የቀይወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ:: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የፈለጋቹትን ነገር ታገኛላቹ ስለ ምግብ, ስለ ውበት , ስለ ትዳር ስለ ልጆች አያያዝ በአጠቃላይ ስለ ሁሉም ነገር እንወያያለን አብረን እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 always put your family first 👨👩👧👦
Facebook - Family first phsa
Instagram - Family first phsa
Tiktok - Family first phsa
በእውነት እንደዚህ አይነቱን ዝግጅት በመከታተሌ ባለቤቴን በማገዝ ላይ ነኝ
ጎበዝ 👏🏽
Tanks, you're one of the best coking teacher for the new students.
በጣም ነው ደስ ምትይው god bless you sis
ጎበዝነሽ፥ባለሙያ ነሽ በጣም ቆንጆ ነው ትክክል ነሽ አሰራርሽ ልክ እንደአገር ቤት ባለሙያ ነው ወድጀዋለሁ
ጥቁር አዝሙድ ዉስጥ የስጋ መጥበሻ ምን ይሰራል ጥቁር አዝሙዱ መታጠብ አለበት
በጣም ጎበዝ ሙያሽን ወድጀዋለሁ
Thank You 🙏🏽
Thank you for sharing. But instead of newspapers you could use a food grade paper, like parchment paper. Newspaper inks that contain lead and other harmful substances are not good for your health
Mashegiya ekawochn brbzat yet ygegnal?tekumugn
በጣም ነው የወደድኩሽ❤
የሚታመሠዉ ጣዕሙን (flaver)ለማግኘት ነው ቅማቅመሞች በመብሰል ጥቅማቸውን የመቀነስ ባህሪ የላቸዉሞ
አዎ
ቅሞች ሳይታመሱ ሲዘጋጁ በጣም ያሰማሉ ከአብሽ በሰተቀር።
Mesobila nenden Nw??
የኔ ቅመም
በርቺ ማማዬሴትባለሙያ
በአረበኛ ንገሪኝ
ዋዉ እናመሰግናለን 🥰
Ur welcome 😇 mara
Dear F. F. Amsa, nice one!! and the spice you made is very good for your (bugur) skin or face, just mix it with a little bit of vinegar and apply on your lovely nose and face.
ያለበሱቤላ ማዘጋጀትይቻላል
Mar nesh balemiya
እሽ እነመሰግነለን
Eshi yenbalmay enmsgnalen
ድባይ ነሽ?
Good job
❤❤❤
Bewnat balmuyaaaaaa👌👌👌👌👌😍😍😍
Tnx mara 🥰
Ere ael wechiy agree ale aerbe agerm ynerael
What is thyamine in English please
Dear corerimawuni eze newu yegezashiwu?
አይደለም ማሬ ከኢትዮ ነው ያመጣሁት
@@Habibahabiba1990. ብሶ ብላ ባረበኛ ምንድን ነውስሙ
Betam arif nw
Tnx 🥰
ተተቻለ መልሺልኝ እሺ
መቼ ይገባል ቀመሙ
አብረሽነውምታቁላይው
ትንሽ ትንሽ መንፋት አትቺይም
እሩዝመሪምንማልትነዉ
የስጋ መጥበሻ ( አዝማሪኖ)
በሶብላ*
Tikkur azmud in Arabic..??
Haba soda
You are good! but the only problem I have with that is that you say ATAMESU. If you didn't, ?! so means you have NOT to wake up that senses of the flavor
I feel you but I love you and but you still have to grow up
Thank you for your advice 🥰😍🙏🏽
.ጥቁር.አዝሙዲ.ስለሚላከክ.ነው.የሚታመሠው.ሽታም.ይኖረዋል.ሞቅማዲረጉ.ይመረጣል,,
Gobez balemyua
Tnx mara 🥰
Please don't take it personal. But I think I like you a lot
Thank you 🙏🏽🥰
Balemuya eko nesh
Tnx mara 🥰
❤❤❤❤❤❤