ዉድ ቤተሰቦቼ አጥር እያሣጠርሁ ነው ቤት ለመስራት የምፈልጉ ልጆች በቡልኬት ስሩ በጣም ያምራል 💗💗💗💗💗🍷

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2022

Комментарии • 228

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +26

    በሁን ጊዜ ማሪያምን አደለም ብሎኬት የእንጨቱም በጣም ዉዲ ነዉ ስለዚህ ብሎኬት እሠራለሁ ብላችሁ እዲሜያችሁን በሠዉ ሀገር አትጨርሱ እህቶቸ ብዙወቻችን ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏 እንዳቅማችን የእንጨታችንን ምርጥ ምርጥ ቤት ሠርተናል ፈጣሪ ብሎልን የደስታ ኑሮ ያኑረን ይባርክልን 🙏🙏

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Год назад +2

      ልክ ነሽ ዋና ቤት ይሁን እንጂ

    • @y.5206
      @y.5206 Год назад

      @weyny አይዞሽ.የተጀመረ ነገር ማለቁ.አይቀርም ለመጨረስ ስትይ መበርታት ይኖርብሻል👍

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      የኒዉድ እሕት ከግድሕ ላለው ቀን እወቂበት ገዘብም ጉልበትም አላቂ ነው እግዛቤ ጤናሽን ዩሰጥሽ አዪዞሽ አሁን ትለወጫለሽ 💗💗💗💗💗💗💗

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      @@asnitube3283 💗💗💗💗💗

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      @weyny9195 አዪዝሽ የኒሔት ያልቃል እግዛቤር ዪርዳሽ💗💗💗💗💗

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +12

    ትክክል ነሽ ሳናውቅበት አለቀብን የአሁኖወቹ ንቁ የጀመራችሁትን ጨርሱ
    ብራችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ አታባክኑ ትንንሾቹ ብሮች ሲጠራቀም ብዙ ነገር ይሸፍንልናል

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 10 месяцев назад

    Enamesege..🙏 ehetachin berchii

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Год назад +4

    እንኳን የብሎኬት የንጨቱም አልተቻለ እናቴ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад +5

    የትም ይሁን እሰዋ ትኖርበታለች ፈጣረ እድሜና ጤና ይሰጣት

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs Год назад

    ማሻአላህ በርች ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @samrinegn37
    @samrinegn37 Год назад

    Wawww Enem Endazeh New Yaserawut 5 Amate Ehew Alaliq Bilognal

  • @lubatube1646
    @lubatube1646 Год назад +8

    አድሥ ለምሠሩ አላህ ያጠንክራችሁ ቤት መሥራት ከባድ ነው እድሜየን ጨረሰው በስደት

  • @oloofmunshi5655
    @oloofmunshi5655 Год назад

    ፈጣሪ ያግዝሽ እቴዋ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад

    በርች እህቴ አይዞሽ ለበጎነው

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs Год назад

    ማሻአላህ ግቢሽ በጣም ሰፊነው

  • @tsegamebri
    @tsegamebri 5 месяцев назад

    Enamesegnalen wdua

  • @laylaa9422
    @laylaa9422 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @user-xv6fp9td2c
    @user-xv6fp9td2c Год назад

    በርቺ እህት

  • @KmkKnjg-xd4yh
    @KmkKnjg-xd4yh 2 месяца назад

    ቤት ውስጥ ማሻ አላህ ዲዛይኑን እዴት እንወቀው

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 Год назад

    Allhahamidelelahe yabulekati bita enima asarechalawa takarayitowala manoreyayanemi charesheyaliwa ahona bakerebu widagara limagabita asebayaliwa hesha allha yamidami kemamocha biratu

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x Год назад

    አብሸር

  • @user-ck2rd8ib5r
    @user-ck2rd8ib5r Год назад +1

    የቡለኬት ቤት አላስበውም እድሜየን በስዴት

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Год назад +9

    ሳላወረቅበት እድሜን ጨረሰኩ የሰራሁት የት እደሚህድ አላቀውም አዳደየ ግርም ይለኛል ኡነትሽን ገዘብ ማባክን ጡሩአደለም እድሜን ማባጀነው በረች

    • @kokebeishabel8997
      @kokebeishabel8997 Год назад

      አይዞሽየኔውድለአንችምቀንአለውበርች

    • @y.5206
      @y.5206 Год назад

      😢አይዞሽ እህቴ ❤😘👈ሠዉ ጤና ከሆነ የማያልፍ የለም ከእንግዲህ የምሠሪዉን ለጥሩ ነገር አስቢበት እኔም ያልፍልኛል ስል በ1ቤት 10አመት እንደ እስረኛ ሁኘ ነዉ የኖርኩት ብቻ እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏ከሠዉ አላነስኩም

