ethiopia 3 ክፍል የጭቃ ቤት ዘመናዊ የግድግዳ ጅብሰም ለማሰራት ስንት ብር እንደጨረሰ ተመልከቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የግድግዳ ጅብሰም ስንት ብር ጨረሰ# information on home
    usmi tube
    #የግድግዳ ጅብሰም መረጃ
    #የግድግዳ ጅብሰም ዋጋ ዝርዝር
    #ጅብሰም
    #የኮርኒስ
    #የፕላስቲክ ኮርኒስ
    #ኮርኒስ
    #የቤት ዲዛይን
    #የቤት
    #ቤት
    #usmi
    #ኡስሚ ቲዩብ
    #የፈርኒቸር ዋጋ
    #የፈርኒቸር
    #ethiopia
    #የመኪና
    #addis ababa
    የጥቁር ገበያ የምንዛሬ ዋጋ
    ምንዛሬ
    የሪያል
    የፓውንድ
    የዲናር
    የሳኡዲ ሪያል
    የዶላር
    ዩሮ
    #ኡስሚ tube
    #usmi tube
    #ethiopia
    #ታጠቅ ሚዲያ
    #2023
    #የመኪና
    #addis ababa
    #ዶ/ር አብይ
    #አዲስ አበባ
    #qatar2022
    #ድንቅ ልጆች
    #የኔ መንገድ

Комментарии • 208

  • @CelenaAklog
    @CelenaAklog 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +11

    ማሻአላህ ቆጆ አሰራርነዉ📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Год назад +23

    ወላሂ ለሚሰራበት ለጁ ብቻ 30 ሺብር አሉኝ በአላህ ዉሎ ሂድ ወላሂ እኛ ጋር ዘርፋ ነዉ የያዙት ሆ ዉሎየዉች ሰብሰብ ብለን እናሰራ

    • @user-wt3wg1lw5n
      @user-wt3wg1lw5n Год назад +1

      እውነት። የኛማ ጅቦች ናቸው

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Год назад +1

      የት አከባቢ

    • @halimaendress1672
      @halimaendress1672 Год назад

      @@ekramweleyuwa1207 ከላላ 🥰🥰

    • @jamisweet6787
      @jamisweet6787 Год назад +1

      እኔ ወግዲ 32ሺ ነው የከፈልኩት እሱውም ግርግዳውን ብቻ ሳሎኑን ብቻ ነው ኮርኒስ ያረኩት ሌላው ዝብሎ

    • @halimaendress1672
      @halimaendress1672 Год назад +1

      @@jamisweet6787 እህቴ 5 ክላስ ለሁሉም 185 ሺብር አሉኝ በጣም ከባድ ነዉ ወላሂ

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Fatoerobso-xb5mf
    @Fatoerobso-xb5mf 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን🙏👌👌👌👌ወድም

