilu
    @SurafealSurafealaklilu 3 месяца назад

    ❤betam enamesegnalem

  • @zemamlkt8501
    @zemamlkt8501 4 года назад +5

    በተጨማሬም፡የባሰም፡እንዳለ፡መገንዘብ፡ደስተኛ፡ያደርጋል።እናመሰግናለን፡ፈታዎች።

  • @tesfayeabebe3259
    @tesfayeabebe3259 4 года назад +1

    Tank you for your advice.

  • @tiruneshbeyene2896
    @tiruneshbeyene2896 5 лет назад +6

    በጣም መልካም ፕሮግራም ነውና
    እጅግ በጣም ወድጃዋለሁ::

  • @Saron202
    @Saron202 3 года назад

    እናመሰግናለን ጠቀሜታው አሰራሩንም ቢገልፅ ጥሩ ነበር በስሎ ነው ጥሬ ዘርዘር ብታረጉልን በድጋሚ እናመሰግናለን

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @helinsnegash3983
    @helinsnegash3983 5 лет назад +2

    Thank u

  • @denkoiassefa5340
    @denkoiassefa5340 4 года назад +1

    God bless u

  • @sruae5986
    @sruae5986 2 года назад

    አመሰግነለሁ

  • @mehretkidane2241
    @mehretkidane2241 8 месяцев назад

    Ende minh Dr dinhu bewiha mabsel newi guze ymnrgew bfirsh sankekil newe please I want another Thank you!

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 4 года назад +2

    Thanks God blessed for you told how too eat but life is in God hand not in food thanks God blessed

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад

    እናመሰግናቸዋለን

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 5 лет назад +1

    Tnx bro

  • @birhanuworabo29
    @birhanuworabo29 5 лет назад +10

    Thank you dear!! Apple, Avocado mirt new!! Be pic yalechiw Key shinkurt endet tamiralech wowo

    • @hadiyaomer3166
      @hadiyaomer3166 5 лет назад +1

      በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው።

    • @gudayetessema5939
      @gudayetessema5939 4 года назад

      Betam enamesegnalen tiru mereja new

  • @MimiEngida
    @MimiEngida 4 года назад +1

    እናመስግናለን ወንድም

  • @hiwotfida7145
    @hiwotfida7145 4 года назад +2

    Welcome Wandime, Thank you so much Wandime, 👍👌❤

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 4 года назад +2

    መዝሙር 91 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ ይጠራኛል፤ እመልስለታለሁ፤ በመከራው ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ፤ አከብረዋለሁ።
    ¹⁶ ረጅም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፤ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።”

  • @ሳቅበተራ
    @ሳቅበተራ 4 года назад +1

    tanks

  • @yeblublew774
    @yeblublew774 3 года назад

    በጣም ት/ት አዘል ምግብ ነው የነገርከን እናመሰግናለን። አልገባኝም ድንች እንዴት አድርጎ ነው ጅስ ሚደርገወ?

  • @mahab2704
    @mahab2704 5 лет назад +4

    ዋው ከልብእናመሠግናል ጥሩ ትምህርትነው።።

    • @sewlesewgenene5958
      @sewlesewgenene5958 3 года назад

      በጣም ጥሩ tthank you .gin dinich bemitmita kalhone cheguara yasnesal.

  • @emebetmulu2439
    @emebetmulu2439 4 года назад

    Wufret lemechemers ebakihn amtalin

  • @hlenachaynal3393
    @hlenachaynal3393 4 года назад

    አመስግናለው ውድሜ

  • @tsegelamnanblltseg8970
    @tsegelamnanblltseg8970 4 года назад +1

    Akam ylow mkr Enmagnlni💚💛❤

  • @mazaashtadese1786
    @mazaashtadese1786 4 года назад +1

    Enamesegenalen

  • @speedcell320
    @speedcell320 4 года назад

    Tabarek bro Tanks

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን

    ሓብሓብ በጣም ያወፍረኛል ለኔሰ

  • @huriyajemal7660
    @huriyajemal7660 4 года назад

    Bexam innameseginalen yicemirilih

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 4 года назад

    Thank you ni advance

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 5 лет назад +1

    Thank you so much for the information

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د

    ሰባቱ የጠቀክሳቸው ምግቦች እኔ ወላሂ እምጠቀማቸው ምግቦች ናቸው ገረመኝ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад

