I made this and it turned out great since it's winter where I live i used oven to dried the ingredients 😉 legna tsom mefcha doro 🙌 thank you melu u bring so much good memories back 🏡
Hi! Melat, thank you for showing us. I know the "Tikure azmude" called "Naygella Seed" but what do you call the "Nechazmude" in English? I could not cach what you said or when you name it.
I made this and it turned out great since it's winter where I live i used oven to dried the ingredients 😉 legna tsom mefcha doro 🙌 thank you melu u bring so much good memories back 🏡
?????
ሀይ ሜሊ በጣም አመስግናለሁ በአሁኑ ሰአት እረፍት ላይ ሰለሆንኩና እኔ ያለሁበት አገር በዚህ ሳምንት በጣም ሀይለኛ ፀሀይ ስለአለ እንደምሰራው እርግጠኛ ነኝ።merci beaucoup que dieu te protége
ውይ ባባትሽ የምትሰሪውን ነገር በሙሉ እከታተልሻለው በጣም ጎበዝ ነሽ
የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን🙏 ቅመም ነሽ እኮ እንቺ እራስሽ 😍
በትክክል ነዉ የገለጥሺዉ ጐበዝ ነሽ በጣም ነወ ማመሰግነዉ ❤️
A fantastic Ethiopian lady you are so creative and I appreciate you and thank you for your sharing your experience ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ ከኢትዮጵያ የተላከልኝ አልቆ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን በጋው እየመጣ ነው እኔ እምኖርበት አገር አዘጋጃለሁ
ምን አይነት ባለሙያ እናት እንዳሳደገችሽ ግልፅ ነው የአንቺም ፍላጎት እንዳለ ሆኖ እጅሽ ብርክ ይበል
የኔ. ባለመያ የልጅ አዋቂ ተ ባረኪልኝ እድሜና ጤና ከነቤተስብሽ ይስጥሽ
በጣም እናመሰግናለን ስፈልገው የነበረውን የቅመም አዘገጃጀት ስላሳየሽኚ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኚ
ሜሊ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቅመም ነው አመሰግናለሁ
ሞክሬው በጣም ቆጆነው ሜሊዬ በጣም አመሠግናለው ተባረኪልኝ
የምታደርጊው ሁሉ በጣም ያስደስታል
በጣም አድናቂሽ ነኝ
አመሰግናለው
ምርጥ ኢትዮጲያዊት ባለሞያኮነሽ
እናመሰግነሰለን ሜሊ ቆንጆ
ሜላትዬ ተባረኪልኝ እህቴ። የተዋጣልሽ ባለሞያ ነሽ። እኔም ያንቺን ቪድዮ እያየሁ ጥሩ ባለሞያ ሆኛለሁ። ባለቤቴንም ለመርዳት ምክንያት ሆነሽኛል። ሁሌም አመስግንሻለሁ። ባንቺ ትምህርት ተመርኩዤ በምሰራቸው ወጣወጦች ባለቤቴና ልጆቼ እየተደነቁ ነው። ሰላሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥሽ።
ይእኔ ምርጥ ባለሞያ እንኳን በስላም መጣሽ ጎበዝ
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 💕
በጣም በለ ሞያ ነሽ፡ አመሰግናለሁ ሰለምትሰሪያቸው ምግቦች፡ በጣም ብዙ ተምሬአለሁ።
የቅመሙ መፍጫ እቃው ስሙ ምን ይባላል ።
ማሻአላ ነሽ ሞያ
አረ አንቺም ቅመም ነሽ💖💖💖
እግዚአብሄር ይስጥልኝ ቤተሰቦችሽን ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ በጣም ስመኘውን ስላስተማርሽኝ🙏🙏🙏
አሜን ሰማይነሽ አንቺም ተባረኪ