  • @tahaykafala474
    @tahaykafala474 Год назад

    አሪፍ ነው

  • @user-ob8wh2vn7h
    @user-ob8wh2vn7h Год назад +12

    ኡስማን ወደ ወግዲ ቴዳላችሁ የት ነህ ወድም አለሜ ውይ አተ የምትናገረውና ሌሎች የሚያወሩት አይምጣጣም 😭😭

    • @user-dd9dl6ye1r
      @user-dd9dl6ye1r Год назад +1

      የኛ የወግድወቹማ ተይ ውድነው ሥሪ አይበቃሽም ይላሉ አይ

    • @rehimax-tube
      @rehimax-tube Год назад +1

      እኔም ወጊዲ ነኝ ግን ጠይቄ ብዙ ይፈጃል አሎኝ እሰኪ ከወጊዲ ያሰራሰውካለ

    • @rehimax-tube
      @rehimax-tube Год назад

      እኔ 86 ቆርቆሮነበርኝ ግን እሰከ 100 ሺ ይወስዳል አሉኝ ግዲግዳው ተለሰኗል ጂብሰን ለማሰራት ብቻነበር

    • @sihamtube9037
      @sihamtube9037 Год назад +1

      @@rehimax-tube ወግዲ ሁሉ ነገር ውድ ነውአንደኛ ሙያተኛ የለም

    • @mesertmesert208
      @mesertmesert208 Год назад

      M

  • @sayedahmada8755
    @sayedahmada8755 Год назад

    ማሻአላህ

  • @user-ej3ke2hp8i
    @user-ej3ke2hp8i 11 месяцев назад

    ማአሽአላህ

  • @zewdalmabebe7577
    @zewdalmabebe7577 10 месяцев назад

    ዋው ያምራል እጅህ ይባረክ እባክህ ሙያውን አስተምረኝ

  • @user-gr6gk7or5g
    @user-gr6gk7or5g 8 месяцев назад +1

    ወድሜ
    ለና
    35ቆራቆሮሁሀልክለመስገበትስትየፈጀል

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr Год назад +3

    የጨረቃ ቤቱ ነገር እንዴት ሆነ ኡስሚ ላም አለኝ በሰማይ ሆነን ቀረን እኮ 😅

  • @habtam1846
    @habtam1846 Год назад

    Wow ሀሪፍ ነው ♥♥♥♥

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 Год назад

    ኢንሻአላህ ከ4/ወር ቡሽ እገባለሁ ጎንደር ወረታ ነው ያለሁት አሰራለሁ እናመሰግናለን ኡስሚ👍

    • @makdezsefared2794
      @makdezsefared2794 Год назад +1

      እር 490 ነው ወርታ መስከርም ላይ

    • @asiasaed1251
      @asiasaed1251 Год назад

      @@makdezsefared2794 እማ ምድን ነው አልገባኝም

    • @makdezsefared2794
      @makdezsefared2794 Год назад +1

      @@asiasaed1251 ጅብሰን ማለት ቤቱ ከተለሰነ በኋላ የሚቀባ ነው ጅብሰን ካስቀባሽ በኋላ ቀለም ታስቀቢዋለሽ እና በጣም ያምራል ዋጋው ግን መስከርም ላይ 490 ነው ቤተሰብ የገዙት እኔም ወርታ ነኝ

    • @asiasaed1251
      @asiasaed1251 Год назад +1

      @@makdezsefared2794 እሽ እማ ወረታ የጂብሠን የሚቀባ ባለሙያ አለ እምታቂው ማለት ነው
      እና እኔ ከላይ የፃፍኩት ከ/4ወር ቡሀላ እገባለው።ነው ያልኩት

    • @makdezsefared2794
      @makdezsefared2794 Год назад +1

      @@asiasaed1251 ያችማ ገብቶኛል ኡስሚ ሁለት መቶ ከምናምን ስላለ ነው እደዛ ያልኩት ቤተሰብ ናቸው ያስቀቡት ውዴ እኔ ዱባይ ነኝ

  • @user-pn3ws6jn1e
    @user-pn3ws6jn1e Год назад +2

    አረባገር ቀረንኮ ሁሉም ጨመረ ወሎ ሁሉም ዉድነዉ

  • @user-mj1kz1sv3f
    @user-mj1kz1sv3f Год назад

    መሸአላህ ነው

  • @cd4076
    @cd4076 Год назад

    መሻአላህ መሻአላህ

  • @user-yh7hv9xj9q
    @user-yh7hv9xj9q Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @rimyeambaselwa1224
    @rimyeambaselwa1224 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @haduayosaf
    @haduayosaf Год назад +1

    ቦሌኬት በዚህሳአት 60ቆርቆሮ ስትይፈጃል በአድስአበባ ገጠርላይ ነው ግን

  • @fsy1999
    @fsy1999 Год назад +1

    እሰኪ ወደ ወሎ ሒድ ከቻልክ ደሴና ሀይቅ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Год назад

    Wow bexam ariif 👌👍😍😍😍

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p Год назад +2

    እንጨት+ጭቃ+ሽቦ+ግርፍ+ቃጫ+ጂምሰን ከዚህ ሁሉጣጣ ብሎኬት ይሻል ይመስለኛል ።

  • @user-bd1xy6qn7e
    @user-bd1xy6qn7e Месяц назад

    እስኪ ወሎ ወግድ የሚሰሩቱን ስልካችውን የምታውቁ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Год назад +3

