ኩዚ ጉኒ ክፍል 187 | Kuzi Guni episode 187

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 376

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 3 месяца назад +70

    ቃና ግን ምን አስቦ ነው ስብዕና እሚባል ለተመልካች ክብር እሚባል አጡ ነገሩ እነሱ ያልጠገቡ ማን የሃይማኖት አባቶችን ከማዳመጥ ይልቅ ቃና መተን ዝፍዝፍ እንላለን መሞላቀቅ ለምን ይነሳቸው😢

    • @funactethiopia1234
      @funactethiopia1234 2 месяца назад +1

      Why እናንተ ደደቦች ለቃችሁት😮

    • @nunubezabh5287
      @nunubezabh5287 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ያናድዳሉ

    • @nunubezabh5287
      @nunubezabh5287 2 месяца назад +1

      በትክክል ደደቦች

    • @abinewvideos5990
      @abinewvideos5990 2 месяца назад +1

      ከረሳነው በኋላ

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 3 месяца назад +80

    ዋዉ ከቱርክ ድረስ በእግሩ ነዉ እንዴ ተጉዞ የመጣዉ የመጨረሻዉ ክፍል 😂😂😂

  • @salinamulugate7576
    @salinamulugate7576 3 месяца назад +190

    በጣም ፈጠናችሁ 😊

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 3 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @Welela-u6w
      @Welela-u6w 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @nahier8479
      @nahier8479 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @fatamafatema2339
      @fatamafatema2339 3 месяца назад +1

      እኮ በጣም😂😂😂😂

    • @alukahm1620
      @alukahm1620 3 месяца назад +1

      አይደል 😂😂😂😂😂

  • @mahi1616
    @mahi1616 3 месяца назад +83

    እንድ ቃና እና ብልግና የጠገብ የለም እኮ ሀገራችን ላይ😡😡😡😡😡😡

    • @Tigisthayme-wh1wo
      @Tigisthayme-wh1wo 3 месяца назад +1

      Lik bilashal yamar

    • @BirkeAdmaseMamo
      @BirkeAdmaseMamo 3 месяца назад +1

      Telegram baynoruma betam ytebareru neber enenm demrig ebaksh

    • @Obnngg
      @Obnngg 3 месяца назад

      አይባልም😢😮

    • @rich-ug9bs
      @rich-ug9bs 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ልክ ብለሻል

    • @RESPECTFORGOD-j5j
      @RESPECTFORGOD-j5j 3 месяца назад

      Leke nesh

  • @mesaymam
    @mesaymam 3 месяца назад +44

    😂😂😂😂😂 እኔስ ከስት አመት በፊት አይቼዋለሁ ደስ ሲላችሁነውዴ የምትለቁት አቀፅን ምናለ በዚህ ብትለቁልን

    • @SadaAssfaw
      @SadaAssfaw 3 месяца назад +2

      😅😅 ዝም አትያቸውም ቅጥ የላቸውም አሁንማ ብሶባቸዋል ቢዘጉት ይሻላል

    • @selammersha8109
      @selammersha8109 3 месяца назад +1

      አይገርሙም😂😂😂😂😂😂

    • @molanmolan6943
      @molanmolan6943 3 месяца назад

      እኔም አይቸዋለሁ ግን ለማየት እጓጓለሁ😂😂😂

    • @Rabe152
      @Rabe152 3 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda5037 3 месяца назад +31

    ቃናወች በጣም ነውር ነው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እንጂ

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 3 месяца назад +3

    አይ አሊ ምርጥ ሰዉ በትሞት በጠም ምርጥ ነበር ምን የደርገል ለኩዚ እዉነተኛ ወንድሙ ብበል ምንም አይቆጭም

  • @ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ
    @ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ 3 месяца назад +8

    የመጨረሻው.ሲዝን.ጠፍቶባቸው.ነበር.አውን.በፍለጋ.ተገኝቶነው.አትፍርዱባቸው😂😂😂😂

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 3 месяца назад +13

    ኩዚያችን የኔ ጀግና በጣም ነዉ የምወድህ ኬምሻ ልበይ❤❤❤❤

  • @sis36211
    @sis36211 2 месяца назад +3

    ምንጊዜም ሕይወት እኛ በወደድነው መንገድ አትመራንም።
    ስለዚህ ለኩዚና ኬምሬ ህይወት እንዲሰምር ብዙ ሰዎች ሕይወታቸው ተመሰቃቅሏል🎉

