Ethiopian Spices - Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии •

  • @نوافالرويلي-ظ8ش
    @نوافالرويلي-ظ8ش 7 лет назад +44

    በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ማዘርዬ እጅሽን ይባርከው ባለሙያ አደረግሽን።

  • @fgh4748
    @fgh4748 6 лет назад +3

    እናመሰግናለን እማማ የሻይ ቅመምስ እዴት ነው የምናዘጋጀው ።

  • @oldboy8744
    @oldboy8744 7 лет назад +12

    ማማዬ እጅግ በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጸጋ ይሥጥልን

  • @bukarasta6259
    @bukarasta6259 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን የምጠይቀው ጥያቄ የእንስላል ፍሬየት ነው የሚገኘው

  • @Mahletkw
    @Mahletkw 7 лет назад +10

    የ ሁሉ እናት እግዚአብሔር ይስጣት እድሜዋን ያርዝምልኝ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад +1

      Amen 🙏

    • @abc_cba
      @abc_cba 5 лет назад +1

      Can you translate the spices in English for me ? Love from India. 🇮🇳

  • @umuimran6176
    @umuimran6176 7 лет назад +11

    ማዘርዬ ከተቻለ የገንፎ የሚሆን ዱቄት አዘገጃጀት ቢነግሩኝ ?

  • @madaivala
    @madaivala 5 лет назад +13

    It would be fantastic to have some kind of transaction subtitles for all your beautiful recipes

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu3737 3 года назад +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናታችን በጣም እናመሰናለን

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 года назад +3

    እጆት ይባረክ የኔ እናት እናመሰግናለን🙏🏻😘💕💕👏

  • @eamebtsamebl7948
    @eamebtsamebl7948 7 лет назад +9

    እማማ ጥያቄየን ስለመለሡልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @fioremulugeta858
    @fioremulugeta858 6 лет назад

    እማማ በጣም እምፈልገው የነበረ ትምህርት አመሰግኖታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ::

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልD

    እናመሰግናለን ማሚ ኑሪልን ማሻ አላህ እናቶቻችንን እና አያቶቻችንን እንድናስታውስ ታደርጊናለሽ።

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ

    ማዘር እንኳን ደህና መጣሽ እናተታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት #አዳነ በደብ ተከባከባቸው በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬለሁ ከልብ አመሠግናለሁ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад +12

      እሺ እንከባከባታለሁ አመሰግናለሁ 🙏

    • @eemadtbark4494
      @eemadtbark4494 7 лет назад

      tenkiyu

    • @azizaaziza3114
      @azizaaziza3114 7 лет назад

      Adane አዳነ እማየ በአሠችኮይ የበርበሬ ቅመም አሠትምሬን

    • @abc_cba
      @abc_cba 5 лет назад

      Can someone translate the spices in English for me ? Love from India. 🇮🇳

  • @saramartin7629
    @saramartin7629 3 месяца назад

    ጌታ ይበርክሽ እደመና ጠና ያንቺ ናቸው ይጨምርልሽ🎉

  • @mesiyetesfayedengelmariyam6939
    @mesiyetesfayedengelmariyam6939 7 лет назад +8

    ማሚ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እምብራሃን አትለያችሁ።እኔም እንድ እርሶ ጠንካራ እናት ነበረኝ እቺ የማትሞላ አለም አልያይታን እስካሁን በናፍቆትና በስቀቀን አለው ተስፋ አለኝ እንግናኛለን ብዬ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад +2

      እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝህ

    • @djfdhf1233
      @djfdhf1233 6 лет назад

      ሰባት ቅመ እሳ

    • @djfdhf1233
      @djfdhf1233 6 лет назад

      ወይም ሰባቅመም

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 лет назад +1

    አመሰግናለሁ!!!ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!

