Ethiopia - ዘመናዊ የብሎኬት ቤት አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2023
  • #ቤት#youtube #mimon-Homested

Комментарии • 33

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 10 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ባጠቃላይ ስት ይፈጃል ከጨት ቤትና ከቡለኪት ይቱ ይሻላል

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад +1

    መልካም፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Год назад

    ሰቢቶው ተፈቀድ ኬሻሰትነው መመአን ዋው ድሰይላል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Год назад

      መረጃው ከጠቀመ ብዬ ነው እኔ እያሰራው ያለውት ቤት ነው ሲቢንቶ ከየትም መግዛት ይቻላል ዋጋውም እየቀነሰ መቷል

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ሚሞ በጣም እናመሰግናለን ስለምሰጠን መረጃ እዴው አሳክቶልኝ አገር ብገባ ጥሩ ነበር ባለኝ ብገዛ ግን መግባት አልችልም ኑሮ እየጨመረ ነው የሚሄደው ብር ተቀምጦ ምንም ትርፍ የለውም ስራ ላይ ሲውል እንጂ🙏👌

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Год назад

      ብር ሲቀመጥ ዋጋ እያጣ ይመጣል እንደዚህ ስራ ላይ ማዋል ይሻላል በሰላም ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ ❤

    • @frieyoutube
      @frieyoutube Год назад

      @@Mimonhomestead አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @mars4179
      @mars4179 10 месяцев назад

      ​@@Mimonhomesteadወንድሜ የቴሌግራም ቻናል አለህ ወይ

  • @mitikumulugeta5662
    @mitikumulugeta5662 10 месяцев назад +2

    ለምን የአፈር ጡብ ቤት አሰራርን አትገልጽም

  • @elsutadutadu-lo1ql
    @elsutadutadu-lo1ql Год назад

    ስንት ብር ይበቃል ከ ኮለን እስከ ብሎኬት ድርደራ እንዳታልፈኝ 10በ 15 ለሆነ መሰረት

  • @user-ns1lm5wi7x
    @user-ns1lm5wi7x 7 месяцев назад +1

    ስትናገር ስት ካሬ ላይ እዳረፈ ስት ክላስ እደሁ ባጠቃላይ ወጭ ብትነግረን እኛም ለመገመት ይመቸናል

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o 5 месяцев назад

    ወድሜ 150ካሬ ሜትር ቦታላይ 45ቆቆሮ ያለው ቤት አለ ቤቱ በጭቃየተረራነው ጂምር ነው ሳሎንና መኝታ ባት ተብሎ ግን ብሎኬት ማረግ ይቻላል ወይ ወይስ ፈርሶነው እዳድስ የሚሰራው ባዶ ቦታም አለው ጠቅላላ ስት ብር ሊፈጂብኝ ይችላል ከቻልክ ብነግረኝ

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 6 месяцев назад

    የት ሀገር ነው በደብ አስረዳን እጅ

  • @user-be1yc2zu8c
    @user-be1yc2zu8c Месяц назад

    5ክፍል 2/ሰሎን 1/እቀ መስቀመጨ 2/ሽት ቤት 1/መድቤት ስት ይፈጀል

    • @user-xs4kt5cd1i
      @user-xs4kt5cd1i Месяц назад

      አር እኔም ማወቅ እፍልጋለሁ በቅርቦ ልጅምር አስቤ ናበር

  • @111fgh
    @111fgh Год назад

    ጽናቱን ይስጥህ

  • @januaryfebruary3854
    @januaryfebruary3854 Год назад

    አንድ ሲኖ አሸዋ ስንት ነው? አልክ።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Год назад

      እኔም ቤት ሰሪ ነኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-wm9ch7ld6q
    @user-wm9ch7ld6q Год назад

    Ye anten bet eyaserah nw ende

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Год назад

      የራሴን ቤት እየሰራው ነው🥰🥰🥰

    • @user-wm9ch7ld6q
      @user-wm9ch7ld6q Год назад

      @@Mimonhomestead btam dese yelal gn ye gebi mencheh mndnw?

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Год назад +1

    ኮሜቶች ሰላም
    150ካሬ ስንት ዶርም ያሰራል ?ንገሩኝ የመጀመሪያ ነው መሬት ስገዛ🙏

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Год назад

      ትንታኔ ይፈልጋል ፍላጎት መታወቅ አለበት ስንት በስንት አንደሆነ አንድ ክፍል ብቻ ነው መኝታ ክፍል ያለው ነው ክችን ቤትንም የሚያካትት ነው 150 ካሬ ቤቱ የሚያርፍበት ነው ወይስ አጠቃላይ የገቢው ስፋት ነው ቀድሞ መታወቅ አለበት

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Год назад

      @@Mimonhomestead አወ አንድ መኖሪያ ቤት
      ሽንት ቤት ኩሽና ከዚህ የተረፈ ይሆናል ?ማለቴ ለዶርም ይተርፈኛል

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 8 месяцев назад

      ​@@user-zx4mg1ri1pእኔ 85 ቅጠል ነው 150 ከሬ ሜትር ያስራሁት ለኩሽናና ሽንት ቤት. አለው ግን ብዙም ትልቅ ግቢ አይኖርውን

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 8 месяцев назад

      @@sdemssi1962 አመሰግናለሁ ሳላ እና ዶርም አይጨምርም ግቢ አይኑረው ዋናው ዶርም ከተረፉ በቂ ነው

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 8 месяцев назад

      @@user-zx4mg1ri1p 4 ክላስ ትልልቅ አንዲ ሽንት ቤት ያስራኝ 85 ቅጠሉ ሁለት ስርቢስ ያስራል የተርፈው እህት ኩሽናና አንዲ ኩሽና እውጭ ላይ ማለቴ ነው ይበቃሻል ውደ

  • @januaryfebruary3854
    @januaryfebruary3854 Год назад

    አንድ ሲኖ አሸዋ እኮ ብር 28,000 ገባ።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Год назад

      አዲስ አበባ አካባቢ እንደዛ ነው እንደቦታው ይለያያል እኔ ሻሸመኔ ያለውን ውዋጋ ነው የገለፅኩት ከ9000-10000 ብር የምንገዛው

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Год назад

      @@Mimonhomestead ሰላም 150 ካሬ ስንት ዶርም ያሰራል መልስልኝ