Ethiopia - የግብጽ 238 ተዋጊ ጄቶች አየር ሀይል ተዘጋጅቷል ከጂግጂግ እስከ ሀረር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 328

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 4 дня назад +2

    እኛ ኢትዮጵያን እንዴት ማሸነፈ እናለብን እናውቀዋለን🌻🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @glorytoglorytube2577
    @glorytoglorytube2577 9 дней назад +7

    ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ!
    “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ...ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” ሕዝቅኤል 30፥6

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 10 дней назад +42

    ሀገራችንን እኛም እንጠብቃለንንአላህም ይጠብቃታል።የኢትዮጵያ እምላክ አያንቀላፋም አይተኛም ይጠብቃታል።

    • @snr9054
      @snr9054 10 дней назад +2

      @@judiiearer9324 አምኃራን የበላች ኢትዮጵያ!!! 🥱😫

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 10 дней назад +2

      በጫት ነው?

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 дней назад

      ​@@snr9054ጥጋቡ ነዉ የበላዉ ስልጣን ፈላግዉ ማለቴ ነዉ

    • @HusseinHasu-b3i
      @HusseinHasu-b3i 9 дней назад

      Good

    • @JohnRaya-tk6vs
      @JohnRaya-tk6vs 9 дней назад

      😂

  • @saved1580
    @saved1580 10 дней назад +14

    “አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።”
    - ኢሳይያስ 43፥1

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 10 дней назад +29

    የአባቶቻችን ልጆች ነን ታሪክ ይደገማል

    • @AbiZe-e6g
      @AbiZe-e6g 10 дней назад +1

      😂😂😂

    • @shewhat438
      @shewhat438 10 дней назад +1

      😂😂😂yetignaw abatih zumbabwe yegeba weys America liagelgil be firhat yemote

  • @ዜድወረባቦtube
    @ዜድወረባቦtube 10 дней назад +11

    ድል ለእምየ💚💛❤

  • @abdulwasihassen9441
    @abdulwasihassen9441 10 дней назад +20

    ኢትዮጵያን አይሞክሯትም ሀገሬን አላህ ይጠብቃት 7:36

  • @sophiaidris5943
    @sophiaidris5943 10 дней назад +5

    ፈጣሪየ ሀገሬን ጠብቃት

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 10 дней назад +27

    ኢትዮጵያዬ❤

  • @tewodrosdegefa8760
    @tewodrosdegefa8760 10 дней назад +15

    ጀግኖች ናችሁ ባንዳ ይዋረዳል

  • @מהריסנדקה
    @מהריסנדקה 10 дней назад +72

    አየር ኃይል ምንም ውጤት አያመጣም የኢትዮጵያ አንድነት ብቻ ነው ትልቁን የኢትዮጵያል ክብር ሚያሥጠብቃት

    • @kantekerem5976
      @kantekerem5976 10 дней назад

      ባዳ ውጣ ከዚህ ማንም አልጠራክም

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 10 дней назад +7

      አሏህ ሰላሙን ያምጣልን በጣም ያስፈራል😢

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 10 дней назад +3

      Could this so called war intended to wipeout Amharas? Amaraye surhin lebiseh chamahin adirigeh tegna:: 🙏🙏🙏💚💛❤✝️☪️

    • @user-mr1zd7gp7v
      @user-mr1zd7gp7v 10 дней назад +3

      ፈሳም የፈሳም ልጅ

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 10 дней назад

      Ante men tametaleh 😂😂😂😂fesam

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 9 дней назад

    አለን ለእምዬ ኢትዮጵያ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FethiyaYessuf
    @FethiyaYessuf 10 дней назад +9

