የአያቴ የደቡብ ዳጣ አዘገጃጀት / Data/ Ethiopian Hot Sauce Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 117

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle  3 года назад +11

    የተጠቀምኩት ግብአት
    11/2 pounds Red thai chili pepper/ ትንንሹ ቃርያ
    Thai basil / እርጥብ በሶብላ
    Rosemary/ የመጥበሻ ቅጠል
    Fresh garlic / አድ ሙሉ ነጭ ሽኩርት
    Fresh ginger / አንድ ዝንጅብል
    1 tablespoon Black cardamom / 1 ማንኪያ ኮረሪማ
    1/2 Teaspoon caraway seed black/ ጥቁር አዝሙድ
    1/2 Teaspoon Ajawan seed / ነጭ አዝሙድ
    1/2 teaspoon coriander/ ድብላል

    • @yoditelianatube
      @yoditelianatube 3 года назад

      ሀይ ረዴት እንዴት ነሽ በጣም አሪፍ ነው ባለፈው በሰራሽዉ ቪዲዮ መሰረት እኔንም subscribe በማድረግ እንድታግዥኝ እፈልጋለሁ please

    • @kasechgashu6356
      @kasechgashu6356 Год назад

      @@yoditelianatube 0

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +3

    ረዲዬ በጣም በጣም ይጠቅማል እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ የሚለባለብ ምግብ እና በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ስላሳየሽን በተጨማሪም ስለ ሜላት የተናገርሽዉ እዉነት ብለሻል በጣም ጎበዝ በጣም ነዉ የምወዳትና የማደንቃት ሁላችሁም በጣም ባለሞያ ናችሁ እጃችሁ ይባረክ ረዲዬ ተባረኪልኝ

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 года назад

      አሜን 🙏 በጣም አመስግናለው ነብዬ 🙏🤩

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    ረዱ አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
    በጣም ለየት ያለ ነው ያስጎመጃል እኔም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ!!!

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 года назад

      አሜን 🙏 የኔ ውድ በጣም አመስግናለው 🙏🤩

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle  3 года назад +3

    ውድ ተመልካቶቼ እንዴት ከረማቹ በያለንበት የልኡል እግዚአብሔር ጥበቃው ምህረት ቸርነቱን ያብዛልን
    ለምድራችን የልኡል እግዚአብሔር ጥበቃው የክርስቶስ ደም ምድራችን ሃገራችንን ይሽፍንልን 🙏🙏🙌
    እግዚአብሔር ስላም ፍቅር መተሳስብ ያምጣልን 🙏🙌😍😍

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 3 года назад +2

    Thank you so much 😊😍 for making my favorite recipe it looks so yummy and I can’t wait till I try it . I’m so excited 😆 great job. 👌 love you 😍🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ሁሉም ሰው ሊያዘጋጀው እሚገባ ነው እኔ ቤት ሁልግዜም አይጠፋም ለብዙ ምግቦች ጥሩ ጣእም እሚሰጥ ነው 100% ትወዱታላችሁ ረድኤትዬ በጣም ጥሩ አድርገሽ አዘጋጅተሽዋል እጅሽ ይባረኩ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Endew betam balemuya nesh tebareki... Konjo ye data aserar new data betam new miwedew... Thanks for sharing darling 🙏❤️❤️ new family here

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ረዲየ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው እጂሽ ይባርክ👏👌♥️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ሬዱ እኔ ስሰራ ኮረሪማ ነጭ ሽኩርት ጅጅብል ነው የምጠቀመው ይሄ የተለየ ነው ቅመሞቹ ሁሉም ምርጥ ነው እንዴት አደሚያስጎመጅ ተባረኪ ሬዱ

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Год назад

    Thank you shickorina I WILL TRY IT

  • @luliya6032
    @luliya6032 3 года назад +1

    Data betam new yemwedew yasayeshin demo arif new tebareki 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ ነው እረዱዬ እጅሽ ይባረክ👍👍🥰❤️

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 года назад +1

      አሜን 🙏 አመስግናለው የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад

    ዳጣ በጣም ነዉ የምወደው። እራሴ ማዘጋጀት እፈልግ ነቀር። በጣም አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን። ምራቆ ያስዉጣል!!😘

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    አስራርሽ እራሱ ልዩ ነው እጅሽ ይባርክ😍

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 года назад

    Rediye wow so good I can tell the tests 😋thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 года назад

    ባለሙያ በጣም በእውነት ኮረናም ጠፍቶ እንደድሮው አገራችን ብንሄድ ቡዙ ሸክም ከመሸከም ነው ያዳንሽኝ እጆችሽ ይባረኩ በዚህ ላይ ትክክለኛ አበሻ ነኝ የሚዪቃጥል ነገር እወዳለሁ እና ለገና ጥብስ ማባያ እሞክረዋለሁ በነገርሽ ላይ ድርቆሹን ባሳየሽን መሰረት ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ እህት ጌታ ይባርክሽ

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 года назад

      ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ውድ በጣም አመስግናለው 🙏🤩

  • @eribettytube2515
    @eribettytube2515 3 года назад

    ከምን ጋር ተደርጎ ይበላል? ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሑት

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 3 года назад +1

    How about salt? Thank you so much...is this the same as Kochkocha"

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 3 года назад

    Thank you for sharing Rediye, I will definitely try this recipe good job 👏🏾 👍🏽😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ዳጣ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ረዱዬ የኔ ቆንጆ ሼር
    🙏❤️

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ረዲዬ🙏😍

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 3 года назад

    Redi’yee thank you for sharing your gramma recipes🙏🏾😍😍😍. Looks so amazing 😍🤩. Tebareki yene konjo 🙌🏾😘😘😘

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    Redu I fill the smell 👌. Thank you for sharing you make it easy way 🥰🙏

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 3 года назад

    Thank you for sharing 😊.

