ቅጣት ክፍል 103 | Kitat episode 103

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 231

  • @user-rj1yi6gz1d
    @user-rj1yi6gz1d 2 месяца назад +108

    እጣ ፋንታ ክፍል 10 ይለቀቅ! ቃናዎች የሰው ሀዘንና እርግማን ጥሩ አይደለም። ወይ መጀምሪያውኑ ፊልሙን አለመጀር ነበር። ከጀመራችሁ በኋላ ማቋረጥ ተገቢ አይደለም። ነውር ነው። ትልቅ ሰው የሌለበት ተቋም አታድርጉት ። ብዙ ኃላፊነት የሚሰማቸው ሰራተኞች እንዳሉበት ነበር የማውቀው። ወይም ያቋረጣችሁበትን ምክንያት ለተመልካች ማሳወቅ አለባችሁ። ተመልካች ስታከብሩ ነው የምትከበሩት ።

    • @BaharSultan-qi6rx
      @BaharSultan-qi6rx 2 месяца назад +2

      ምነው የቃና ካድሬ ነኝ አልክ/ሽ😂እነሱ በፕሮግራም ነው የሚለቁት ሆ

    • @Genet-jf3xw
      @Genet-jf3xw 2 месяца назад

      Yene wendm/ eht atlfa/fi kanawoch mnm kbr yelachewm slezi tesfa qurechu😢

    • @TigrayTigray-zk6hw
      @TigrayTigray-zk6hw 2 месяца назад +1

      ኣረ እጣ ፋንታ ልቀቁልን እባካቹ

    • @bezaorku2149
      @bezaorku2149 2 месяца назад

      እነሱ ታዛዦች ናቸው ታዛዥ ሁሌም አጎንብሶ ነው ሚሄደው ስለዚህ የተለቀቀውን መከታተል አለብን እሺ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 2 месяца назад

      በነሱቋንቋብታዩይሻላል፣እነሱንሀሌከመለመን

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 2 месяца назад +9

    እጣ ፉንታ ይለቀቅልን የምር ጅምፃችን ይሰማ ቃናዎች ለናተ ክብር አለን እኛ ኡክብሩን ፕሊስ😢😢

    • @RigiatOma
      @RigiatOma 2 месяца назад

      ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ

    • @Shawy-us4hv
      @Shawy-us4hv 2 месяца назад

      ​@RigiatOma ይሽላል😂

    • @lovlove4476
      @lovlove4476 2 месяца назад

      አወ እንውጣ😀😂😂😂

  • @mesereamdemaryam4609
    @mesereamdemaryam4609 2 месяца назад +23

    አቦ እጣ ፋንታን ልቀቁልን ስለተወደደ ነው እንዴ የማትለቁት የቁባችሁ እጣ አይውጣ ቃናዎች 😅😅😅

  • @techsador
    @techsador 2 месяца назад +37

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MrPispon-kk9nd
    @MrPispon-kk9nd 2 месяца назад +14

    ምናለበት ሁለትሁለት ብታረጉልን በቀን
    እጣፈታንም ልቀቁልን

  • @user-bemin
    @user-bemin 2 месяца назад +20

    የኤርዶን መውጫ ነው የናፈቀኝ😂😂😂😂😂

    • @abcdfato8968
      @abcdfato8968 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂😂😂

    • @tshh8118
      @tshh8118 2 месяца назад

      እኔም ክክ😂😂

    • @MadinaNurye-sq8ef
      @MadinaNurye-sq8ef 2 месяца назад

      ደነዝ

    • @FirooHiskel
      @FirooHiskel 2 месяца назад

      Shintun bet wust lekekeko ayi erdon shintam 😂😂😂😂😂😂

    • @user-bemin
      @user-bemin 2 месяца назад

      @@FirooHiskel 😂😂😂 lekekew

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9v 2 месяца назад +10

    የሙቃደስ አልበቃ ብሎ የሚቃጥል ደኒዝን ጨመራችሁብን 😊

    • @Khayria1212
      @Khayria1212 2 месяца назад

      ዲንዝ እኮ ቅመምነት ወድሞን ለመቀራረብ ብላነው❤❤❤

  • @eshetubelete185
    @eshetubelete185 2 месяца назад +12

    ቅጣት ቀጣዩ ይለቀቅ በጉጉት እየጠበቅነው

  • @Yes-ku4og
    @Yes-ku4og 2 месяца назад +8

    እጣ ፈንታ ልቀቁልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 2 месяца назад +4

    ፍጡማገል የኔ ምስኪን ሰወድሽ🥺💔💘

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад +6

    የኤርዶን ክፍትና የሀገራችን መሪ ተብየወች ተመሳሰለብኝ 😊

    • @jmela5844
      @jmela5844 2 месяца назад

      ሳህ😂😂😂😂

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 2 месяца назад +1

      ኤርዶን እዚጋ ዘናነው ያረገኝ ውሻው ሲያሮሩጠው ሺንቱን ክፍሉስጥ የሸናበት ጳርት ሞትኩ😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 месяца назад +1