  • @elsabetargaw762
    @elsabetargaw762 7 лет назад +1

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜሽን ያርዝምልን ልጅሽን ይጠብቅልሽ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mohamedaali2579
    @mohamedaali2579 3 года назад +3

    Can you translate the recipe into English pls? It would help alot ppl here. I love the Ethiopian spice blends

  • @manikandangovindarajan8930
    @manikandangovindarajan8930 3 года назад +1

    Wonderful contribution for the good health of future generation
    God bless you madam

  • @abebakebede2504
    @abebakebede2504 7 лет назад +1

    mamaye betam enamesgnalen, Egiwot yibarek, nurulin

  • @jameljamel881
    @jameljamel881 7 лет назад +1

    ጦሱኝ ማለት ምንድ ነው በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ማዝርየ

    • @yedero8641
      @yedero8641 7 лет назад +2

      ጦስኝ በብዛት እንደ ሻይ ቅመም የምንጠቀመው ነው ለጤና በጣም ጥሩ የሆነ ነው በተለይ ደም ብዛት ላለበት ሰው ጠቃሚ የሆነ ተክል ነው

  • @abrhamfentabil3236
    @abrhamfentabil3236 4 года назад +1

    ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ምርጥ ኢትዬጲያዊት ባለሙያ ፈገግታሽ ራሱ ምግብ ነው

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 5 лет назад +2

    Momaye Temeze we use it for Meten-Shiro, Delehe le-awaze, Berberie for special way preparation plus Mekelesha we use it I am sure there are some more information but those are the one I know.

  • @semiraadam2896
    @semiraadam2896 5 лет назад

    What is Yea frienj korirma in English ?

  • @frayriskie5501
    @frayriskie5501 7 лет назад

    What do you use Mekelesha for

  • @munayirdawzewdie3114
    @munayirdawzewdie3114 4 года назад

    የፈረንጅ ኮረሪማ ለቅቤ ማንጠር ይሆናል?

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ Год назад +1

    ርጅም እድሜ ይስጠወት ማሚየ❤❤❤

  • @fami7357
    @fami7357 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @yachiyachi5588
    @yachiyachi5588 5 лет назад

    ማማየ በጣም ደስ ይላል ሙያ ከእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abyssiniawit1736
    @abyssiniawit1736 7 лет назад

    Mamaya enamesegenaln betam edemana tena yestewot. And teyaka alegne kemun pasta ena rise lay senchemerew fecheten new weyes endezew? Ebakoten melsulgne thank u

  • @qamariamohamed9465
    @qamariamohamed9465 5 лет назад

    What’s Kosorot in English

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 7 лет назад

    ማሚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ። በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ።

  • @GDUDEify
    @GDUDEify 4 года назад

    Can anyone tell me what type of cinnamon that is? Also anyone know where I can get wholesale in DC?

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 7 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ በእፕመሪካ የተፈጨ ወይም ደረቅ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት ስለሚገኝ በሱ ማዘጋጀት ይቻላል ወይ። አመሰግናለሁ ።

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 7 лет назад

    በጣም ናመሠግናለን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-የ9ጘ

    እማማዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @abebechtesfaye8928
    @abebechtesfaye8928 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ማማየ

    • @madeinaeimar3013
      @madeinaeimar3013 2 года назад

      👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌😘😘😘😱😘😘😱

    • @madeinaeimar3013
      @madeinaeimar3013 2 года назад

      💕💕💕💖💖💖💖💖💘💘💘💘

  • @QueenQueen-bq3oo
    @QueenQueen-bq3oo 7 лет назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጆሮ ጌጥ
    እናመሰግናለን ማዘራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ከጤና ጋር እንመኛለን

  • @kalehiwotgashaw7231
    @kalehiwotgashaw7231 6 лет назад

    edme ena tena yistish enatachin gin yetibs ena maqulaya kimemochin leytesh bitnegrin?

  • @musicafilmfinu
    @musicafilmfinu 6 лет назад +3

    Thank you Mamiye, now it is very clear, I really appriciate it :)

  • @semiraweleyewa6627
    @semiraweleyewa6627 4 года назад

    ማሻአሏህ ደስ የሚል ትምህርትነው እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @BirtukanKindie-rq1ul
    @BirtukanKindie-rq1ul 2 месяца назад

    እነመሰግናለን

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 5 лет назад

    በሶብለ መለት በስልጥኘ በቀር የሚበለው ነው ወይ እበከቹ ስልጥኘ የምተቁ ከለቹ ንገሩኝ በሶብለ መለት ምን መለት ነው???