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 года назад

    Wehee gude moyaa tefeton nebere tebareke

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ረዱ እሞክረዋለሁ👌👍👍🥰

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    በጣም አሪፍ ረድ እናመሰግናለን እጅሽ ይትባረክ❤ሼር

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 года назад

      አሜን 🙏 በጣም አመስግናለው ጄርዬ 🤩🙏

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 года назад

    Farmer market in Atlanta?

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад

    ቆንጆ አሰራር ነው ያሚን እጅሽ ይባረክ👌👌👌

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    በጣም ባለሞያ ቆንጆ ነው ባንችአይነት እኔሞክሬ ነበር እንጅ ሰራሁ አይባልም 😁እጅሽ ይባረክ ሼር👌😍

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 года назад

      አሜን 🙏 በጣም አመስግናለው የኔ ውድ ተባረኪ😍🙏

  • @dst1684
    @dst1684 2 года назад

    Great job

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 3 года назад

    Betam konjo nw Rediatye. Thank you for sharing this recipe 🙏❤️

  • @sinkeneshegebermarkos4987
    @sinkeneshegebermarkos4987 3 года назад

    is it with out salt?

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад +1

    Amen

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 3 года назад

    Thanks for sharing I love datae.God bless you your family🙏🙏🙏💖💖💖

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    ረድኤትዬ እንዴት እኮ ባለሙያ እንደሆንሽ👍👍love your kitchen too😊

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ይሄ ሁሉ ነገር እሚገባበት አላውቅም ነበር

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 года назад

    It looks good

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 3 года назад

    Yammmm looking good amen

  • @tube6467
    @tube6467 3 года назад

    ዋው ዋው እናመሰግናለን

  • @Esrom-and-Amen
    @Esrom-and-Amen 3 года назад

    ejish ybarek reduye❤❤

  • @lamrof
    @lamrof 3 года назад

    ዳጣ ማለት አማርኛ ነው? ቃሉ የታወቀ ትርጉሙ የሚያዳልጥ ቦታ ወይም ጠለል ማለት ነው። ሆኖም ግን «የተዳጠ» ሊሆንም ይችላል። ስለዚህ ዳጣ የሚለው ቃል የእንግሊዝኛውን ፔስት የሚለውን ቃል ይተካ ወይ ብየ አሰብኩ።

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 2 года назад

    Amen amen amen 🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    Welcome
    Watching

  • @rg6423
    @rg6423 3 года назад

    Thank you for sharing!

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 года назад

    My dear it looks so good 😊 thank you for sharing ❤️

  • @كونفيكون-ظ4ص
    @كونفيكون-ظ4ص 2 года назад

    በሶብላ ዝቃቅቤነው እዴ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    በጣም ጥሩ ሥራ እነም ከደቡቢ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    Watching

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 года назад

    Ye debub Lij ewunetegna ETIOPIAN ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 года назад

    አዲስነኝ ለቤትሽ አቺም ቤቴ ጎራበይ በቅንነት

  • @Fetatime
    @Fetatime 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ቻናል ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላማችንን ይመልስልን........ቻናሌን ጎብኙልኝ በርግጠኝነት ይመቻችኋል......

  • @NasirYemam-yy1rp
    @NasirYemam-yy1rp Год назад

    Lazaga bemetbesha srilgi

  • @ethiotsegikitchen
    @ethiotsegikitchen 3 года назад

    thanks for sharing👌👌👌👌

  • @NanyeTube
    @NanyeTube 3 года назад +1

    በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው* ..

  • @fitsumtamiru9054
    @fitsumtamiru9054 3 года назад

    Amen Peace to Ethiopia!!

  • @rg6423
    @rg6423 3 года назад

    Well come Redu, amen amen let the precious blood of Jesus cover our country.

  • @camelliavalentini3067
    @camelliavalentini3067 3 года назад +2

    Bossobilla is African basil not Thai basil
    You find Africa basil from any nursery

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 года назад +1

      I know but I just find @farmer market they told me this because most Ethiopian people they use this Thai Basil , I use to bossobilla dry one thank you dear for watching 🙏🤩

  • @Bereket-z8q
    @Bereket-z8q 5 месяцев назад

    💔💔

  • @kidistdesta7546
    @kidistdesta7546 3 года назад

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 3 года назад

    😍😍😍😍🥰🥰

  • @alicell573
    @alicell573 3 года назад

    🤲🤲🤲

  • @በእምነት2014
    @በእምነት2014 3 года назад

    ጨው እረስተሻል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад

    Watching

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    Watching