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፕሮፋይሌን በመጫን

    • @Dubai825
      @Dubai825 Год назад

      የኔ ብጤ ሰባት አመቴ ይሄው ጓደኞቸ ቤት ሰርተዋል እኔ ገና ቦታ ገዛሁ ብቻ ተመስገን

    • @y.5206
      @y.5206 Год назад

      @@Dubai825 አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለዉ የዛሬዉ መከፋት የነገ ደስታ ያዲርግልን ያልታሠበዉን የማታ እንጀራ ይስጠን🙏

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Год назад

    አብሽሪ አይዞሽ እህቴ ስንት ካሬ ነው ስንት ቆርቆሮ ወሰደብሽ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад

    😍❤👏

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Год назад +6

    በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏

    • @user-mz7nf5wn4s
      @user-mz7nf5wn4s Год назад

      ውደዋ ደምሪኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ክጨትቢት።ብሎኪት።መሰራት።ይሻላል።ገን።ቱልአያልቀም።እኒሰ።አላህበሰለም።ላገሬያብቃኚ።ይበቃኛል3ክላሰ።2ቡታአለኚ።አላሀምዱሊላ

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад

    ማሻ አላህ በርች ጎበዝ አዲስ ነኝ ለቤትሽ

  • @sabulady3957
    @sabulady3957 Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    አመሠግናለሁ

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 Год назад

    ሳህ ልክ ነሽ እህት

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx Год назад

    ሰላም ማሬ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እፈልግሻለሁ ብሊስ

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 Год назад +1

    አሁን ተመልሰሽ ቢትመጭ ምንም ብር አተጠፊም ፣መሬታችሁ ሰፊ ነው እንደገና ተመልሰሽ ነይና ሙሉ ፊንሺንጉን ጭረሺለት

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 Год назад

    ❤❤

  • @gusujjtkjt
    @gusujjtkjt Год назад

    ❤❤❤

  • @laylaa9422
    @laylaa9422 Год назад

    ትክክል

  • @user-ck2rd8ib5r
    @user-ck2rd8ib5r Год назад +1

    አጥሩን ለም ውሀ ልክ አላሳሰርሽውም ያምር ነበር

  • @AbmbarkAbmbark
    @AbmbarkAbmbark 3 месяца назад

    የኔ እስኪ ስለ አጥር አሁን ባለዉ ዋጋ የ2016 ስሪልን የቆሱጠርቆሮ የድጋ የአሸዋ የሁሉም ዋጋ አብራሪልና

  • @user-zp3hi9ho9z
    @user-zp3hi9ho9z 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TadaMuhammad-xh2vp
    @TadaMuhammad-xh2vp 8 месяцев назад

    ልክነሽ እኔ አልህምዱሊላህ ቤቴንም አጥሬንም ሳልጨርስ አልገባም ብየ አሁንካ አጥሬንም ቤቴንም በቦሌኬት ጨረስኩ አልህምዱሊላህ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 6 месяцев назад

      ታድለሽ እህቴዋ እኔስ ደከመኝ😢 ገና ጀመርኩ

  • @tena319
    @tena319 3 месяца назад

    berchi ahunem ydersal

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w Год назад +3

    ትክክል ሥታሺን ሳይሆን ሁላሺንም ተሸዉደናል በሥት አመቴ ጨረሥኩ አልሀምዱሊላህ ብናደድም እየተጨቃጨኩ እኛ እደምናሥበዉ አያሥቡም ወድሜ እህቴ አበል ወደራሳሺን እመለሥ

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Год назад +1

      እማ ቤተሰብ አድርጊኘ

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад +1

      እሽ የኒሕት💗💗💗💗አርጌሻለሁ

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Год назад

      @@kokobeshanbel ክበሪልኘ የኔ እህት

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs 10 месяцев назад

      ​​@@kokobeshanbel የት አካባቢ ነዉ እማ እባክሺን እኔ እፈልጋለሁ መረጃ ተባበሪኝ ባለሞያም አገናኝኝ ማማዬ ኮሜቴን አይተሺ እንዳታልፊኝ 😊

