ቅጣት ክፍል 101 | Kitat episode 101

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 322

  • @mequadesha
    @mequadesha 2 месяца назад +116

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🌹

    • @user-yz6ww3pz8d
      @user-yz6ww3pz8d 2 месяца назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

    • @Jesusmylord345
      @Jesusmylord345 2 месяца назад

      Amen🙏❤

    • @saragetachew4218
      @saragetachew4218 2 месяца назад

      Amen Amen ❤

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 2 месяца назад

      ሙቃድሥ የፍቅር መቀስ😅😅😅😅

    • @MreyamDers
      @MreyamDers 2 месяца назад

      ውይሙቃዲስ😮😮😮😮😮😮

  • @user-qy5kp8bu1c
    @user-qy5kp8bu1c 2 месяца назад +54

    ቅድስ ሚካኤል እቅፍ ድግፍ አርግ በሰላም ለአመቱ አደረሰን ወንድሞቻችን መልካም ብአል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 2 месяца назад +149

    የነገው ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይስወራችሁ ❤❤❤❤

  • @user-zt4po4vm5x
    @user-zt4po4vm5x 2 месяца назад +91

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ ከክፋ ነገር ሁሉ ይሰውረን 🙏✝️🙏✝️🥰🥰

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y 2 месяца назад +37

    ቅዱስ ሚካኤል ካለንበት የእሳት ኑሮ ያዉጣን🙏🙏🙏

  • @user-dc3ty8hg6e
    @user-dc3ty8hg6e 2 месяца назад +45

    እኮን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ሚካኤል በአል❤❤❤❤❤

    • @HbuHvj
      @HbuHvj 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @janatjanat2187
      @janatjanat2187 2 месяца назад

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🥰🥰

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 2 месяца назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉

  • @user-rp4ve5vb1v
    @user-rp4ve5vb1v 2 месяца назад +19

    እንኮን አደረሳቹ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን፫👏👏👏👏🙏

    • @user-cc8uf5ji2t
      @user-cc8uf5ji2t 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj 2 месяца назад +11

    አይ ፍጡማ ጉል ፎንቃ ከገባላት ቀየ እኮ መናገር ፈርታነው እጂ😂😂😂😂 የከሪም ደስታ በሽታው ለቀቀው እኮ😅😅😅😅

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 2 месяца назад +2

      👍👍😂ፎንቃ ከገባላት የሚለው ተመቸኝ

  • @user-lj3gr3kc4n
    @user-lj3gr3kc4n 2 месяца назад +51

    እንኳን ለሊቀ መላእክቱ ቅዱስ ሚካኤል ኣመታዊ ክብረ
    ባኣል ኣደረሳቹ ኣሜን❤

    • @HbuHvj
      @HbuHvj 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @cgffy3duf158
      @cgffy3duf158 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s 2 месяца назад +22

    ከሪም እቭድ😅😅😅ዛሬ በሣቅ ገዴለች ትወዴዋለች እኮ እየፈራችነውጅ ፊት ለፊት ለመናገር😅😅😅

  • @user-qo9sx9ld4q
    @user-qo9sx9ld4q 2 месяца назад +28

    እህቴ ድበር ናት እስኪ በሠላም ያሥገባልሽ በሉኝ ቅመሞችየ

    • @mmayfano1297
      @mmayfano1297 2 месяца назад +1

      በሰላም ትግባልሽ

    • @EnateGelema
      @EnateGelema 2 месяца назад

      በሰላም ትግባልሽ እመብርሀን ከጉኗ ትሁን

    • @user-qo9sx9ld4q
      @user-qo9sx9ld4q 2 месяца назад

      @@mmayfano1297 አሜን

    • @user-qo9sx9ld4q
      @user-qo9sx9ld4q 2 месяца назад

      @@mmayfano1297 አሜን

    • @gmn8819
      @gmn8819 2 месяца назад

      በሰላም ትግባልሽ🙏

  • @user-to5bk9nx1m
    @user-to5bk9nx1m 2 месяца назад +20

    የነገው ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ፈጥኑ ደራሸ ነው ለናንተም ይድርስላችሁ

  • @user-oz6vo7ul1e
    @user-oz6vo7ul1e 2 месяца назад +9

    ቆይ የኔ መሺኮርመም ምኖ ይሉታል እኔን የጠየቀኝ ይመስል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @simegnyemaryamlij7876
    @simegnyemaryamlij7876 2 месяца назад +11