    አላህ ይጠብሽ ኢትዬጵያ የሚጠፍ እራሱ ይጠፍል

    • @shewhat438
      @shewhat438 10 дней назад

      Alah ye Ethiopia new endie ? 😂😂

  • @AmedSm
    @AmedSm 10 дней назад +3

    ምን ያረጋል አየር ሀይል ዋናው የህዝብ አድነት ነበር

  • @user-xj4lw4fg4b
    @user-xj4lw4fg4b 9 дней назад

    አማራ ፍኖ ራስህን ጠብቅ አለበለዚያ በሴራ ትወቃለህ እዳትታለል

  • @maamaroppo418
    @maamaroppo418 10 дней назад +4

    من.الجزاير.تحيا.اثيوبيا.والعارلمصر

  • @user-hx5eu9dg7x
    @user-hx5eu9dg7x 9 дней назад +3

    የውስጥ ክፉፉል ቢኖርብንም ልዩነታችንን ወደጐን ብለን ለናት ሀገራችን በአንድነት እንቆማለን

  • @user-gi3dj5cs8j
    @user-gi3dj5cs8j 9 дней назад +3

    ታሪክን የሚደግም ትውልድ ዛሬም ይፈጠራል ኢትዮጲያ ዘሬም በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች❤❤❤❤❤

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar 10 дней назад +14

    ኢትዬዺያዊያን ሲነኩ እንኳንስ 'ፋኖ፣ ሸኔ ና ህውሀት 'ይቅርና ሳር ቅጠሉ ዝም አይላቸውም ''እምየን ስልህ'' ምክኒያቱም አምላክ ድንበሯን ከደማቸው ነው የሰራው!!!

    • @AmhraGondar
      @AmhraGondar 10 дней назад +2

      ኢትዬዺያዊያን ሲነኩ እንኳንስ 'ፋኖ፣ ሸኔ ና ህውሀት 'ይቅርና ሳር ቅጠሉ ዝም አይላቸውም ''እምየን ስልህ'' ምክኒያቱም አምላክ ድንበሯን ከደማቸው ነው የሰራው!!!

    • @antenehyassin5366
      @antenehyassin5366 10 дней назад +1

      ተውንጅ

    • @AbiZe-e6g
      @AbiZe-e6g 10 дней назад +2

      ፋኖ ምን ጣለው እዛው በጸበላቹ😂

    • @shewhat438
      @shewhat438 10 дней назад +2

      Amara hunek new endezi mitixifew 😂😂😂are Shame new 😂hizbihin adin ke abiy

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 10 дней назад +1

      @@shewhat438ስራ ፈቶና በጥጋብ ተወጥሮ ያመጣውን ጦር እራሱ ይወጣው።

  • @MakoreMishamo
    @MakoreMishamo 10 дней назад +4

    💯 Ethiopian

  • @user-tn9cd9rh9j
    @user-tn9cd9rh9j 10 дней назад +14

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 9 дней назад

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n 9 дней назад

    ባባ ኤዶአን ሀበሻን በጣም ያከብራሉ ይወዳሉ እንዴት ከፊራኡን ልጆችጋ ሊወዳጁ እንደቻሉግን አልገባኝም ቱርክ ሀበሻ ከተባለ የቢላል ሀገር ወንድሞቼ ብሎነው እቅፍ ሚያረጉት

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 9 дней назад

    የጦር መሣሪያ ጋጋታ ሣይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ አድነት እና የነጠቃችሁትን የአርበኝነት ስሜቱን ከክልልም አጥር ባጭር ጊዜ ብትመልሱለት የትናቱን የካራማራውን ድል ታያላችሁ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 10 дней назад +3

    Ethiopia❤🎉

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 10 дней назад +3

    ሀገር ትቀድማለች የአሳብ ልዩነታችን ወደ ጎን አድርገን በአንድነት ቀጥቅጦ ማባረር ነው ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 9 дней назад

    አላ ያ ዱሮ ቀረ የዱሮ ታሪክ በፊት ቀረ አሁን ሰራውት የለንም በፍየል ጠባቂ የሚማረክ ሰረዊት ነው ያለንን

  • @fadulishamise3548
    @fadulishamise3548 10 дней назад +10

    እትዮጵያ ዬ❤❤❤❤አንድ እንሁን እትዮጵየዊየን

    • @belayfeleke2267
      @belayfeleke2267 10 дней назад +2

      ውይ ዛሬ ነው አንድነት የታያችሁ

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 9 дней назад

      ማን አትሁን አለህ? ካልፈለክ በየመንደሩ ዙር - እኛ እንዳናገኝህ ብቻ ጥንቃቄ አድርጉ - አሁን የጭካኔ ዱላ አለ - በወሬ የጠላትን አጀንዳ አራግቡ -

