Selm usmi sil satehen maraja ka libe amseginlew andi nagr baleng wandime bete ahun yalew darja bari masigtm new ina gin barnda yelwum ye barndi biratim yelwum majamra parfayt yemibal nagar lasara nabre gin ye fero gudayi kabad sil hone alichalkum ina ahun indet new baranda masart yemichlew malte ka bari buhla bisar chigir alew ina damo iski ye french dor waga ina pilstik korns waga akiribiln ba korkoro maten amseginlew
የመስታውት ዋጋ ዝርዝር እና ለ1በር ስንት ብር ያስፈልጋል ሊንኩን ይጫኑ
👉ruclips.net/video/tclEnbddIWo/видео.html
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን 85ቅጠል አቁሜ አሳሰሬ 200ሺብር ይበቃል ማለት ነዉ
ወንድም እስኪ እኔ ልጀምር ነበር ሰሞኑን 40 ዚንጎ በግርፍ ስንት ይፈጃል አነፄ እንጨቱ ቆርቆሮው ሚስማሩ ሁሉ በጠቅላላ ከሙሉ ወጭ ስንት ይፋጃል እስኪ ንገሪኝ እውነት ሰው እጥቸ ነው በማርያም አትለፈኝ
አሰላሙ አለይኩም ሁስሚ ለቡለኬ ቤትየሚሆነው ቆርቆሮ ማንኛው ነው እንዳታልፈኝ
አሰላምአለይኩም ወድሜ እኔገና አየሁህ ሸርተደርጎልኝነዉ ሰብስክራይብም አድርጌለሁ እና ወደጥያቄየስገባ እኔ ቤትስርቸነበር እና ቤተሰቦቸ የማብራትገመዱን አላስወጠሩልኝ እና አሁን ቤቱ ተምርጉም ተለስኖም አብቅቷል ተዉጢም ተገርፍ አብቅቷል ጀምሶም አላረኩምገና እና ገመዱን እደትማስደረግአለብኝ በአላህ ንገረኝ እዳታልፈኝ በሞያተኛ ተቦርቡሮ መቀበርአይችልምዉ መልስልኝ አሁን ኮርኔስና ጀምሶምላስደርግነበር የገመድነገር ግራገብቶኛል በአላህ እዳታልፈኝ
እውነትህን አባቴ ይሙት እሚቀመስ አደለም ሁሉም ነገር ተወደደ የጭቃ ቤቴ እስክትወድቅ ከኖርኩበት ተመስገን ነው የምን ሲሚንቶ ነው😂
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ትምህርት ትገነዘብኩ ቤት ሰሪነኝ እና ብዙ ነገር እየተርዳሁ ነው
ወንድሜ እጅግ እናመስግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት እስኪ 32 ቆርቆሮ ስንት ይጨርሳል ይህንን አይተህ እንዳታልፈኝ ወንድሜ
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ እናመሰግናለን ወንድም ሰራሚክ እና የሽንት ቤት እቃወችን እና የቤት ቀለም አቅርብልን ማሻአላህ 200ሽ ጭቃ ቤት የሚሰራ ከሆነ አሪፍ ነው የቡልኬት ቤት ለመስራት በጣም ይፈጃል እኔ 2 ሚሊየን በላይ ሊፈጂብኝ ነው ከጀመርኩትም ከሁለት አመት በላይ ሆነኝ አሁን ግን አልሀምዱሊላ እየጨርስኩ ነው
ማቆሚያዉ ብቻ ነዉ ማማ እኔ ይሄዉ ሚሊዩን ሊሆን ነዉ የጭቃዉ ቤት ዋጋ
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልኝ 💐💐💐
በርታ ወንድም ትክክለኞመረጃነው
የምታቀርበውን ወንድም ይሄው ቤት ለመስራት ሲሰብኩ ጀምሬ ነው እምከታተልህአሁንምገናአልጨረስኩምአላህያግዘኝ
ያረብ
ስለመረጃህ እናመሠግናለን