    ቅዱስ ሚካኤል ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @user-qw7wx3vj3y
    @user-qw7wx3vj3y 2 месяца назад +22

    ኤረ እጣፊታ ልቀቁልን😢😢😢😢

  • @momethio3664
    @momethio3664 2 месяца назад +19

    ፍቅር እንደዚህ ነው ለካ ካሪም ዳነኮ😅 ፊቱ ላይ የሚታየው ደስታ ይጋባል❤
    ሙቃዲስ ግን የፍቅር መቀስ ምን ያቁነጠንጣታል? ቆይ ግን ምን ትጠቀማለች?

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 2 месяца назад +4

      አትፍራጂበት እርግዝናው ነው 😂😂😂😂😢

    • @user-ff7ef6sd5g
      @user-ff7ef6sd5g 2 месяца назад

      😁😁😂😜

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @momethio3664
      @momethio3664 2 месяца назад

      @@ayishaatisha8475 ብሆን ጥሩ ነበር ግን እውነታው ከእርግዚናውም በፊት እንደዛ ናት። ለወሬ ፍጥን ፍጥን እያለች ባለፈው እንደወደቀች አሁን ከወደቀች ፍርጥ የምትል እየመሰለኝ መሳቀቄ🙆

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 2 месяца назад +9

    ወይኔ ሞቃዲስ ኡርጉዝ ሁና ወሬ ማዳመጥ ኣልተወችም 🤓🤣🤣

  • @abcdfato8968
    @abcdfato8968 2 месяца назад +13

    እዚህ ድራማ ላይ በጣም እምታሳዝነኝ አሱ 😢😢😢

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 2 месяца назад +10

    ኣይ ፍቅር ግን ደስ ስል እዉነተኛ ኣፍቃር ስኖረዉ😍

  • @user-rq8yp7kc3k
    @user-rq8yp7kc3k 2 месяца назад +10

    ሳሚ ከሬም የፍቅር ሰው ማለተእነሱናቸው❤

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 месяца назад +8

    ከሪም እንኳን ደስ አለህ የፍቅር ሰዉ🥰

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 2 месяца назад +8

    ከሪም ዛሬ ሰርግና ምላሹ ነው😅😅😅😅😅😅

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 2 месяца назад +5

    ደኒዝ የኔ ጣፋጭ እብድ ደስ ስትይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid 2 месяца назад +3

    ኣረ ከሪም ወይኔ ፍቅር እድህ ያረጋል ሊያለቅሰ ነዉ ኮ በደሰታ በቃ ፍቅር እዳይዘኝ መጣሬን አቆማለሁ ካሁን ቡሃላ ዉሳኔ ነዉ😂😂

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i 2 месяца назад +7

    አሆን ከሪም እና ፋጥማጉልእያሳቁን ነው😂😂😂😂❤❤

  • @MersalMersal-yw8rk
    @MersalMersal-yw8rk 2 месяца назад +4

    የሀጂራን ጎደኛ የምር አዲናቂው ነኝ

  • @SaranaSara-td8bz
    @SaranaSara-td8bz 2 месяца назад +9

    ኧረ ከሪም ፋትማጉል እወድህአለሁሰትለወ ድርቅአላላም😂😂😂😂

  • @user-yz6ww3pz8d
    @user-yz6ww3pz8d 2 месяца назад +20

    ይሄን ለማየት ቴሌግራም ህጄ ኮሞት የሌሎው ኣስጠላኝ ትመልሼ መጣው 😂😂😂

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 2 месяца назад +2

      የወሪ ጥማት😂😂😂 የሞቃደስ እህት

    • @madina4756
      @madina4756 2 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣​@@fatmaali7750