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 9 дней назад

      ​@@belayfeleke2267አትቀባበል በ2 ሲም - ባንዳ አይድናትም

    • @user-mt3wu2uc1l
      @user-mt3wu2uc1l 9 дней назад

      ​@@belayfeleke2267ብጥትጠነቀቅ ጥሩ ነው ለባንዳ ምህረት የለንም ተደብቀህ አታውራ እራስህን መከላከል እንኩዋን አችልም ማን እንደሚጠብቅህ ማወቅ አለብህ

    • @belayfeleke2267
      @belayfeleke2267 9 дней назад +2

      @@user-mt3wu2uc1l ሀሀሀሀሀሀሀ እና ለምን አትመጣም

  • @KhudirChams
    @KhudirChams 9 дней назад

    ወድሜ አገሩ እካ ከውጪ መግጠሙ ይቅር መጀመራ ቤተመግስት ሳይቀር ሰላይዮች አሉ መግስት እሱላይቢሰራ ይሻላል ወድሜ

  • @fikat2397
    @fikat2397 10 дней назад +1

    ጉዳይ እንለይ፣ግዜን እናንብብ፡ይሄኔ ለእምዮ ብሄራዊ ጥቅም አለሁልሽ እማ ብለህ ልትሞትላት እራስህን የምትሰጣት ግዜ አሁን መሆኑ ይታይሀል።

  • @The10-e6h
    @The10-e6h 10 дней назад +4

    የሀገሬ ህዝብ ልክ እደ አባቶቻች ጣሊያን ከሀገር ያስወገዱት በአንድነት በጋራ ነው እራ በእራስ መፋጀትን አቁምና ሀገራችን ኢትዮጲያን ከጠላት እንታደጋት ❤

    • @abrhame3111
      @abrhame3111 10 дней назад +1

      Really who cares kezi behola I don’t cares because o I don’t have country

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 10 дней назад

      በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል?

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam 9 дней назад

    ጦርነቱ ውስጥ መሳርያዎችን ብቻ መቁጠር በቂ አይደለም ትልቁ መሣርያ ልብን እንዴት መለካት ይቻላል?

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 10 дней назад +4

    ምን አይነት ሰይጣኖች ናችሁ ግን ? ጦርነት እየገሳችሁ የድሃን ክጅ የምታስጠሱ 😢😢😢😢

  • @TesfayeW-ye7wp
    @TesfayeW-ye7wp 10 дней назад +2

    ቁጥር አትጥራ ዋናው
    ልብ ነው
    ደም ነው
    ባንዳውን አያካትትም ።

  • @SiciidKing
    @SiciidKing 9 дней назад

    በጣም ይገርማል ኢትዮጰቅያ የት አለች አወሬው ሽመልስ አውሬዋ አዳነች ቀብረዋታል አላህ የማያውቃት እጎዚያቤሄር የማወዳት ኢትዮጵያ እኔቴ እናብዲሴ አጥንታየውን የከሰከሱልሽ እናቴ ኢትዮጵያ አዮዞሽ አዉሬዎቺ ቢጡሉሽም አውሬዎችን ጠላን እንጃ አንችን አልጠለንሞ እና ማኖም አይፍርሾም እባካችሁ ሽር አዶርጊት ዴግሜዋ አብዳ ሳ ኑር ሂሴን ወሎ ነኝ

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 9 дней назад

    መፎከር ምንም አይጠቅምም በሉ ተነሱ ተዋጉና በአፍሪካ የመጀመርያውን የፊልድ ማርሻሉን የውጊያ ጥበብ እንየዋ የምን መንጫጫት ኑው

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 10 дней назад +1

    ኧረ ምነው ጦር አውርድ ማለት አበዛን? ከግጭት ከጦርነት የምናተርፈው ምንድን ነው?

