ቀላል የዳጣ አሠራር በቤት ዉስጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 85

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 лет назад +10

    በጣም እናመሰግናለን። ምራቄን እየዋጥኩ ነዉ ያየሁት👍

  • @shfemamashfemama64
    @shfemamashfemama64 5 лет назад +20

    እጆት ይባረክ እናት ሞያዎት ያስፈልገናል አይጥፉብን

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ያአላህ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን የሜሉ እናት እናመሰግናለን ሞያዎትን ስላካፈሉን ምስጋናችን ከልብ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን ውድ ድድ ድድ እናደርጎታለን

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 года назад +1

    እጆት ይባረክ እናታችን ከባለሞያ በላይ ብዮታለሁ እናመሰግናለን
    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💕

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 5 лет назад +5

    እያንዳንዱን ነገር መጠኑን ቢነግሩን ጥሩ ነበር በቱ እጀወት ይባርክ የኔ እናት ♥♥

  • @ethiyouth7397
    @ethiyouth7397 5 лет назад +4

    seriously your mom can open traditional cooking school this what people pay money to learn how to cook or mixing deferent ingredients to make a deliousious food .you are Lucky to have a mom like here. ❤❤❤

  • @zinufikir4612
    @zinufikir4612 3 года назад

    በጣም ደስስ የሚል ቀላል አሰራር ነው እማይዬ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን! ድምጻችሁ የሁላችሁም ይመሳሰላል ደስ ሲል።

  • @Ethiofoodchannel
    @Ethiofoodchannel 5 лет назад +2

    ወይ ታድለን የሚልየ እነት የነቶቸን ድምፅ ስሰማ እዴት ደስስ እደሚለኝ እድሜነ ጤነ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +3

    ውይይ ማሚ ሜሉ እየጠየቅሁአት ነበር አንችን እንድታሳየን
    እግዚአብሔር እጅሽን ብርክ ያድርግልን በጣም አመሠግናለሁ.
    በጣም ነው የሚያምር ስወድሽ ከምር እናቴን ነው ምትመስይኝ
    ክክክክክክክ ሜሉ እና ምህረት ሚጥሚጣ ትጨርሳላችሁ አይደል?
    ማሚ በተቀቀለ ድንችም በጣም ነው ሚጣፍጥ እየቆየ ሲሄድም ማቃጠሉ ይቀንሳል .እና በድንች በጣም አሪፍ ነው.

  • @selamawitdejen4847
    @selamawitdejen4847 4 года назад

    Yemelu enat bale muya ergatachu gn kebet nw malet nw tebarekulgn yene wed edmena tenan yistlgn fetari

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 5 лет назад

    ቅመቅማቅመሙ ስሙን እርስቸው ነበር አስታወስሺኝ እናመሰግናለን ያምራል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ እናቴ የበርበሬ አዘገጃትና ቅመማቸዉ ንገሪን ከነ መጠኑ

  • @melagebre8730
    @melagebre8730 5 лет назад +3

    በጣም ቀላል ነው እናመሰግናለን የሜላት እናት ግን እርግጠኛ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ ናት ቀላል አትቀልድም ተመቸችኝ የሽኩርት መፍጫሽን ስትጠቀሚ ግን ዝም ብለሽ አትጫኚው እጅሽን ለቀቅ ለቀቅ እያደረግሽ እረፍት እየሰጠሽ ነው መፍጨት ያለብሽ እንደዛ ካልሆነ ይቃጠልብሻል ሞተሩ በጣም መሞቅ የለበትም

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад +1

      Hey... በዚህ ዘመን ሞቆ የሚሞት ሞተር የለም ፍሬንድ.... ብዙ ሀበሾች የዚህ አይነት እምነት አላቸው ከየት እንደመጣ እንጃ (ቴ ክኖሎጂ ያለመረዳት? ) አስቢ... ማረፍ ካለበት ለምን ካምፓኒው ማሳረፊያ አልፈጠረለትም ሲሰራ..... ሰው ላይ ሞቆ እንዲፈነዳ ፈልገው ነው? ሲቆም ሲነሳ ሲቆም ሲነሳ የከረመ የታክሲ ሞተር ይሻላል ወይስ የቤት መኪና ሞተር? የቱ ነው ቀድሞ ሚበላሸው? እንደዛ አስቢው....

  • @be8cab
    @be8cab 5 лет назад +1

    Mel you sound like your mom its amazing how you both use same tone n wording....mamaye thanks for continue to share with us even after Mel left

  • @rahwawawi8341
    @rahwawawi8341 4 года назад

    Hi melu ,kitelochu be englizegna min endemibalu tawki yihon?

