Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኡሰሚ ወላሂ በጣም ደስ ነው የሚልኝ መርጃህ እናመሰግናልን እኔስ የጭርቃ ነው የገዛሁ 2000ሺ ሊብሶ ነው የገዛሁ
አንተ ሰው ከምር ምርጥ ሰው ነክ
የሁልግዜው የመረጃ ምንጫችን ኡስሚ አላህ እድሜና ጤናህን ከፍ ያድርግን
አሚን ለምን አትሰሩም በቻናላቹህ ኢንሻ አሏህ ሀቂቃ እረዳቹሀለሁ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የትንሽየዋ መኪና የዋጋ ዝርዝር በአዲሱ ቻናሌ ሰብስክራይብ ያድርጉሊንኩን ይጫኑ! 👉ruclips.net/video/ErK6N5ddnK4/видео.html
ኡስም አመሰግናለሁ በጣም ጥያቄን ስለመለስክልኝ ተባረክ 🙏🙏
ጀዛካላህ ኸይረን ኡስሚ የኤሌትሪክ ገመዱ ጥያቄ ተመልሶልኛል ወንድሜ በርታልን
አመሰግናለሁ የኔ ሳይገረፍ ቆየ በጦርነት ምክኒያት አሳብ የለሁም ነገር
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ስለመረጃህ
እናመሰግናለን ወንድም ጎበዝ በርታ
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ
አሰላም ወአለኩ ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡሱሚ በጣም እናመሰግናለን በርታ እኔ ጥያቄ አለኝ ባቦታው ሰሥት አመት ሆነው አሁን ዙሪያውን በባሊክት ዙሪያ ማጣረ እፈራለሁ ግን ስንት ይፈጃል 35 ቆርቆሮ አሰርሁ ኩሽን እና ሽንት ቤት አለ የወደፊት ህልም ሰራች ለማከራየት ነው ሶስት መቶ ካሬ ነው የአየር ካረታ አለ በጣም ተጨነኩ ቦታው አሁን በአጠነ ነው የታጠረው።
እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ? 80 ቆረቆሮ ለውሀ ልክ ብቻ ሰት ይፈጃል ደግሞ አሸዋውም ሲቢቶም ድጋይ ባጠቃላይ አቅረብልኝ😍👍
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለል ኡሥሚ በርታ ጡሩመረጃነው እናመሠግናለን
ሰባ ሺ. ብር ወሰደብኝ ላለቸው በጣም የገርማል የኔ ቤት. 86 ቆርቆሮ ነው ግን የወሰደው 16ሺ ነው ውስጡ ልስን ውጩ ግርፍ
16ሺ ወይስ 160ሽ የወሠደብሽ ማሬ እስኪ ንገሬኝ እኔም ለማሠራት ፈልጌነው
@@zenbemola6456 አወ ማር አስራ ስድስት ሺ ብር ልጭቃው ብቻ ውስጥ ልስን ነው ሁሉም የወሰደብኝ ለ86. ቆርቆሮ ውስጥ ጅብስር. ውጩ ግርፍ ሶስት መቶ ሰባ ሺ ብር ከነ. ብሩ መስተ ዋት ይቀርኛል ሁቢ ኢንሻ አላህ ከአላህ ጋር
@@ፎዚየአላህባርያ ለጭቃው ነው አስራ ስድስትሽ
እናመሰግናለን ወንድሜ መርጥ ሰው 300ካሬነው በለውኝን አሁን ላሰራ ፈልጌ ነበር ስንት ክላስ ያሰራል ቆርቆሮውስ ስንት ይፈጃን በፈጠርህ አማክረኝ
ተጨመሪ መረጃና ማብራሪያ ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ!👉ruclips.net/channel/UCnfHVnGP-ii2ISgotTlu9oQ
Aswrwd
As wr wb ኡስሚ 180 ካሬ ላይ በኤል ሸብ ስንት ክላስ ያሠራል ንገረኝ ወንድም
አሜን ወንድሜ
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡሥሚ እናመሠግናለን
ሽኩረን ኡስሚ መረጃህ አሪፍ ነበር ግን የምንነገረው ዋጋ ተስፍ ያስቆርጣል እስቲ አጣዬ ያለ ስው እጅ ወደላይ
ኡስሚ የብሎኬት አጥር 300 ካሬ ቦታ ለማጠር ምን ያክል ይፈጃል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወጃኩምላህኸይረን ሀቢቢ ወድሜ ሀቂቃውን በጣም ሳላደቅህ አላልፍም አላህ መአክ እኔ ጥያቄ አለኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ የሰራሚክ ዋጋ ጠይቄህ ነበር 85 ቅርቆሮ ቤት ስት ይፈጃል ኡስሚ
መረጃው እንደደረሰኝ አሳውቃለሁ ኢንሻ አሏህ
@@usmitube ለ 30 ቀረቆሮ ስንት ብር ይበቃል
ኡስማን ወንድሜ እኔ ሁለት ክፍል በብሉኬት ላሰራ ብር ስንት ይወስድብኛል?
