አብዱ ጉማቴ በዚህ ሳምንት ያስዋበው ቤት ይለያል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ኮርኒስ አሰራር # ቀለም # ኳርቲዝ ቀለም # ጅብሰም # ወሎ ጊራና

Комментарии • 93

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  5 месяцев назад +4

    ማሰራት ለምትፈልጉ
    አብዱ ጉማቴ ጊራና
    091 216 2910
    0945748450

    • @TuUy-b7k
      @TuUy-b7k 5 месяцев назад

      ሀሠን ይሄ ቤት አሠራሩ አጅቦኛል በቅርቡ አስቤለሁ ግርግዳና ኮርኒስ በዚሁ ድዛይን ለማሠራት

    • @faxumaumer1934
      @faxumaumer1934 5 месяцев назад

      ዬፕላስትክ ቀለም ለማለት ፌልገህ ነው ወይስ ከጋዙ ቀለምና ፕላስትኩ ይለኛኛል እንዴ

    • @chg7617
      @chg7617 4 месяца назад

      እኔአሁንብዬነበርግንዉሀየለምስላሉኝበርአላኩምልመካከርእናየሼአላህወድሜጋአገናኝሀለሁግንሊብሶትቺላለህ

  • @ዜድነኝወለዬዋ
    @ዜድነኝወለዬዋ 5 месяцев назад

    መሻአላህ ተባረከላህ ወላሂ በጣም ያምራል በጤና በአፊያ በፍቅር የሚኖሩበት ያድርጋቸው

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 5 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም የተለየ ቤት ነው በውነት አምሮኛል

  • @KohgGuuf
    @KohgGuuf 4 месяца назад

    መሻአላህ በርቱ ያገሬልጆቺ

  • @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ
    @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ 5 месяцев назад

    ማሻአላ በጣም ያምራል ስትነው የፈጀው የሆቤት

  • @SfghjDghhj-b8i
    @SfghjDghhj-b8i 5 месяцев назад +1

    የኔውዲ ወዲም በርታልን አብዱየ❤❤❤❤❤

  • @mamababa4248
    @mamababa4248 4 месяца назад

    ቤቱ ዋው ነው ማሻ አላህ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ የግድግዳው ቀለምም ኮርኒሱም ምርጥ ነው

  • @hgwt1857
    @hgwt1857 4 месяца назад

    👍👍👍👍ማሻአላህ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 5 месяцев назад

    Masha alah lela adekemer yemiserawm ye ahte bet neber aski andtasayen

  • @AbebaMucheye
    @AbebaMucheye 4 месяца назад

    የሳሎኑ ኮርኒስ ፐላስቲክ ነው ዋው

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ የዛሬው በጣም ያምራል ያልከው በሙሉ እውነትህን ነው ከወደላይ ሲመጣ ሁሉ ነገር ኦርጂናል ይመስለናል ነገር ግን ጊራናም ሆነ መርሳ ፋብሪካው የለም ከአሁን በኋላ አንሸወድም እኔ ለራሴ ባልተቤቴ ከጊራና ገዛሁ ሲለኝ ፎርጂት ነው እያልኩ እቆጣ ነበር ተሸውጃለሁ 😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    ምንዲግረፈነው የሚባለው ሁለት ባዲ የሚባለውን አሳየንንሲ

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 5 месяцев назад

    ማሻአላህ የዛሬዉ ይለያለሰ እጁ ይባረክ

  • @vhxudgghx9474
    @vhxudgghx9474 4 месяца назад

    አሰለምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ማሻአላህ ወድማችን. ወደ ጎድ ባታ ይገኝል ወይ ስንትስ ይገኝል

  • @ዜድሀላሌንናፊቂ
    @ዜድሀላሌንናፊቂ 5 месяцев назад

    ሀሪፍ ነው

  • @moosaibrahimhassan9333
    @moosaibrahimhassan9333 5 месяцев назад

    መሻ አላህ ደስ ይላል

  • @SaidaKsa-e6n
    @SaidaKsa-e6n 5 месяцев назад

    Masha allah egu ybarek mrt sra new

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 5 месяцев назад

    መሻአላህበርታያምራል

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 5 месяцев назад

    ጠይብ ስንት ብር ፈጀ ኮርኒሱ እና ቅለሙ እኔም ዋጋውን ባቀው ለማሰራት አስቤ ነበር እእእእ

  • @አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ

    ማሻአላህ አሪፍ ነዉ

  • @shewareg7780
    @shewareg7780 2 месяца назад

    በማርያም ወሎ ቦረና ሰራልኝ ክረምቱ ይዉጣና

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 4 месяца назад +1

    ግድግዳዉ አበላሽተዉታል በጣም ተጦቅጡቋል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    ወላሂ ይሄ ያምራል

  • @rahma4516
    @rahma4516 5 месяцев назад

    የዛሬው ያምራል ማሻአሏህ

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha 5 месяцев назад

    የዛሬው ዋው ነው ኮርኒስ ከግደግዳው ማሻአላህ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 5 месяцев назад

    መሻ አላህ የአፊያ ቤት ያድርግላቸዉ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 5 месяцев назад