      @@BetiBetina-uf1mj ጉረኛ ሰወች ሲያዙ እንዲ ናቸው 😂😂😂😂

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 2 месяца назад

      @@mameeuntue7673 በትክክል 👍👍👍😬😬😬

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 2 месяца назад +16

    የድነዝ የወሪ ጥማት ሞቃደስ ጓደኛ አገኛቸ😂😂😂

    • @user-ue9rw9qw3y
      @user-ue9rw9qw3y 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 2 месяца назад +1

      ድስትግጣሙንአያጣምነውየሚባል😮

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 2 месяца назад

      😂😂😂መቆየት 😂😂😂

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 2 месяца назад

      @@burtanfetawek7162 🤣🤣🤣🤣

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 2 месяца назад

      እውነትነው ሙቃድሲ አይናይኖን ታያለች ጓድ አገኘውብላ ለወሬ ተመቻት አቻዋን አገኘች😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @mesereamdemaryam4609
    @mesereamdemaryam4609 2 месяца назад +24

    ኤርዶን ሽንቱን ለቀቀው እረ ወይኔ ይህ ሽንታም😅😅😅😂😂😂😂

    • @etu819
      @etu819 2 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Nrimey143
      @Nrimey143 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @BalayiBekele-qq3oq
      @BalayiBekele-qq3oq 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @abcdfato8968
      @abcdfato8968 2 месяца назад

      እንደዛሬ ሥቄአላቅም 😂😂😂😂

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 2 месяца назад +8

    እስከሚለቁ ስራችሁን ዝም ብላችሁ ስሩ ምነዉ ጊፍት የለዉ ምን አስቸኮላችሁ 🙄😁😂😂😂😂😂

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 2 месяца назад +6

    😂😂😂ከሪም ጅል ነው😂😂😂 ሲበዛ😂😂ፉከራ ብቻ😂😂😂

  • @user-hr8us5mz7l
    @user-hr8us5mz7l 2 месяца назад +11

    ጉራ ማለት ይህነው ኤርዶን ሸቱ ሸተተኝ😅

    • @user-jn9lg7pd2s
      @user-jn9lg7pd2s 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮

    • @AyinalamHapia
      @AyinalamHapia 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yz6ww3pz8d
      @user-yz6ww3pz8d 2 месяца назад

      ወኔ በሳቅ😂😂😂

  • @mahigeri
    @mahigeri 2 месяца назад +7

    አረ እጣፈንታ ልቀቁሉን 😢😢😢

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 месяца назад +3

    ሙቃዲስ ፍሬድ አገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ😂

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 месяца назад +4

    😂😂😂አይይ የኤርዶን ሸት ግመቱ 😂😂

  • @user-lp8tf1sk6h
    @user-lp8tf1sk6h 2 месяца назад +5

    ከሪም የኔ ውዴ 😊🥺

  • @user-oz6vo7ul1e
    @user-oz6vo7ul1e 2 месяца назад +1

    አረ ዛሬ ኤርዶን 😂😂😂😂😂😂 ደግሞ ውሻው ሲያሯርጠው😂😂😂😂

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i 2 месяца назад +28

    እጣ ፈታን ልቀቁልን😏 እጣችሁ ይበላሽ አቦ😂

  • @genettadese832
    @genettadese832 2 месяца назад +2

    ኤርዶንን ውሻዋ ስታባረው እንዴት እንደሳኩ😂😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 2 месяца назад +5

    ኤርዶን 🤣 መውጫክ ናፈቀኝ

  • @banayiuae6245
    @banayiuae6245 2 месяца назад +5

    ይለቃቅ ❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 месяца назад +2

    ኤርዶን ሽንቱን ነው ያሻነው 🤣🤣🤣🙉🙉🙈🙈ወይስ ውሃ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂ኤርዶን ሽቱን ለቀቀውኮ 😅 ይሄ በጭባጫ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 2 месяца назад

    ሁሉም ሰው ምንድነው ጉዱ እጣ ፋንታ እጣፋንታ የሚሉት አላውቀውም ነበር ወይ ዛሬ ልጀምር ይሆን😌😔

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 2 месяца назад +1

    ውይ ሞቃድሰ እደትነው ነገር እምትወደው አቦ ይድፋሺ

  • @user-cj8sk2fs7u
    @user-cj8sk2fs7u 2 месяца назад +2

    አረረ ኤርዶን እኮ አይጥ ሆነ😂😂😂😂

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j 2 месяца назад +3

    Plese 103

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 2 месяца назад +3

    ኤርዶን😂😂😂

  • @jmela5844
    @jmela5844 2 месяца назад +3

    ኢርዶን መፈሰ ሆን😂😂😂

  • @gondrewa
    @gondrewa 2 месяца назад +2

    የሽንቱ ነገርስ 😂😂

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 2 месяца назад +1

    ኤርዶን ይሄ በቅባቃ በፍራት ሽንቱ ማቆም ኣቃተው 🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ft8om4so7v
    @user-ft8om4so7v 2 месяца назад +5