በጣም ነው ግራየገባኝ አማና እድመልስልኝ
አሰላሙአለይኩም ባሁኑ ሳአት አዱ ብርት ስት ነው ዋጋው በቡለኬት ለስራነብር ሲሚነቶ ስንት ነው ዋጋው
የሲምኒቶ ልስንና ሊሾ ውሀ ሲጠጣ ቢበዛበት ችግር ይኖረው ይሆን??
ኡስሚ ቤትልሰራነበር ከእንጨት መቶ ወይስ ዘጠና ቡሌኬት ማንኛው ይሻለኛል ሀገራችንን አላህ ሰላምያድርግልንእና
አንድ ብሎክ ለሚገነባዉ ሰራተኛ ስንት ብር ነዉ መልሱን ከታች አስቀመጠዉ
የሁለት ክፍል ስንት ብር ይፈልጋል ስንት ቆርቆሮ የፈጃል
ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ ኮለኑ ሳይሞላ ብሎኬት ከተደረደ በዋላ
ኡሰሚ ወላሂ መሰራት በቻልከ አትው በሰራህለን የኛንም የሰድቶኞች አባት እንለሀልን
ትክክክክል
ሀገር ሰው የለሺም
Mashaaallah
Ke shashamne en falgalen
ስልክህን እደት ነዉ አማገዉ
ኡስሚ እኔ ቤቴ 140ቆርቆሮ ነው ውስጡን ጅብሰብ ኮሪሱ ጅብሰብ ላሰራው ነበር ኮሪኒሱ ጅብሰብ ቢሆን ይሻላል ወይስ የፕላስክ እንዳልከው መልስኝ
የጭቃ ቤት ከሆነ እንዳታስደርጊ ኮርኒስ በጅብሰን ግርግዳው ይጥልብሻል ፕላስቲክ አስደርጊ
አሰላም አለይኩም ወረህመት አላህ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድሜ በቡልኬት መሰራት የተጀመረ ቤት ቆርቆሮ ሳይለብስ ቢቆይ ችግር አለው?
