G+4 ፎቅ ቤት ሶሌታ አርማታ 150 ካሬ ስንት ብር ይፈጃል || How to Build concrete slabs || المباني تشييد بلاطة خرسانية

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 авг 2023
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 56

  • @user-hb7ps4dh7g
    @user-hb7ps4dh7g 11 месяцев назад +1

    እናመስግናለን

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 11 месяцев назад +2

    በርታ

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn 11 месяцев назад +3

    አጠቃላይ ወጪውን ስራልን

  • @Genet2012
    @Genet2012 6 месяцев назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው። በ 300 ካሬ ላይ ባለ 7 ፎቅ ለመስራት መስረቱን ለማውጣት ምን ያህል ብር ይወስዳል ??

  • @eexx2236
    @eexx2236 8 месяцев назад

    👍👍❤❤✅

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 месяцев назад

    እኔ እምልህ ዙሪያ ግርፍ ስንት ይበቃ ይሆን በዚህ ስአት ሁለተኛ ዙር ነው ኮርኒስስ ስንት ይፈጃል አሁን ላስራ ነበር ከነመብራቱ ነው ታዳ ሁሉንም ባንዲ ላይ መገላገል ፈልጌ ነበር

  • @user-ir7kv7sg8f
    @user-ir7kv7sg8f 11 месяцев назад +2

    ይህው ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ስራህ ስለጣመኝነው

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 9 месяцев назад

    የትነህ ሚሰራ ነበር

  • @loveyoumom2710
    @loveyoumom2710 5 месяцев назад

    ቀጥሎ ያለውን ክፍል ለማግኘት ኣልቻልኩም ወንድም

  • @kobokobo1070
    @kobokobo1070 11 месяцев назад

    Wuha likus yatale semolu

  • @samsonmengesha8435
    @samsonmengesha8435 7 месяцев назад

    150ካሬ ለg+4 ከመሠረቱ ና ይመጀመሪያ slab ስንት ይፈጃል?

  • @zenitfantaw9313
    @zenitfantaw9313 11 месяцев назад +2

    እኔ 200 ካሬ ላይ ግራውንዱ ወቶ ከላይ ለኤል ቤት መስረት የወጣለት ብሎኬት መደርደር የቀረው ከላይም ከታችም ስንት ይወስድብኛል እንዳታልፈኝ

  • @user-vx1ej5uf4y
    @user-vx1ej5uf4y 7 месяцев назад

    ወንድም 15 ካሬ ላይ ለጅ +3 ስንት ይፍጃል

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 4 месяца назад

    250kare meter villa Beti sint yifajella 2016

  • @daboyasin6612
    @daboyasin6612 4 месяца назад

    115 ካሪ ላይ G+3 ለማቆም ፋውንዴሺኑ ብቻ ስንት ይጨርሳል

  • @user-ev9ji6bc1j
    @user-ev9ji6bc1j 10 месяцев назад

    bro የህንፃውን ጠቅላላ ወጪውን ብትነግረን

  • @furqanmedia8181
    @furqanmedia8181 7 месяцев назад

    የሲምንቶ ዋጋ በወቅቱ ስንት ነበር

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati 2 месяца назад

    እስኪ የምታዉቁ መልሱልኝ 150ካሬቦታ 90ቆርቆሮ ያሰራል

  • @user-mx4lu8yt5k
    @user-mx4lu8yt5k 11 дней назад

    አም5ክላስ።ስትይፈጃል

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 11 месяцев назад +2

    ወደም ከመጀመረያው ከመሰረቱ ጀመሮ ነው አድ ሜልየን አድ መቶሽ የፈጀው

    • @5gtube
      @5gtube  11 месяцев назад +1

      አይደለም ከላይ የተሞላው አርማታ ብቻ

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 9 месяцев назад

    አዲስ አበባ ነህ

  • @LetishAlemu
    @LetishAlemu 8 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ 100ካሬ ላይ ሚያርፍ ህንፃ ነው ለጂ+4 ፍውንደሽኑ ለማውጣት ብቻ እሰከ 1000,000 ጠየቀኝ ማተርያል ራሱ ደህናነው እኛ ጋ መቐለ ነው ቦታው እውነት ይሄን ያህል ይጨርሳል ወይ ኣመሰግናለሁ

