የብሎኬት ግንባታ አሰራር ምን ይመስላል.How To Build HCB Block .Construction for beginners.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የብሎኬት ግንባታ አሰራር ምን ይመስላል.How to build HCB block construction for beginners.
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇www.youtube.co....
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

Комментарии • 80

  • @kaloredawit4650
    @kaloredawit4650 Год назад +3

    ባስተማርከው ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ፤በጣም አመሰግንሃለሁ።

  • @abdulazizahmedin2847
    @abdulazizahmedin2847 2 года назад +6

    አንዱ ግድግዳ ከአንዱ ጋር ሲተሳሰር አያሳይም ውሃ ልክም ሲሰራ አያሳይም ሌላው ጥራቱ ደስ ይላል በርታ

  • @user-qo4pr7iq3s
    @user-qo4pr7iq3s Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤🎉

  • @awolabdu8707
    @awolabdu8707 2 месяца назад

    thank you so much

  • @buizaddis594
    @buizaddis594 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን የ Ismail Nassr ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው እና More አገያየድ መጀመሪያ ላይ ልክ ke colunm sengemire yalw lay በደንብ ብታብራራልን እሱ part ከተበላሸ Horizontal alignment ስለሚበላሽ በደንብ መረዳት እንድንችል ብታብራራልን

  • @user-cp2nn1gm4i
    @user-cp2nn1gm4i 5 месяцев назад +1

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @redietworkunegash5027
    @redietworkunegash5027 2 года назад +1

    Thank You you bro!!! We learn many things.

  • @jhondebela1095
    @jhondebela1095 Год назад

    አሪፍ አድርገህ ነው ያስረዳኸን እናመሰግናለን

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 4 месяца назад

    Thank you !

  • @TsegayBaro-kn4nd
    @TsegayBaro-kn4nd 5 месяцев назад

    Excellent. Keep it up

  • @jhondebela1095
    @jhondebela1095 Год назад +1

    wow betam gobez

  • @REDWANSHAFI
    @REDWANSHAFI 2 года назад

    ምርጥ አቀራረብ ❤

  • @henoktilahun8782
    @henoktilahun8782 6 месяцев назад

    How about the first layer leveling arrangement /wuha lik/ or something like that

  • @EthioTutorials2023
    @EthioTutorials2023 6 месяцев назад

    God bless you!!

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 2 года назад

    Show us costing analysis sheet for cement, sand and aggregate for each output like for 1m3 of concrete, 1m2 of block work, 1m2 of plastering etc

  • @GudetinaJimi
    @GudetinaJimi 7 месяцев назад

    wawu new 10Q

  • @selamargaw9397
    @selamargaw9397 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የ Ismail Nassr ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው

  • @user-ji1ge7hi7s
    @user-ji1ge7hi7s 9 месяцев назад

    Yaya blocket sidereder perfect street kalhone chgre alew? Kalew chigru mindnew? Tnx

  • @user-fl2ld3ow3n
    @user-fl2ld3ow3n 7 месяцев назад

    aref timhrt new satinu sint be sint ratio lela degmo biyedaw ena wuha luku eyeserah bitasayen

  • @kedirahemed6810
    @kedirahemed6810 11 месяцев назад

    የፍሳሽ ማስወገጃ አገጣጠም ብታሳይ መልካም ነው

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 7 месяцев назад

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ቤቱ ቪላ ሆኖ ግርግዳ ga ያለው የኮለን ብረት ከቡልከቱ ለምን ወጣ አለ መስተካከል ayasfeligewum?

