በ200 ሺህ ብር 60 ቆርቆሮ ቤት ባለቤት መሆን ይቻላልን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ወሳኝ መረጃ!
    የጂብሰም፣የግርፍ ሺቦ እና የቡልኬት ዋጋ ዝርዝር ሊንኩን ይጫኑ!👉 • Video

Комментарии • 261

  • @usmitube
    @usmitube  2 года назад +13

    የስሚንቶ፣የሚስማር እና የቆርቆሮ ዋጋ ዝርዝር!ሊንኩን ጠቅ ያድርጉ
    👉ruclips.net/video/XCFFP453kUg/видео.html

    • @user-Fano
      @user-Fano 2 года назад

      ወንድሜ 250ካሬ ቦታ አጥሩ ስንት ይፈጃል ብሎኬት ማለት ነው የምታውቅ ከሆነ ብትተባበርኝ ደስ ይለኛል

    • @user-wu9gn1ux3o
      @user-wu9gn1ux3o 2 года назад

      ለኔም የ150 ካሬ ገምትልኝ

    • @user-zs4qd4ot5w
      @user-zs4qd4ot5w 2 года назад

      የትከተማነው

    • @user-tz8ke5ek9h
      @user-tz8ke5ek9h 2 года назад

      ኡስሚ እንዳታልፈኝ ኩንትራት ይዘው ይሰራሉ እንደ. ማለቴ

    • @user-kx3ob6te3w
      @user-kx3ob6te3w 2 года назад

      ኡስሚ ብዙግዜ ጠየኩህ ወድሜ መልሥልኝ

  • @user-fi8ed5qm7w
    @user-fi8ed5qm7w 2 года назад +8

    እድሜ መፊጀት አያስፈልግም እህቶቸ በጭቃ አድርጋችሁ ቆጆዘመናዉይ መስራቱየተሻለነዉ የቡለኬቱቀርቶ የጭቃዉም ቤትከባድነዉ በአሁንሰአት በዱሮሰአትቢሆን ምናልባት .....

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +12

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው። ወንድሜ በረታ

    • @doctorsemiratube
      @doctorsemiratube 2 года назад

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @doctorsemiratube
      @doctorsemiratube 2 года назад

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም ማሻ አላህ

  • @hewotrayatube6928
    @hewotrayatube6928 2 года назад +7

    የቡልኬት ወይም የእንጨት ፋሽን ቤቶችን አሳየን በቴሌግራምህ ፎቶ አስቀምጥልን በህይወት ከቀረን መርጠን የተመቸንን እንድንሰራ

  • @user-hy3qh4nt5v
    @user-hy3qh4nt5v 2 года назад +4

    ቤት ያለ ሀገር ምንም አይሰራም ሀገራችን ሰላም ታግኝልን ሌካው አይጎዳም ይኖራል ዋነው ሰላም ነው ፈጣሪ 💚💛❤️ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @user-ei8pk6ee2r
    @user-ei8pk6ee2r 2 года назад +11

    200ሽ እንኩዋን ቡለኬት ጭቃውንም አልጨረሰው🤓🤓🤓🤓

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      😀

    • @user-yu8ls4bu6m
      @user-yu8ls4bu6m 2 года назад +1

      እውነትነው፣እኔም ከሁለት መቶሺብር በላይ ጨረሥኩኝ ገናበር፣ሊሾ አላሥገረፍኩም ቤትመሥራት ከባድነው፣ወላሒ ለእንጨትቤትነው ለብሎኬትማ እኔንጃ አለመጀመር፣ይሻላል

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      @@user-yu8ls4bu6m እህህህህህ እኔ መሮኛል አሁነሥ 😓😓😓😓😓😓😓😓