የለውም
@@usmitube hi
ውይ. ዛሬ. እንደኛ. ነኝ. ዋው
አደኛ ወድሜ በርታልኝ
እኔየነሀሴንወር ዋጋማወቅፈልጌነበር
ጥያቄየ ( 8 ) በ (9) ቤት የብሎ ክ ስትይፈጃል ባጠቃላይ ከታይ አርማታ ነው ለሁለት ዶር ወጀዛከላሁኸይረን
የሰራሁትን ቪዲዎ ገብተው ይዩ
እድሜና ጤና ይስጥክ ይቅርታ ህጋዊ ቦታ ከሰው ላይ 50 ካሬ መቶ ሺ አሉኝ 80 ሺ ስላቸው እቢ አሉ ይሁን ልግዛው
ግዥው ማር
እኔም ገዝቻለሁ መቶ ሀምሳ ሺ መርሳ ወረላሎ ሁለት ክላስ ተሰርቶበታል አስር በሀያ አምስት ነው ከለየለት ቡሀላ እሰራለሁ ካለየለትም ቦታ ይሰጣሉ ብለዋል
እህቴ ህጋውይ አይደለም 100 በታይ ካርታ የለውም ብርሽ እንዳትበሊ
@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ እውነቶነው ፕላን 100ካሬነው እሚወጣልሽ ብርሽን እንዳይቀልጥ
አረጥሩነው፣ውዴ፣ህጋዊከሆነዥው፣እኔተሥፋአለኝበይኝ፣የገጠርከተማ፣እስከመቶ30ሽይ፣አላገኝምእያልኩነበር
ኡስሚ የኮርኒስ ዋጋ አስጠይቄ ደሴ አንድ ካሬ 140 ብር ነው አሉኝ ሳስበው ዋጋው ውድ ነው በዛላይ ገና የባለሙያው ሂሳብ አለ አሁን የግድግዳ ጅብሰኑን ላሰራና ኮርኒሱን ላቆየው አስቤ አለሁ ችግር አለው እንዴ የግድግዳው ጅብሰን ከኮርኒሱ በፊት ቢሰራ ?? ኡስሚ ሌላ ቪድወ ስትሰራ መልስልኝ
አወ ችግራለው እሱም ይሄንን አስተምሯል ምክንያቱም ጅብሰን ካሰራሺ ቀድመሺ ኮርኔስ በሚሰራበት ጊዜ በመዶሻ ሲመታ ጅብሰኑ ይሰነጠቅብሻል ወይም ይላጣል በዛላይ ክፍተትም ይፈጠራል ።ግን ቀድመሺ ካሰራሺው ኮርኒሱን ጅብሰን ሺሰራ እስከጥክ ስለሚቀባ ምንም ክፍተትም ሆነ መላላጥ አይፈጠም በተጨማሪ ኡስሚ የሰራውን እይው ወደሀላ።
ኡስም በነትክ በብሉኬት 3 ክፍል ስንት እንደምጫርስ ጣይቅልኝ
ሰርቶወል ኡኮ ከማጣያቃቹ በፊት ቢድዮውቹን አዳምጡ ብሎወል
ወይኔ እኔ ተበላሁ ዉድሜ ምን አለ ቀደም ብትል እኔ የብልኬት ነዉ እየሰራሁ ያለሁት ግን አሁን ዉስጡኑ ብቻ እያስገረፍኩ ነዉ ይህን ባቅ ዉጭኑ አስደርገዉ ነበር ሲሚቶ ስለተወደደ ዉስጡ ብቻ ነዉ ያስገረፍኩት 😣😣😣 ሲሚቶ መቸ ነዉ እሚቀንስዉ ሹክ እድትለን ኢሲሚ ወድሜ በርታልኝ የኔ የልብ አዲርስ 😘😘😘😘😘
የኔ ውድ ስት ክላስ ነው የሰራሺው ሁቢ ምን ትያለሽ ልስራ ነበር ፈራሁኝ
ሳይለሰን እንዴት ግድግዳው ጅብሰን ማድረግ ይቻላል እንዴ
100 ካሬ ሜትር አድስ አበባ ውስጥ ካርታ ያለው ህጋዊ የሆነ ቦታ 1 ሜሌን ተባልኩ ልግዛው ወይስ ልተወው ምን ትመክርኛለክ
የት አካባቢ ነው