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 2 месяца назад

      ​@@fatmaali7750😂😂😂

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 2 месяца назад +1

      የ ኮመንት ጥማት 🙆🙆😁😁😁

    • @woderederbe6297
      @woderederbe6297 2 месяца назад

      ኮሜት ማበብ ሱሰ ይሆናል

  • @hrithrit5716
    @hrithrit5716 2 месяца назад +8

    ፋጥማ የኔ ውድ🥰

  • @user-zp2tt4xe4k
    @user-zp2tt4xe4k 2 месяца назад +5

    Weyne fatmagul Ena kerim 😅😅😅😅😅😂😂des silu

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 2 месяца назад +11

    አራ በስቅ ገደለኝ😂😂😂😂አይ ከርም😂

    • @dhvfuh1387
      @dhvfuh1387 2 месяца назад

      😂እኔም በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂

  • @user-wu6rp3nc9j
    @user-wu6rp3nc9j 2 месяца назад +6

    ማነዉ እደኔ ጉኩዚና ኬሚሬ የናፍቀዉ 🥺

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad 2 месяца назад +8

    ከሪምደስአለዉ😂😂እወድሀለሁስትለዉ❤❤😊😊😊😊

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 2 месяца назад +8

    *እጣ ፈታ ይለቀቅ ይለቀቅ ለሰው ክብር ይኑራችሁ*

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 2 месяца назад +10

    ቃናወች የስራቹህን ይስጣቹህ እጣ ፈታን ሌሽ አት ለቁልንም በቃ ላኬን አነሳለሁ 😅😅

    • @charenetemathiwos1331
      @charenetemathiwos1331 2 месяца назад

      Beturkgna ale iko

    • @user-xz3nj1nh6d
      @user-xz3nj1nh6d 2 месяца назад +1

      እኔበቱርከኛአይቼጨረስኩ"ደስይላሉዘናያረጋልሞትጥይትምናምንየለበትም

    • @delinaluul2013
      @delinaluul2013 2 месяца назад

      ​@@user-xz3nj1nh6dስሙ ምንድነው እኔም ልየው

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w 2 месяца назад +7

    ይሂን ፊልም በጣም ወደድኩት ፋጡማ ጉል እና ከረም ሞር እንዲወደው አደረጉኝ ያበዴነው ቢያንስ በዚህ ልፅናና😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 2 месяца назад

      ሙቄ እሳ የፊልሙ ድምቀት ናት😅😅😅😅

    • @user-km1op6tq4w
      @user-km1op6tq4w 2 месяца назад +1

      @@BetiBetina-uf1mj ያሙቃት እና ዴሜን ታፈላኝአለች😁😁

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s 2 месяца назад +5

    ወላሂ ፋጡማ ጉል ዛሬ ገዴልሽኝ እኔም እዳች ነው የምሸማቀቀው 😅😅😅😅እወዴሀለሁ ዛሬ ካፍሽ ወጣች😂😂እኔም አመቴ ጓዴኛጋ አብሬ ከሆኩኝ ሣሚኝ ሢለኝ ዘግቸበት ነው የምወጣው ግን እወደዋለሁ ሥለምፈራ ነውጅ😅😅😅

  • @user-qy5kp8bu1c
    @user-qy5kp8bu1c 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 2 месяца назад +2

    ከሪምና ፋጡማ ጉል ሊጨልሉ ነዉ በቃ ከሪም😂😂😂😂😂😂

  • @zainabzainab2164
    @zainabzainab2164 2 месяца назад +1

    ይህ ድራማ ከተሰራ 12 አመት ሆነው እኛ ግን አሁንም እናየው አለን የሰሩት ሰዎች እራሱ አርጅተዋል አይ የመዳም ቅመሞች ምስኪን ነፈር ❤

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j 2 месяца назад +3

    ውይይይ ሙቃደስ 😂😂😂😂😂

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 2 месяца назад +4

    እንዴት ቶሎ አገገምክ ሙቃዴስ😂😂😂😂😂

  • @user-cj3wk6dx8l
    @user-cj3wk6dx8l 2 месяца назад +1

    ነገ እኳ ያመቱ ቅዱስ ሚካኤልነዉ እኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @SaSa-fp9ot
    @SaSa-fp9ot 2 месяца назад +5

    መሬምትመቸኝአለች❤❤❤

  • @MubaSilta
    @MubaSilta 2 месяца назад +8

    መብራቅ_ጎዜድ የአበበች ፍልሚያ_ጉልፋም_ ሀሊዴ_ዮዘ ቅጣት_ሙቀዴስ ምህረት_ዴኒዝ የሚመቹ ተዋናይ ናቸው ደሞ ክፉዎች ሴቶች ናቸው

    • @abcdfato8968
      @abcdfato8968 2 месяца назад

      የኔቢጤ መጥፎወችን ነው እምወደው 😂😂😂😂ብቃታቸውን

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 2 месяца назад

      ግን ሙቀዴስ እርግዝናው ነው ያወሬ ጣም ያጨመርበት 😂😂😂😂ምንም መድራግ አይቻልም እኛ ሴቶች ስናራግዝ ያመኪና ሽታ ሁሉ ያምራናል ❤❤❤❤❤😮