    የርዶይ 😅😅😅😅 የሸንቱ ነገረስ

  • @tiruneshgenetu6109
    @tiruneshgenetu6109 2 месяца назад +3

    እጣ ፋንታ ይለቀቅልን

  • @SofyaMehamed
    @SofyaMehamed 2 месяца назад +1

    የአርዶን መዉጫ ጨነቃኝ😅😅

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 2 месяца назад +2

    Yerdon 😂😂😂 men eye 👀👀👁️😅😅😅

  • @user-vn1tg3fe5c
    @user-vn1tg3fe5c 2 месяца назад +4

    ልቀቁን 104❤❤❤

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 2 месяца назад

      ጭራሽ ሉቀቁን😁😁😁😁

  • @ChalaAbdella-uj5fm
    @ChalaAbdella-uj5fm 2 месяца назад +1

    Part 103 104 plis

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j 2 месяца назад +2

    Faxuma and Karim love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 месяца назад

    በአንድ ምሽት ስተት እሄ ሁሉ ግርግር 😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጣኝ 🙏🙏🙏🙄🙄🙄

  • @AmriyaNurye
    @AmriyaNurye 2 месяца назад +4

    አረ ሁሁሁ ልቀቁ 😢

  • @tiruneshgenetu6109
    @tiruneshgenetu6109 2 месяца назад +4

    እጣ ፋንታን ልቀቁልን

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 2 месяца назад +1

    ወይኔ ኤርዶን 😂😂😂😂

  • @AlmazTube-pt3nx
    @AlmazTube-pt3nx 2 месяца назад +2

    አይኤርዶን😢😢😅

  • @user-gl9bd3bj3t
    @user-gl9bd3bj3t 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad 2 месяца назад

    መቸነዉችሎቱ😊ለማየትእዉነቱንቸኮልኩ😂😂😢❤❤❤

  • @jmela5844
    @jmela5844 2 месяца назад +3

    ቀጣይ 102 ይለቀቅ

  • @madi2644
    @madi2644 2 месяца назад +3

    ሰላምናችሁ

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Dima-pd6yp
    @Dima-pd6yp 2 месяца назад +1

    ኤርዶን😂😂😂😂😂😂

  • @user-vv1ip5sh5g
    @user-vv1ip5sh5g 2 месяца назад +3

    ሙቃዲስ ድንጋይ ራስ

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 2 месяца назад

    ያሳሪን አሁንነው የሚታመመዉ አላለም አሰታፌረላ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 месяца назад +1

    ውዮው ቺነታም ፍታሪ አውታህ😅😅

  • @ChalaAbdella-uj5fm
    @ChalaAbdella-uj5fm 2 месяца назад +1

    part 13

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 2 месяца назад +2

    ከሪም የኔባል 😂😂😂😂😂😂

  • @user-fy9tk5ny6t
    @user-fy9tk5ny6t 2 месяца назад +2

    Aira fanita

  • @workeworke180
    @workeworke180 15 дней назад

    😂😂😂😂😂ኤርዶን ሸንቱን ለቀቀው😮😊

  • @user-gr9dn4hr3w
    @user-gr9dn4hr3w 2 месяца назад +3

    ኤርዶን ይመቸኛል ከዚህ ፊልም ግን ምነው የችሎቱ ቀን እረዘመ

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc 2 месяца назад

    እረ አዳሜ እጣ ፋንታ ነው ኮሜት ጨርሶ 😢😢😢

  • @MuhammadAyishet
    @MuhammadAyishet 16 дней назад

    ኤርዶን ሽንቱን አልሸናም ሀሀሀሀሀ

  • @SafAgc-lo1mf
    @SafAgc-lo1mf 2 месяца назад

    ኤርዶን ሺቱን ለቀቀዉ😅😅😅😅😮

  • @masaramasara1595
    @masaramasara1595 2 месяца назад +2

    Erdon shitam😂😂

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 2 месяца назад +3

    ኦርዶን😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ft8om4so7v
    @user-ft8om4so7v 2 месяца назад +1

    እኔም ሸተተኝ አሳው

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj 2 месяца назад

    አይሌ ገብረስላሴን ይቀድምነበር በዚአሯሯጡ ኤርዶን ከውሻው ለማምለጥ እዴት እደተነጠቀ ቀነኒሳ አሮጥም እደሱ ለቱርአክ ሜዳልያ ያስገኝነበር ኦሎጲክ ላይ ከትወናው ይልቅ በሩጫው አገሩን ያስጠራነበር አይመነምኑትም😂😂😂😂 ነበር የእስጶርት አሰልጣኞች የቱርክ ተሞኙ😅😅😅😅