    እናመሰግናለን ገን ኦ የደም አይነት ያላችሁ ጅንች እንቁላል ቦቆሎ አትብሉ በሳይንሰ ተረጋግጧል እያሉ ነው ሰንታመት ሰበላ የኖርኩት አነድም ቀን ችግር አላጋጠመኝም እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @brhanehaile7813
    @brhanehaile7813 4 года назад +1

    ድንሽ ለጠና የማይምረኣጥ የምግብ ኣይነት ነው መርዛም ኣይነት ነው ድንሽ ኣይመርጥም ተሳስተሃል ወንድም ።

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 5 лет назад +2

    Thank you brother for wonderful info.

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 4 года назад +1

    ድንች ማለት በጣም ጥሩ ምግብ ነው ይህን ሁሉ ጠቀሚታ ይዞ እንዴት የደሀ ምግብ ትላለህ እኛ ድንች የሊለበት ምግብ አንበላም

    • @zemenaykassie5115
      @zemenaykassie5115 4 года назад

      ለስኳር ህመምተኛ ድንች አየፈቀድም

  • @mdshukurala6162
    @mdshukurala6162 4 года назад +1

    በጠም ትክክል እኔም አልፎ አልፎ እጠቅመሎ።አሁን ግን ጥቅሙ እድ ያህል ከዉኩ ሁሌም እጠቅማሎ።አማሲግናሎ።

  • @maktes3419
    @maktes3419 4 года назад

    እናመደግናለን🙏

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ

    እረዥም እድሜ የማኖረው ፍጣሪ ነው ወንድሜ ምግብለጤናችን እናእዳንደም ይደርጋል እንጂእረጅም እድምኡአያኖረንም

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ

    እናመስግናለን

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د

    አቡካዶን ለፀጉሬም ብዙ ጊዜ እጠቀማለሁ

  • @ashenafitadese5253
    @ashenafitadese5253 5 лет назад

    betam arif ena astemari new papaya emitekem sew lesnfete wesib ydaregal ybalal mn tilalachhu enantes?

  • @chuchuchemero7667
    @chuchuchemero7667 5 лет назад +2

    Arif mikr new

  • @tamesgengabul1134
    @tamesgengabul1134 4 года назад

    Salam le Abat Orimiya❤️💚❤️😆

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie8962 4 года назад

    እናመጣለን

  • @endris2501
    @endris2501 5 лет назад +1

    ሀባሀሀብ ማአሻአሏህ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 5 лет назад +6

    ውውውውው ድንች ነው የደሀ ምግብ የሚሉት
    እጅግ በጣም ነው ምወደው

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 года назад +1

    እረጅምድሜ ከፈጣርነው

  • @Aberaadisu-n3j
    @Aberaadisu-n3j Год назад

    እንዴት አድርገን ነው ምንመገባቸው

  • @bereketbezabih6177
    @bereketbezabih6177 4 года назад

    ወይ ሀብሀብ

  • @ehiteseyoum4812
    @ehiteseyoum4812 4 года назад

    Betam yegermal hulum negeroch kebetachen yemaytefu. Nachew kehabehabe beker

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 5 лет назад +3

    አገራችን፡ዉዱነዉ

    • @madinaababeawu103
      @madinaababeawu103 4 года назад

      ሺኩረን ወንዲም ጥሩ ምክረ ናዉ ቀጥልበት

  • @zelelalinehan
    @zelelalinehan 4 года назад +2

    The nature of Magic 🍋🍉🥑🥔 sadly this are my magic 🥞🍕🍜🍫🍰🍩🥧🍔🍟

  • @jgjhcbvgfjhdjgf9616
    @jgjhcbvgfjhdjgf9616 5 лет назад +1

    Min yihon

  • @samiraeliyas8148
    @samiraeliyas8148 5 лет назад +1

    Enamesgnalen🙏🙏

  • @Othman-m3w
    @Othman-m3w Месяц назад

    ዲምፅህ አበዲረኚ

  • @speedcell320
    @speedcell320 4 года назад +1

    Qaye shinkurt xirewn new????

  • @najatiitube599
    @najatiitube599 4 года назад

    Dhuga ketii dhuga ketii

  • @najat4665
    @najat4665 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад

    Betam namsgnalen wendmachi

  • @نتت-ظ5ش
    @نتت-ظ5ش 4 года назад

    TANKWO