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 месяца назад +1

    ጉኒ እኮ እቅጣት ላይ ቩራል ነው አዴለ በጣም ነው የሚያሣዞነኝ😢😢😢

  • @TedrosNega-ns5ki
    @TedrosNega-ns5ki 9 дней назад

    እኔ በሂወቴ እንደ ቱርክ ፍሊም ማደንቀዉ የለም በተለይ ሚስጢር እና ኩዚ ጉኒ በጣም ከምወደዉ ፊልም ነዉ በ መጨረሻ ላይ ግን ኩዚ የሞተ መስሎኝ ነበር በጣም ተናድጄ ነበር ኩዚ እና ኬምሬ በ አንድ መሆናቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ ኩዚ የምትወዱ እባካቹ በ like ግለፁት እኔ በጣም ከ ቱርክ ከወደድካቸዉ ተዋናይ ነዉ

  • @BizzyMoma
    @BizzyMoma 2 месяца назад +3

    ደራሲውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ልጁ ቢወለድ የካን ነው ተብሎ ድንገት ጉኒ ሲሰማ ሲተረማመሱ እያለ እያለ ይቀጥል ነበር እዚህ ላይ ተቆርጧል።ባይገባንም ይሁን ብለናል።

  • @mekdi595
    @mekdi595 3 месяца назад +34

    ማርያምን ሁላችሁም ፎሎ አንሱ 😅😅

    • @mabratewarquuasfawmebrat3387
      @mabratewarquuasfawmebrat3387 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @zenebechdulla4794
      @zenebechdulla4794 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @Butterfly-lr5sj1pu1v
      @Butterfly-lr5sj1pu1v 2 месяца назад +2

      ህዝቡ ደደብ ነው እንጂ ጃለጅ ኣርጎ ሳብስክራይብ ኣኑሱ ቢሉ ቃና ይቀጡ ነበር 😒 እኔ ኣንስቻለው

    • @yaredtessema7829
      @yaredtessema7829 2 месяца назад +1

      ካነሳሁ ቆየሁ unsubscribe

    • @Butterfly-lr5sj1pu1v
      @Butterfly-lr5sj1pu1v 2 месяца назад

      @@yaredtessema7829 ሁሉም ቢያነሱ ጥሩ ነበር መጫወቻ ኣረጉን ቃና

  • @BeSh-d3d
    @BeSh-d3d 2 месяца назад +2

    እመነኝ እኛ ነን ያጠገብናቸው ለተመልካች ክብር የላቸውም

  • @medhanitwoldemariam8307
    @medhanitwoldemariam8307 3 месяца назад +25

    ራሳችሁ እዩት ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @tiger-et4rg
    @tiger-et4rg 2 месяца назад

    የመጨረሻ ክፍል ለመልቀቅ የፊልሙ ታሪክ ከአይምሯችን እስኪጠፍ ነበርየጠበቃቹት

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 месяца назад

    ሠሊም ቩራልና ኤርዶን ወይኔ ሠሊምና ኤርድን እኒህ ቦቅባቃወች😅😅😅😅

  • @amanuelshite
    @amanuelshite 22 дня назад

    IT IS BEST KANA TV MOVIE I REMEMBER WHEN I WAS CHILD I USED TO WATCH AT 7 AM

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 месяца назад +5

    የዳናይት ቅመሞች ግን ምነው ጠገባቹ ሀሳባችንን ካስረሳቹ በሃላ ነውዴ ምትለቁት 😠ክብር ይኑራቹ እጂ ለኛ ለማዳም ቅመሞች😜😜😜😜

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 2 месяца назад +1

    ምርጥ ፀባይ❤የዋህ ኣፍቃሪ ሰው ወደድ የሰው ደስታ የሚያስደደስተው😢❤ጠንካራ ግን ዝኩሉ ፀገም ውድቀት ...