ወድሜ በትክክል መረጃ ነዉ ምሰጠዉ እኔ ሰምኑ አራት ክፍል ሰረቼለሁ ዉሀ ልክ በሲሚንቶ ተገረፎ ዉስጡ በጭቃ ተነስኖ ፊኒሺግ በረ ብረቱ ገቡቶ ሁለት መቶ አረባሺ ፈጀ እና እህቶቼ አትፍሩ በያዛቹት ብረ ጀምሩ ከዛም ቀስበቀስ ይጨረሳል
አሁንክ ተወዳል ቆርቆሮ 600 አሉኝ ልገዛ ነበር
እህት ውነትሽነውበአላህ እኔ የጨቅብት በጀብሰንለማሰራትፍልጊነውቢይስ 40ቆርቆሮ በሁንሰአትነውእህታ
@@amenaabdlluhaabdulla6210 አዎ የኔ እናት በቦለኬት ለመስራት ፈልጌ ነበረ የማይቻል ነዉ ሀናፂ አመጥተን ስንጠይቀዉ ሁለት መቶሺ ይጨረሳል በጨት እንዲሰራ መከረኝ ተጀመረ ተጨረሰ አዲስ አበባ አልኸምድሊላህ ዉስጥ ሽትቤት ምናምን የለዉም አራት ክፍል ተሰረቶ ተጨረሰ
እሹ እህት በጣምነውየማምሰገነው ጢሩሞራልሰጥሽኝ ማለትም የለኝ ቢይሲ 30ሺቢሁንነው እናም አሏህካልእረመዳን ግማሽእገባለው እናም ቢይሰ እንኳን 2ከፍልሰረቢሠእና ሽንትቤት አሰቢ ግራግባኝ እኔምይለሁትአዲሠአበባ ውድ ቡራዬነው
@@amenaabdlluhaabdulla6210 እዝህ ሁነሸ አታሰርም እደ
ኡስሜ ሰላም ነው ስለመርጃህ እጅግ እናመስግናለን እኔ 62ቆርቆሮ ሰርቸ በር ግጥሜ ውሀልክ አስሪ አለሁ ገርገቲ ሞልቻለሁ ካሁን ቡሀላ ለመጨርስ ስት ይበቃል ሻወርቤቶን ጨምሮ ሁለት መኚታ አድ ሳሎን ነው
እናመሠግናለንዉደሜበርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን🥰
ሰላም ወንድም የዛሬን የቆርቆሮ ዋጋንልትነግረንትችላለህ
አሜን ወድም ሠላምህ ይብዛ
ወንድማችን ጀዛኩም አላህ ከይር ለምክርህ
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
እነመሰግናለን. በርታ
ስለ ቦታም ሽያጭ ንገረን 👍
ሰላም ኡስሚ ሁለት ክላሴ ቤት አንድመቶሃምሳ ሺ የጭቃቤት ይበቃኛል ወይስ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እሽ ዉዲሜ የጨቃበት ሳይለሠን ከዉጥም ከዉጭም ቢገረፍ ችግር አለዉ
እናመሰግናለን ወንድም
ትክክል ወድምዋ
ማር ሰብሰክራይብ አርጊኝ
as wr wb አህለን እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ኡስሚ ለምታካፍለን እናመሰግናለን ይቅርታ አሁን የአሻዋ እና የስሚቶ ዋጋ ስንት ነው🙏
አሰላማልስይኩም ማማ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት
እናመሰግናለን
ጅብስን ማለት በሀገር ቤት ጀሶ የሚባለው ነው እስኪ መልሱልኝ
ወንድሜ ኡስሚ ከቻልክ በአላህ ዛሬ መልስልኝ ስለ ኮርኒስ በተደጋጋሚ ተናግረሀል የዉጩን ፕላስቲክ ማሰራት የተሻለ እንደሆነም ነግረኸናል
ግን የዉጩ ከሀገር ዉስጡ ዋጋዉ እጥፍ ነዉ ቤተሰብ ልዩነት የለዉም የሀገር ዉስጡን እናርገዉ አሉኝ ምን ልበላቸዉ???
ተገረፎ በረ ቢገጠም ችግረ አለው😍
ሰላም ወንድሜ እስኪ ጅብሶን የሚሰራ ክፍል አገር ህዶ የማሰራ
ኡስሚ እኔ ቦታ አለኝ 60 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመስራት እፈልጋለሁ 350,000 ሺ ብር ሙሉ በሙሉ ይበቃል ዋሽንት ቤት ሳይኖረው የውጭ ግርፍና ልስን ስሩልኝ አካባቢው ሸዋሮቢት ነው ገጠር በዚህ ቁጥር ደውል በኢሞ
የኔ ሶሰት ክፈል ቤትነዉ ሰትይፈጃል ንገረኝ
As. Wr wb ወንድሜ ባጣም አመሳግነለሁ 60 ቆርቆሮ ብቻ ዋጋው ስንት?
