የዳጣ አዘገጃጀት - ምርጥ ዳጣ አዘገጃጀት - Ethiopian food - Data - How to make data - Ye Walayta data aserar

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ቂቤ/Kibe #Ethiopian food #ምግብ/የምግብ
    ✳የክትፎ ቅቤ ለምትፈልጉ👇 የክትፎ ቂቤ👇 • ምርጥ ቂቤ አነጣጠር - Ethiopi...
    ✳የቡላ ፍርፍር👇
    • የቡላ ፍርፍር/ሙቾ/አተካና አሰራር ...
    ✳የዳጣ አዘገጃጀት👇👇
    • የዳጣ አዘገጃጀት - ምርጥ ዳጣ አዘ...
    ❇ሸክላ ጥብስ👇
    • የሸክላ ጥብስ አዘገጃጀት - ሸክላ ...
    ✳የመረቅ ጥብስ👇
    • የጥብስ አሰራር - ለጋ ጥብስ አዘገ...
    ✳አይብ አሰራር
    • ምርጥ አይብ በጎመን አሰራር #አይብ...
    ✳የኬኔቶ አዘገጃጀት👇
    • የኬኔቶ/የኪኔቶ አሰራር - ኬኔቶ -...
    ✳የዳቦ አዘገጃጀት
    • የዳቦ አሰራር - Ethiopian f...

Комментарии • 124

  • @menitube-3685
    @menitube-3685  3 года назад +1

    ruclips.net/p/PL2IjiqffeHNudR8GZyZvrZnlLCtIWK1FR የበዓል ምግቦች👆

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 3 года назад +3

    ትክክለኛ ዳጣ ይሄ ነዉ!! ሻቴዋ እራሱ የባህላችንን ትመስላለች ። እጅሽ ይባረክ ዲጫ ልበልሽ እንደናቴ

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  3 года назад +1

      ታዬ ጦሲ አንጆ😘😘😘

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 3 года назад

      @@menitube-3685 አሜን ታሚቺያ አንጄታ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 года назад +1

    በርችልኝ የኔ ባለ ሙያ እስኪይ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @abdulkerimtube5951
    @abdulkerimtube5951 3 года назад +1

    wow መኒየ በርቺልኝ በሪፍ ስራ ነው እህት በጣም ጥሩ ነው

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽ በርቺ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም ቆጆ ነው ውድ አብረን እንደግ እህት አለም

  • @ethiopianfood_cooking3020
    @ethiopianfood_cooking3020 3 года назад +1

    betam konjo data niw enem eski eserawalhu tebarekilign lik👍🏽💚

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 года назад +1

    ተባረኪ በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад +1

    መናዬ በጣም ቆንጆ ዳጣ ነው ያዘጋጀሽው በዛለይ ፅዳትሽ ቀንሰንም አስቀምጠን ማሞቁም ተመችቶኛል እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 года назад +1

    ዛሬ ነው የተቀላቀልኩሽ ተባረኪልኝ በርች

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    መኒዬ በጣም ቆንጆ ዳጣ ነው በርቺልኝ👌👌ሼር❤🙏

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад +1

    ምርጥ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው👌

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 года назад +1

    ዋው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ምርጥ ዳጣ ጎበዝ በርቺ

  • @WolloEntertainment
    @WolloEntertainment 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እጅግ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @WoineshetKoira
    @WoineshetKoira 5 месяцев назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ👍 ላይክ👍 በርቺልኝ!

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 3 года назад +1

    እህቴ በጣም ልዩ ነዉ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 года назад +1

    መልኩ እራሱው ያምራል ዋውው

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 3 года назад +1

    ስላካፈልሽን ነገር እናመሰግናለን

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @አልይኮቻALY-kombolcha
    @አልይኮቻALY-kombolcha 3 года назад +1

    ሰላም መኒ. በርቺ ሀሪፍ ነው

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад +1

    መኒዬ በጣም ቆንጆ ዳጣ ነው የሰራሽው በርችልኝ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @hirutteshome9509
    @hirutteshome9509 Год назад +1

    ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው🙏

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад +1

    መንዬ በጣም ያምራል ለየት ያለ ዳታ ነው ትክክለኛ ሰሙ ችግር የለም ወድጄዋለሁ እጆሸ ይባረክ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад +1

    Btam ymral endmtmm yastawkal egeshe yebarek sher like wed barcy

  • @amenhageretube
    @amenhageretube 3 года назад +2

    Thank you for sharing wudy brechelegn 😍😍😍😍

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA 3 года назад +1

    የእኔ ልዩ 🥰 በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ ውዴ 🥰

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA 3 года назад +1

      @Hawa mohammedtube እሽ ውዴ አንችም ነይ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад +1

    ዋው ቆንጆ አሰራ እናመሰግናለን መኒዬ👌💯🥰

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  3 года назад

      Yene melikam betam ameseginalehu slehulum😍😘😘

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 3 года назад +1

    wowww baxme merxe new barche

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ሁሌ ይሄ ነገር እንዴት ነዉ እሚሰራዉ ብዬ ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም thank you 🙏👏👌

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ማሻአላህ የኔ ቅን

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 3 года назад +1

    Hi hi meniye wowww vetam des yelale abet bekemsew des yelen neber my sis berthilen bravo

  • @borena109
    @borena109 3 года назад +2

    ዋውው በጣም ልዩ ነው ❤️❤️

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 года назад

      እህት ደምረኝ በቅንነት እመልሳለው

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад +1

    ዋው አፌ ውሀ ሞላ እኮ በጣም ቆንጆ ጥሩ ዘዴ ነው

  • @elkboy3553
    @elkboy3553 3 года назад +1

    Good job love this

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ ማማ😍😘

  • @ናኒሻ-ፐ8ኈ
    @ናኒሻ-ፐ8ኈ 2 года назад +1

    Thank you for share naniya my sis 🙏🙏

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia 3 года назад +1

    ዋው ዋው ነው

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube 3 года назад +1

    ሀሪፍ ነው

  • @kasechgetahun102
    @kasechgetahun102 2 года назад

    tank you for sharing good good

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 3 года назад +1

    በርቺ ውዴ

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 года назад +1

    ዋው የኔ ውድ በርበሬ ነክ ነገር እወዳለሁ በጣም

  • @ethiomedia3504
    @ethiomedia3504 3 года назад +1

    በቃሌ ተገኝቻለው በርቺልኝ ውዴ

  • @ምሳየገጠርዋመሀመድ
    @ምሳየገጠርዋመሀመድ 3 года назад +1

    ..ዋዉማሻአላህዉድበረቺልኝየምረል።ምጠችልሁዉድኩረፉይኒቀዬረነወዉድ

  • @tizuapptube2620
    @tizuapptube2620 3 года назад +1

    የኔ ባለ ሞያ 👌🥰

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን እመልሳለው በቅንነት

  • @nanyetube2612
    @nanyetube2612 3 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም ነው የሚያረው 👌😍

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад +1

    Thank you for sharing Menya looks good 👍🏾🤩🥰

    • @TAS27483
      @TAS27483 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @media55
    @media55 2 года назад

    ሠላም እህት ሠላምሽይብዛ በጣም ባለሞያነሽ ማሻላ አላህ ይጨምርልሽ

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍🙏

  • @Toddlerworld21
    @Toddlerworld21 2 года назад

    Very informative

  • @titieventplanninganddecor
    @titieventplanninganddecor 3 года назад +1

    Meni good job I will try it

  • @ELSAGADOTUBE
    @ELSAGADOTUBE 3 года назад +1

    Wawa des elali berech yen konjo mexew😍

  • @fereselmgobezberchyadore1360
    @fereselmgobezberchyadore1360 3 года назад +1

    Wow new

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 года назад +1

    Meniye, I love ዳጣ, and the song in the background. Thank you for sharing.😍😍🙏👍

  • @halaq
    @halaq 3 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለው እህቴ በርች