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ማዘርየ. እድሜና. ጤና. ይስጥልን. እኔ. ነጭ. ቅመም. ላይ. እና. ሽሮ. ሳዘጋጂ. ሳይበዛ. አብሽ. አርጋለሁ. ችግር. ያመጣል. ወይ. አብሽ. ስጭምር. አምሸ. ነው. እጀራም. ላይ. አምሽ. አርጋለሁ. ድቄት. ሳስፍጭ. ማለት. ነው

  • @ፋፊ-ኈ6ሠ
    @ፋፊ-ኈ6ሠ Год назад

    ማሻአላህ ማዘርየ የናቴን ሙያ ባች አየሁት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በስደት ላለነው በተለይ አስፈላጊ ነው

  • @yenatewabecha6910
    @yenatewabecha6910 7 лет назад

    mather betam enamsgenalen egzyabher edmena tena yestlen

  • @abebemoges9254
    @abebemoges9254 7 лет назад

    egezabyr yakeberelen enatachin edemena tena ysetelen

  • @demeke9256
    @demeke9256 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው መጠን ቢጨመርበት የበለጠ ጥሩ ይሆናል

  • @lipamanka
    @lipamanka Месяц назад +1

    amazing!!!! thank you!!!!

  • @aroundworldnews
    @aroundworldnews 4 года назад +1

    1:2 هيل حبشي
    1:52 شذاب
    2:5 allspice
    هيل حبشي
    شكرا خاله

  • @alemneshalemnesh5237
    @alemneshalemnesh5237 5 лет назад

    Motheraye ejeshen yebarekewu endemena xena egzihaber yesxot

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 Год назад

    wow mothereye endet tilik muya endastemarun egzeabher yesetewot

  • @fevenasefa9743
    @fevenasefa9743 Год назад +1

    Thank you emmamy 🙏

  • @SemiraKassahun-z7p
    @SemiraKassahun-z7p 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን እናት ኖት ለሁሉም

  • @bahchmenpeter4710
    @bahchmenpeter4710 5 лет назад +2

    የፈረንጅ ኮረሪማ ገውዝ? መሰለኝ ከእርሶ ባላውቅም መልካም ፍሲካ እናታችን

  • @fevenmebrath4626
    @fevenmebrath4626 2 года назад

    Thank you God bless you

  • @ሀኒትዩብ
    @ሀኒትዩብ 2 года назад

    እንዴው እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን ብዙ ትምህርት ካንቱ ቀስሜያለሁ ማማየ

  • @lolalove4720
    @lolalove4720 6 лет назад

    👏👏👏👏ye Adane Enat ye leb Aderes tebareki Ehete

  • @ሙኒትነኝአሰዛኙዋ
    @ሙኒትነኝአሰዛኙዋ 7 лет назад

    እድሜነ ጤና። ይስጥሽ እነተችን ለብዘኞቸችን እነት ነው የሆንሽን።

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 3 года назад

    እናመሰግናለን ማማየ

  • @kedistaranu6600
    @kedistaranu6600 7 лет назад +4

    ማዘርዬ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት እናቴን ተመልሼ አግኝቻለሁ በስደት ብያበሳጨኝም
    በአንቺ ትምህርት አናቴን ተክተሽልኛል

    • @merdiaissa3383
      @merdiaissa3383 7 лет назад

      Betam tru adirgesh jemitasregina bale moja nesh wedishaleu

    • @merdiaissa3383
      @merdiaissa3383 7 лет назад

      Anshi jennat guwada nesh manim listekakelish aichilim

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    መከልሻ ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @aa-ss1qy
    @aa-ss1qy 7 лет назад

    ማዘር በጣም ጎበዝ ናቸው አድናቂውት ነኝ እባክውን የሻይ ቅመም አዘገጃጀት ይንገሩኝ

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ወላህ ጥሌብኝ ከልቤ ነው እምዎድሽ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ፀባይሽ ወርቅ ሞያሽ አደኛ ምኑን ልበልሽ የኔ እናት

  • @zemenearaya9267
    @zemenearaya9267 2 года назад

    thank you so much.

