የወላይታ ዳታ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የወላይታ ዳታ በተለይ ከወላይታ ቁርጥ ስጋ ጋር ስያጣጥሙት ጣዕሙ ሌላ ነው የወላይታ ዳታ አሰራር ከነጭ ሽንኩርት፣ከሀበሻ ሽንኩርት ከዝንጅብል፣ከድንብላል…

Комментарии • 37

  • @user-bv9ri5qt6m
    @user-bv9ri5qt6m 11 месяцев назад +8

    ዋው በጣም የሚያምር ዳጣ ነው ለመጀመርያግዜ እንደዚህ አየሁ ግን ለእጃቸው ጓንት ቢጠቀሙ እንዳይቃጠሉ❤🎉

    • @user-lx4gn1sq7h
      @user-lx4gn1sq7h 4 месяца назад

      በጓንት አይሆንም ያሟልጣል እዉነት ነዉ ያቃጥላል ነገር ግን በተቦካ ቆጮ ዉስጥ እጃችን ነክረን ለተወሰነ ደቂቃ እናቆያለን ያነ ማቃጠሉን ይቀንሳል

    • @TigistGebresilass-mh6ir
      @TigistGebresilass-mh6ir 9 дней назад

      እንዴት ጓንት ማድርግ አላሰቡበትም?

  • @dianakojok3691
    @dianakojok3691 11 месяцев назад +3

    Wow Mesqel be WOLAYTA Hashu gates MASQALA🇧🇪🇧🇪🙏❤️❤️❤️😘😘😘😍😍💋

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 11 месяцев назад +3

    Wow amazing Happy New year's ❤❤❤

  • @Alaneshesorato-hb4yw
    @Alaneshesorato-hb4yw 11 месяцев назад +1

    Wawe betamiy yamirale yene fhk Waw wolata ♥️❤️❤️❤️❤️ 💯💯💯💯💯😍😍😍😍💯💯

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 3 месяца назад

    ማሻአላህ አሪፍ ሰራ እንደዚህ ያለ እና ባህላዊ ስራዎች ንማየትደስ ይላል

  • @chuchumesafint9180
    @chuchumesafint9180 11 месяцев назад +1

    Doye jegna berchyi eshi ❤❤❤❤

  • @matusala8322
    @matusala8322 11 месяцев назад +2

    ድሮው እናቶቻችን በድንጋይ ስቸገሩ ነበር: አሁን ሁሉም ነገር በማሽን ይፈጫል

    • @user-vl6zt6is6d
      @user-vl6zt6is6d 4 месяца назад +3

      ማን እንደ ድጋዩ በጣም ነው ጣእም ያለው

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 11 месяцев назад +2

    Wanooooo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja Месяц назад

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NasanetNasanet-el6kv
    @NasanetNasanet-el6kv 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ wow ❤❤❤

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 3 месяца назад

    ሲሉ ሰምታ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 4 месяца назад +1

    ዋው ለእጃችሁ ጓንት አለመነሩ ደሞስ ማሽን የለም

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 14 дней назад

    በጣም ያምራል ግን እጃችሁ እኔ ሳያችሁ እራሱ አቃጠለኝ ጓንት ለመጠቀም ሞክሩ

  • @TsedalechtogaTonja
    @TsedalechtogaTonja 5 месяцев назад

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 3 месяца назад +1

    ወላይታ ዳታ ማለት ምን ማለት ነው?? ዳጣ??

  • @user-jd6mu3um4l
    @user-jd6mu3um4l 4 месяца назад

    Wow❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇪🇧🇪🇧🇪

  • @AdfxzsZfawq
    @AdfxzsZfawq 4 месяца назад

    ❤❤❤❤woowoo

  • @cayotegirl7291
    @cayotegirl7291 4 месяца назад

    Beautiful… only in Ethiopia

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 4 месяца назад

    ታየኝኮ፡እደትአደሚያቃጥል

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 11 месяцев назад +1

    Uu too😅😊

    • @user-yw6gx7bd3p
      @user-yw6gx7bd3p 11 месяцев назад +1

      Hashuuuuu gatene yo yo gifata wolayita 🎉❤❤❤❤🇧🇪 #wolaiyta 😊

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 3 месяца назад

    ወላይታ የትኛዎቹ

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 3 месяца назад

    ወላይታን እናውቀዋለን ምንድን ነው የምትሉን ?። አልገባንም

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 4 месяца назад

    አቤት መከራ በልቶ መቃጠል ምን ይሉታል 😢😢

  • @user-rz8qf1vd2k
    @user-rz8qf1vd2k 4 месяца назад

    ግን እጅ አያቃጥልም

  • @fekertebekele3764
    @fekertebekele3764 6 месяцев назад +1

    የወላይታ ሽንኩርት የሚባል የለም የአበሻ ሽንኩርት ነው የሚባለው ሌላው ዱቡሎ ቅመሞቹን በደንብ አላስረዳችም

    • @MintGobe-lz2py
      @MintGobe-lz2py 4 месяца назад

      @fekertebekele ወላይታ ኦጋቶ አማዶ ወላይታ አበሻ አይደለም።ስቀጥል የወላይታ ሽንኩርት አለ። የወላይታ ነጭ ሽንኩርት * አርጋማ ቱሙዋ ይባላል ስጠቃለል የወላይታ ሽንኩርትም ነጭ ሽንኩርትም አለ።ይኸዉ ነው።

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 4 месяца назад

      @@MintGobe-lz2pyሀበሻ ማለት አማራ ማለት መስሎህ ከሆነ ሂስትሪ መፅሀፍ አንቢ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀበሻ ነው የምንባለው በውስጣችን ግን የተለያየ ብሄሮች አሉ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 4 месяца назад

      @@MintGobe-lz2pyእኔ ቤተሰቦቼ በብዛት ከወላይታ ስው ጋር ተጋብተዋል በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው ናቸው ፍቅር ህዝብ ወላይታና አርባ ምንጭ ህዝብ ሁለቱንም ብሄር በቅርብ ቤተሰብ ነን

  • @user-le2yp3hx5f
    @user-le2yp3hx5f 3 месяца назад

    ለእነሱ እኔ እጀ ተቃጠለ