  • @TamraatKabde
    @TamraatKabde 20 часов назад

    Ok

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 10 дней назад +2

    የግድቡን ውሀ ከፍተን ግብፅን እናጠፍታለን

    • @user-mw2on1dx2x
      @user-mw2on1dx2x 10 дней назад

      😂😂

    • @Philippaelias
      @Philippaelias 9 дней назад

    • @Tigest-z4x
      @Tigest-z4x 8 дней назад

      😂😂😂😂እውነት ነው ተገድቦም ለህዝቡ አልጠቀመ

  • @zemedwkiros9656
    @zemedwkiros9656 9 дней назад

    አሁን ብልግና ባለፉት መንግሥታት ታሪክ ሊኮፈስ እየፈለገ ይሄ መንግሥት ዘረኛና ዜጎችን ያጎሣቆለና የማገል የሚያሣድድ ስለሆነ ታያላችሁ ሀገራችንን ዋጋ ያስከፍላታል

  • @user-ik5tl7bi2n
    @user-ik5tl7bi2n 10 дней назад +1

    መጄመሪያ የውስጥ ችግራችን የፈታ
    ሌላው ቀላል ነው ወላ ግብፅ ምናም አታመጣም

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 10 дней назад +1

    ኢትዮጵያ መፀለይ ብቻ ነው የሚያዋጣው መፎከር የዩክረይን እጣ ያጋጥማታል ግብፅ ይህን እድል ተጠቅማ ነው የመጣች ማንንም አያስቆማትም የአለም ቁልፍ እጅዋ ላይ ነው ያለው እዝጊኦ ማለት ብቻ

  • @farukabafogi5241
    @farukabafogi5241 9 дней назад

    Ethiopia❤🥰👌💪

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 10 дней назад +5

    የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት አሸናፊ የለውም ።ለምን ቢባል ጀግኖች ናቸው ።ዳሩ ግን ኢትዮጵያ ከሌላ አገር በታሪክም የለም ጀግና ነውና አይሸነፍም ።ለጠላት አንድ ነንና።

    • @shewhat438
      @shewhat438 10 дней назад +1

      Turinafa 😂

    • @ETHEIOPIA
      @ETHEIOPIA 10 дней назад

      በትከከል

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 дней назад

      እዉነት ነዉ ካጂ ከአሥር አይበልጥም

  • @AaA-nq7il
    @AaA-nq7il 9 дней назад

    TDf💪💪💪😎

  • @amaregebrehana6156
    @amaregebrehana6156 9 дней назад

    እባካችሁ ወታደራዊ ሚስጢር አታውሩ/ ጠብቁ

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 10 дней назад +9

    ለፋኖ የምስራች ነው አማራ አይመለከተንም ቄሮ ንፁሃን አራጁ ይዝመት

    • @josexsamuelx2550
      @josexsamuelx2550 10 дней назад

      Well it is not the frist time some ethiopians have helped the enemy.
      Fano ethiopia have preveled before and will prevel again.

    • @MuhammadMuhammad-kz2gf
      @MuhammadMuhammad-kz2gf 10 дней назад

      መከላከያ ንቆ ሲተዋቸው በትናንሽ ውጊያ ያሽንፉ እየመሰላቸው ፉከራ አይ ፋንዶ 😂እራስህን ወክለህ ተናገር ባንተ በቀጨጨ አስተሳሰብ አማራ አትበል ስልጣን በእውቀት እንጅ በድድብና በሀይአይገኝም ለስልጣን ነው እምንታገል ተባልክ ሰላም ወዳድ ንፁህ አእምሮ ያለን አማራወች በሙሉ ኢትዬ ብሄር ብሄርሰቦች ከመከላከያ ከመንግልታችን ጎን ነን ክብር ለመከላከያችን❤❤

    • @HabteMichael-pj7id
      @HabteMichael-pj7id 10 дней назад

      @@MuhammadMuhammad-kz2gf ተበዳ ለአብይ ቂጥህን ስጠው ሹጣም

    • @MuhammadMuhammad-kz2gf
      @MuhammadMuhammad-kz2gf 10 дней назад

      @@HabteMichael-pj7id ከቦዶ ጭንቅላት ምን ይጠበቃል ማገናዘብ ከሚይችል ስድብ ብቻ በመከላከያ ነዉ በህይወት መኖር የያዝክ