@@Mellyspicetv እስኪ ሜላትየ መልሽልኝ እኔ በሁለቱም ስልኬ ቤተሰብሽ ነኝ ።ጥያቄ ዬታመሳል አዬታመስም ??ለአልጫም ለቀይም ይሆናልደ??የምንጨምረውስ ስናቁላላ ነው?? መልሽልኝ የኔ ባለ ሙያ
@@UMUYEHIYATUBE አይታመስም በጸሀይ ነው የሚደርቀው ጥቁር ቅመም ለቀይ ወጥ ሲቁላላ ነው የሚጨመረው።ነጩ ቅመም ለአልጫ ሲቁላላ እና ቅቅል ላይ ደግሞ ከላይ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ስትጨምሪም መጨመር ትችያለሽ
meliye yene konjo bewnet betam new timhirtocheshen yewededkuachew tebareki
❤ጎበዝ እኮነሽ የኔ ባለሞያ
ሁሌም አያለሁ ስራሽ ሁሉ ደስ ይላል ሰብ አደረኩሽ ዛሬ በርች
በጣም ስፈልገው የነበረው ነግር Thank you
እናመሰግናለን የምትሰጭዉ ምክንያት አሳማኝ ነዉ
Mellye you did good job 👏🏾 👌thank you for sharing stay blessed 🙏🏾❤️
በጣም ጎበዝ ነሽ iEurope ነዉ መሰለኝ ያለሽዉ መፍጫሽ north america አላየሁትም ከቻልሽ ሊንኩን ብትፅፊልን ከየት እንደገዛሽዉ።
Wow,Betam Des Yemile Sera New
Thank you
⚘🌺🙏🌹🌺
May God Bless you and your family
You are very skilled and you keep a clean kitchen.🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸
Thank you
ተባረኪልኝ የኔ ባለሙያ 🙏
እንደምን አደርክ
የቅመማ ቅመሞች ስም በአረብኛ ዘዴ እና እንዴት እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
አንደኛ ሜሉ ባለሙያ አደረግሽኝኮ፡ ቀይ ሽንኩርትስ መጨመር አይቻልም ወይ በተለይ አልጫ ሽሮ ስሰራ ምንም ከይነት ሽንኩርት ሳልከትፍ እንድሰራ እባክሽ።
Hi, once again great video! There were no subtitles for the video. Could you please tell me what spices you used in english? Thank you!
She is using black seeds, cardamom and ajwan seeds
በጣም ጎበዝ ባለሞያ
ሜሉ የሻይ ቅመም አሳዬን ይሄ ለሁም ወጥ ይሆናል ላልጫ ለሩዝ ለሞከረን እስኪ መልሺ
ቅመሞቹ ለምን ለምን እንደምንጠቀምባቸው አስረጂን እባኽሽ።
Melleye betam , betam balemoya nesh!!
እጅሽ ይባረክ መፍጫሽ ያምራል ብታሳዪኝ
Hi melly kmemochun mn mn wst metekem new yalebn tkuru lemndn entekemew nechuns lemn entekemew Giza kaleshi asrejigi beachiru thanks.
ጐበዝ በርቺ 😍🙏 ተባረኪ
ባለሙያ 👍❤🥰
Thank you dear. You’re the best 😍
I like your grinder, could you please tell me the brand? Is it coffee grinder or spice
የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ነሽ
Hi! Melat, thank you for showing us. I know the "Tikure azmude" called "Naygella Seed" but what do you call the "Nechazmude" in English? I could not cach what you said or when you name it.
አመሰግናለው መልካሙ!ነጭ አዝሙድ(Ajowan seed) ይባላል
@@Mellyspicetv Thank you Melat for your information.
Wow thank you for sharing Melly, making my own from now on!