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 2 месяца назад +2

    አይ ከሪም ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ

  • @user-hb7gg2cy3n
    @user-hb7gg2cy3n 2 месяца назад +5

    ሳሚ ስወደው❤😊

  • @user-if8ru8id8n
    @user-if8ru8id8n 2 месяца назад +2

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 2 месяца назад +3

    የኔ ቆንጮ የከሪምእህት ደሥሥትል❤❤❤

  • @tigisttube1035
    @tigisttube1035 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ፋጡማ ጉል የምወድሺነገረስ

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7e 2 месяца назад +6

    ፈጣሪይማርህከሪም

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe 2 месяца назад +2

    መሬም የገባት❤❤❤❤

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 2 месяца назад +3

    ውይ ሙቃዲስ ውይይይይይ😂😂😂😂😂😂

  • @hannaalemu2265
    @hannaalemu2265 2 месяца назад +4

    ፍጥማ ግል ፍንቅ ገባላት ❤️❤️❤️❤️🌹

  • @Yeshi-ip2te
    @Yeshi-ip2te 2 месяца назад +3

    ኤርዶን ፍቅር ምን ማለት እደሆነ እየተማረነው

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 2 месяца назад +2

    ከሪም ና ፍጡማገል ደስስል💙💘🌠

  • @user-ny3bu3gm8i
    @user-ny3bu3gm8i 7 дней назад

    ወይ ከሪም ሰባተኛ ሰማይ ላይ ነው ያለሁት አላለም😂😂ወይ ፍቅር እዲህ ነው የሚያረገዉ እዴ😂😂

  • @EmebtAdmasu
    @EmebtAdmasu 2 месяца назад +4

    እጣ ፋታ ይለቀቅ ይልቀቅ

  • @user-sj6dq9gx4l
    @user-sj6dq9gx4l 2 месяца назад +1

    ማነው አሱና ሳምን እምወድው❤❤❤

  • @margogirma1726
    @margogirma1726 2 месяца назад +1

    Kamata jamiro sabategn samayi layi negn yalohuti alalemi ara ba saqi motikugn hayi karimi 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 месяца назад +1

    ጌታ ሆይ የፋጡማ ጉልን ትግስት አድለኝ እኔ ብሆን ሙቄን ስንቴ በጥፊ ዘርራት ነበር ይቺ እብድ😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 2 месяца назад

      ክክክክ እኔም

  • @techsador
    @techsador 2 месяца назад +25

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nigusegetachew5618
    @nigusegetachew5618 2 месяца назад +1

    እባካቹ እባካቹ ዕጣ ፋንታን ልቀቁልን እባካቹ 😢😢

  • @user-oz6vo7ul1e
    @user-oz6vo7ul1e 2 месяца назад +1

    አረ የኔ መሺኮርመም😂😂😂😂

  • @user-tt2uo8ke7f
    @user-tt2uo8ke7f 2 месяца назад +1

    😂ወይኔ ከሪም ፋቱማጉል እወድሀለሁ ስትለው😂😂😂በደስታኮ ፌት ቨላ😂

  • @MeriMeri-v9b
    @MeriMeri-v9b Месяц назад

    ከሪምፋጡማ ጉል እንደምትወደው ስትነግረው ዛሬ 7ተኛ ሰማይ ላይ ነኝ ያለውት ኣላለም 😅😅😅😅

  • @jmela5844
    @jmela5844 2 месяца назад +3

    ሰባተኘ ሰማይ ላይ ነው ያለሁ አለ ክሪም ሰባተኘ ሰማይ አለዴ😂😂😂😂😂😂

  • @aerfdgygf
    @aerfdgygf 2 месяца назад +1

    ሰባተኛዉ ሰማይ አላለም 😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t 2 месяца назад +2

    fatmagul እወድሃለው ስትለው ከሪም ከህመሙ ተፈወሰ ተፈወሰ 😂😂😂😂😂

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 2 месяца назад

      ተፈወሰ ተፈወሰ ተፈወሰ😂😂😂😂😂

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 2 месяца назад

      ይቅርታ ከ አማርኛ ውጪ ሌላ ቋንቋ አለቅም 😂😂😂አዝናለው 😮

    • @user-po9se4kn8r
      @user-po9se4kn8r 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @hahahajaj2782
      @hahahajaj2782 2 месяца назад

      ቀላል ተፈወሰ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 2 месяца назад +2

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 Месяц назад

    የከሪም ጠበቃ የሆነው ኦማር ድምጹ፣ ገጽ በሃሪ፣ አነጋገሩ ፣ እርጋታው ደስ ይላል!!