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 3 месяца назад +11

    አቤት ፍጥነት 😂😂😂😂😂

  • @RobelSolomon-nb1ei
    @RobelSolomon-nb1ei 3 месяца назад +1

    ፍቅር ከ በቀል ልቀቁልን

  • @Bituu16
    @Bituu16 3 месяца назад +13

    ለማንኛውም እናመሰግናለን 😊😊😊

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 месяца назад +3

    አይኔ ነው ወይስ ኩዚ እና ጉኒ ነቻው አይይ ቃዎች በጣም ፋጣነቹ😢 ግን አይቼው ነበር አሁንም አዬሁት ለምን አትሉም ኩዚ እና ኬምሬ ነፍቆኝ ነበር 😊❤❤❤🎉😂😢😥😍👍👈

  • @RahmtHussen
    @RahmtHussen 2 месяца назад +1

    አፈጣጠናችሁኮ በጣም ይለያል አንደኛ ናቺሁ ኤጪ

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 2 месяца назад +1

    የነዚ ፊልም በጣም ነው ሚስበይ ❤❤❤❤

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 2 месяца назад

    ቆየን እኮ ከጨረስነው😂😂😂ብትነግሩን የምንልክላችሁ😅😅😅

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 2 месяца назад

    ባመቱ ተለቀቀዴ 😅😅እኔደሞ ረስቸው ነበረ😢በስተመጨረሻ ተጋቡ ኩዚና ኬምሬ የኔማሮች❤❤❤

  • @ለምለምጋልትግራይስደተኛ
    @ለምለምጋልትግራይስደተኛ 3 месяца назад +3

    ረስተነዋል ኣሁንማ ጠብቀን ሲደክመን 😅

  • @MitoAmen
    @MitoAmen 3 месяца назад +7

    በሰአቱ ነው የለቀቃቹሁት😊😊

  • @RozaSied-j6n
    @RozaSied-j6n 2 месяца назад +1

    እረሰተናችሁ ባትለፉ ይሻላችሁ ነበር አድሰ እንጂ የቆየ ይረሳል በሉ ደህና ሁኑ 😂😂😂😂

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 3 месяца назад +3

    በግድ እዩ ነው የምትሉት አናየውም አጥፉት ሆ 😂😂😂😂

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 месяца назад +8

    ከእንቅልፋቸው ዛሬ ነውዴ የነቁት ለቃቂዎቹ😅😅ረሳሁትኮ ከመቆየቱ የተነሳ እድሜ ለኮሜተሮች መጨረሻውን ነግረውናል😅
    የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችንን ያሳምርልን የሁላችንንም❤🎉

  • @ZeamanuelGetaneh-x3s
    @ZeamanuelGetaneh-x3s 2 месяца назад +2

    ቃና በፊት በፊት የተለያዩ ሀገራትን ፊልም ታስቃኙን ነበር አሁን ግን የቱርክ ፊልም እንድንጠላ አደረጋችሁን ከቱርክ ውጪ አስቃኙን እንጂ❤

  • @ayalbirhanu9905
    @ayalbirhanu9905 6 дней назад

    መጥፎ ሰወች ሁሌም ሰውን አንደኮነኑ ይምታሉ!!!

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 месяца назад +3

    አዴት እዴት ነዉ የሆነዉ አልገበኝም ኩዚ ሞተ ከኬምሬ ተገብ አልገበኝም ዊዊ እሲቲ የገበቹ ንገሩኝ

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 3 месяца назад

      ኩዚ አልሞተም አገባት ኬምሬን ጉኒ እጅ ሰጠ ፈርሀትን ስለገደለ ባኑ ራሷን አጠፋች

  • @Tmsgen
    @Tmsgen 2 месяца назад +2

    እኔ እረስቸዋለሁ ምላይ እዳቆመ😂😂😂

  • @BbB-hf3qz
    @BbB-hf3qz 2 месяца назад

    ኢናመሰግናለን ደስ የሚል ድራማ ነበር በጨረሱ ኣዝነናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 3 месяца назад +1

    በሥት ግዚያችሁ መጣችሁ ሥታናድዱ ተተረሣ ቡሀላ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @kedusgirma5185
    @kedusgirma5185 2 месяца назад

    የመጀመሪያሰአት ሲያልቅ የተሰማኝ ስሜት ተሰማኝ🥺🥺

  • @YyIi-l7v
    @YyIi-l7v 3 месяца назад +2

    ምርጥ አጨራረሥ 😢😢😢

  • @MariyamHussain-rf9im
    @MariyamHussain-rf9im 3 месяца назад +2

    በጣምፈጠነ ደነዞች😊

  • @mom-g9q
    @mom-g9q 3 месяца назад +1

    ምንላይ እንደነበርን ራሱ ኣላዉቅም😭🤭

  • @Wow-jz9nw
    @Wow-jz9nw 3 месяца назад +4

    እረ ቃናዎች አሁን ደግሞ ፋጡማ ጉልን ደግሞ አቆማችሁት በጣም ታሰጠላላችሁ።

  • @badvibes3074
    @badvibes3074 2 месяца назад +1

    ጉኒ መጨረሻው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Obnngg
    @Obnngg 3 месяца назад

