Ethiopia: ዘመናዊ የቡልኬት ቤት 30 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል? ቤት ከማሰራታችን በፊት ልናየው ይገባል! |ቤት ለማሰራት|
HTML-код
- Опубликовано: 11 авг 2022
- #Ethiopia #የቤት_አሰራር #Habesha
ሰላም ቤተሰቦች ተሻሽሎ በቀረበው አሁን ባለው ዋጋ መሰረት ያለውን መረጃ በዚህ ቪድዮ ያገኛሉ👇👇👇
• ስሚራን አስልቅስኳት😭 በነዴት እቃው...
የቤት ዋጋ,የሲሚንቶ ዋጋ,የቤት ዋጋ በኢትዮጵያ,የቤት ዲዛይን,የቤት አሰራር,የጂብሰም አሰራር,የጂብሰም ዋጋ,የመሬት ዋጋ,የቆርቆሮ ዋጋ,ቤት ለመስራት ስንት ብር ይበቃል,ወቅታዊ የቤት መረጃ,usmi tube,Ethio smart tube,Ethio smart,ቡልኬት ቤት,ጂብሰን ስራ,የብረት ዋጋ#ethiopia_house_sell
ወንድም እኔ በሚቀጥለዉ ዓመት መስራት እፈልጋለሁ አድረሻህን አስቀምጥ ስልክ 😍😘🥰
Endezehe be picture yetageze masireja makirebachuhe betam aref naw,. Kechalachuhe eyeteseru yalutin ke kiyesa seke finishing yalewun eyekeresachuhe akirbulin,. Thank you !
ቦታው ተገዝቶ ቁጭ ብሎልኛል ትበቃኝ ነበር ሠላሣ ቆርቆሮ እሥኪ የሚሠሩት አገናኘኝ በአላህ በእናትህ በእናትህ አገናኘን
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
Thank you
thanks
ማን ከዛ ከዚህ ብሎ ያሰራልኛል ቤተሰቦቸ ደጋማ ናቸዉ
Irasish negerochin amechachatesh qomesh bemitfeligiw aseri Inem indachin aaibe be saw irdata jamirew ihew woy betu ayalq woy bire bank ayqemex siqay bicha😢😢😢
Ere tey አይባልም እሺ ተስፋ atkurechi አንድ ሰው ketresh ማሰራት ትቺያለሽ iko
እኔ ላሰራልሽ
የሰላሳ ቆርቆሮ ባሁኑሰአት ስትይፈጃል በአላህ ፃፍልኚ ❤❤❤❤❤
ልክ እንደኔ 😔😔😔ብቻ አልሃምዱሊላህ
ስማ ወንድም ኤል ሸፕ የቡሎኬት ቤት ጓዳ እና ሳሎኑን ሰርቸ ብር ሳገኝ ደግም ኤሉን መቀጠል እችላለሁ ወይስግደታ መሠረቱ አንድ ላይ መውጣት አለበት ?
እናመሰግንአለን ወንድማችን❤❤❤❤
ቤቱን የሰራውን ባለሙያውን አገናኝኝ ወደ ፊት ለመስራት ስላሰብኩ
እናመሰግናለን ወንድማችን ስልክን ብታስቀምጥልን
Enamsgnaln arif mecha niew bertaln enama mestet asgemryalew gn
በርታ ወድም
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው እረ ስልካቹን እፈልጋለሁ
ዋዉዉ ማሻአላህ❤❤🎉🎉
በረታ
ሀይቅ ጠይቅልኝ አኺ
wedma ena leketay amet mesrat efelgalehu slkhin askemtlgn ❤❤❤❤
ኧስኪ የ55 ቆርቆሮ ስራልኝ በናትህ ሽትቤት ኩሽናዋ አንድ ላይ ሁና ስት ይፈጃል ሲቀጥል ስት ካሬ ላይ ነዉ የምያርፈዉ
ስትብር ብይዝ ይጀምርልኛል
መሬቱ/ቦታዉ በኖረኝ እንጂ ሌላው ቀላል ነበረ
በብሎከት የግብ አጥር ስንት ብር ይጨረስል? በቅንነት መለስልኝ
እስቲ 40 ቆርቆሮ ሁለት ምኝታ ቤት ሳሎን ኪችን ስንች ቤት ይሆናል አይሆንም ከነሁኔታዎቹ አቅርቡልን በምድርቷ አድስ አበባ???