ወንድም አንድ ነገር ልጠይቅህ ታገጠጣሚ ቤት የሚበለዉ መብረሪያዉ ስራልኝ ከጭቃ ቤት ይሻላል ብለዉኛል እዉነት ነዉ ወይስ ወሬ ነዉ አደራ መልስልኝ
ገነ ቦታ ገዝቼ ቤት ለመስራት ነበር ሰዎች ደሞ የጭቃ ቤት አትስሪ ታገጠጠሚ ቤት ስሪ አሉኝ ግራ ታገብቻለዉ ወንድሜ እንደምንም ብለህ ጠያይቃህ ንገራኝ
Enamesegenalen lametadaresan maraja ene matayaqe emefalegaw qalal yale hulat kefel ba buloket lamasarat esekaset yefajal
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን አህሌን ❤️❤️❤️👈
ወድሜ 2 ሰርቤስ ለመስራት ስት ብር ያስፍልጋን አደራ መልስልኝ
@@نورمحمد-م7ي5ظ ማሻአላ እኔ ልሰራ ነበር ግን 20000ሽ አይበቃሽም ብለውኝ ነው ውደ
ወንድም አትለፈኝ በቅርብ ላስጀምር ነው 70 ቆርቆሮ 300,000 ሺ ይበቃል
ሳለም እንድትነህ ዎንድሜ ይቅርታ አሁን 60 ቆርቆሮ ብቻ ዋጋው ስንት ነው ስንት ሽህ ይጨርሳል
ማነው አደኔ ይሆን ልጂ በጉጉት የሚጠብቅ
የመቸ ነው
Ena meseginalen bro🙏
በርታ ግን የ ዱሮ ሚሪት ከሆነ እንጂ የአሁኑ ምሪት 150 ከሬ ትንንሽ ናት ለጭቃ ቦታዋ ተጠባለች ህንፃ የሻላል ለ 2 መቶ ሉዩነት ተቢሎ ጭካ ከመስራት እንደ ምንም ታግሎ ህንፃ ማቆም ነው የኔ አስታየት ነው የጊል ሃሳብ እንዳለ ሁኖ ☺
Wadim 40 qoqor siti yefajan bahunu gize isti
ጀብሰም ዋጋ ይነገረን
የት አገር ነው ???
ወንድማችን ላራት ክላስ ስንት ቆርቆሮ ይበቃል ለንጨትና ለቆርቆሮ ብቻ መቶ ኣይበቃኝም በኣላህ ተረመዳንበሁዋላ ላሰራነበር
መልስ ልኝ
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሃገሬ ልጆች ሁላችሁም በያላችሁበት ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው ለቻናሉ አዲስ ነኝ እና ስሰማህ ደስ እሚል መረጃ ነው እኔ መሬት ወይንም ቦታ ልገዛ እየፈለኩኝ ነበር ነገር ግን 750ካሬ ቦታ 40000 ሺ አሉ ቤቱን ደግሞ ካርታና ቭላን ያለው 5ክፍል ቤት ሁሉን ነገር ያጠናቀቀ 90000 ሺ አሉኝ
እና ግራ ገባኝ ቦታውን ብገዢም ሁሉም ነገር ውድ ስለሆነ ማሰሪያው እራሱ እዛው ይደርሳል ስለዚህ ያለቀለት ይሻላል አሉ የትኛው ይሻለኛል ምን ትለኛለህ እባክህን በቻልከው መጠን ይህን እዳየኸው ቶሎ መልስልኝ ላስቸግርህ ?
እ
ግራ እዳይገባህ ቦታው 400,000 ለማለት ነው
ቤቱ ደግሞ 900,000
@Tigist Hagose የት ነው ያንቺ የምትገዥበት ቦታ
@Tigist Hagose ጥሩ እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ አሁን የምሰማው ምድነው 1ቆርቆሮ 900አድ ባኮ ሚስማር 900አሉሳ
አሰላማላይኩም ማማ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
አወ
@@Eነኝከወሎ32 እሽ ውድ አችም መልሽ
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ወንድም እኔ 150ካሬ ቦታ አለኝ ሰንት ቆረቆሮ ያሰፈልገዋል ሰንት ብረሰ ይፈጃል ከይቅረታ ጋረ እባክህ እንዴትመልሰልኝ
ሰባ ወይም ሰማኒያ
የኔ ጥያቄ ዉሃልኩ ከታሰረ ቦላ የወጭ በር ባስገጥም ችግር አለዉ ነዉ የግድ መመረግ አለበት
ማር ሰብሰክራይብ አርጊኝ
ችግር የለውም ማስገጠም ትችያለሽ
Selam yihunilachu milik girf shibo 60 siti birr yifejali
Abu edimehi yerezeme wedemi ene eyeserahu new gin merejahi betame arefe new Ade akrbsbrmi banehunem betame arefe merejanew yemrtawraw. Wedemi. ..berekahune. Mrlekamun huluyadelehi. Gobeze betam arefi mekare. New. Eni esekahun. Ke kurekuru. Eseke geregeda. Anede metu hamesa shi dereshalehu keze behale. Degimu. Ke huhaleki eseke lelaw alawkem. Yewdefite gozu selehune malete new. Usimiye. Wedemi gin betam. Melekam.