  • @user-dv7xb1oc2o
    @user-dv7xb1oc2o Год назад

    መሻአላህ

  • @mzai287
    @mzai287 2 года назад

    God bless you

  • @abelyohannes1668
    @abelyohannes1668 2 года назад

    THank you.bro

  • @user-ym5ls5jb8q
    @user-ym5ls5jb8q Год назад

    thanks

  • @user-kx4rr6py9t
    @user-kx4rr6py9t 11 месяцев назад

    የመኝታ ቤቱ ሽንት ቤት ፖሴቶ አልተቀበረም እና ደሞ የቡልኬቱ መደፈር ተገቢ አልነበረም ማለቴ ለኮንዲት መግቢያ ስለማይኖረው የግድ ቡሉኬቱ ሊቆረቆር ነው አቦ እኛ ወንጂወች ከመሰረት እስከ ጠርዝ መስራት ካልቻልን ባለ ሞያ አንባልም

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  11 месяцев назад

      Lol conduit sijemer blocket lay nw yemizeregaw tekorkuro plus the toilet part can be installed on top of the concrete

  • @ethionetwork8712
    @ethionetwork8712 2 года назад +1

    o እና c block function እና ሲሰሩ ለምንድነዉ ዝግዛግ የሚያደርጉት

  • @Remedankedir36
    @Remedankedir36 3 месяца назад

    Bzu Tmjrt Agnchalew Berta

  • @nuradinamin1628
    @nuradinamin1628 Год назад

    i have one question for you. im designing G+0 vilaha living house with some complex hip roof, when when i prepared structural working drawing for detailing column and top tie beam, im not sure how rafter connected to top tie beam

  • @entertainmentbytamenazu9763
    @entertainmentbytamenazu9763 2 года назад

    Good Job!!!

  • @user-ji1ge7hi7s
    @user-ji1ge7hi7s 11 месяцев назад +1

    Hi bro i am your new subscriber and i have been warching your detailed and net peesentation videos lately and i have 1 question, my parent's have g+1 story house and the wall of the house have fater spots on some places, how do this happen and is there any solution to fix it?
    I wish you health and strength.

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  11 месяцев назад

      Im sorry bro i didn't understand the question

    • @user-ji1ge7hi7s
      @user-ji1ge7hi7s 11 месяцев назад

      @@yayaconstruction9813 yaya my men min mesele, yebetachen gidigida wete adelem andande bota kufi biloale and also yegidigidawe corneroche 90 ° aleserum, ena min mefitihe ale?

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  11 месяцев назад

      @@user-ji1ge7hi7s ok so gedgedaw bemendenew yeteseraw?

    • @user-ji1ge7hi7s
      @user-ji1ge7hi7s 9 месяцев назад

      ​@@yayaconstruction9813beblocket new keza kemekebatu befite gypsum tesretoale

  • @hayathasen7601
    @hayathasen7601 2 года назад

    Nice

  • @wasebelachew3122
    @wasebelachew3122 11 месяцев назад

    13m×7m Lshepe lemserat men yahel genzeb yasfelgale

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Год назад

    እናመሰግናለን
    ወንድማችን የ 52 ቆርቆሮ መሰረት ለማውጣት ብቻ ስንት ብር ይበቃል

  • @ashenafizewude2399
    @ashenafizewude2399 11 месяцев назад

    2ኛ ጥያቄ: የውሰጠኛው ግርግዳ ባይለሰንና በጥሩ ሁኔታ በጅብሰም ብቻ ብሰራ ችግር ይኖሯል? አመሰግናለሁ።

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  11 месяцев назад +1

      not gypsum it is prime cote they are different as long as there is no dampens coming from outside of the wall there should be no problem.

  • @YdydyFudyd-cz9sg
    @YdydyFudyd-cz9sg 2 месяца назад

    አሰራር ድዛይን ነዉ ማሠየት ፈጀ እሚለዉ ዜና አያስፈልግም

  • @dawitabebe328
    @dawitabebe328 Год назад

    When we you use O and C blucket

  • @zuberibrahimsultan8771
    @zuberibrahimsultan8771 Год назад

    Was your Mason experienced???