  • @ashenafichala7095
    @ashenafichala7095 9 дней назад

    Enda abatotachachin tarik endagmalen💪💪💪

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 10 дней назад +2

    አማራን እና የአማራን እናቶች ሆድ ቀደው የጣሉት የአብይ አህመድ ወታደሮች እዛው ይወጡት። አማራ የአብይን አህመድ መንግሥት ተዋግቶ ይገረስሰዋል።

    • @Ezusweet
      @Ezusweet 10 дней назад

      ከባንዳ እኮ ከዚ በላይ አይጠበቅም እናንተን ነበር በፈንጅ መጨረስ ቀድሞ

  • @kabtyimerberhanu138
    @kabtyimerberhanu138 9 дней назад

    እነዚ ሰዎች ድሮ እና ዘንድሮ አለዩም

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 9 дней назад

    Dele lehagera Ethiopia🎉🎉🎉

  • @545menel
    @545menel 10 дней назад +3

    የኢትዮጵያ አምላክ ያጠፋቸዎል የኢትዮጵያን ጠላት

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 10 дней назад

    47 years ago, TPLF & EPRP fought on the side of Siad Barre of Somalia against Ethiopia. Abiy is also a political child of TPLF. He was raised, appointed, and voted 100% to be a prime minister by TPLF. That is why many people call politics a dirty game.

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 10 дней назад +1

    ባክህ ያሁኑ ጦርነት በድሮን ነው ሰራዊት ፕሌን ምናምን ምንም አይሰሩም ። ኤርሌክትሮኒክ ዌልፌር ፣ጃሚንግ ፣ አንቲ ድሮን ዌፐኖች ናቸው የሚያዋጡት፣ የግብጽን የድሮን አይነቶች ቀድመን ማወቅ ግድ ይለናል

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 10 дней назад +2

    ሠላም ለሀገሬ❤❤❤

  • @workugebissa8365
    @workugebissa8365 9 дней назад

    አሳ ጎርጋር ዘንዶ ያወጣል እንደሚባለው ሀገር ውስጥ ህዝቡን በጦርነት ስላም የነሳዉ ይህ መንግስት እውቅና ከሌለዉ ሱማሌ ላንድ ጋር ህገወጥ ስምምነት አድርጎ ሌላ ጣጣ አመጣብን!

  • @rozinaenat
    @rozinaenat 9 дней назад

    አብይ ከስለጣን መውረድ አለበት ማንም አይወጋለትም አንተን ስልጣን ላይ ለማቆየት የድሀ ልጅ ማለቅ የለበትም።ድል ለግብፅ ድል ለፋኖ

  • @nigussie4171
    @nigussie4171 9 дней назад

    የቱ ነው ፋኖ? አማርኛ ተናጋሪው ግብፅ? Same on you!

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 9 дней назад

    ትክክል ብሆንም ባይሆንም ስለ ትጥቃችን መተንተኑ አይጠቅምም፡፡ እና እባካችሁ በሃላፍነት ስሩ ዩትዩበሮች

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 10 дней назад +2

    አይ ፈታ ዴሊ ዝግጅታችሁ እወዳለሁኝ ነገርግን ኢጅብት በትጥቅ በኩል ከአሜሪካ በምታገኘው የ 1-5 ቢሊዬን እርዳታ በጎረቤት ሃገራት ልትፈራ በቻለች ጋዛ ሊቢያ ሱዳን ኢቨን የራሱ የሲና በረሃ የመንግሥት ተቃዋሚ መልስመስጠት ያቃተው መንግስት ነው Egyptian or Egypt government, their famous on propaganda and conspiracy they supporting the opposition group for any country whose anyone interfering their national interest that’s all the rest is just talk. Thank you.