It is great to show us your experience, God bless you
ቆጆ የሴት በላይ ወላህ መሸአላህ
Bewetatinetshi betam balemoya ina tinkuki neshi betam ameseginalehu 😍
ስንዱዬ እኔ አመሰግናለው
ጤና እድሜ ይሰጥልን ውዷ እህታችን
ሜሉ ጎበዝ ባለሙያ ተመቸሽኝ ክትፎ እንከትፍየለ ያልሻትቃላት ወደድኳት
ሜሊ እጅሽ ይባረክ
Can I dry it in the oven?
Please Mely endazi aynet ya kemama kemam azegejajet video sery thank you so much your amazing 🙏🏾💕💕💕
Thank you, it would have been helpful if we knew the application or how to use it.
Thanks for sharing god bless you and your family can you name the spice in comments and the how many cups you use
Yene kofitana min ladrigsh betam gobez set nesh fetari tibebun yabzalish
አሜን ቃልዬ
Meliye thank you yene balemuya tebareki
ሚሉዬ ባለሙያ በርቺልኝ
You are The best konjo !!!!!!
በርች በጣም ደስ እሚለው
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ።እምጠይቅሽ ቅመም አለኝ ማቁላያ የሚባለዉን ቅመም አሰራር እንድታሳይኝ ነዉ ።ማንም አሰራሩን ሊያዉቀዉ አልቻለም ። አመሰግናለሁ
ጤና ይስጥልኝ ሜልየ
ሜልየ ቤተስብሽ ነኝ መከታተል ብቻ ሳይሆን ወድያወ ስርቼ ልጆቼን ባሌን አብልቼ ሰንቴ ነው የተጨበጨበልኝ
ሜሉየ በጣም ደስ ከሚለወ ነገር
ቤትወስጥ በሚገኘወ ነገር ነወ እምትስሪወ
ለዚህ ነው ወላ ቢደክመኝም አንችን ሳስታወስ ታነቃቂኛለሽ
ሳላደንቅሽ ሳላመስግንሽ ወየ አላቅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
ሜዕሉየ በስተመጨረሻ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ችላ ሳትይ እንዳየሽወ እንድትመልሽልኝ 🙏
ጥያቅየም መከለሻ ለምንድነወ መጠቀም ያለብን?
ሁልጊዜ መከለሻ ሲባል ለቂቤ ብቻ ይመስለኛል ለዛነወ
ሁለተኛ ጥያቅየ ድልህ ስርተሽ እኔም ሞከርኩት እና በጣም ቆንጆ ሆነ
ይሄ ድልህ ለድግስ ወጥ ብስራበት ምን ይመስልሻል
ይቅርታ ጥያቄ አበዛሁ እወድሻለሁ አከብርሻለው አመስግናለወ 😘😘😘
ሞት ይርስሳኝ ዛሬ ነው ያየሁት ጥያቄሽን መከለሻ ለቀይ ወጥ ነው የሚጠቅመው ማንኛውም በርበሬ ያለበት ነገር ላይ መጠቀም ትችያለሽ ድልህ በሚገባ ለድግስ መጠቀም ትችያለሽ አሁን አሁን ቀርቶ እንጂ በድሮ ግዜ ድግስ ያለድልህ በዱቄት በርበሬ አይሰራም ነበር
Hi Maly, የቅመም መፍጫውን ከየት ነው የገዛሽው? Can you tell me the brand name of the grinder. Thanks, blessings to you and yours!
ሀይ አፎሚያ አመሰግናለው DeLonnghi Type KG49 ይባላል
በርቺ
ስወድሽ😍
ጎበዝ ነሽ በርቺ
ምፍልገው የነበረ ነው ይሳይሽ አመሰግናልሁ 🙏🏽😆❤️👍🏽
Ejesh ybarek balmuya👍👌😍
ባለሙያ ሆኛለሁ እንችን እያየሁ።Thankyou keep sharing.....
Wow you are so awesome 🆒.