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 года назад

    የሽሮ ቅመም ንገሪኝ ማምዬ አዘገጃጀቱን

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    እኔ የተሰደድኩት በልጀስለሆነ ቡዙም የኢትዮ ስራአልቺልም የአረብስራግን ከበሀልምግብእስከዘመናዉየምግብአይነት አቃለሁ የረቦቹን ሰውከሀገሩአይቀርምና እማራለሁ ዠሀገሬንምግብ

  • @אצאשאספאו
    @אצאשאספאו 7 лет назад

    በመጀመርያ እናመሰግናለን እድሜናጤና ይስጥልን እማዬ ፧ ከይቅርታጋ ስላላየሁነው የሽሮ ቅመሞችን ቢነግሩኝ ደስ ይለኛል አመ ሰግናለሁ ።

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 Год назад

    You are a master teacher!

  • @dfhjjfghnl9959
    @dfhjjfghnl9959 5 лет назад

    አመሰግናለሁ ማሚ

  • @hanantefara7851
    @hanantefara7851 7 лет назад

    ማማዬ እርድ እንዴት ነው የሚዘነጋጀው??

  • @hfhfhfjff1364
    @hfhfhfjff1364 5 лет назад

    እማማ ምንም እምሺ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠወት

  • @astermezgebeastermezgebe1504
    @astermezgebeastermezgebe1504 7 лет назад +2

    enameseginalen egziabiher edimena tena yistot

  • @tsehaytefera7645
    @tsehaytefera7645 11 месяцев назад

    በጣም ጥሩ አስቸማሪ ነው ከይቅርታ ጋር የፈረንጅ ኮረሪማ ሳይሆን ገውዝ ነው ስሙ

  • @eringvo
    @eringvo 3 года назад +1

    የፈረኝ ኮረሪማ ገውዝ ይመሰላል ።

  • @اسماء-ظ1ش5ك
    @اسماء-ظ1ش5ك 7 лет назад

    ኡሙ አድና እድሜሽ ይርዘም ምርጥ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Год назад

    እጆት ይባረክ ዋውውውውው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 7 лет назад +6

    ዋው በጣም እናመሰግናል ።የአዳነ።እናት.በይበልጥ።ስሙን።ንቻ።በአረብኛ።ወይም።እንግሊዘኛ።ብታሳውቁን።.በተለይ።ጥምዝ..ኮረሪማ.።አሰራሩን ሳይሆን..ብቻ።ስማቸውን።

    • @3stube771
      @3stube771 7 лет назад +1

      Enalma Tekelu ማር ኮረሪማ በአረበኛ ሄል ሀበሺ ነው የሚሉት እንደየ አገሩ ሊለያይ ይችላል

    • @amriamrilah2169
      @amriamrilah2169 7 лет назад

      Enalma Tekelu የትኛውም የሀረብ ሀገር የምትገኙ እህቶች የአበሻ ሱቅ በመሄድ መግዛት ትችላላቹ ማምዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ አላህ።

    • @NL-zp7br
      @NL-zp7br 6 лет назад

      ጥምዝ Long Pepper, ኮረሪማ Cardamom

  • @zebibawerku6644
    @zebibawerku6644 5 лет назад

    የሻይ ቅመም ንገሪን እናታችን በጣም እናመሰግናለን

  • @wegahta7598
    @wegahta7598 6 лет назад

    Thank you mam i never know any spice what's what,i used to ask my mam to send it for me from Ethiopia, know watching this videos am preparing habesha spice for my daughter chrstining thanks to you mam.

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 7 лет назад +1

    ጥምዝ ሞቅ ሞቅ አድርጎ ከሌላው ቅመም ጋር ለበርበሬና ለሺሮ ይገባል። ማሚየ ውድድድድድድድ እናደርግሻለን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 6 лет назад

    ሰላምሽ፡ይብዛ፡ማማዬ፡እናመሰግናለን፡በጣም፡እድሜና፡ጤናውን፡ያድልልን

  • @mafsfodr5500
    @mafsfodr5500 7 лет назад +1

    ማዘር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @be8cab
    @be8cab 7 лет назад

    Thanks mamaye.....best cook....tebreklej

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 лет назад

    ማዛርየ በጣም ነው የምወደዎት ጌታ ይጥብቅልኝ

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 4 года назад

    Betam enamesegenalen. Egzhiabher abezeto yebarkelen.