Wow
ቦታው ተገዝቶ ቁጭ ብሎልኛል ትበቃኝ ነበር ሠላሣ ቆርቆሮ እሥኪ የሚሠሩት አገናኘኝ በአላህ
ፈጣሪ ያሣካልሽ
እኔም እዳችዉ ነኝ
እኔም ተገዝቶ ወፍ ያራበት ይዞል ኮቦልቻ ክክክክክክ
Atleflif yemishez amta wendme
WELCOME
በርታ ጎበዝወንድም ፎአደ
ስልክህን እዴት ማግኝት ይቻላል
አሪፍ ነው 40 ቆርቆሮ መስራት እፈልጋለሁ አዳማ ነው ግን ቦታው ምርጥ አድርጎ የሚሰራ መሃንዲስ ባገኝ
Egna safari nash Adama ginibagn molito yele ❤
@@Nebsu-hb6btselk ygnbgna
የ80 ሥራልን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው
በቡልኬት በግንብ ለመስራት 7.ከፍል ስት ብር ይፈጃል በጠቅላላ
እኔ ግን በአውኑ ሰአት ሲቢቶ ማግኘት ከባድ ነው ስለዚህ ጅብሰን ስራ እስቲ40 ቆርቆሮ 🙏🙏💪💪
ቁጥር አስቀምጥልን
ሥልክሕን አስቀምጥ በአላሕ እኔ መሥራት እፈልጋለሁ ኮቻ
የትነው
እረ እኔእፈልጋለሀሁ መገኝህን🥰🥰
እናመሰግናለን ወንድማችን እስኪ በአሁን ሰአት 52 ቆርቆሮ በቦለኬት ስንትይፈጃል
ለኔም ንገሩኝ እስኪ በአላህ ፈልጌ ነዉ ለመስራት
10Q bro
የት ሀገር ናችሁ
2ክፍል ለመስራት በዚህ ሰአት ስራልን
የትነህ ሰሌክ ሰጠኖ
ሥልክህንአሥቀምጥ
እኔ አሶሳ ነኝ መስራት እፈልጋሉእዚህ ሰው አለህ
365,000 ብር የዛሬ አመት ነው የተለቀቀው አሁንም ዋጋው ያው ነወይ
ስልክህንአስቀምጥ ወድሜ
የመቼነው
❤❤❤❤❤❤
የመቸ ነዉ
Address yet new
56 kare sent yefejal ye bloket bet
ስልኩን ስጠኝ ብሮ
❤❤❤😊
አረ ወድም ቁጥርህን ላክልን በማራም
ሀይ
''አርግቼላችሁ '' ምንድነው ? ቆርቆሮ ከማለት ለምን በካሬ ሜትር አትገልጽም ።
የመቼ ነው ወንድሜ
Barta wendime
እረ በማሪያም ለኔ አስረዱኝ ልሰራ አስቤለሁ በጭቃ ቤት ከመስራትና በቡሌኬት የትኛው ይሻላል ማለቴ ወጪው
ሰላም የቡልኬት ይሻላል ግን ወጪው በጣም ልዩነት አለው
@@EthioSmart01 እሺ አመሰግናለሁ
❤❤❤🥰🥰👌
ስራትኝ እኔ የከፈለኩት 100 ሺ ነው
እኔ ገጠር ቤት ሰርቼ ነበር ግን አበላሹብኝ አርብ ሀገር ነበርኩኝ ሲሰራ ሄጄ ግን ሳየው በጣም ነው ያዘንኩት ብሬን ጨርሰው የተጣመመ ቤት ሰሩልኝ አሁን አፍርሼ በብሎኬት ማሰራት እፈልጋለው 49ቆርቆሮ ሰንት ብሎኬት ያሰፈልጋል
Ya igna sew iko Qorqoro ba sarategna Ayaserum Raasachew yimatu inna Yaxamimalu Ayizosh yagaximal