    ኡስሚ ስንት ቆርቆሮ ነዉ የእኔም ቤት ሶስት ክፍል ናት ብታቅልኝ

  • @ajman5835
    @ajman5835 Год назад

    አር በጠም ቆንጆ ነዉ

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 3 месяца назад

    አካባቢዬ አለምገና ነው፡፡ እናንተ የት ነው ያላችሁት፡፡ እዛ ድረስ መጥታችሁ መስራት ትችላላችሁ ወይ፡፡

  • @mobiluser2941
    @mobiluser2941 Год назад +1

    ወሎውች በዚህአይነት የለንም እስኪወደወሎኑ

  • @Amudajkon
    @Amudajkon Год назад

    Hola. Quiero saber cuál es el proceso de construcción. Con qué material hacen las paredes, y cómo lo recubren antes de poner la cal. Saludos desde Barinas, VENEZUELA🇻🇪🇻🇪🇻🇪

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Год назад +3

    አረፉ ነው ወንድሜ በርቱ🥰🥰🙏🙏🙏እኛ በስደት ላይ ያለነው ማንም እንደ ልባችን አይሰራልንም የምር😓😓😓😓😓ትርፉ መቀጠል ነው ወንድሜ 😓😓አሁን እኔ 60ቆርቆሮ አስገርፈለሁ ነገር ግን መሬቱን ሲራሚክ ነው የፈለኩት እናሱ ግን ሊሾ አሰሩልኝ😓😓 ወንድሜ እስቲ መፍትሔ ከአለ ንገረኝ ሊሾ ላይ ሲራሚክ ማድረግ አይቻልም አለኝ ቤቱን የሰራ ሰውየው እስቲ ይቻላል ውይስ አይቻልም ንገረኝ በአላህ😓😓😓

    • @usmitube
      @usmitube  Год назад +3

      ማለት ልሾላይ መሰራት ይችላል ነገር ግን ልሾው ሲሰራ ቅድሚያ ለሴራሚክ ታስቦ 4ሳንቲ መዘጋጀት አለበት ምክንያቱም በበሩ ወሃልክ ነው ሚሆን እስከበሩ ከሆን ልሾው አሁን ሴራሚክ ቢሰራ በሩ መከፈት መዘጋት አይችልም ማለት ነው

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Год назад +1

      መቃጠል ብቻ ነው

  • @user-mk4dr2dm4m
    @user-mk4dr2dm4m Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-qf1md4om4h
    @user-qf1md4om4h Год назад +1

    የኔ በሲሚንቶ ነው የተለሰነው ምን ጥቅም አለው በጭቃ የተለሰነውና በጭቃ የተለሰነው ለውጡን ንገረኝ ከቻልክ ወይ ልፋቴ በተወደደ ሲሚንቶ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 11 месяцев назад

      ዋጋ ይቀንስልሻል እህት ጡሩ ነው በሲሚቶ መሆኑ ወጭ አያበዛብሽም

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 Год назад

    አርፚነው ሹክረን ለመረጀው 🇪🇹🇪🇹

  • @erbkafeker
    @erbkafeker Год назад

    ቤተሰብጋ ስጠይቅ ባለሞያ የለም አሉኝ እናም ጅብሰን ደሞ ላሊበላ የሚባል ብቻነዉ የሚሸጥ አሉኝ ስልክህ ብትሰጠኝ ባናግርክ ደስ ይለኝነበር

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 Год назад +2

    አርኡሥሙፈትህበልልንለኛለሺቃሊትመግስትአድመላይበለንቤታቼንንልንሠራየተዘጋጀንአለንሦለዝህአይሠራምብሎከለከለንታዳእኛበመዳቤትሙትንኩአርአድውሳኔይወሥንልን

  • @biln8843
    @biln8843 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @user-ml7qg1bn2v
    @user-ml7qg1bn2v Год назад

    በአላህ ኡሰሜ አብልኮ ታውክው በአላህ እዛ እሚሄድ ከሆን ነገርኝ

  • @user-st9vu9fx1j
    @user-st9vu9fx1j Год назад

    ወአለይኩምአሰላም ተጨማራቀለም ባይቀባስ ምንችግርአለው እሶኪንገረኝ ልብስላይ የመያዝባሀሪአለው ጅብሰሙ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Год назад +3

    የብ ላስቲክ ኮርኒሱን ስንት ፈጀ ኡስሜ አል ተናገርክ ም ?