70ሺ ይወስዳል ማለቴ 4ባጆ አፈር በ3ሺ ብታስቡ 12ሺ የጃቸው 30ሺ የውሀ ከሩቅ በግመል ወይ በባጃጅ ቢሆን የሚመጣው በ15ሺ እሰቡት በቀላሉ ከዛ የጭድ 12ሺ በቀላሉ ከዛ ሰራተኛ ሳይበላ አይሰራ ከዛ የሮቶ ኪራይ የሚሰራው ሰውዬ እየተቀሳቀሰ ነው የሚያሰራው ብር ያስፈልገዋል እህቶቼ አታብሱት ወላሒ 😢
ወይ ወንድሜ ምነው ቀድሜ ባየክ ሆኜ ከአገር ከወጣሁ {9) አመት ሄነኝ መሬት ገዝቼ በቦሎኬት ቤት ሰርቼ ፊኒሽጉ ጉልበቴን ጨረሰ አላልቅ ብሎኝ አሁንም እሰው አገር ነውያለሁት ዝብዬ ነው የምልከው ብር (9መቶሺደርሳል እስካሁን እውነት ይሄን ያህል ይጨርሳል ወይ ወንድሜ አሁንም አላለቀም እሰው አገር መቅረት ነው
እኳን የቡለኬት የጭቃውም አላለቀ ሚሊዬን የኔ ውዴ😢😢😢
ቡሎኬቱ የትነው የሚገኘው አድራሻቸውን ትለቅልን አለህ
መቶ ዘጠና ካሪ ነው የገዛሁት
አድስቡሌከት ዋጋንገረኝ
የመቼነው
72. ቅጠል ቆርቆሮነው የሰራሁት ለማስገረፍ 27 ሽ ነው ያስገረፍኩት እዴት መለሰኛ እሄን ሁሉ ይወስድባታል. እኔ ግን የሙያተኛ አልከፈልኩም ወድሜ ባለሙያነው በነፃ ነው የገረፈልኝ
አወ ይጨርሳል
27😭🤔አይ ተይውሲ
1900 ካሬ አመስት ክላስ የሰራልኝነ
ውደም።ቡለኪት።ሰሜቶ።ያለበትን።ሰልክ።ቆጠረ።ላክልን
osmi lemerejeh betm enemesegeneln.yene teyek demo ye eceti bet ke cika wuci be seminto melesen yechelel
አወ ይችላል
ሠላምነው
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ተቡባሁ።
Masgenlo wondem Xeyaqe alla 60 qorqoo Sart charesh allhamdulill gen barnd al carshem ena falge bolokateno senteno wag ?? Amasgenlo
Welcome
Usmi wadime minim ayisamam
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ወንድማችንንን❣️❣️👍👍❣️❣️
ኡስሚ እህን ሰላም መጣህ ወንድሜዋ
ወንድማችን በጣም እናመሰገናለን በጣም ጥቃሚ መረጃነው የምሰጥን ፍጣሪይጥብቅህ ❤ እዳው እዳሰትያያት ምን አለብት ለኝለሰድትኞች እዳቅማችን ሊሰራልን የሚችል የግባታ ድረጅት ቤክፍት ምኞቴነው ?... ቤትሰብ ወንድም እህት ወይም ጓድኝ ይህው ለልሰን ለጭቃ 70.000ሺነው እረክዚም በላይ የትበላን አለን ወንድም ...
የኔ የ80ቆርቆሮ የጃቸው ቦቻ 30000ሺ😢😢
ብሎኬት መሥራት አይ ማሠብ አልመጣልኝም😊
የነሀሴወር
አህለን ኡስሚ
Osimi arfe lje barta lamni liki atrgume
ቤት ጀምሬ ስሚንቶ ውድ ሆነ መቸ ይቀንስ ይሆን????