የትነው ወንድሜ እኔ እፈልጋለሁ
በምን እናናግራችሁ
እኔ ገናሳይጀመረ ቤቱ ነግሪቸዉ ነበረ በራሳቸዉ ሀሳብ አሰመረገዉ አቀብተዉ ቀለሙን ኮረኔሱ ተሰረቶ አልቆ ቆረቆሮ ነቅለን እነዘረጋ አሉኝ ተናደድኩ😢
እስሚ፡አድጥየቄልጣይቅክ፡ሰለሰቆርቆሮቤት፡ዉሀልክስትብርይጨርሰል፡እደምትመልስልንተስፈአለኝ👌👍👍👍👍👍💕💕💕
አሰላማካይኩም ማማ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
ወድም ጥያቄነበረኝ 140ካሬ ቦታ ስት ቆርቆሮ ያሰራል ለኩሽናና ሽትቤት ያሰራል
አሳምሮ ይበቃል እህቴ ሌላም ያስጨምራል እንኳን ይሄን
አሰላማላይኩም ማማ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
Be Allah slkhn
አሠላማሊኩም ወድም ስምለማዞረስትብረያፈጃል
ኡሰሚ በናትህ መለሠልኝ 5 በረ90 ሸብረ አሉኝ እሰኪ የመዘጊያ ዋጋ አቅረብልኝ አሁኝ በቅረቡ ላሠገጥም ነው😍
Waleykum selam werahmtulahweberkatu Nnazret laymeserat yechalal meret yelegnem
ለመርጃህ ከልብ እመስግናለሁ እኔ የቡልኪት ቤት መስራት እፈልጋለሁ ያለኝ 800መቶ ሺብር ነው ቢንስ የቡልት ቤት ለመስራ 80 ቆርቃሮ። ከቻልክ መልስልኝ ውንድሚ
ስንት ይጨርሳል። የቢልኪት ቢት ባሁን ሰአት
እህቴ እኔ በቅርብ ለአሰራ ነበር 60 ቆርቆሮ መሀንዲስ ሂሳብ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ባለው አንድ ሚሊየን አለኝ እሱም ከወር በፊት ነው ትቼው ቦታ ገዛው ሀገር ገብቼ ቦታው ሽጬ ቆሜ አሰራዋለው ብዬ
@@ሰኪና-ኘ1ፈ አመሰግናለሁ እኔም እንደዛ ብየ ትቸው ነበር ሳስበው ግን እዝህ ሆኚ መጠናከር አለብኝ ብየ ነው የኔ ቆንጆ ለመርጃሽ አመስግናለሁ
@@banmbanm4890 እህቴ እኔም እደዛ ነበር ሀሳቤ እዚህ ሆኜ ባልጨርሰው እንኳን ላገባድድ ብዬ እህቴ ሂሳቡ ያወጣልኝ ትክክለኛ ኢንጂነር ነው 80 ቆርቆሮ ያንችው አሁን ባለው ሂሳብ 1.2እስከዛ ይሄድብሻል ከበቃሽም ነው እኔ ግን እናቴ በጣም እያጨናነቀችኝ ነው ነይ ልይሽ እያለች ከሄድኩ ደሞ መመለስ አልፈልግም ከሆነልኝ ባቅሜ ትንሽም ቢሆን በብሎኬት ካልሆነልኝም በእንጨት ላሰራ ነው ያሰብኩት ብሩ አሪፍ ቦታ 500 ሺ ገዛውበት ትንሽ ከቆየ እጥፍ ያተርፋል
በአላህ ድሴነውየ
❤❤
እናመሠግናለንወንድምየምታመጣውመረጃሁሉበጣምሀሪፍነውበዚሁቀጥልበትአለህይጨምርልህ
መልካም ነት ለራስ ነው ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹🌹
በጣም አመሠግናለሁ ደሥይላል
ወድሜ ጠይቄህ አላውቅም በናትህ በልስልኝ 60 ቆርቆሮ ቤት ሰርቻለሁ ውሀ ልክ : ምርግ ተመርጓል ከዚህ ውጭ ገና ምንም የሆነ ነገር የለም መለሰኛ : ከውጭ በአሸዋ ማስገረፊያ: ቀለም : ኮርኒስ ይህን ለማድረግ ስንት ይጨርሳል በዚህ አጋጣም ወደ ወልቂጤ መስመር እደዚህ የሚሰራ ጎበዝ የምታውቀው ሰው ካለ አገናኝኝ ለቤተሰብ አሰሩ ብየ ስልክ ብሩውን ጨረሱብኝ በናትህ እዳታልፈኝ
የእኔም ጥያቄ ነው
Kyesa malet metr yizew yemileku
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማር ዴምሪኝ