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Год назад

    እንኮን የብሎኬት በንእንጨትም አልተሳካም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад

    የታለ ስልኩ

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 Год назад +2

    ስት ካሬ ነው ቦታው እኔም ለማሳጠር ፈልጌ ነው ከቻልሽ መልሽልኝ እህት

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +3

    ተይ እንጂ በብሎኬት በንጨትም በተገኘ

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Год назад

    ለኔም ፈልጉልኝ እረ ባአላህ ኮበልቻም ቢይሆን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታቺን እካን በሰላም መጣሽ እባክሽ አድ ቤት ለመስራት ስት ይፈጅብኛል ሰባ ሁለት ቆርቆሮ ንገሪኝ በናትሽ እዳታልፊኝ

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z 11 месяцев назад +1

    ቤተሰብ እሺ አይልም እኔ 82 ቆርቆሮ ሰርቸ አስጨርሱልኝ ብላቸው ዝም አሉኝ ስመጭ ይሉኛል ወላሂ ግን ብር አለኝ ኢንሻ አላህ ስገባ አስጨርሰዋለሁ

  • @KkKk-fl2ou
    @KkKk-fl2ou Год назад

    ሰላም በርች

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 Год назад

    ነጩ ቤት በብሎኬት ስን ጨረሰባት ዱባይ ሁና የሰራችው በአላህ መልሽልኝ እንዳታልፋኝ እኔ ላሰራ ነው ለዛ ነው

  • @weendr8583
    @weendr8583 9 месяцев назад

    ስልክ ቁጥሩን አስቅምጭልን እህታችን የባለ ምያውን

  • @halymamo9586
    @halymamo9586 Год назад

    ወደኛው ነሽ እዲ

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 Год назад

    ሥትይፈጃል 80ቆርቆሮለመሥራትበብሎኬትበፈጣሪመልሺልኝ

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021 Год назад

    በሶስት ወር እሰራዋለው አላልሽም

  • @banmbanm4890
    @banmbanm4890 Год назад +1

    ውዴ ያንቺ ግና ብዙ ነገር ይቀረዋል ለምን እዙሁ ሁነሽ አልጨረሺም

    • @kokebeishabel8997
      @kokebeishabel8997 Год назад

      ሾርጣያዛትቤትዋንሣጨርሽ

    • @banmbanm4890
      @banmbanm4890 Год назад

      @@kokebeishabel8997 አይዋ እኔኮ በራሶ ፍቃድ የገባቺ መስሎኝ ነው ቲኪው

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 Год назад

    Ahun 1 ktl korkoro set gba 8 amta emsraw yet edmidrs alawukim

  • @ahlamlov388
    @ahlamlov388 Год назад +1

    እህቴ እና የቆርቆሮውን አጥር በውሀል አተሰሪውም ነበር ከቻልሽ ለጥንካሬው

  • @hayathussan2909
    @hayathussan2909 Год назад

    ሥንትካሬነውቦታሽማር?????

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 Год назад +1

    ውይይይ እኔስ ቦታ ብቻ 6 መቶሽ ነው የገዛሁት ቤትኳን ሀሳብም የለኝ በስደት መቆየት አልፈልግም

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Год назад

    .gobez.jegena.nesh.berchi.

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Год назад

    እህት ቦታው ስንት ካሬ ነው 58 ቆርቆሮ የፈጀብሺ

  • @saratube9788
    @saratube9788 Год назад

    ውዴ እሰሲ ክብ ቤት ውስጡ ስት ክላስ እዳለው ጠይቀሽም ቢሆን ንገሪኝ ወይም በቪዶኦ አሳዩኝ

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 Год назад +1

    ይቅርታነ ከተመቸሺ መልሺልኝ. ቦታ እፈልጋለሁ አለሺው አካባቢ ከተገኛ

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      አብሽር እሕቴ ችግር የለም እጠያቃለሁ

    • @Fetah90
      @Fetah90 Год назад

      @@kokobeshanbel ደምሪኝ ውደ ብተሰብ እንሁን

  • @mominabegum6798
    @mominabegum6798 Год назад

    Sia🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @arabia1239
    @arabia1239 Год назад