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 3 года назад +1

    Wow yamiral berchlign mare

  • @hanakidus
    @hanakidus 2 года назад

    ጎበዘ እጅሸ የባርክ በቁርጥ ሣጋ ምመገብ ነወ ጌታ የባርክሸ

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад

    Good job

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 года назад +1

    ሰላም ላች ይሁን መኒዬ ሠላም ፍቅር አድነት ተመኜሁልሽ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ
    @ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ 3 года назад +1

    ማሻአላህ በረቺ

  • @ሶፊቲዩብ
    @ሶፊቲዩብ 3 года назад +1

    ውዴ በርች የኔ ውድ

  • @preciousg3057
    @preciousg3057 3 года назад +1

    Gobez Meniye

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 3 года назад +1

    በርች ዉደ መጥቻለሁ

  • @ekram7173
    @ekram7173 3 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ሲየምር በርቺ ዉዴ በደሰታ ቤተሰብ ሆኛለዉ

  • @venawolloywatube2047
    @venawolloywatube2047 3 года назад +2

    ጎበኘሁ ቆንጅየ ይጣፍጣል

  • @ዜማኢንተርቴመት
    @ዜማኢንተርቴመት 3 года назад +1

    የኔ ባለሙያ ቅመም ነሽ

  • @amenhageretube
    @amenhageretube 3 года назад +1

    Selam kezebat

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 года назад +1

    Liked

  • @alemudarago6230
    @alemudarago6230 3 года назад +1

    ❤ it. Keep it up meni👌

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 3 года назад +1

    ባለምያ ነሽ

  • @solami4708
    @solami4708 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እኔም ሰአቴን ጠብቄ እመለሳለሁ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад +1

    Watching

  • @ekram7173
    @ekram7173 3 года назад +1

    💃💃💃በር

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

    • @TAS27483
      @TAS27483 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @GenetTadesse-h5z
    @GenetTadesse-h5z 11 месяцев назад +1

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 3 года назад +1

    አሰራሩ ተመችቶኛል ግን ስሙን አላዉኩትም ሰምቸዉም አይቸዉም አላቅ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 3 года назад +1

    ጤናዳምከየት አገኘሽ?

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  3 года назад

      ተክዬ Homedipo አግኝቼ

    • @bertukantesfaye3611
      @bertukantesfaye3611 3 года назад +1

      አመሰግናለሁ ሆም ዴፓት ሄጄ እፈልጋለሁ

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 Год назад

    👍👍👌👌

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo 3 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሁላችሁንምሰላም ብያለሁ ብቅበሉ እንዛመድ

  • @halaq
    @halaq 3 года назад +1

    እሽ ነገ እመጣለው እህቴ 24 ስአት ሲሞላ

  • @saramekonnenyoutube7563
    @saramekonnenyoutube7563 3 года назад +1

    ቤተሠብ አርግሽለሁ አንችም አርግኝ የኔ ውድ

  • @SaraSeid-b6o
    @SaraSeid-b6o 2 месяца назад

    ስልክ ቁጥርሺን

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 3 года назад +1

    kurt siga yasinafikal

  • @Wintatube-z7t
    @Wintatube-z7t 11 месяцев назад

    በጣም ጉበዝ ግን ብዙ ግዜ መቀመጥ ይቻላል

  • @ሀዋወረባቦ
    @ሀዋወረባቦ 3 года назад +1

    ዋውልዬነውእህቴቤተሰብሁኛለሁላይክሰብአድርጌአንችምሰአትጠብቀሽነይ

  • @monross30
    @monross30 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️👌🏼

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 3 года назад +1

    ውደ ደነርሁሽ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 года назад +1

    መኒ ቤተሰቦች በቅንነት ኑ ቤቴ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685  3 года назад

    ሰናፍጭ👉ruclips.net/video/m51LYisR4Vk/видео.html

  • @mimitube270
    @mimitube270 3 года назад +1

    ዋዉዉዉ መኒዬ ከለሩ አራሱ እንዴት ያምራል 😍👏👏👏👏በጣም አሪፍ ነው thank you

    • @TAS27483
      @TAS27483 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

    • @mimitube270
      @mimitube270 3 года назад

      @@TAS27483 ሆኛለሁ

  • @bready2432
    @bready2432 3 года назад +1

    wow wow wow meniye betam konjo aserar newe enamesegenalen