  • @SfhtsefyAli
    @SfhtsefyAli 2 месяца назад +1

    ኸረ ሙቃዴስ የወራ ጣም😅😅😅😅😂😂

  • @masaramasara1595
    @masaramasara1595 2 месяца назад +3

    Kerim and fatumagule ❤❤🥰🥰

  • @user-mt9xg7uf1q
    @user-mt9xg7uf1q 2 месяца назад +1

    የከሪምና የፋቱማ ጉል ጅንጀና በሳቅ ገደለኝ 😂😂

  • @GghuBbvfv
    @GghuBbvfv Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft8om4so7v
    @user-ft8om4so7v 2 месяца назад +3

    አይ ከሪም 😂😂

  • @user-vn3bx8be5k
    @user-vn3bx8be5k Месяц назад +1

    የከሪም ጠበቃ እወድሀለሁ❤❤

  • @slamgebre3582
    @slamgebre3582 2 месяца назад +4

    አይ ሙቄ ያሞቅሙቅሽ የወሬ ትማት😅

    • @ksaaksaa5951
      @ksaaksaa5951 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 ኢኔንም አቃጠለችኝ

    • @SaloSiko-xc5rc
      @SaloSiko-xc5rc 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @MeriMeri-v9b
    @MeriMeri-v9b Месяц назад +1

    ሳሚ የኣሱ ጋደኛ እሚወድ ላይክ 👍

  • @user-cv4vk6zn4t
    @user-cv4vk6zn4t 2 месяца назад +3

    ❤❤❤

  • @user-vu6of5cr4v
    @user-vu6of5cr4v 2 месяца назад +1

    እዴዛሬ ክሪም አሰቆኝ አያቅም😂😂😂

  • @tsigegirmay2223
    @tsigegirmay2223 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 2 месяца назад +2

    hunkan dasi aleke Kareem 💐🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-oz6vo7ul1e
    @user-oz6vo7ul1e 2 месяца назад +1

    አረ ሙቃድስ 😂😂😂😂

  • @Fikadusifan
    @Fikadusifan 2 месяца назад +4

    Classicalu mimechachu like

  • @DerejeAbera-yi6cv
    @DerejeAbera-yi6cv 2 месяца назад +2

    እጣ ፋንታን ልቀቁልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ Please 🙏😭😭😭😭😭😭

  • @yitetubeyitetube
    @yitetubeyitetube 2 месяца назад +2

    Karim ❤❤😂102

  • @Desta-nk3ou
    @Desta-nk3ou 2 месяца назад +2

    Karim😂😂😂

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 месяца назад +1

    እኔም ሰባተኛው ሰማይ ላይ መሄድ አማረኝ 😢😢😢

  • @MisayeSetu
    @MisayeSetu 2 месяца назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kibeneshabara4514
    @kibeneshabara4514 2 месяца назад +1

    Are muqadis yewore Aribeny neti iko Are muqadis Le sawuchu Selami sici😮😮😮😮😮

  • @TrendLight-bt9ho
    @TrendLight-bt9ho 2 месяца назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s 2 месяца назад +5

    ከሪም &ፋጡማ ጉል ውድድድ የኔ ጣፋጮች❤❤❤

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 2 месяца назад +4

    😍😍

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j 2 месяца назад

    ደኒዝ ጥያቄዋ ልብ ያስወርዳል ክክክክክክክክክክክ

  • @user-qp7nb6vj1h
    @user-qp7nb6vj1h 2 месяца назад +2

    እጣፈታንታዋችሁትማለትነው የተመልኮችክብርየለላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jmela5844
    @jmela5844 2 месяца назад +2

    እር እጣ ፈታ ልቀቁልን እባካችሁ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 месяца назад +1

    አራ ታውኝ ያስንታቹን ኮመንት አንብቤ ልመልስቀ 🤔🤔😂😂😂

  • @iyesusyadinalmestu3834
    @iyesusyadinalmestu3834 2 месяца назад +1

    Uuuuff muqaadiis 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️