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln 2 года назад +9

    እረ በጭቃው ቤት ራሱ የተረጋጋ ንሮ በኖርንበት ኡፍፍፍፍ

  • @momiytube4303
    @momiytube4303 2 года назад +2

    ጀዛ ከላህ ህየር ወንድሜ እኔ 150 ካ ሜ ቦታ ነበረኘ ስንት ቆርቆሮና የቡሊኬት ብር ያስፈልገኘል ☝☝☝☝

  • @alabbascell5616
    @alabbascell5616 2 года назад

    በረታወድም እዲህ መረጃ ስታደርሠን ዛሬ እዳደረ ስከን ሁልግዜም ቀኑን አመተምህረቱን ብትገልጽልን
    ጡሩነው በተረፈ ጠክር 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 2 года назад +3

    እኔም ሊሰራ ጀምራሎ ዉዶቼ እስቲ ያሳካልሺ በሉኝ 🤲🤲🤲🤲

    • @eikru5532
      @eikru5532 2 года назад

      ያሳካልሽ ውዴ

  • @abejutesfahun9595
    @abejutesfahun9595 2 года назад +5

    93 ቆርቆሮ በእንጨት ቆሟል ግን ምርግ ገና ነው ውጭውን እና ውሥጡን በሥሜቶ ለማሥለሠን ሥንት ብር የጨርሣል?

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 2 года назад +3

    እውነቱን ንገሩን ለመነገጃ እንዳታደርጉን አማና

  • @wadinada1237
    @wadinada1237 2 года назад

    ወዲሜየ እነመሠግናለን ቤት ለማዛረ ሥት ያሥፈልጋል ያረጀ ነዉ ላሣዲሥ ነበረ እና ስሙ በአማቴ ነበረ እና በሥጦታ እጂ ለማዞረ ብዙ ብረ ይፈጃል እያለ አቃተኛ እዳዉ ምን ይሻለኛ መላ በለኛ ወዲሜየ 😭😭😭😭አጣራተህ በአላህ ንገረኛ መከና ሠላም ወረዳ ጠየቀህ አስረዳኛ በአላህ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 2 года назад +10

    ሶስት ክፍል ቤት በቦሌኬት ባሁኑ ዋጋ ስንት ይፈጃል

    • @user-vw1ho2he5x
      @user-vw1ho2he5x 2 года назад +1

      ይመለስልን ይች ትበቃናለች ለዱና ቤት የብዙሀኑ አቅምይችናትና

    • @smairhsmairh7096
      @smairhsmairh7096 2 года назад +1

      ይመለስልን ይች ትበቃናለይ

  • @user-bg4fb5sh9l
    @user-bg4fb5sh9l 2 года назад

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    የጨቃቤት የተሰራነው 60ቆርቆሮነው ዉሀልክ ከውስጥም ከውጭም አሻዋግርፍ መሬቱን ለመረጥረጥ በሩም አልተገጠመም ስትብር ይፈጃል እዳታልፈኝ ኡስሚ እናመሰግናለን

  • @hellohansun
    @hellohansun 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንደም እግዚአብሔር ይባረክ ህ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 года назад

    በርታ ወድም መርጃህ በጣም ጠቃሚነው

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 2 года назад

    ምክር በጣም ሀሪፍነው እናመሰግናለን

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 года назад +1

    ሽኩረን ወድማችን እኔ ቤቱን ጀምሬ ነበር ማለቴ እጨቱና ውሃ ልኩ ታስሯን ለመምረግ ለማስገረፍ ስንት ብር ይበቃን ስንት ቆርቆሮ እደሁ ፣ላቅም ቦታው200 ካሬ ነው ስንት ይሆን የሚሰራው መልስልኝ

  • @user-iv3ex6kv1p
    @user-iv3ex6kv1p 2 года назад

    እድህ እረጋ አድርገህ አፅናናን እጅ

  • @hayat4379
    @hayat4379 2 года назад

    እሺ ጀዛኩምል ኸይር

  • @fhu888
    @fhu888 2 года назад

    ለማመን የሚከብድ ነው እኔም ቤት መስራት እፈልጋለሁ ግን እንደት ነው ከየት ነው ምዝገባ አለው ውይስ በምን እንደምገልፀውራሱ ከብዶኛል