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Год назад

    ስትዋሺ በቀላሉ አርገው ወንድሜ እኳን የእጅ ዋጋና ጂብሰም ጨምሮ የጂብሰሙ ብቻ ከ10ሺ በላይ ነው የሚወስደው ምንም በስሚቶ የተለሰለሰ ግድግዳ እንኳ ቢሆን ስላየሁት ነው

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад

    ና ወሎ ስራልን በጣም ወድ ነው እኛጋ ወላሂ ግራ ገብቶኛል ልስራ ልተወው እያልኩ በጭቃ ይሻላል ወይስ በብሉኬት እያልኩ ተወዛግቢያለሁ ወላሂ ግን እጨትና ጭድ አይቸግረኚም

  • @user-zf9mv7yc2o
    @user-zf9mv7yc2o Год назад

    ወሎ ሂድ ወንድማችን እረ አሳርፈን ደላላው በዝቷል ዘረፋ ነው የሆነብን ዮቱቡንም አሳዲጉለት ግደታ መጨፈር አለበት ወይ ?? እከታተለዋለሁ ምርጥ ወንድማችን ነው

  • @hayathayat6898
    @hayathayat6898 Год назад

    እስ ኪ ወንድሜ የግረገዳ ጀምሰምናየኮርኔሥ ጀምሰም የሁንምአጠቃለህሂሣብአዉጥተህመልሥልኝ አራት ክላሥነዉ ነዉአልተለሰነም

  • @alihusen641
    @alihusen641 8 месяцев назад

    ወንድሜ ላሰቸግርህ በአሁን ሰአት የግድግዳ ጀምሰን ለማሰራት ሰንት ብር ይወሰዳል ለ 2 ክላሰ ቤት ??

  • @AlemAlem-bn5lc
    @AlemAlem-bn5lc Год назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ እፈልጋለሁ ደብረ ማርቆስ ትሔዳላችሁ ?

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 Год назад

    እኔም እፈልጋለሁ

  • @ffffft9498
    @ffffft9498 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወድሜ እደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ ጨረሸ ሰረቸ ነበረ ክችን ልሰራ ነበረ ውስጡ ጭቃ ነው ላስገረፈው ነበረ አቅም የለኝም እና ጅብሰን አድረጌ የውሀ ቀለም አስቀብቸ የእቃ ማጠቢያ ውስጡ ብሰራ ይበላሻል እባክህ መልስልኝ

  • @HayatE-iw4ue
    @HayatE-iw4ue Год назад

    አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወንድማችን USMi የቤት በር ማስገጠም ፈልጌ ነበር ያስቀመጥከውን ቁጥር ዋትሳፕ እና ኢሞ የለውምደ መልስልኝ በአላህ አይተህ ዝም እንዳትል

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Год назад

    ኡስሚ አንድ ነገር ለስቸግርህ
    ምንም አይናት እቀ አለዘገጄሁም በወራቤ የቡሉኬት ቤት ለማሰረት ፋልጌ ነበር የሚፋልጋው የቤት አይናት 4 መኝታ ክፍል እና ሁለት ሰሎን
    ከጎን 4 ሰርብሶች ለማሰረት አስቤ ነበር ምን የኪል ይፋጅብኛል እኛ ሃገር አሰርቼ ነበር እዘ ማኖር አልፋለኩም እሱን ሽጬ በወራቤ ማሰረት ነበር ምኞቴ ምን የኪል ብር እንደ ምፋጅ አሰውቀኝ ወልጄ የዋለድ ማሃን ሆኛለው ወላሂ ልጆቼ የ2 አማት እና የ3 አማት ነበሩ አሁን የ15 የ16 አማት ጎሮምሶች ነቸው እዝህ እየለው አሰርቼ ብሄድ ይሻለኛል ብዬ ነው ብር ብየንስ እንኳን ሰርቼ አሟላለሁኝ ግን ደክሞኛል