    ያምራል መሻአላ

  • @ኡሙበክርወሎየዋ
    @ኡሙበክርወሎየዋ 5 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ነው መሸአላህ አንድ አይነት ሲሆነው እሚያምረው ሲቀጥል ላሎቹንም ብትመክርልን ማለቴቤት እሚሰሩትም ቆረቆሮ ያባክናሉ ብንተዛዘን ጥሩ ነበር

  • @ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ
    @ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ 5 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @Seyaftaw-do9wc
    @Seyaftaw-do9wc 5 месяцев назад

    ማሻአሏህ❤

  • @uaruae4388
    @uaruae4388 5 месяцев назад

    ይሄ በጣም ያምራል

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 5 месяцев назад

    ኢንሻአላህ ሀይቅ ሂዶ ይሰራልኛል ጎበዝ ነዉ የምር እኔግን የተቸገርኩት የጨት ቤት ላይ ጅብሰም ኮርቲሱም እርጥበት ከነካዉ ይበላሻል የብላስቲኩም ይቀልጣል በሙቀት ይላሉ ምን ይሻለኛል ማለትም እደምንም ሙተን ተሟሙተን አሰርተን የሚበላሽ ከሆነ

    • @صالحةبنتمحمدمكين
      @صالحةبنتمحمدمكين 5 месяцев назад

      እኔም አሰራለሁ ብየ ነበር አላህ ያግዘን ከባድነው የኢትዩ ቤት ዋስትና የለውም😢

  • @ኡሙኸሊድዮቱዮብ
    @ኡሙኸሊድዮቱዮብ 5 месяцев назад

    አብዱ ጉማቴ ያገሬል በርታ

  • @eexx7300
    @eexx7300 5 месяцев назад

    እስኪ ካሶ መደር ቤት የሚገዛ አባብለኝ ያለቀለት ነው❤

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 5 месяцев назад

    አሰላም አሊኩም ዋው ማሻ አለሕ

  • @محمدالحبشي-ث9و
    @محمدالحبشي-ث9و Месяц назад

    ሀይ

  • @زمزمعبد-ح9ح
    @زمزمعبد-ح9ح 5 месяцев назад +1

    እስኪ አበረታቱት ላይክ ሸር ተደራረጉ አብራችሁ እደጉ መቸም ከቁም ነገር አንገኝ ይሄኔ ፕራክ ውሸታ ውሸቶችን ቢሰራ የት ይደርስ ነበር በርታ ወንድም

  • @aminat6259
    @aminat6259 5 месяцев назад

    54 ዜጎ ቤት ሰንት ይፈጃል ጂብሰምና ኮሪኒሰ

  • @ibrahimabdela1214
    @ibrahimabdela1214 4 месяца назад

    እስኪ ወንድሜን አበረታቱልኝ

  • @ዋዉ-ገ1ነ
    @ዋዉ-ገ1ነ 5 месяцев назад +1

    አድነገር ልጠይቃችሁ እዳታልፉኝ የግርግዳዉ ጀብሶን ተሠርቶ ሲጨረስ ቀለም ከላይ ይዴረብበታል

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 5 месяцев назад

      አወ ቀለም ታስቀቢዋለሽ በጣም ዉበቱያምራል

    • @ዋዉ-ገ1ነ
      @ዋዉ-ገ1ነ 5 месяцев назад

      @@SOFYe-TIKUYE አመሠግናለሁ ዉዴ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 5 месяцев назад

      አወ

    • @HadiY123
      @HadiY123 5 месяцев назад

      አዎ

  • @hekemaYoutube
    @hekemaYoutube 5 месяцев назад

    እዉነትነዉ ጅምሰም ያባክናሉ

  • @ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ
    @ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ 5 месяцев назад

    ቤት ማሰራት እፈለጋለሁ አናጢ ቁጥር ሰጠኝ ወደም በአላህ ላሰቸገረህ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  5 месяцев назад +1

      ቁጥሬ ኮሜንት ላይ አለ መጨረሻው አምሳ በውስጥ አናግሪኝ አገናኝሻለሁ

  • @eexx7300
    @eexx7300 5 месяцев назад

    ቃሶ መደር ቤት የማገዛኝ ፊንሽግ ሁሉም ያለቀለት ቤት

  • @chg7617
    @chg7617 4 месяца назад

    ወሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህያምራልግንበኢሞአይመልስም

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  4 месяца назад +1

      መጨረሻው አርባ አምስት ቁጥር አለልሽ ኮሜንት ላይ በዚያ ደውሊ አገናኝሻለሁ

    • @chg7617
      @chg7617 4 месяца назад +1

      @@ወሎጊራናቲዩብ መረሀባ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Месяц назад

    ጅብሰም ኮርኒስ ይችላሉ ባለሙያዎቹ ውጫሌ ነው ቤቴ ወንድም

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  Месяц назад +1

      የጅብሰም ኮርኒስ ለእንጨት ቤት አይመከርም ይቅርብሽ ብዙ ሰው እያለቀሰ ነው ጊራና

  • @ethiopia8207
    @ethiopia8207 5 месяцев назад

    ኮ/ቻ ይሄዳል ወይ?