  • @hikmaibrahim7100
    @hikmaibrahim7100 2 года назад +1

    ለጭቃ ቤትም አልበቃንም 600 መቶ ሺ ብር ማስገርፈያው ሲባል ምኑ ሲባል ወጩ ብዙ ነው

  • @jee7646
    @jee7646 2 года назад

    እሺ

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 года назад +1

    እኔ ሀገር መቸም በአሁኑ ሰአት 2000ሺብር በዛ ተብሎ እውነቱን ለመናገር 30ቆርቆሮ ግርዳውንብቻ ይሰራልብየ አስባለሁ ሁሉንም ጨርሶ ለመስራት ደግሞ ያባቶቻችንን ቤት ምርጥ የሳርቤት ይሰራልብየ አስባለሁ 2000 ሺ 200ብር ሆነእኮ ሆ ክክክ ኧረ አታስቁኝ የቡሎኬት ቤት እያላችሁ

  • @user-jt3cr9xi8k
    @user-jt3cr9xi8k 2 года назад

    አመሰግናለሁ ጥያቄየን ሰለመለሰክልኝ

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Год назад

    ኡስሚ ወድሜ እዳታልፈኚ በናትህ አደራ እኔ ቤተሰብ ሰርተዉልኚ ነበር ግን ተበላሸብኚ አሁን ቦታ አለኚ በፊት የተገዛ እዛ ላይ ስሩልኚ ብል መልሶ ይበላሺብኛል ብየ ፈራሁ ወይስ የተሰራዉን ብገዛ ይሻላል ብሊስ 🙏🙏🙏 ግራገብቶኛል

  • @tube-sv4sp
    @tube-sv4sp 2 года назад

    ወንድሜ as wr wb ሰላምነህ በመጀመርያ ሳለመስግንህ አላልፊም ጎበዝ በርታ ሲቀጥል የኔ ጥየቄ ገና አሁን መስራት ፈለኩ እና እስኪ ምክርህን ለግሰኝ ለመስራት የሰብኩት አንድ የልተጋነነ ሳሎን ቲንሽ የማይባል ትልቅ የሎነ መኝታ 2 የልጆች ክፊል አንድ የእንግዳ ክፊል እና አንድ ተጨማር ቲንሺያ ክላስ ነዉ የአቀድኩት እና በብሎኬት ስንት ካሬ ይበቃኛል በእንጨትስ ከሆነ ስንት ለነዚስ ቆርቆር ስንት የስፈልገኛል ደሞ ከዚ ዉጪ ሁለት ክፊል ዉጪ ላይ መኖር አለበት እባክ አጠቃለህ ቢሰለችህም የዉ ጥየቄያን ጠቅለል አሪገ እንደምትነግረኝ ተስፈአ አደርጋለዉ የምሰራዉ ክፊላገር ቡታጀራ ነዉ ፕሊስ አትለፈኝ ከልብ ነዉ ማዳምጥ እስከዛሬ ስላላየዉህ ጓ ብያ ነበር

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 года назад

    ኡስማን ጀዛከላህኸይርን የበር ዋጋ ከ3 ወር በፊት አቅርበህ ነበር አሁንስ እደት ነው ዋጋ

  • @hawahawa1276
    @hawahawa1276 2 года назад

    ማሻአላህ።እኔየወደፊትምኞቴነው።እሻአላህ።ባላህፍቃድ።እሻአላህ

  • @user-iu7yb4kp5l
    @user-iu7yb4kp5l 2 года назад +1

    ❤️እና መስግናለን ዎድማቺን ግን 🙋1ጥያቄ ዓለኝ ሰፋ ያለ ቦታ ዓለኝ ከ 80/100 ቂታል በእንጨት ተሰርቶ የዓሸዋ ግርፍ ና ሙሉ ልሾ ስንት ብር ይበቀኛል!!??🤔?