    የትነው

  • @zainat5067
    @zainat5067 Год назад

    ሀቢቢቲ ብዙ የሰሩ አሉ እዲሜቸውን የጠጡ

    • @zainat5067
      @zainat5067 Год назад

      የኔ እናቴ አዶን ክላስ ፈርሸ እሶ እየተቆጣጠረችልኝነው

    • @zainat5067
      @zainat5067 Год назад

      ውስጥ ተቀምጣ ወዲሜጋ ውሀራሱ በዴብ መጠጣት አለበት ለሰው ከሰጠነው በዴብ አያጠጡትም አልሀምዲሊላ ረጂም እዲሜ ለናቴ

  • @rabiitube4231
    @rabiitube4231 Год назад +4

    እኔስ ጨርስኩት አልሀምዱሊላህ

  • @leratub6791
    @leratub6791 Год назад +1

    ከሀገር አድስ ለሚትዎጡ ኤሄን ምክር ይጠቅመቹወል እኘማ በባዶ ጉልበተችን ጨርሰነል

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      ትክክል ነሽ የኒሕት እኛ ድካም ሖናል አለውቀት💗💗💗💗

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад +1

    ቤት በቡሉኬት ቆንጆነው ም
    እየጨረስኩነው እኔም ልክነሽ

    • @user-mz7nf5wn4s
      @user-mz7nf5wn4s Год назад +1

      ውደ ደምሪኝ

    • @Noor-bh5sh
      @Noor-bh5sh Год назад +1

      ስት ፈጀብሺ

    • @user-mz7nf5wn4s
      @user-mz7nf5wn4s Год назад

      @@Noor-bh5sh ማሬ ደምሪኝ

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Год назад +1

      @@Noor-bh5sh ውዴ አሁን ማወቅ አይቻልም ልጨርስና አሳውቅሻለው ማሬ

    • @hshgsg6667
      @hshgsg6667 Год назад

      ስንት ፈጀብሽ እማ

  • @znasihberhan
    @znasihberhan Год назад

    የት አካባቢ ነው ሰፈሩ

  • @hayathayat2104
    @hayathayat2104 Год назад

    የት ነው

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 Год назад +1

    የትአግርነውእህትስሚቶ

  • @lubatube1646
    @lubatube1646 Год назад

    እንደማመር ውዶቸ

  • @GmelahHbsha
    @GmelahHbsha 5 месяцев назад

    የት አካባቢ ነው?

  • @user-gr2ku9bh1v
    @user-gr2ku9bh1v Год назад

    ሰሞኑንልሰራ አስቤለሁ ብሉኬት ኮ ውድ ነው እህት

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      እጨትም ውድ ነወ የኒሕት

    • @user-of7mb1qn2n
      @user-of7mb1qn2n Год назад

      @@kokobeshanbel ስንትፈጅብሎኬትቤት ምናክል የዋጋልዩነትይኖረዋል

  • @foziahaji8692
    @foziahaji8692 Год назад

    ስንት ፈጀብሽ

  • @hayathussan2909
    @hayathussan2909 Год назад

    አጥርለማሳጠርነው

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍😎😎😎😎😎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zemzemadem0967
    @zemzemadem0967 Год назад

    ካየሽዉ መልሽልኝ እህቴ እኔም ጀምሪያለሁ ሁልክና ምርጊት ተሰርቷል ከዚህ ቡሀላ ላለዉ 200ሽ ይበቃኛል ወይ ሀገር ለመግባት እፈልግ ነበረ ግን ፈራሁ

  • @user-uy9es7un4w
    @user-uy9es7un4w Год назад

    4 ክለስ በቦሎኬት በስንት ይሰረል መልሸልኝ
    ለሰረ አስቤ ነበሪ??

  • @user-ze5yb2bw5i
    @user-ze5yb2bw5i 7 месяцев назад

    15"ንሮሄ ግን ሰወሰት ክላስ የጫት በቻ የተሰራላቸው ቤተሰቡ አለን እኛስ ምን አለን 😌😌

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl Год назад

    ታልጨርስ እኔ ንቅንቅ እኔስ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Год назад

    ያምራል በርቺ እህት መልሽልኘ ሰብ አድርጊ ኘ

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara7282 Год назад +1

    ሰንት ጨረሰብሺ 13 አመት ኑረን ምንም አልሰራንም

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 Год назад

    የሽዋሮቢት ልጅ ነሽዲ ?

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 Год назад +1

    የት ሀገር ነሽ ውደ የሠራሽው እኔ አጥሬንም አሣጠርኩ አልሀምዱሊላህ የመዳም ቅመሞችየ ቤት ጀምራችሁ ሀገር አትግቡ ጨርሡ

  • @user-ut1hn7mi4g
    @user-ut1hn7mi4g Год назад +1

    ወጩ አድነዉድ እኔ ገናነኘ አልሰረዉም

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 Год назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔❤❤❤❤

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Год назад +2

    አይደለም ብሎኬት ልሰራ የጨቱም አልቻልኩም ምነው ዱኒያ ነውጅ አኼራ ነውደ እድሜየን ጨርሸ በሰው ሀገር ሆ እህቶቸ በተለይ ካሎለዳችሁ ግቡ ቡሀላ ልዳማ ነው

  • @oumumeryem
    @oumumeryem Год назад +1

    አንደኛው ቆርቆሮ ስንት ነው?