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 Год назад

    አሠላማለይኩም የ120 ካሬ ቤት ስንት ብር ይፈጃል ወይም የ70 ቆርቆሮ ቤት ቤቱ ቡልኬት ነው ስንት እንደሚፈጅ ንገረኝ ከይቅርታ ጋር ባህርዳር ስታየው መልስልኝ

  • @erbkafeker
    @erbkafeker Год назад

    ወንድሜ ደብረታቦር መሄድ ይችላሉ እባክህ ተባበርኝ

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Год назад

    👍👍👍👍

  • @user-kc3tj7vd1i
    @user-kc3tj7vd1i Год назад +1

    ኮሜት አታነቡም

  • @user-ol3bn6gx7i
    @user-ol3bn6gx7i Год назад

    የኔ ተመረጎም ቀለም ተቀብቶ ጨረሻለሁ ተላይም ኮረኔስ ኬሻ ተለብሶ አብቅቶን ግን ጅብሠም ማስቀባት እፈልጋለሁ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ቁጥሬ አሰቀምጥልኝ ዉጫል የሂዲሉ

  • @sarkamsarkam1181
    @sarkamsarkam1181 10 месяцев назад

    ቀለም ከተቀባ በሆላ ማሰራት ይቻላል

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi1544 Год назад

    ወዲሜ ቤተ ውስጡን ጡቅጡክ ነው አንድ በሁለት አስገርፌ ጅብሰን ባስቀባው ችግር አለ ወይ መልሱልኝ የምታውቁ

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Месяц назад

    ወንድሜ ወሎ ይሄዳሉ?

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 7 месяцев назад

    የተሳሳተ ቁጥር የማይሰራወላኢሞ ወለሸይ የለም

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Год назад

    ኡስሚ ወንዲሜዋ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጂብሰም የሚሰራው ከተገረፈ በዃላ ነው
    ወይስ በጪቃ ተመርጉ ከተለሰለነ ብቻ
    መልስልኘ ወንዲሜ