  • @fikadeeshetu6935
    @fikadeeshetu6935 2 года назад

    በጣም አርፍ

  • @mironlidou1104
    @mironlidou1104 2 месяца назад

    ፍትህ ለእህት ዎንድሞቻችን አዎ👈👏

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 года назад

    ጥሩ መረጃ ነው በርታልን

  • @kedirahmed2832
    @kedirahmed2832 2 года назад +1

    ኡስሚ ወንድሜ ሰማኒያ ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመስራት ከነ ፊንሽንጉ ስንት ይፈጃል

    • @user-ut3dd1md7q
      @user-ut3dd1md7q 2 года назад

      እኔ 400 ሺ ሁለት ባንድ ውጩም ውስጥም ተግርፏል መስታውት ኮርኒስ ሽብራግርፍ እና ቀለም ሳይሆን እኔ ግን ትራንስፖርት ብዙፈጅቶኛን ውጣያለ ስልሆነ

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 2 года назад

    አተዋየ የደለህነህ ምነው ምን አልንህ የማይሆን ተስፍ እየሠጠህ ከባሎችችን እና ከወድሞቻችን ልታቆራርጠን ነው እዴ እርእሱን አይቸ እኮ ተደነባበርኩኝ እኮ ስልሳ ቆርቆሮ ቡለኪት ስትል ሆይ

  • @muluembatmuluembat4567
    @muluembatmuluembat4567 2 года назад +1

    400ሽ የብልኬት ቤት አይሰራም ሞክሪው ነበር

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d 2 года назад +1

    ጭቃ ቤት ለመስራት 60 ስድት ክፍል ይሆናል እናም ስንት ብር ይፈጃል

  • @taybaendris6314
    @taybaendris6314 2 года назад

    አሰላማለይኩም 140ካሜ ዘመናውይ ቤት ለማሰራት ስንት ይወስዳል ሰፋፊክፍል ብፈልግ ስንት ክፍል ይወጣዋል

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 2 года назад

    እናመስግናለን ለስላሳ ቆርቆሮ አሻዋ ግርፍ ከውስጥም ከውጭም ና ለሊሾ 50ሺይበቃኛል በአሁኖ ዋጋ እባክህ ከቻልክ መልሰልኝ ከቻልክ

  • @hayatwello
    @hayatwello 2 года назад +1

    ኡሰሚ እኔ 200ካሬ ሜትር. 75 ቀርቆሮ ሰርቼ ተመርጎ ተገርፏል ግን ውሰጡን ጂብሰን ለማሰራት ሰንት ይፍጃል.????
    ከሗላደግሞ ሸንትቤትና ኩሸና ለመሰራት ሰንትቆርቆሮ ይፍጃል. መልሰልኝ አደራ????

    • @HamzaHamza-si8vh
      @HamzaHamza-si8vh 2 года назад +1

      እህቴ እዳታልፊኝ አይተሽ የኔም 75 ቆርቆሮ ነው ለማስመረግ እና ለማስገረፍ ስንት ፍጀብሽ

  • @ahmadhala8513
    @ahmadhala8513 2 года назад

    Betami amesgnalewu gin wondme gatrma katma layi 1 kare mareti sintnawu

  • @user-nt9zd9fx4u
    @user-nt9zd9fx4u 2 года назад

    ኡስሚ በሀሪፍ ዋጋ የሚሸጥ ፈልግልኝ

  • @zuzutuba4436
    @zuzutuba4436 2 года назад

    አጥር ማሣጠር ነበር የምፈልገው አጥሩም ቢያንሥ የሚወስደው ቆርቆር 60ነው እና ሥንት ብር ይመውሥዳል አጠቃላይ እሥከ ውሀ ልክ በር እንዳታልፈኝ አደራ

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 2 года назад

    good job

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад +1

    አይ ግዜ እስኪ ሀገራችንን ይለይለት አላህ ሰላሙን ይመልስልን ቤት መስሪያ አይደለም ዱሮ ቀረ ብስል ለሆበሰው

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede9806 2 года назад

    እንጠብቃለን.