  • @nigusegetachew5618
    @nigusegetachew5618 2 месяца назад

    ዕጣ ፋንታን ክፍል 16ን ልቀቁልን እባካቹሁን ስለምናቹ😢

  • @user-ix5gi5vi9v
    @user-ix5gi5vi9v 2 месяца назад

    Shintam sew herdoon😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @AshuZeleke
    @AshuZeleke 2 месяца назад +2

    Kifli 102

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 2 месяца назад +2

    #እጣ_ፋንታ ይለቀቅልን ✊✊✊ይህን ቻሌጂ ቃና በሚለቃቸው video ኮምቱት

  • @wow-jm9oy
    @wow-jm9oy 2 месяца назад +2

    ኤሪዶን ሹንተን ሸና ተጨንቆ

  • @yitetubeyitetube
    @yitetubeyitetube 2 месяца назад

    Karim 😂104❤

  • @user-qq1yq3kh2x
    @user-qq1yq3kh2x 2 месяца назад

    😂❤ሽንቱን ለቀቀዉ በቁሙ

  • @redaekesete7697
    @redaekesete7697 2 месяца назад +1

    ምን ሖኖ ነዉ የማይ ስራ

  • @shalomshalom851
    @shalomshalom851 2 месяца назад

    Mokadise batam tanadeyaleche enatam endan nacheu😮

  • @TakeleJalose
    @TakeleJalose 2 месяца назад +1

    Ere etafenta lkeku plss atkrtut

  • @user-oh8tc6vv6v
    @user-oh8tc6vv6v 2 месяца назад

    ሙቃዴስ አሁን የሜሰማት አገኛች

  • @tiruneshgenetu6109
    @tiruneshgenetu6109 2 месяца назад +3

    #እጣፈንታ

  • @TigistBesifat
    @TigistBesifat 2 месяца назад

    Ere ebakachiw ktat mulu kfl lkekuln

  • @user-vn1tg3fe5c
    @user-vn1tg3fe5c 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zlove8485
    @zlove8485 2 месяца назад

    ኧረ ኤርዶን ሽንቱን ለቀቀው😅😅😅

  • @AlMos-qu5wu
    @AlMos-qu5wu 2 месяца назад

    ኩዚ ጉኒ መጨረሻው ይለቀቅ

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j 2 месяца назад +1

    103

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 2 месяца назад

    አይ ኤርዶን 😂

  • @user-cy9hl3il5d
    @user-cy9hl3il5d 2 месяца назад +1

    የታባክ ገና ምን አይተህ ጉድህ ይፈለል እንደተጫወትክባትማ ከፋጡማ ላይ ትጫወትብሀለኝ አንንተ ሸታም

  • @user-mk5ym2dy2q
    @user-mk5ym2dy2q 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChalaAbdella-uj5fm
    @ChalaAbdella-uj5fm 2 месяца назад +1

    103❤

  • @LubabaMekta
    @LubabaMekta Месяц назад

    ሥአቱሥንትነዉ ኤርደን

  • @user-jl2xh3nz6v
    @user-jl2xh3nz6v 2 месяца назад

    ኩዚ ጉኒ ልቀቁት 👍

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j 2 месяца назад

    ኢጭ ኤርዶን ይያዛልብየ አፌን ከፋቸ ቀርሁ ቲያሥጠላ

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍

  • @user-yj7wm7kf4z
    @user-yj7wm7kf4z 2 месяца назад

    እጣ ፋንታን ልቀቁልን ኣላበዛችሁትም ጭራሽ😩😩

  • @meron6084
    @meron6084 2 месяца назад

    Ende Wesha Shentun Shento Hede 😂😂😂😂😂😂 Aye Erdon

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y 2 месяца назад

    Begazaa fiqadu irasun ya getaa sew

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 2 месяца назад

    እጣ ፈንታ በኣረባኛ ርእሱን ንገሩኝ

  • @AshuZeleke
    @AshuZeleke 2 месяца назад

    104 Ina 105

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 2 месяца назад

    ከሪም እቡል እቡል ማለት ብረድስት ነው እጪ ውድ ቁፍጠን ሲል ነው.

  • @user-ix5gi5vi9v
    @user-ix5gi5vi9v 2 месяца назад

    Herdon 🤸🤸🐕🐕🤣🤣🤣🤣

  • @user-rx7my1tl9w
    @user-rx7my1tl9w 2 месяца назад +2

    እታ ፋንታ ልቀቁልን ካልሆነ un subscribe እንዳናደርጋቹ 😏😏