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Год назад +1

    ግርፍና ሊሾ ስንት ጨረሰብሽ ግርፍ ሊሾ አጥር መስታውት ይቀረኛል

  • @user-dz5fo9ib8q
    @user-dz5fo9ib8q 10 месяцев назад

    የኔን ቤት ሄደሽ አሳይኝ😢😢 ውዴ የለን

  • @sofya9565
    @sofya9565 Год назад

    እኔ አሁል ሌጀምር ነው ዱአ አድርጉልኝ

  • @toybaseid7425
    @toybaseid7425 Год назад

    እሰኪ ደምሩኝ ማሮች በቅንነት

  • @HayatAhmed-jb3cq
    @HayatAhmed-jb3cq Год назад

    እህቴ ምድነው ወጌሻ ህህህ

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 Год назад +1

    የወገሻውቁጥር የታለ

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      እሽ እሕቴ እልካለሁ ስልኩን

  • @user-rt3sf4iw6s
    @user-rt3sf4iw6s Год назад

    እኔ78 ቆርቆሮነው የፈጀብኝ እህቴ ቆርቆሮው ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናውጤና

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Год назад

      እህቶቸእስኪምከሩኝ ቦታአለኝ 2 መቶ ካሬ እናም ልሰራበትነበር አሁንተከልክሏልአሉ ደሴመስራት እናም የተሰራልገዛነበር በጣምወድሆነ ምንትሉኛላችሁ ከተሰራቤትና እኔእራሴ ከምሰራበት የቱይሻላል

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 7 месяцев назад

      ​@@hawlltomar6162አሰርበት

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Год назад +2

    ውድ እህቶቼ ምክራችሁን እፈልጋለሁ ከመጣሁ 4 አመቴ ነው እና ባል አግብቻለሁ ለራሴ ትንሽ ቦታ ገዝቼ ልሰራ አስቤ ነበር ወይስ ከባሌ ጋር አብረን እንስራ ምክራችሁን please

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад +1

      የኒሕት የባልሽ ባሕሬ እዴ ነውጥሩ ጣባዪ እና ጡሩ አስተሣሣብ ካለው አብራችሁ ብሠሩ ደስ ዩላል ጥሩ ሰዉ ካልሖነ በራስሸ ስሪ💗💗💗💗💗💗

    • @mdet9828
      @mdet9828 Год назад +1

      ብቻሺ ሥሪ

    • @mdet9828
      @mdet9828 Год назад

      ብቻሺንሥሪ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 7 месяцев назад

      እሳት ውስጥ መግባት ካልፈለግሺ ብቻሺን ስሪ ስደት ላይ ባል እደማግባት ወደሁዋላ እሚያስቀር ነገር የለም አደ ስለገባሺበት አይዞሺ ግን ግን ግን ወዲን አትመኑ እህቶቸ የሲህን ያክል ነው የነቃሁባቸው እኔ😂😂😂

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Год назад

    እህቴ አብሺሪ ውድ👍💯💯💯

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      የኒው እሕት ሠላምሽ ዪብዛልኝ😍😍😍😍😍

  • @zebibajemal7615
    @zebibajemal7615 Год назад +1

    ሰት ፈጀብሺ አጠቃላይ ውደ

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад

      የኒሕት ቤቱ አራት መቶ ሸብር ቦታው መቶ አርባ አጥሩ ሀምሣ ሸብር ነው

  • @user-lb9rf5pg6l
    @user-lb9rf5pg6l Год назад

    ሰባሽተፈጅብሽለምበቡልኪትአታጥሪውም

  • @user-qz8bo4rv8b
    @user-qz8bo4rv8b 2 месяца назад

    ማሠራት ፈልጋለዉ ስልካቹን

  • @habhabshi2846
    @habhabshi2846 Год назад

    ሲብቶ አለ ቆርቆሮስ ስር ገባ እኔም ማሳጠር እፈልጌለሁ

    • @kokobeshanbel
      @kokobeshanbel  Год назад +1

      እሽ የኒሕት ጠዪቄ እነግርሻለሁ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro Год назад

    በቡለኬት አላለችም