  • @yimtad
    @yimtad 10 месяцев назад

    ስልክ ቁጥርህን ልክልን

  • @user-vg4in4hj5g
    @user-vg4in4hj5g 10 месяцев назад

    Esk kolnw new

  • @zeharaworku7374
    @zeharaworku7374 11 месяцев назад +4

    ለፎቅና ምደረ ቤት ለመስራት መሰረት ለማዉጣት ስንት ይፈጃል

    • @5gtube
      @5gtube  11 месяцев назад

      አንድ ሚሌን ይበቃል ስንት ካሬ ነው

    • @zeharaworku7374
      @zeharaworku7374 11 месяцев назад

      180 ካሬ አመሰግናለሁ

    • @fozyaadem
      @fozyaadem 6 дней назад

      ለመሰረት ብቻ🙄😊​@@5gtube

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 11 месяцев назад +1

    የምንዛሪ ዋጋ አቅርብል ከቻልክ

  • @mengeshatesfaye4556
    @mengeshatesfaye4556 5 месяцев назад

    ስንት ፈጀ ጠቅላላ ወጪ!!

  • @feeffwed112
    @feeffwed112 4 месяца назад

    ይቅርታ ለፎቅ ለመሰሪት ስንት ይፈጃል እባክህ

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 11 месяцев назад +4

    እድው በናት በእግዚአብሔር ለምድረ ለ130 ካሬ መስራት ለማውጣት ስንት ይፍጅል በአሁን ስዓት ውድሜ 🙏

    • @user-ts7gc6fw8i
      @user-ts7gc6fw8i 11 месяцев назад

      ወደላይ ስንት ፎቅ ነው

    • @saraethiopia8073
      @saraethiopia8073 11 месяцев назад

      ኤል ሼፕ ቤት ኖሮማል ለፎቅ አይደለም

    • @5gtube
      @5gtube  11 месяцев назад +3

      500 ሺ ብር መሰረት ለማውጣት 130 ካሬ ትልቅ ነው ተቀራራቢ ሂሳብ ነው ከዚህም በታች ይሰራል

    • @saraethiopia8073
      @saraethiopia8073 11 месяцев назад

      @@5gtube በጣም አመስግናለሁ የኔ ውድም እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርታ 🙏

    • @zamzamhasan3704
      @zamzamhasan3704 11 месяцев назад

      ​@@5gtube ፎቅ ቢላ ቤት ለመሥራት አስቤ ነበር ውጩስ የትኛው ይሻላል

  • @CfRr-sp2pd
    @CfRr-sp2pd 11 месяцев назад +2

    ውድም ቁጡሪ ለክልኝ

    • @5gtube
      @5gtube  11 месяцев назад

      0912798855 ኢሞ

    • @CfRr-sp2pd
      @CfRr-sp2pd 11 месяцев назад

      @@5gtube እሽ አመሳግነለሁ

    • @feetlewert5225
      @feetlewert5225 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @daboyasin6612
      @daboyasin6612 4 месяца назад

      አንድ መቶ አስራምስት ካሪ ቦታ ላይ የቆመ G+ 3 ፋውንዴሽኑ ብቻ ስንት ይጨርሳል

  • @user-ev9ji6bc1j
    @user-ev9ji6bc1j 10 месяцев назад

    እስከ ኮለኑ ጭምር ነው 1150000 የጨረሰው

    • @5gtube
      @5gtube  10 месяцев назад

      አይደለም አርማታ ብቻ

  • @Vip-iw4hm
    @Vip-iw4hm 11 месяцев назад +1

    ወንድሜ መልስልኝ 150 ካሬ ቦታ አለኝ በብሎኬት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል?

    • @5gtube
      @5gtube  11 месяцев назад

      ሙሉ ለመስራት ከ1..5 *እስከ 2 ሚሌን ይፈጃል

    • @madinachanel6313
      @madinachanel6313 11 месяцев назад

      ​@@5gtubeበጣም ቀላል ነው እስከፊንሽጎነው

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y 11 месяцев назад

    ማሜ ጠፍጣፋውን ብረት ፈልጌ ነበር ባለ 12

  • @enechewawet2479
    @enechewawet2479 8 месяцев назад

    ወንሜ እባክህ10ፎቅ ከመሠረትጭምር አውጣልኝ 200ካሬ