ወድሜዋ መልስልኝ 70 ቆርቆሮ ልስራነበር ኤል ቤት ስት ክላስ ይሆነኛል
እናም ውጩንስ ለማስገርፍ ስት ይፈጃል
የተሠሩ ቪዲዎዎችን እይ ማማ ቤቱን እስክሰሪ ስሚንቶ ይጨምራል የግርፉን ማወቅ አችይም
እኔ 72 ቆርቆሮ 4 ክፍልና አንድ ሻወር ሰርቻለሁ
ኢትዮጵያ ላይ የወንዶች ዉበት ሳሎን ለመክፈት ምን ያስፈልጋል የገንዘብ መጠን? 😌🥰
وعليكم اسلم ورحمة الله وبركاته
👍👍👍
አምስተው ሽውር ስት ቆርቆሮይበቂን
ኦሰሚ ሰሞትልህ ድረሥልኝ ሣላለቅሰ ውንድሜ ትልቆቤት120ቆረቆሮነው ሠረቢሣ 85ቆረቆሮ ነው አሁላይ ታሥሮ ተረጥረጦ ተቀምጣል ባክህ ላገኝህ
ቁጥረህን
ጥያቄዎትን በኮመንት በአዲስ መልኩ ያስቀምጡ
እ
@@usmitube 80 ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት ለመስራት እና የጭቃ 100ቆርቆሮ ለመስራት የትኛው ይቀንሳል
አሁን ላይ ብሎኬት ይሻላል ስላሉኝ ነው
እኔ ግን አይመኝለኝም እባህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ
@@bintbaba-so9he እኔም ለመስራት አስባለሁ ብሎኬት ይሻል ል
ሀዋላ የሚቅ ሳኡዲ በዛ ያለብረ
ስንት ነው
@@rahmettube9961 እኔጃ እህት እኔምኮ ስትነው ብየነው የጠየኩት
@@weleyewa6921 ጂዳ ብዙ ብር 57.50እና 58 ነው ብለዋል ግን ጠንቀቅ በይ መጀመሪያ ኢትዮጲያ በአካውንተሺ ሳይገባ አዚህ እዳሠጪ
@@rahmettube9961 እሽ የኔውዲ እህት መካሪ አታሳጣኝ አመሰግናለው
ወለየወች ሰላም ናችሁ ቦታ ወይንም የተጀመረቤት ካለ ሹክ በሉኝ
የት አካባቢ
@@rukeyawollo675 ወርጌሳ ቢሆን ይመረጣል ወርጌሳ ወይም ውጫሌ
@@እመቤቴሆይመስጋናይገባሻል ነይ
Salam Wonedem🤝
130 korkor ye Chika Sint yibakal
ቆይ 80 ቆርቆሮ 20000
ይበቃሻል አልካት ለ ባለ 60 ደግም አይበቃሺም አለካት እንዴት ነዉ?
የባለ ሰማኒያይቱ የጠየቀችው ቤቱን ለማቆም ብቻ ነው ምሳሌ ለቆርቆሮ ለሚስማር ለእንጭት ነው ይበቃሻል ያላት የባለ ስልሳይቱን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ለመጨርስ አይበቃሽም ነው ያላት ማሚ
እኔም ገረሞኛል ጉድ😜😁🤣🤣🤣
Selm usmi sil satehen maraja ka libe amseginlew andi nagr baleng wandime bete ahun yalew darja bari masigtm new ina gin barnda yelwum ye barndi biratim yelwum majamra parfayt yemibal nagar lasara nabre gin ye fero gudayi kabad sil hone alichalkum ina ahun indet new baranda masart yemichlew malte ka bari buhla bisar chigir alew ina damo iski ye french dor waga ina pilstik korns waga akiribiln ba korkoro maten amseginlew
Konjo.new.wanidem
Walgaasitinaubetinigari
Bebiliketi 40 qoqoro
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Melsu askemtulugn