  • @aynalemzwdu5030
    @aynalemzwdu5030 2 года назад

    የረወንዲም የቀን 22እና 23የቆርቆሮ እና የሚሥማር ዋጋ ንገረኛ ልገዛፈልጌነ ነበር

  • @Birtukan-uv6cp
    @Birtukan-uv6cp 2 месяца назад

    የትነው እኔምእፈልጋው

  • @user-tn4yj8gb2n
    @user-tn4yj8gb2n 2 года назад

    ግን ውድም የተሰራቤትስ ለመግዛት 4ክላትውይም 5ክልስ ህጋዉይ ቤት እኔለመግዛትእፈልግነነር ግን ቆርቆሮው55ወይም60 ችርየለም ግን 4ክልስቤትየጭቃ በመርሳ ከተማላይ ስትነው ውድም በአላህ እዳታልፈኝ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 года назад

    ኡስሚ ወንድሜ ቤት 80 ቆርቆሮ ቤት ሠርቻለሁ የእንጨት ግን ወጭው በጣም አስወጥተውኛል አልተጨረሰም አንዴ ተገርፎል አሁን በሽቦ አስወጥሬ በድጋሜ አስገሪፌ ማስጨረስ እፈልጋለሁ ስንት ይጨርስብኛል እስከ መብራት እስከ ጅብሰን እስከ ቀለም እስከ ግርፍ እስከ ልስን እስከ ኮርኔስ በአሁን ገበያ ሂሣቡን አውጥተህ ኮሜንት ላይ መልስልኝ ወንድማለም

  • @cvhhggg3156
    @cvhhggg3156 2 года назад

    እንጠቃለን ኦስሚ ስማኔ ቆርቆሮ ለማስመግ አሽዋ ግርፍ ሁሉም ስንት ይፍጂብኝአል

  • @user-fi1zt5qw1z
    @user-fi1zt5qw1z 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 года назад +2

    እሽ 60 ቆርቆሮ የጨትቤት ስንት ይፈጃል የቡልኬትስ ንገረን

    • @user-jr9lo3vd2f
      @user-jr9lo3vd2f 2 года назад

      እየሰራሽ እይው ስንት እንደሚፈጅ 😅

    • @emantube3771
      @emantube3771 2 года назад +1

       ሴቶቹ ብር ሞልቷቸዋል እስኪ አንዷን ብር ያላትን ዳሪኝ እማ እክክክክ

    • @zmzam1113
      @zmzam1113 2 года назад

      @@emantube3771 ክክክክ ነ እኔን አግበኝ😃😃

    • @user-jr9lo3vd2f
      @user-jr9lo3vd2f 2 года назад

      @@emantube3771 እኔ አለሁ

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад

    ኢንሻአላህ

  • @rahmetseid3998
    @rahmetseid3998 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜዋ እንዳታልፈኝ መቶ አምሳ ካሬ ወይም ሁለት መቶ ካሬ ቦታ ስት ይፈጃል እንዳታልፈኝ በአላህ

  • @gembbrt923
    @gembbrt923 2 года назад

    አሠላማለይኩም እራህመቱላሂይ ቱላሂይ ወበረካትሁ 85 ቆርቆሮ ወይም 90ቆርቆሮ ይጨርሥልኛል ወይ 700ሽብር ይጨርሰልኛል ወይ

  • @bushman3946
    @bushman3946 2 года назад

    ወለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 300 ካሬ ለማጠር በቦሎኬት ስንት ይፈጃል ካላስቸገርኩ መልስልኝ አመሰግናለሁ!!