    ቃናዎችን እስኪ አንድ ጊዜ እናመስገን❤❤❤❤❤

  • @ራቢነኝየረሱልወዳጅ
    @ራቢነኝየረሱልወዳጅ 2 месяца назад

    አረ ወይኔ በሳቅ ኩዚ ጉኒ የመጨረሻ ክፍል አላሉም😂😂😂

  • @ويويسايس
    @ويويسايس 3 месяца назад +2

    ውይ ኮሜቶይ በጣም ተናዳችሆል😅😅

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 3 месяца назад

      በነሠኡ የተነሣ ቃና ማየት ካቆምኩ አንድ ወር ሆኖኛል።

  • @bahrainriffa5537
    @bahrainriffa5537 Месяц назад

    ቻው ሰላም ሁኑ. ኩዚ በጣም ይናፍቀኛል 😭😭😭

  • @O.kana.L.film.D
    @O.kana.L.film.D 2 месяца назад +2

    ፍለጋ የለቀቅ የምትሉ like አርጉ ❤

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe 3 месяца назад +2

    ጠፍቶባቸውነበረመሠል😂😂😂😂

  • @tigtigyoutube1956
    @tigtigyoutube1956 2 месяца назад

    ጉጉታችን ካስርሳችህት በኳላ ምን ይጠቅማል እርስተናዋል እኮ 😮😮

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 3 месяца назад +4

    ኣሁን ነው የምተለቁት ሰነፎች እሄ ከስድብ ኣይተናነስም

  • @awash-e8h
    @awash-e8h 2 месяца назад +1

    ከረሳነዉ ቡኋላ😂😂😂😂😂😂

  • @habibakebede4261
    @habibakebede4261 3 месяца назад +7

    ቃናወችና የኔ ማዳም ግራ ገብቶቻዋል😢😢😢

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 3 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @SadSad-gj1md
    @SadSad-gj1md 2 месяца назад

    አቤት ፍጥነት መለያችሁ እኮነው ቃ/ች😊

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 месяца назад

    የጉኒ ጭካኔ በዛ
    ጥይት ቢኖረው ኖሮ ይሄ ሁሉ ለወንድምህ

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 3 месяца назад +1

    ወይዘሮ ጉልተን ናፍቃኝ ነበር😂

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 месяца назад

      @@user-አመለወርቅ 🤣🤣🤣

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 3 месяца назад +4

    አረ ቅጣት ልቀቁልን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 месяца назад +2