Gobeze betam einamesegnalen
ምርጥ ሴት
good job I like your personality
Hi meleye endat nech mearey nech asmud yete new yemetgzew endegena Europ new yalehut semu mendenew yemebalew 👏❤️🇪🇷
ዊንታዬ Ajwain seed ነው የሚባለው ህንድ ሱቅ ይኖራል
Thanks meley mearey ❤️
ግበዝ በርች በሶብላ መቸ ነው የምንቀምመው
እንዳስፈላጊነቱ አልጫ ወጥ ስንሰራ በተጨማሪም በርበሬ ሽሮ ስናዘጋጅ ።አንዳንድ አካባቢ ቅቤም ሲነጠር ይጨምራሉ
እናመሰግናለን ሜሉ👍
ጎበዝ የኔ ዉድ
ሜሉዬ የኔ ሴት ባለሞያ እየሆንኩልሽ ነዉ አንቺን እያየዉ እየሰራዉ ❤
Balmuya Mashallh Adnakishe nen
Betam balemoya Nash tebareki
ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
Betam Gobez nesh wed nerchileg
Ejge betam new ye mansgnew mallya ijesh yebarke yena balmoya!!
ነጭ አዝሙድ በአረበኛ ምን ይባላል
የኔ ጥያቄ ካርድመሙ የውጩ ይሆናል ወይ ማለቴ ትናንሽ ሆና ከለሯ ወዴ ቅጠላማ አይነተሰ የሆነችው ኮረሪማ ስለማላገኝ ነው
Black cardamom ብለሽ አማዞን ላይ ታገኛለሽ እንጂ አረንጓዴዋ ሄል አትሆንም
@@Mellyspicetv okአመሰግናለሁ ስለመለሺልኝ 😘
waeawawawawawaawwa yimachishi sgil negn lawodafte yitaqimagnali thanku
Hei Milly can we dry it i the oven because we donot have sun light i live in Norway ☺️you are amaizing 💕🌸🌺🥰💖👍
አዎ ግን በጣም መጠንቀቅ አለብሽ ሽንኩርት እሳት እንዳይገባው እና ቃናውን እንዳይቀይር እንዲሁም በኦቭን ሲሆን ነጭ አዝሙዱ ወይም ጥቁር አዝሙዱ ቀድሞ ይደርቃል ሌላው ግብአት ደግሞ ግዜ ይፈልጋል ስለዚህ ብቻ ለብቻ አድርቂው
@@Mellyspicetv ነጭ አዝሙድ ባረበኛ ምን ይባልልል
ማሻላ ጡሩትምርትነዉ የየኔዉድ
Melk setegn enji moya ke RUclips emaralew yetebalew ewenet new. Balemoya enamesegenalen
Tebareki
በርቺ
ለምንድነው ግን ጥቁር አዝሙድ ሲፈጭ የሚቀልጥብን???
ከፀሀይ ወዲያው እንደገባ አትፍጭው ትንሽ በረድ ሲል ፍጪው ጥቁር አዝሙድ ቅባት ስላለው ነው በውስጡ
Good job sis 💯🙏
U r so special 💓. .
Thank you for sharing Geta ejochsh yebark.
አየተከታተልኩሽ ነዉ ግን ለቀይ ወጥ ነዉ ወይሰ ለሁሉም ነዉ???
ጥቁር ቅመም ለቀይ ወጥ ነጭ ቅመም ለአልጫ
እንኳን አደረሰሽ አንቺ ባለሞያ ልጅ ፀሀይ
ማግኘት አልችልም ሌላ መንገድ አለው pleas?
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
አንድ ጥያቄ አለኝ ኮረሪማ እና ነጭ አዝሙድ እዚ አገር አለ?ካለ የት? በሶ ብላስ አመሰግናለሁ
በሶ ብላ አለ ቅጠሉ ፍሬውም ሊኖር ይችላል ኮሮሪማና ነጭ አዝሙድ ግን አይችልም አላቅም
Thanks for sharing can you tell me in english korerima
Black cardamom
I always like your explanation thank you!