    • @amarechteshale2135
      @amarechteshale2135 6 месяцев назад

      ግርፍ ካስገረፍሽ ጂብሰን ምን ይሰራልሻል😊

  • @gonder267
    @gonder267 Год назад +1

    ሰሜን ጎንደር ዳባት መሄድ ይችላሉ ጠይቀህ ንገረኝ ወንድማችን ለምታቀርብልነ በሙሉ እናመሰግናለን

    • @usmitube
      @usmitube  Год назад +1

      አዎ ይችላሉ ደውይላቸው
      0989546020

    • @user-wf9ip4qn9q
      @user-wf9ip4qn9q Год назад

      @@usmitube በአላሂ 53ነው3ክፍልነው ልሰነው ዉጫሊነው እና እባክህ ሰትይሰራልኛል እዛሰህዳችሁትሰራላችሁወይ

    • @mikkimorkos4306
      @mikkimorkos4306 Год назад

      ሰላም እህት ባዶ ቦታ እሰኬ ጠይቄልይ ዳባት ሰንት ይገኛል

  • @ft6suihswtjstussvuyew254
    @ft6suihswtjstussvuyew254 Год назад

    እስኪ የት እደሆኑ ጠቁመን የኔንም ይስሩልኝ ተባበረኝ

  • @bintnnrnbintnnrn908
    @bintnnrnbintnnrn908 10 месяцев назад

    የመቸ ነው የተሰራበት ወቅት

  • @kamilamuhye8224
    @kamilamuhye8224 Год назад +1

    የተገረፈ ቤት ጅሰም ማሰራት ይቻላል

  • @user-ox3oi1fi1m
    @user-ox3oi1fi1m Год назад

    ጎደር የተ አካባቢ ነምተሠሩ ደብርታባር ተሠራላቸህ

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 Год назад

    አሠላምአሌይኩምወራህመቱላሂ ወርካትሁ ዴሴ ወሎ
    ጂክሰም ማሠራት የምትፍልጉ አዲሁም ኮመልቻ ያላቺሁ በዉጥአናግሩኝ

  • @Haregtige
    @Haregtige Год назад

    frem bcha new yefelekuy

  • @hiwotbelayneh3645
    @hiwotbelayneh3645 Год назад

    ሰልክ

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Год назад

    ኮርኒሥ እና በር አብራርተክ ንገረኝ ወንድሜ

  • @sociacell9164
    @sociacell9164 Год назад

    ወንድሜ መልስልይ 8 ክፍል ጅብሰም ለማሰራት ስንት ብር ይበቃኛል ለውጩም ለውስጡም ቤቱ የተለሰነ ነው ባህርዳር ነው ከቻልክ አንተ የምታውቀው ባለሙያ ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Год назад

    ካየህዉ አትለፈኝ ለ40 ቆርቆሮ ስንት ይበቃል

  • @sipugelana705
    @sipugelana705 Год назад

    የት አባቴ ላግኛቹ በጣም እራቃቹ

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад

    ወንድሜ በእግዚአብሔር መልስልኝ ቪዲወው የቆየ ቢሆንም በቅርቡ 62ቆርቆሮ ላሰራ ነው አንድ ሳምንት ነው የቀረኝ ስንት በስንት ነው ጥሩ ስራ እና ደግሞ
    እኔ ያለውት አሙሲት ዙርያ ነኝ እባክሕን ባተ ላይ ጅብሰሙን ላሰራ ተባበረኝ እንደው ስደት ላይ ሆኖ ዘመድ አሰሩልኝ ማለት ትርፉ መቃጠል እና ብስጭት ልቅሶ ነው እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭
    እባክሕን መልስልኝ

  • @cd4076
    @cd4076 Год назад

    ኮርኔ ሱስ ስንት ፈጀ?

  • @yushayusha3891
    @yushayusha3891 Год назад

    ሰላም ለ70 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል እስከ ኮርኒሱ

  • @kadija3901
    @kadija3901 Год назад

    አይሰራምዋሳብ፡ቀጥታእጅ፡ዋሳብእሚሰራስጠን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    የቃጫው ስንት ብር ይጨርሳል

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 Год назад

    ኮርኒስ ሳይሰራ ነው ከተሰራ ግድግዳው ጅብሰም የሚሰራው

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 Год назад

    የመሬት ላይ ተገጣጣሚውን ይሰራሉ ወዮ

  • @sufiya1117
    @sufiya1117 Год назад +2

    የመቸ ነዉ

  • @hadiyahadiya215
    @hadiyahadiya215 Год назад

    የ130 ቆርቆሮ ሥንት ብር ይበቀዋል
    ባሁኑ ሠአት ቤት መሥራት ከባዲነው

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Год назад

    ኡሚ የብላስቲክ ኮኒስ አይጥ ይበለዋ እያሉ ይሉናል ቦርድ የሚሰሩ ባለሙያወች እስኪ ካለህ መርጃ በአላህ ንገርኝ

    • @usmitube
      @usmitube  Год назад +1

      ወላሂ እንደዛ ይላሉ እኔ ግን ምንም ማስረጃ የለኝም እኔም ያሰራሁ ራሱን ነው ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም

  • @fozimubarak8222
    @fozimubarak8222 Год назад

    Kemise.ahedum??

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Год назад

    ኡስሚ ቤቴን አሁን በቅርብ ነው ጅንሰን የተሰራቅ ቀለም መቸ ነው የሚቀባው እስኪ ቀሳውቀኝ

  • @betelemiyeegetaliji
    @betelemiyeegetaliji Год назад

    የት ነው ቦተው?