    ህዝቦኮ ጨልሏል😂😂

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 3 месяца назад

    እጅ እጅ አላችሁሳ። ከሁለት ወር በኋላ ገና አሁን ትለቃላችሁ። ምን ጉድናችሁ።

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 3 месяца назад +1

    ይትነበር ወገ ለኔዘሬ 😅😅ነዉየደራሰኝ

  • @user-bemin
    @user-bemin 3 месяца назад

    ቅጣት አንድ ሳምንት ሆነን እኮ ጎበዝ

  • @hadr2250
    @hadr2250 3 месяца назад

    አቦአሁነውደ የምሀቁት ደህና እረስቸው የከረምኩትን በቃ እደገና ፎቃየን ቀሰቀሳችሁብኝ🙄😢😢

  • @DanielDaniel-ed5fg
    @DanielDaniel-ed5fg 3 месяца назад +2

    ወይኔ ዛሬ ጠፋው ፊልም ተገኘ

  • @muhsinarajmuhsinaraju2881
    @muhsinarajmuhsinaraju2881 3 месяца назад +3

    ኩዚ የኔ ጅንን ናፍቀህኝ ነበር😘😘😘😘

  • @burtedaniel9377
    @burtedaniel9377 3 месяца назад +2

    እናመስግናለን ግን ትንሽ አልፍጠነችሁም😂

  • @EmawaDemelash-pe4ol
    @EmawaDemelash-pe4ol 3 месяца назад +4

    ደስ ሲልልል😂😂

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 3 месяца назад +1

    ውይይይ ምነው ቸኩላችሁ😂😂😂😂

  • @JahahHahaha-n5b
    @JahahHahaha-n5b 3 месяца назад +2

    አረ አፈርብሉ😂😂አሀዮች

  • @mariamawitalemu2804
    @mariamawitalemu2804 2 месяца назад

    am so proud of myself eskahun eyetebeku neber😁

  • @genetbeshenena8169
    @genetbeshenena8169 3 месяца назад

    የምገርሙ ናችው ለአንድ ክፍል ብላችው በአመቱ😂😂😂😂

  • @እማዬየኔናፍቆት
    @እማዬየኔናፍቆት 3 месяца назад +1

    በስተመጨረሻ ፨ለቀቃችሁት 😂

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 3 месяца назад +1

    እኔማ እረስቸዉ ነበር😂😂😂

  • @Sofi.Gojamewa
    @Sofi.Gojamewa 2 месяца назад

    ቃናወች. የውብት እስረኞችን ወይም. የራስ ምርኮኛን ልቀቁልን

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 месяца назад +3

    ምድረ እከከም ሁለ አዉን ለምንአየለዉ 😂😂

  • @ጓልትግራይ-በ4ሸ
    @ጓልትግራይ-በ4ሸ 2 месяца назад

    ኹዚ & ከምሬ ናፍቃችን ነበር 💜

  • @RodaMuhammad
    @RodaMuhammad 3 месяца назад +1

    ወይ ቅዠተ😅

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 3 месяца назад +1

    እስከ ዛሬ በጉጉት ጨረሳችሁንኮ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 2 месяца назад

    ሰበበኛ ቅናተኛ ባርያ😢❤ሰነፍ ፈሪ ❤4 ሰው የገደለ 😢ውሸታም የሚጠቅመው እና የሚጎዳው የማያቅ❤በደንብ ኣስብበት😮ፍላጎት❤ጥላቻ ❤ፍቅር❤ፍላጎት ምርጫ❤ቀልደኛ ሰው❤😢ፍላጎትህ ኣላማህ ፍላጎት ምረጫ❤በጣም በራስ መተማመን❤ጎበዝ ተማሪ😢ግን ሕማቅ ፀባይ❤

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 2 месяца назад +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk😂ትገርማላችሁ ከረሳነዉ ቡሀላ

  • @Muluabaykindu
    @Muluabaykindu 2 месяца назад

    በናታችሁ ቃናዎች ታዳኙን ልቀቁልን

  • @AhlamSeidEn
    @AhlamSeidEn 3 месяца назад

    የምር ቃናወች አብደዋር ቅጣት የት አለ ነው እኔጋ ብቻነው የማይሰራው

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo 3 месяца назад +1

    ዘገብተኛ አሁን ነው ምትለቁልን

  • @madina4756
    @madina4756 3 месяца назад

    ከረሳነው ቡሀላ😂

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl 3 месяца назад +1

    ጉድ እኮነው 🤫🤭🤭🤭🤭🤔🤔🤔🤔

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 2 месяца назад

    ውቂያኖስ ውስጥ ገብቶባችሁ ነው እንዴ በፍለጋ አግኝታችሁ በስንት ወር የለቀቃችሁት

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 3 месяца назад

    ቢኔስ ሰው የምታከብረው ከሆነ ይቅርታ ይጠይቃል አሁን ደግሞ ቅጣትን አቋረጠችው

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 3 месяца назад +2

    keresanew buhale mastawes ayikebidim 😂

  • @fart2535
    @fart2535 3 месяца назад

    ምን ላይ እንዳቆመ እረስቸውለሁ 😂

  • @MenberuTsehayu-hb7te
    @MenberuTsehayu-hb7te 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @MdRasel-hx2px
    @MdRasel-hx2px 2 месяца назад +1

    ከአድአመት ቦሀላ ታለቃቀ

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 3 месяца назад

    ቅጣትን አቋረጡት ምን ይቆራረጣቸኋል

  • @abdihabesha2195
    @abdihabesha2195 3 месяца назад +2

    Mn aynet nqet edalachu. Kesent werat behuala zare nw yemtlekut. Neqetamoch

  • @RakebLema-j1z
    @RakebLema-j1z 2 месяца назад +1

    ምነዉ አትርሱኝ አላችዉ

  • @hk.237
    @hk.237 2 месяца назад

    Thank you!!

  • @ሸቅሊት
    @ሸቅሊት 3 месяца назад +1

    በስተመጨረሻ 🥺ቱ

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 3 месяца назад +1

    Wooo yerasanwn diram mata min edihon naw😢😢😢

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 3 месяца назад

    የጠነባ ጣቢያ ለምን አንሰፕስክራይብ አታደርጉትም የዚህ ጣቢያ ተመልካቾች