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 4 года назад

    Wow tebarku enatena lege des setelu🙏🙏🙏🙏🙏👍👏

  • @athiopiandressdesignstylet4820
    @athiopiandressdesignstylet4820 5 лет назад

    እማይዬ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለናቶች ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 лет назад

    እናመሠግናለን ሜልየ አስዋይ ጨዋ ሠው እናትሽን ሠላም በይልኝ እጆ ይባረክ እማማ እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @hageretg308
    @hageretg308 5 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል እንድ ወደ ሀገር ስገባ ስራለውኝ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 лет назад +2

    እናት ምንም ብትሰራ ይጣፍጣል እናመሰግናለን ማዘርየ❤️

  • @TigstLemmatg
    @TigstLemmatg 5 лет назад +1

    Melu you make us a fine lady many thanks and stay blessed

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 5 лет назад

    ያኣላህ እናቶቻችንን ኣላህ እረጅም እድሜና ከጤንነታቸው ጋር ያቆይልን

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад +3

    እናመሰግናለ ያምራል

  • @salammarr4704
    @salammarr4704 5 лет назад

    እድሜሽን እግዛብሄር ያስርዝምልሽ እናትየ

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 5 лет назад +1

    ሜሚየ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት ያረቢ

  • @rumanjamaltube1323
    @rumanjamaltube1323 5 лет назад

    Emamaa barbaree eree aqxlnii enganmi atnchutii ikoo aboo ejachuu yebarkii rajimii edmee

  • @cooksethiopiensrulier4633
    @cooksethiopiensrulier4633 5 лет назад

    እናትሽ ደስ የሚሉ ናቸው ልክ እደናቴ እድሜ ይስጥልን አንችም ርጋ ያልሽ ነሽ መልካም ፋሴካ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      Ewyee yen konjo betam amsegnshalew amen melkam beale lanchim

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 лет назад

    ሜሉዬ እውነት ለመናገር ቁጭቁጫ በእርንጎዲው ሞክሪ አላውቅም በቀዬ ግን አዋሳ ቀምሻለው አመስግናለሁ ይህንንም መሞከሬ አይቀርም

  • @Neimatubeነኢማዩቱብ
    @Neimatubeነኢማዩቱብ 5 лет назад

    በጣምአሪፍነውእናመሰግናለን ሲያሰቀና

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 5 лет назад

    ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን እህታችን

  • @Yezabnesh
    @Yezabnesh 4 года назад

    I don’t know how I can get Tenadam in Toronto?

  • @malkdyallo5164
    @malkdyallo5164 5 лет назад

    ወይኔ ሜሉ እንደዜ ቀላል ነዉ እኔ በጣም የሚከብዱ ይመስለኝ ነበርእንዴት እንደምወደዉ ሜሉ አላመጣችም ማሽን ንፅህናዉ እራሱ ይበቃል እረጁም እዱሜ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад

    ዳጣ ውስጤ ነው እናመሰግናለን

  • @enuyinga4860
    @enuyinga4860 3 года назад

    ልክ እንደናትሽ ምርጥ ነሽ

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 5 лет назад

    Masha alah mami betam yamral berich eidmena tena lenatochachin yihun

  • @titititi4093
    @titititi4093 3 года назад

    በርች

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 5 лет назад

    wow meluye betam new yewdedkut enatshnm netam enamesegnalen

  • @weinshetb2774
    @weinshetb2774 5 лет назад

    Tenadam besobila yelem mother yesew ager new 😂 lalaw yegegnali.... min yeshalali??

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚ እድሜ ይሥጦት

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 лет назад

    Thanks በጣም ቆንጆ ስራ

  • @hiwothagos5922
    @hiwothagos5922 5 лет назад

    Enamesegnalen Betam yemelat enat!

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 5 лет назад

    እናታችን እናመስግናለን እኔ ሁሌም እስራዋለሁ ግን ዝንጅብል ቃሪያና ነጭ ሽንኩት ጨው አድርጌ ፈጭቸ አስቀምጥና ፍሪጅ እጠቀማለሁ ለሩዝ ስንበላ ለሁሉም ይጣፍጣል አቢታይት ይከፍታል ግን ደግሞ እርስዎ እንደስሩት እስራና እሞክራለሁ ግን በሶ ብላ ምንድነው ውጭ ስለምኖር አላወኩትም ረሳሁትም መስለኝ እማማ

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚየ

  • @wudassehailu
    @wudassehailu 5 лет назад

    Thank you Madam Good lesson !!!!