  • @nikodimostesfaye6400
    @nikodimostesfaye6400 6 лет назад

    what do you call Korerima In English , I want to buy it but I don't know its name please help

  • @eamebtsamebl7948
    @eamebtsamebl7948 7 лет назад

    ማዘር እንካን በደህና መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @martamola1075
    @martamola1075 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን
    እናታችን በጣም ስፈልግ ማለት መከለሻ ምንደሚቀላቀል እረስቼ ነበር እና እናታችን እናመሰግናለን ከይቅርታ ጋር እናታችን ቁሌት እዴትእደሚዘጋጅ ምንማር ደስይላል

  • @haymiaymi1250
    @haymiaymi1250 2 года назад

    Gobez .. bzu neger nw yetemarkut 🙏🙏

  • @aroundworldnews
    @aroundworldnews 4 года назад

    2:12 what is the name of the herb ..please

  • @rahmarahma6321
    @rahmarahma6321 7 лет назад

    በጣም ነው ምንወድሽ ምናከብርሽ እማማ የሠላም ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽይስጥሽ።

  • @ሉባባይማም-ፈ3ቐ
    @ሉባባይማም-ፈ3ቐ 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን እናት እኔ ግን እናቴ ያስተማረችኝ ቅመሞት የኔም እናት ባለሙያ ናት
    1 ቆረሪማ
    2 ሰባት ቅመም
    3 ቅርንፉድ
    4 ጥምዝ ቅመም
    5 ነጫዝሙድ
    6 ዝቃቅቤ
    7 ቀረፋ
    8 ጥቁር አዝሙድ
    9 አብሽ
    10 ድንብላል
    11 ደረቅ ነጭ ሽንኩርት
    12 ደርቅ ቀይ ሽንኩርት
    13 ደረቅ ጅንጅብል
    14 ያልተፈጨ እርድ
    ሁኖይፈጫል እላችሁዋለሁ
    በተረፈ አሁን እረስቸዋለሁ ያለሁት ሳውድ ነው ግን እኔም ጎጆ ወጥቸ ስኖር ሳለ ካገሬ እንድህ አድርጌ ነበር እምጠቀመው ያው ኢትዮጽያ በርካሹ ሰአት ነበር አሁንማ ጢሷል አለችኝ እናቴ እና በጣም ባለሙያ ነሽ በርች እማታውቁ ተማሩ መልክ ስጠኝ እንጅ ስራ ከጎረቤቴ ብሏል ያገሬ ሰው

    • @ለይላመሀመድለይላመሀመድ
      @ለይላመሀመድለይላመሀመድ 6 лет назад

      የኔ ቆንጆ ሹክረን ሀያቲ

    • @fffd2318
      @fffd2318 5 лет назад

      እረ በአረበኛ ተናገሩ እኔ ያለ እድሜየ መጥቼ ሠው ሀገር ቅመም የሚባል አላቅም አገሬም የቤትሥራ አልወድም ነበር ቆጬኝ ተባበሩኝ በአረበኛ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 3 месяца назад

      ይሄ የዘረዘርሽው ለቅቤ ማንጠሪያ ነው ????

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 лет назад +1

    ማማዬ .. እድሜ ይስጥልን እናታችን .. ጠፍተሽብን ነበር እንኩዋን በስላም መጣሽልን.. በጣም እናመስግናለን 💚💛❤️👍👑

  • @saadaahmed4483
    @saadaahmed4483 6 лет назад

    በጣም አናመሠግናለን

  • @መኣዛእናመሠግናለን

    እናመሰግናለንእድሜከጤናጋይስጥልን

  • @jemilaaali9045
    @jemilaaali9045 4 года назад

    እናመስግናለኝ እናታችን

  • @ነህኑቀውሙንአአዘነሏህ13

    ማዘርየ እናመሰግናለን .እንኮን ደና መጡልን ግን አዳነ ምንም የማስተላልፉት ነገር ባይኖርም እንድህ አታስናፍቀን ማዘርን ሰላም እንድሉን አድርግ እሺ .

  • @almetometo5977
    @almetometo5977 Год назад

    Thanks mom👏👏❤❤🥰🥰

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እናታች በጣም በጣም የምፍልገው ነገር ነው ያስተማሩን አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ክምስጋና ያልፍ ምንም ማድረግ ስለማልችል በእውነት ከልብ ከልብ አመሰግናለው እጅዎት ይባረክ ሠላመወ ብዝዝዝዝዝትትትት ይበልልን ውድድድድድድ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