  • @kedirahemed6810
    @kedirahemed6810 11 месяцев назад

    የሳኒተሪ ጉዳይ ብትጨምርበት

  • @ismailnasser2728
    @ismailnasser2728 2 года назад +3

    ኮስቱን ትሰራልናለህ? ማለትም ቅድም ስትነግረን ለአንድ ሜካ ዌስቴጅን ጨምሮ አስራ ሶስት ፒስ ብሎኬት እንድንገዛ ነግረኸናል። ለዚህ መጠን ምን ያህል ሲሚንቶና አሸዋ በፕሮፖርሽን ያስፈልገናል? ወይንም በቪዲዮው ላይ አራት ሳጥን አሸዋ እና አንድ ከረጢት ሲሚንቶ ድብልቅ ለምን ያህል ካሬ ያገለግላል? በአሁን ሰአት ላይ ያለው የግንበኛና ረዳት ሂሳብ ስንት ነው? ስራውን ለግንበኛ ብንሰጥ መነጋገር ሚኖርብን በቀን ሂሳብ ነው ወይስ በኮንትራት ነው? የልስን ስራ ለመስራት በካሬ ሜትር የሚያስፈልገው የማቴሪያል ኮስትና መሰል ነገሮችን ቪዲዮ ብትሰራልን።
    እናመሰግናለን።

  • @abrale7683
    @abrale7683 5 месяцев назад

    የ construction እቃዎች ስም ዝርዝር

  • @serkezenebe4880
    @serkezenebe4880 Год назад

    በናትህ መልስልኝ ሁለት መቶ ካሬ ሜትር በቡልኬት ለማሳጠ ስንት ይፈጅብኛል

  • @tizazuabebe
    @tizazuabebe Год назад

    cost analysis ብትሰራልን G+2

  • @mzai287
    @mzai287 2 года назад

    Bale 20 size blocket new? Yemije erew. Wehaw 12?

  • @Egoritube
    @Egoritube 2 года назад

    Roof beam andi ken siralina bro?

  • @ashenafizewude2399
    @ashenafizewude2399 11 месяцев назад

    አንድ ከብሎኬት የሚሰራ ቤት ቁመቱ ስንት ብሆን ነው ጅብሰም ኮርኒስ ስሠራለት ጥሩ ውበት የሚረው

  • @neamaneama5503
    @neamaneama5503 Год назад

    የጎበዝ ግበኛ ቁጥር እፈልጋለሁ ቤት ማሰራት አስቤለሁ ሀይቅ እስኪጎበዝ ግበኛ የምታቁ

  • @user-ke1gd1ms7z
    @user-ke1gd1ms7z 2 года назад

    ግን የብሎኬት ቤት ለማሰራት ምን ምን ያስፈልገኛል???

  • @nebiyu91
    @nebiyu91 Год назад

    How much does a good Mason/ genbi make?

    • @nebiyu91
      @nebiyu91 Год назад

      Monthly. Amesegnalew.

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Год назад

      Im not sure but if they get paid per day they make around 800 to 700 per day

  • @agahl912
    @agahl912 2 года назад

    125 ቆረቆሮ ስንት ቤሎኬት ያስፈልገዋል

  • @ewnetusulito4446
    @ewnetusulito4446 Год назад

    ጥሩ ነው ግን critical ነገር አላሳያቹህንም ውሃልክ

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Год назад

    በፈጣሬ መልስልኝ አጥር ለማሳጠር ስት ይፈጃል

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Год назад

      Hahaha i love the user name first.lemawek tenesh yekebdal i need to know the size first

  • @barmawayenew2370
    @barmawayenew2370 Год назад

    የት ነው

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Год назад

    🤔🤔🤔🤔

  • @user-ke1gd1ms7z
    @user-ke1gd1ms7z 2 года назад

    መረሳ ሂዳችሁ ትሰሩደሁ ቁ.ላኩልኝ

  • @genetbelay9612
    @genetbelay9612 2 года назад

    Payment ngeren le bar ena bloket endemikefel

  • @almaztache4979
    @almaztache4979 2 года назад

    ስልካችሁን አብራችሁ ብታስታውቁን እባክህ ለስራ ነው።

  • @waynshtbarehun4262
    @waynshtbarehun4262 2 года назад

    በማርያም መልስልኝ ስንት ጊዜ ይወስዳል

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 года назад

    Be junta naw ende bet mitiserut !

  • @yohannesabutu3422
    @yohannesabutu3422 Год назад

    80ካሜ ለይ የሚሰራ ቤት

    • @yohannesabutu3422
      @yohannesabutu3422 Год назад

      80ካሜ ላይ የሜያርፋ ቤት አጠቃላይ ወጭ ስንት ነው