  • @heyuyemamila
    @heyuyemamila 3 месяца назад

    ዉሀ መጨመር አይቻልም? ቀጠን ለማዲረግ

  • @rumanjamaltube1323
    @rumanjamaltube1323 5 лет назад

    Daxaa zaree ganaa samewut I weysii lelaa simii alewu

  • @selenatbegashaw5173
    @selenatbegashaw5173 5 лет назад

    Ejgyeee happy to see your muya 💗💗👍👍👍

  • @naif60697
    @naif60697 5 лет назад

    ማማዬ፡አላህ፡እድሜና፡ጤናይስጦት፡እናም፡ከቻሉ፡ካላስቸገርኮት፡በቀዩ፡አሳዩን

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 5 лет назад

    Egziabher yestelen .

  • @faxumabaxamxerunaw8906
    @faxumabaxamxerunaw8906 5 лет назад

    👍👍👍

  • @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ
    @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ 5 лет назад

    እናመሠግናለን ሜሉዬ

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @hayminatan7238
    @hayminatan7238 5 лет назад

    Thank you 🙏 gin kechalesh please ketelochun leyebcha asayun sedet lay lela sem new yalew leza new lemawek thank you

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад +1

    አመሠግናለሁ

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад +2

    እናቴ እወድሻለው ♥♥♥

  • @haymanotdemmisie8015
    @haymanotdemmisie8015 5 лет назад

    ማም ተባረኪልን

  • @ማራማዊትየእናትዋልጂ

    ደስ የሚሉ እናት

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 лет назад

    ማማዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @danyddd1732
    @danyddd1732 5 лет назад +2

    Thank you

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 5 лет назад

    Betam new YemitafTaw Ine Ethiopa Iyalaw Ibet Betam Inazgaji Nebr

  • @ማራማዊትየእናትዋልጂ

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 11 месяцев назад

    👍👍👍👍🙂👍🙏🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 лет назад

    እድሜ ይስጦት እናቴ

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 4 года назад

    በጠም ጥረ ነው እኛም በቤት ውስጥ እያዘጋጀነው ነው፡፡ በተለይ ደግሞ ኮረሪማ ባይወደድ ጣዕሙን ይበልጥ ያጐላዋል፡፡ በቀይም ቃሪያ ኤልፎራ በሚባለው ስለሚያቃጥል በእርሱም ጥሩ ነው፡፡ ጨው ምናልባት የመፍጫ ማሽኖን እንዳያዝግቦት ጥንቃቄ አድርጉ፣፣ ሲያፀዱ በትንሽ ዘይት መወልወል ይመከራል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ ለልጅዎ የሜላት ሥራዎች የዘወትር አድናቂዋ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ፡፡ የሳሪሱን ገበያ በመድነቃችሁም አመሰግናለሁ፡፡

  • @Yezabnesh
    @Yezabnesh 4 года назад

    Thank you Mother

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ይስጥልን እማ

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 5 лет назад

    እግዚአብሔርይሰጥልነኝ

  • @sewing3188
    @sewing3188 5 лет назад

    Mother thank you konjo nw

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 5 лет назад +1

    Yedinblal kite in English please?

    • @saras.kasahun7368
      @saras.kasahun7368 5 лет назад

      Coriander

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад

      Cilantro if you're in the States... Coriander in Europe or Chinese Parsley in Australia or الكزبرة alkazbira in Arabia :)
      ---------------

  • @iloveyoudad1487
    @iloveyoudad1487 5 лет назад

    Woynee qociqocaan siwedew abiso wodee wolgaa ende bayilaw migeb new yemteqemut ijish yebrek

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 5 лет назад

    Edme ystot Enatalm❤

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 5 лет назад

    በምፈልግበት ሰአት መጡ የኔ ባለሞያ

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ

    edimena tena ystawot yemelye enat love you so mauch emuwa mame

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад

    ሰላም ሰላም ፎቶዬን በመጫን ቻናሌ ጎብኙ አዲስ ነገር ታገኙበታላችሁ ከወደዳችሁት subscribe 👍

  • @bizuneshgizawchere7677
    @bizuneshgizawchere7677 3 года назад

    በጀርመን ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵውያንና ኤርትራውያን በአማርኛ የተዘጋጀ የመንጀ ፍቃድ ትምህርት ሊንኩን ይጫኑ ruclips.net/channel/UC_4zoSBqN2nPG7cM85JG5xg

  • @زينبعلي-ز6و1س
    @زينبعلي-ز6و1س 5 лет назад

    data.midinew.alawkwm.nigrugn

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማማዬ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад

    እናመሰግናለን