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲለ ኡስሜ የት ነው ያለህው🙄🙄🙄 በ200ቤት ከተሰራማ አሪፍ ነው እኔ መቶ ሀያ ሶስት ቆርቆሮ አራት መቶ ምናምን ሺ ፈጀ ያውም ገና አልተመረገ ሺንት ቤት አልተማሰ ውሀ ልክ ብቻ ታስሯል 😣መቸ እንደሚጨረስ እንጃ በዚህ ኑሮ ውድነት

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i 2 года назад

      ትክክል ነሽ እኔ 96ቅጠል ቆርቆሮ ሰርቻለሁ ግን ካሁን በላይ ወላሂ ብዙ ወጭ ይጠበቅብኛል ውሀ ልክ ብቻ ነው የታሰረው 300 ሽብር. ጨረሷል አሰበሽዋል ካሁን በላይ ገና ይመረጋል ከዛ መዝጊያ ከዛ እረ ስንቱን ልበልሺ እህህህ አመት ድረስ ብሰራ ባልቅልኝ እያልኩ ነው

  • @Gedneshmoloro
    @Gedneshmoloro 2 года назад

    ወንድሜ400ሺህ ብርከነመሬቱነው፡አገባኝም

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ኡስሚ አሚንንንንንን ኢንሻአላህ

  • @user-ls2lz5tt3l
    @user-ls2lz5tt3l Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወድም ይቅርታ እኔ የምፈለገው 85 ቆርቆሮ የቡለኬት ቤት ባአሁኑ ወቋት ሰትይፈጃን መልስልኝ?

  • @user-lm8ul2ff5f
    @user-lm8ul2ff5f 2 года назад

    Eshi wudmch enamesgnalen 🙏

  • @meryemwase2787
    @meryemwase2787 2 года назад

    አሰላማለይኩም የንጨት ቤት 3ክፍል በግርፍ ለመስራትስንትየኢትዮጵያ ብርያስፈልገኛል

  • @hayat1642
    @hayat1642 2 года назад +1

    60የቆርቆሮ የሰብል ኬት ቤት አቅርብልኝ ሁሉም ሂሳብ አድርግህ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 года назад

    ወንድሜ ኡስሚ ለምታቀርብልን ሁሉ ጀዛከላህ ኸይር ጥያቄ ነበረኝ አደራ አይተህ እዳታልፈኝ 80 ቆርቆሮ የእንደት ቤት ልሰራ ነበር እናም 5 ክላስ ይሆነኛል ወይ ባጠቃላይስ ስንት ብር ይወስዳል እስከ ፊኒሽንጉ ባሁኑ ዋጋ እናስ ስንት ጠርብ ይበቃኛል ጠርቡስ እስከ ስንት ሜትር ቢሆን ተመራጭነዉ ሚስማር ስንት ባኮ ይበቃዋል ተመራጭ የምትለዉን ቢስማር እና ቆርቆሮ ንገረኝ ጀዛከላህ ኸይር

    • @usmitube
      @usmitube  2 года назад

      5ክፍል ይሆናል ግን አሁን ዋጋው የተረጋጋ አይደለም

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 года назад

      @@usmitube እሺ ኡስሚ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም አሁን ባለዉ ዋጋ የሁሉንም ዋጋ ንገረን የሁላችንም ጥያቄነዉ ለምሳሌ የጠርብ የማገር ቤቱን ለመጀረስ የሄን ያክል ይወስዳል እያልክ አስፈላጊ አስፈላጊ ነገሮች የምትላቸዉን አቅርብልን ጀዛከላህ ኸይር

  • @hyaytahmed9430
    @hyaytahmed9430 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @jesoncarbon9047
    @jesoncarbon9047 2 года назад