  • @user-vb7jn1wq1l
    @user-vb7jn1wq1l Год назад

    ኡስሚ ወንድሜ ቆቦ ሮቢት ይሄዳሉ

  • @user-tk8md2ht2g
    @user-tk8md2ht2g Год назад

    ከነጣራው ነው ይውስ ግርግዳውን ብቻ ወድም አለም

  • @mominamuhammad8395
    @mominamuhammad8395 Год назад

    እኔ ማሰራት እፈልጋለው ጎንደር

  • @mqdeslbswerqe4183
    @mqdeslbswerqe4183 Год назад

    Eskiy aserarwon negern

  • @mami9842
    @mami9842 Год назад

    Ye Addis Abeba Negeren

  • @ahlamahlam8345
    @ahlamahlam8345 Год назад

    ቀለም ተቀብቶ ያለቀለትን ቤት ጂብስ ማሰራት ይቻላልዴ እምታቁ ንገሩኝ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад +1

      አይቻልም ብለዋል ወይ ቀለሙን ማስለቀቅ አለብሽ

    • @ahlamahlam8345
      @ahlamahlam8345 Год назад

      @@zemenaybaye7457 እሺ አመሰግናለሁ ውዴ

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Год назад

      ቀለሙን አሥፍቀሽ ማሠራት ትችያለሽ እህቴ እደዛ አድርጋለች

  • @user-yv8dm6lz1c
    @user-yv8dm6lz1c Год назад

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    Ye whstapp kuter Lakelege Maserati efelegalew

    • @usmitube
      @usmitube  Год назад

      እባካቹህ ለማሰራት እርግጠኛ የሆናቹህ እና በጠቀስኩት አካባቢ ያላቹህ ብቻ
      0097334415428

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 Год назад +2

    ያጀማአ ሲሚንቶ ስንት ገባ

    • @user-fr4ve4kk7b
      @user-fr4ve4kk7b Год назад

      እኔም እሱ ነው ያሳስብኝ ኡፍ አሁንስ

    • @user-st9vu9fx1j
      @user-st9vu9fx1j Год назад

      2300ብለውኛልኮቦልቻ

    • @user-fr4ve4kk7b
      @user-fr4ve4kk7b Год назад

      @@user-st9vu9fx1j አይይይይ በቃ ቀንስ እያሉ ጨምር ቢሉ አይሻለም ወይ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Год назад

      ባህርዳር ከሆንሽ 2000ነዉ የገዛዉት ሰሞኑን

    • @user-fr4ve4kk7b
      @user-fr4ve4kk7b Год назад

      @@sabrinasabrina1837 እህይ ሰሜን ውሎ መረሳ ነኝ አመሰገናለሁኝ

  • @itsokay6997
    @itsokay6997 Год назад +1

    እኔ 42 ሸ ነው ያሰራሁት አቤት ልዩነት🤔🤔

  • @user-xx4tk1ol3d
    @user-xx4tk1ol3d Год назад

    ወደ ወልደያ አይህዱም ወድም

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Год назад +1

    ኡስሚ ጅብሰም አድርጌ ነበር ግርግዳው ተሰነጠቀ አሉኝ ኮርኒሱ ምንም አልሆነም አሉ ችግሩ ምንድነው ይተኮሳል ይላሉ ይቻላል ካየኸው ማስልኝ

    • @usmitube
      @usmitube  Год назад

      ራሱ የሰራውን ባለሙያ አሳይው ምን አልባት ከግድግዳው መሆኑን እና አለመሆኑን

    • @raheemakader7352
      @raheemakader7352 Год назад +1

      @@usmitube አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Год назад

      ኮሜትመልስ ወድም 65ቆርቆሮስትይፈጃል እባክህመልስልኝ ለማቆምብቻ

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Год назад

      @@usmitube ወድም እባክህ አትለፈኝ መልስልኝ 65ቆርቆሮስት ይፈጃል እባክህ

    • @Zaynab-xk1gm
      @Zaynab-xk1gm Год назад

      መጀመረየ በሊሲን ከሊተነስነ ይሰነጣጠቃል አሉ በጂብሰን ልሲን ከሆነ ላዛ ነዉ

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Год назад

    ወንድሜ የበር ዋጋ ???

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o Год назад

    ሀይቅ አትሄድም

  • @nema4149
    @nema4149 Год назад

    ወይ ጉድ ወሎኮ 100ሽ አሉኝ

    • @Jamila-ko5tp
      @Jamila-ko5tp Год назад

      የወሎን ነገር ተይው እኔስ ሰለቸኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    እር 10ሺ ቢቻ ኦ