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 5 месяцев назад +1

    ግን ወሎ ጊራና ቲዩብ ለምን እራሱን አያስተዋውቀንም እኔ ጊራና ነኚ ግን አላውቅህም ?????

    • @ssx7119
      @ssx7119 5 месяцев назад

      የሩጋ መነዮ ልጅ ነው

    • @TuUy-b7k
      @TuUy-b7k 5 месяцев назад

      ተወልዶ ያደገው እሩጋ መነዮ ነው ሀሠን ሠይድ በጣም የማደቀው ጀግና ያገሬ ልጅነህ ወድቤ

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ሲሚቶ አልመጣወይ የለምብለዉነበር

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 5 месяцев назад

    ሀርቡ ሂዶ ይስራል ደ ቀለምና ኮርኒስ ይቀረኝ ነበር ለማስራት ፈልጌ ቆይ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 5 месяцев назад +1

    የዲምፅህ አዲናቂ ነኝ😂😂😂

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 5 месяцев назад

      ያንቺስ ከፋ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 5 месяцев назад

      @@nafesanafesa3632 የምሬነው ነው ቢከፍም😂😂😂

  • @mamababa4248
    @mamababa4248 4 месяца назад

    ከትንሽ ግዜ በኃላ ኮቻ ትሰራልኛለን አሁን እያስገረፍኩኝ ❤❤

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ 5 месяцев назад

    ሀይቅ ትመጣላችሁ ወይ?

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  4 месяца назад +1

      አወን

    • @ዘሀራአሊቲዩብ
      @ዘሀራአሊቲዩብ 4 месяца назад

      አረ ወረፋ አለ ሆ እሱን እየጠብቅን ማቴሪያል ይወደዳልኮ ባንስ አራት ቤት ተፊት አለ እሱን እስከሚሰራ ቁጭ በተስፋ ይሀው እኔም ከጅየ ነበር አንተን ብየ ግን ባሌ አንድ ወር አይቆይም አለ ስንት ይፈጅባችሆል ሶስት ቤት ለመጨረስ

  • @ergomehamed9015
    @ergomehamed9015 5 месяцев назад

    ቤትእናቦታጊራናበቃሶምሆነበጎደአይምካንጊራናውስጥስራልን

  • @ggnn6923
    @ggnn6923 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 5 месяцев назад +3

    የዋጋ ልዩነት ከተናገር አይበቃም እንደ መርሳ የተስገበገቡ ስለሆኑ አላልክም ልዩነቱ መርሳ ተጠቃሚ ስለሚበዛ ነው የተወደደው አትሳደብ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  5 месяцев назад +9

      መሳደብ አይደለም ለተጠቃሚውም ማዘን ግድ ነው ። ለገናው አማራጭ አያገኙም ብሎ በውድ መሸጥ አግባብ አይደለም

    • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
      @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 5 месяцев назад

      @@ወሎጊራናቲዩብ እሽ ወንድም አለም ትክክል ነህ ያው ስግብግ ስላልክ ነው ይሄን የፃፍኩት ይቅርታ ሲቀጥል ይህ ቤት ጅምሰም እና ኮርኒሱ ሙሉ ዋጋ ስንት ጨረሰ 7/8 ለሆነ ቤት ተቀራራቢ ይሆናል የምትለውን ዋጋ ብትነግረኝ

    • @UmAbubekr-zs5hv
      @UmAbubekr-zs5hv 5 месяцев назад

      አወ የተስገበገቡ ናቸው መርሳ ነው የኔን ቤት የጀመረው ግን ከዛም ከዚህም አማራጭ ስለው በጣም ነው የተጫወታብኝ እደገና ሌላ ፈልጌ ነው ያስጨረስኩት የስራቸውን ይስጣቸው

    • @SilloSilo
      @SilloSilo 5 месяцев назад +1

      ኧረውነቱነው በሌሎችውርዳውች ስግብግቦችናቸው ወይጥራትየላቸው ውይ አማናየላችው በጣም ደም እባእያስለቀሱነው ወሏሂላአዝምአመሽም አላምሽም 6አመቴ 120ቆርቆሮ ስይህውእላቅጣለሁ ውይአያምር በስአትአይጨርሱ ሁልጊዜቀጠሮ በሽተኛአደርጉኝ ውይ እድሰው እረፍትየለኝ መኖር እስከሚመርኝድረስ እስካሆን ምንም አላለቀልኝ😢😢😢

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 5 месяцев назад

      መስገብገብ ብቻ አይገልፃቸውም አሁን ናቸው ሆ ምነው እውነት ተጠላች ብትመራችችሁም እውነት ከሆነች ዋጥ አድርጎት😂

  • @hchxhhch3008
    @hchxhhch3008 5 месяцев назад +1

    ወሎ ጊሪናና ታጠቅ አንድ ሆኑብኝ እራሳቸውን አያስተዋውቁም

  • @naimayoutube1732
    @naimayoutube1732 5 месяцев назад

    ማሻአላ❤❤🎉