    በታ ሰንትነው በካረ

  • @saraali4196
    @saraali4196 2 года назад

    የትነዉ እስኪ በዉስጥና

  • @astertass1502
    @astertass1502 2 года назад

    የጅብሰም ዋጋ የታለ አለ ብለህ ነበር ኮርኒስ አጠቃላይ ማስዋቢያ ንገረን

  • @sirguttube
    @sirguttube 2 года назад

    ለምን ፊኒሽንጉን ጨርሰው የሚሰጡ ሰዎች አታገናኘነም

  • @Sofia-uj1ot
    @Sofia-uj1ot 2 года назад

    ዬት አገርናዉ ሚገኛዉ

  • @lobabaali5497
    @lobabaali5497 2 года назад

    ስሚት በሀይቅ ጠይቀህ መረጃ

    • @user-pb3hj7dy1g
      @user-pb3hj7dy1g 2 года назад +1

      ሀይቅ ጭራሽ የለም ብለውኛል ጠይቄ ነበር በጦሩ ምክንያት ቆርቆሮ 400ብር ነው ሀይቅ

  • @kdejhahmad7225
    @kdejhahmad7225 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም እዴትነህ
    መቶ 100 ቆርቆሮ ለመስራት የኢትዮጵያ ብር ስት ያስፈልጋል የጭቃቤት መልስልኝ አትለፈኝ

  • @lgoslgk9694
    @lgoslgk9694 2 года назад

    የኔ 78ቆርቆሮየጭቃቤትነው3መቶሽየጨረሰው ያውምአራትዶርም ነው

  • @user-ol4hx3zy8m
    @user-ol4hx3zy8m 2 года назад

    ኡስሚየ ሱላም ነህ ወድሜ72 ቆርቆሮ ሰርቻለሁ ለዚያ ቤት ስር የስት ብር ስሚቶ ያስፈልጋል ከውጭ ለማስገረፍ ነው መልስልኝ የጭቃቤት ነው

  • @user-sf4sp6wk9q
    @user-sf4sp6wk9q 2 года назад

    የትነህ ራያ ቆቦ ህዳችሁ መሥራት ትችላላችሁ

  • @elsamekurya4954
    @elsamekurya4954 2 года назад

    Salmanak ebakhan selkhan lake
    Bat lmagzatnaw

  • @abubakarahmed3351
    @abubakarahmed3351 2 года назад

    Usma እኔ መካከለኛ ቤት በር ስለምፈልግ mobil ...ላክልኝ

  • @temremohammed7271
    @temremohammed7271 2 года назад

    As wr wb. Edet neh. Wedm. Tyakeye. Nebereng eskiy. Kutrhnn laklng.

  • @okg4184
    @okg4184 2 года назад +1

    ሁለት ክፍል ማሰራት ያእትዮ ብር ነዉ ጪቃ ቤት

  • @jkkj8234
    @jkkj8234 2 года назад

    ቦተ ዬትኖ

  • @kabosht1991
    @kabosht1991 2 года назад

    እሺ ወድማችን ተባርክልን እናም እኔ የምጠይቅህ የመቶ ስምት ካሬ ሰባ ቆርቆር አያሰራም እናም ብሩ ደሞ 250000 አያሰራም ወይ

  • @user-gf6cq2no5i
    @user-gf6cq2no5i 2 года назад

    የትሀገርነዉ

  • @user-qu5bm8jk1j
    @user-qu5bm8jk1j 2 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ እኔ 45 ቆርቆሮ ቤት ገዝቼ ነበር ግን ውስጡ ቀለም ተቀብቷ እና ግርፍና ሊሾ ይቀረዋልና ጀብሰም እፈልጋለሁ እና ይሄ ሁሉ ስንት ይፈጅብኛል አደራ እንዳታልፈኝ

    • @usmitube
      @usmitube  2 года назад

      ወላሂ በአሁኑ ስአት ያለው ሁኔታ ለግምት አያመችም

    • @fikadeeshetu6935
      @fikadeeshetu6935 2 года назад

      በጣም አሬፍ

  • @saeedasaeeda9139
    @saeedasaeeda9139 2 года назад +1

    እኔ ይጭቃ ቤት ጀምራለሁ 75ቆርቆሮውሀ ልክም አስራለሁግን ካሁን ብሀሏ ስንት ይፈጂብኛል

    • @nejoam6084
      @nejoam6084 2 года назад +1

      በአላህ 75 ቆርቆሮ ስንት ብር ጨረሽ ውዴ አሁን እስካለበት

    • @nejoam6084
      @nejoam6084 2 года назад

      ቆርቆሮው በስንት ሂሳብ ገዛሽው

    • @saeedasaeeda9139
      @saeedasaeeda9139 2 года назад

      አሁን አይደለም5 ወር በፊት ነው

    • @nejoam6084
      @nejoam6084 2 года назад

      @@saeedasaeeda9139 እሺ ያና ስንት ጨረሽ

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 2 года назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @hawiiyotube6697
    @hawiiyotube6697 2 года назад