@@zamotube5162 ኧር ተይኝማ ወድም አለመኖሬ ነው በሰው የተበላውት ብታይ የማይርባ ቤት ያውም አጣመው
ዋዉ ደሥ ይላል
እንደት ነዉ ላገኝሕ የምቺለዉ ወድሜ😊
0904922101
ሀይቅ ወይም ኮንበልቻ 200ኪሬ ቦታ ፈልጉልኝ እባካችሁ
የእኔ ውድ እኔ ስሞኑን ገዛሁ ውድ ነው 200ካሬ ኮቻ ላይ ይህ ካሬ የለም ካለም 2.2በታች አታገኝውም
ሁለትሚሊወንነውዴ የፃፉሽው በቃ ተስፍቆረጥኩኝ 😮@@user-to2mg1gj3l
85ስራልን
እረ የት ላግኝህ😳😳✍️ሐይቅ ስራልኝ እስኪ
እኔም ሀይቅ ነኝ ለማሰራት አስቤ እያዳመኩ ነው
30 ምን አይነት ቤት ነው
ይህ የእኔንም ጥያቄ ነው
በናተህ የዚህን ቤት የሰራው ሰውዬው ስልክ ላክልን በናተህ
ትክክል
ቁጥሩን ያስቀምጥልን የባለሙያዎችን
እኔ እፈልጋለሁ እስኪ ቁጥሩን ስታገኙ አስታዋዉቁኝ
እረ ውሽትነው እንዴት ስላሳቆሮቆሮ ሶስትክፈል የሚሆነው ሀገሩየትነው
ሰላም ክፍል ብዛትን የሚወስነው የኛ ፍለጎት ነው እንጂ የቆርቆሮ ብዛት አይደለም 30 ቆርቆሮ 1ክፍል ብቻ ማረግም ይቻላል👏
Yiseral.
Ene service bet 3 kifil hono shint bet yalew aserchalehu be 30 qorqoro.
@@EthioSmart01 selk satasekemeti new ede hulum selk felagi new
እኔምለው ከጪቃ ቤት ይህ ሳይችል አይቀርም
የምሎኬት እኮ የታወቀ ነው
ይሻላል አደል
ይትንው
አርግቼ አይ የሀረር ሰው 😂 🤣
ዘመናዊ የቡልኬት ቤት70 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ያስፋልጋል ወንድምየ
ሰላም 50 ቆርቆሮ ሰሞኑን ዝርዝር መረጃን አደርሳለው የሚጠቅማቹ ይመስለኛል
100 ሲሚታ ለሠላሳ ቤት🙉
ባለሙያዎችን አድራሻ ስጠን ልታግዘን ከወደድክ ዋጋ ብቻማ ቤተሰቤም ይነግረኛል
የት ነሺ
@@bezamengesha22 ጎንደር
@@user-op1lk9do4m እሽ ምርጥ ወልድያ ነኝ ምርጥ መሀድስ ላገናኝሺ ነበር አልሆነም ሩቅ ነሺ ማማየ
@@bezamengesha22 አመሰግናለሁ ግን አይጠፋም
የትነዉ
Kuter
💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሁን ላይ ባለው ዋጋ አሻሽለን ሰርተናል ገብታቹ ማግኘት ይቻላል ወይም በዚህ ሊንክ👇
ruclips.net/video/1oufJGjyXTg/видео.htmlsi=Wc6i8g4pRA2uMzrw
ለበለጠ መረጃ 09-04-92-21-01