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 9 дней назад

    ኢትዮጵያን የሚጠላ የኢትዮጵያ ጠላት መን ነው? ባንዲራዋን ከዜጓቿ ላይ እየነጠቀ የሚያቃጥል ማነው? ሰንደቅአላማዋን እያደነ ከመኪና ላይ ሳይቀር የሚፍቅ ማነው? ...

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 10 дней назад +1

    በቲማቲም ቢሆን አልዋጋም

  • @AlmazDibora
    @AlmazDibora 9 дней назад +1

    🙏🙏🇪🇹 እግዚአብሔር አለ ለኢትዮጵያ

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 10 дней назад +5

    ግብፅ አይዞሽ💘💪🦅🤣

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa 9 дней назад +1

    ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች

  • @dailyfootballupdates3241
    @dailyfootballupdates3241 9 дней назад

    11 years of negotiations and speak as friends to keep the grow up for ethiopia but they don't understand.
    11 years of messages to UN to keep our rights for any action
    And then no positive movements for peace. For your information my Ethiopian friend that ethiopia is very weak for these steps and the war will damage all country sides. And the countries that encouraged ethiopia to made such these steps will never put theirselfs in front of Egypt for any type of war.
    Finally such these vedios please keep it and see it once the issue solved even you accept even refuse

  • @HousseinOmar-g1e
    @HousseinOmar-g1e 8 дней назад +1

    Ethiopia will lose this battle

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 9 дней назад

    Dil le somalia & Egypt

  • @user-px2zm4eq4b
    @user-px2zm4eq4b 9 дней назад

    አማራን አይወክልም

  • @user-px2zm4eq4b
    @user-px2zm4eq4b 9 дней назад

    ኦረሞ ይዋጋ ፋኖ እጅህን እንዳታነሥ

  • @SherifGizawSoldierfunny-ke4rz
    @SherifGizawSoldierfunny-ke4rz 9 дней назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ሠራዊት

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 10 дней назад +2

    ዐቅምን አዉቆ መኖር... አይዞሽ ገለቴ የታሪክ መፅሐፍ በያንዳንዱ ጄትና ታንክ መጫን አስፈላጊ.. ለአሜዚንግ ነዉ ያለ

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 9 дней назад

    Feta daily >one of the Egyptian media in Amharic language. It is almost the same to Ethio-fOREM

  • @نايفعثمان-س6ط
    @نايفعثمان-س6ط 10 дней назад +1

    ዎ ኢቶቢያን መካት ዎጋ ያሥከፍላል

  • @user-iz8gr9qe3t
    @user-iz8gr9qe3t 10 дней назад +1

    የግብፅ የጦር ጀት በብዛትም በዘመናዊነትም የኢትዮጵያን አስር እጥፍ ናቸዉ😂

  • @NikodimosAbraham-s5q
    @NikodimosAbraham-s5q 10 дней назад +4

    ውይ አብይ በል ተወጣው እኔ የሚያሳዝነኝ ምስኪኑ የድሀ ልጅ ነው።ወያኔ እሰከ ደሴ የራራጠው ነው መከላከያ ዝግጅነው ትላለህ ።አዎ ታሪክ ይደግማል አሁን ግን ተማርከህ አትመለስም ብርሃኑ ጅላ ።

  • @fasilneguse3395
    @fasilneguse3395 10 дней назад

    Ethiopea ለምንድነው ይሄ ሁሉ ዛቻ አቅም የላትም ethiopea ከ ግብጽ ሃይል ጋር ሲተያይ ፋኖ ድባቅ አየመታው ነው

  • @yoyomohammedalsudany8834
    @yoyomohammedalsudany8834 10 дней назад

    ❤❤❤💚💚💚💚💚💛hagere,faxere.yexabeqate,anbake,xalteche,yebarkale💛💛💛💛💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @YishakKassu-ts6xm
    @YishakKassu-ts6xm 9 дней назад

    ደረቅ እንጀራ ፳ ብር ገብቷል

  • @mek5438
    @mek5438 10 дней назад

    ባዶ ፉከራ! መከላከያን በተመለከተ ፋኖ አቅማቸውን አሳይቷል! መንግሥት የዘራው የዘረኝነት መንፈስ የህዝቡ አንድነትን ካልሸረሸረ ህዝቡ ነው የማሸነፍ አቅም ያለው እንጂ መከላከያ ተብዬው የአንድ ሰው ሥልጣን ጠባቂው አይደለም።