    Aderash yetnow?

  • @amiji9273
    @amiji9273 2 года назад

    Assalaam Aleykum waraahmatullahi wabarakaatahu
    Ye jibsem waga
    Le 80 kororo sent new

    • @amiji9273
      @amiji9273 2 года назад

      Qorqoro

    • @amiji9273
      @amiji9273 2 года назад

      Kornisun lemasgebat
      Keberenda jamero salon ina 4 kefeloch alut sente yiceresal negeregn wandemeye

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d 2 года назад

    የት ነህ ወድሜ እኔ ወደ ኮቦልቻ የተዘጋጄ ቤት መግዛት ፈልጋለሁ

  • @uaeuae1448
    @uaeuae1448 2 года назад

    የትነው

  • @tenam1736
    @tenam1736 2 года назад

    እኔ 42 ቆርቆሮ ለጭቃ ለእንጨት በቃ ያለ ግርፍ ጭቃ ቤት 150,000 አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር ፈጀብኝ

  • @asiyaa.jemaal7785
    @asiyaa.jemaal7785 2 года назад

    wl.wr.wb.wondemee.betam.enamazaginalen

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d 2 года назад

    Allah yichmerelih

  • @user-ht6jd1ne8s
    @user-ht6jd1ne8s 2 года назад

    wa wr wb Husmi ማሻአሏህ
    ቤትሠርቻለሁ ግን ፍሬንችዶሩን ለምን እንደሆነ ባላውቅም መልሠው እዳሥደፈኑት ነው የሠማሁት እና ጉዳዩን አንሥቸ ከምተላለፍ ብየ በቃ ሥሄድ ማሥመለሥስ ሚቻል ከሆነ ራሴ ሥሄድ አሥከፍተዋለሁ ብያለሁ ግን ጥያቄየ ፍሬንችዶሩን እንደነበረ ሣሥመልሠው ግርግዳው አይጎዳም ወይ? እሥኪ መልሥልኝ ወንድሜ
    እና ብዙወጭ ይጠይቃል ወይሥ ቀላል ነው? ባለህበት አሏህ
    ይጠብቅህ ኣንሻአሏህ በርታ

    • @usmitube
      @usmitube  2 года назад

      ያው በጥንቃቂ ማሰራት ነው

  • @umuzeynbtube8206
    @umuzeynbtube8206 2 года назад

    ወድሜእኔጥያቄአለኝ80ቆርቆሮቤትለማሥገረፍሥንትብርይበቃል

  • @zedusman
    @zedusman 2 года назад

    ኡስሚ ያለቀ የጭቃ ቤት ስንት ይገኛል❓❓❓

  • @user-ct4kr8mo4l
    @user-ct4kr8mo4l 2 года назад

    እጠብቃለሁ ዝርዝሩን ቆረቆሮ ይቀንስ ይሆን አሁን ይሻላል ለመግዛት

    • @user-rz5xe5lm5u
      @user-rz5xe5lm5u 2 года назад

      አሁን ይግዙልሺ ዉደ እያደር ይጨምራል

  • @user-dl3zv8wn8o
    @user-dl3zv8wn8o 2 года назад

    የት ነው

  • @user-sl7hv3yo9f
    @user-sl7hv3yo9f 2 года назад

    ከጂብሰን ወይስ ክረፍ ለዉስጡን ግረግዳ ማንኛዉ የተሻለነዉ