  • @Yared-uo1wd
    @Yared-uo1wd 10 дней назад +1

    ድል ለግብጽ

    • @GENETABEBE-h8l
      @GENETABEBE-h8l 9 дней назад

      ደስ ሚለው ኢትዬጽያዊ አይደለክም ደስ ሚለው ይህ ነው አምርኛ ሰለምታውቅ ማንነትክን ማናውቅ መሰለክ

  • @nazojabal5301
    @nazojabal5301 9 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @fethanegestmequanint6200
    @fethanegestmequanint6200 10 дней назад +2

    Babatoch tselot bicha new Ethiopia tekebira yenorechiw gura mindin new yetgnaw siltane new egnan netsa yawetan!!......Egizabher ke wusitim ke wuchim telat betibebu netsa yawutan....!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @YchilalNibret
    @YchilalNibret 9 дней назад

    አየር ኃይል ፋኖንም አላሸነፈ

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 10 дней назад +8

    ኢትዮጵያ የአማሓራ ደም ይበላሻል

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 9 дней назад

      Balga ahune ande mehone newe meyawatwe

  • @Badema1991
    @Badema1991 10 дней назад +2

    ኢሱ ኢሱ እባክህን እርዳኝ ወረሩኝ እኮ አራት ኪሎ ሊገቡ ነው😅😅😅

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 10 дней назад +3

    ኢትዮዽያዬዬዬዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🦁

  • @MicKo-c1s
    @MicKo-c1s 10 дней назад

    🇪🇹Ethiopian jegena lijoch alote

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 8 дней назад

    May God protect Ethiopia 🇪🇹

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 10 дней назад +2

    the naive Abiy is responsible.

  • @AsAz-kw8pk
    @AsAz-kw8pk 10 дней назад

    ጎራብቻ ሞክር አታቅራራ እኛ አማራወች ስራላይነን

    • @yade716
      @yade716 10 дней назад

      ቂላ ቂል!

  • @asfawalula8643
    @asfawalula8643 10 дней назад +2

    ምድረ ጅላንፎ እንግዲ ቻለው ማለት አሁን ነው የምርኮኛ ስብስብ ቻለው!
    ድል ለተበደለው የአማራ ሕዝብ !
    ፋኖን ግፋ በለው!!

  • @fufuu5G
    @fufuu5G 10 дней назад

    First view 😍 and comment Victory in my Ethiopia 🇪🇹

  • @Fekade_L
    @Fekade_L 9 дней назад

    የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሶማሌላንድ ተገኘ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 7 дней назад

    ዋናው በተግባር ነዉ ደሞ ኣይችሉንም

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 10 дней назад

    እንኳን238 ጀት ሚሊዮን ቢኖራቸው የሚዋጋው ጀግና ህዝብ ነው ደሞ ለድርቡሽ ምንም አያሳስባችሁ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ እኛ እናሽንፋለን ወገኖቼ ድርቡሽ ወሬ ብቻ ናት ምንም አታመጣም አታሻቅብጡ ድሉ የህዝብ ነው::

  • @samuelmamo-z4o
    @samuelmamo-z4o 9 дней назад

    ከአብይ በላይ ወራሪ የለም የአማራ ህዝብ ሲሞት ዳር ሁናችው ስታዩ የነበራችሁ አሁን ምን ይዋጣችሁ አማራ አንደው ከአንደ በላይ አይሞኝም የህውሃቱ ይበቃል

  • @hermelagirmay2337
    @hermelagirmay2337 10 дней назад +1

    ፋኖ ያላሸነፋቹ እንዴት ኤርትራና ግብጽ ልታሸንፉ ?

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @estifanosmengistu9181
    @estifanosmengistu9181 10 дней назад

    አነባበብህ ልብ የደክማል ዜና አይመልስም :: :: ታበዛለህ