520 gaba eykansa nawe
Fozeya ahemde ማሻአላህ ማሬ ኸይር ያሰማሽ ኢንሻላህ ደግሞ ቢቀንስ ተስፋ አለን
ሰለሙአለይኩም ወድምሰላምነህ እኔ የቡለኬት ቤት ልሰራነው ስድስት መቶሽብር ይዤነው የምጀምረው እና የማስራውቤት ደሞ ሰባት ክላስ ሶወስት ሽትቤት አድ ሻውርቤት ሁለትኩሽና ነበር እና ቤተሰብ አያልቅልሽም ይሉኛል ምን ትመክረኛለህ ከስድስት መቶ ሽብር በላይ ስትያስወጣኛል እባክህን መልስልኝ
ሂማሽ በጣም ደስ ይላል ያሳካልሽ ምኞት አይከለከልም😃👍
@@rahimatube5792 አሚን ብያለሁ እህት
ወአለይኩም ሰላም ውዴ እየቀለድሽ መሆን አለበት እኔ 100000000000ሚሌዮን በላይ ልኬም የጨት ቤቶ አላልቅ ብሎኛል ለዛውም 7ክላስ የደላሽ😮😮😮😢😢😢😢😢😅😅
@@rahimatube5792😂😂😂😂😂ገብቶሻል አቺ😂😂😂
250ካሬ በቆርቆሮ ለማሳጠር ስት ይፈጃል ሁለትዙር ከታጭ በሲቢንቶ አርጌ
የሰራሁትን ቪዲዎ ገብተሽ እይ
ቪድዮ ሰርቷል እኮ
አንደኛ ነኝ
ስሚንቶውን እርካሽ ያድርግልን ስሚንቶ እስከመቸ ዋጋው ይቀንስ ይሆን እስኪ ጠይቅልን ቡልኬትም ስንት ነው ወንድም አልመለስክልኝም
መልሻለሁ
ቪዲዎ ሰርቻለሁ
يمرل
as wr wb ወንድሜ እስከ አድሰ አበባ ለይ እስክ ህገዉ የሆና መሬት ከ700ወይም ከ600 ማቶ ሺህ ዉስጥ ከለ ፋሊግኝስደት ሰለቻኝ ኡፊ
ኢንሻአሏህ
በዙህ ዋጋ የለም ውዴ
አሰላሙአለይኩም
ወአለይኩምወሰላም፣አኹይ፣አኔቦታባገኘሁ፣ወንድሞቼ፣ሁሉንም፣ይሰሩልኛል፣አላህይጠብቅልኝ፣
አረ ምን የሻለኛል መውሰን አቃተኘ ሁሉ አማረሺን ገበያ አትላኳት አደሜባለው
😂😂😂😂😂
ትክክለኛነህእኔእፈልልግነበር
እኔ እምለው ባል ተብየም ምን ይዛ ሊመጣ ነው አቤት ጊዜ
ሞኝ በሰራው ብልጡ ሲጣላ ተካፍሎ ይወጣል እሶበሰራችው ቤት ከ6ወር ቆይቶ ተፋቶ ይካፈላላ
@@nurobezedef8801 😃😃😃😃እረ ማን ነው ያለው ሰማኔ ወይም ኒካ ስናስር ከትዳር በፊት ያፈራሁት ንብረቴን ብንለያይ ላይከፍልብኝ ከትዳር በሆላ አብረን ያፈራነውን ልንካፈል ብሎመፈራራምነዋ ማንሞኝ አለ ሆሆሆሆሆ
@@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ ትክክል ቅመም
@@nurobezedef8801 ላ ወላህ ሲፈልግ ይምጣ ሲሄድ ውልቅ ይበል እንደ ክራይ ቤት እንጅ ቤቴ ቤቴ ነው ሆ
@@nurobezedef8801 😂😂😂🙉
Wendim yen tiyake bebloket ater senasater birt yasfelgali weysi beloketi bicha yichalali
አወ ይጨርሳል ።እኔ ጨርሶብኛል ለ 127ቆርቆሮ
❤️❤️🌹🌹
10በ20 ማለት ሰት ነው
200 ካሬ
@@usmitube ቆንጆ ነው ሰት ክላሰ ያሠራል ማር ይቅረታ አሰቸገረኩህ
አህለን
As wr wb
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
በሁሉም ሀገር አለ
ኡሰሚ ወላሂ በጣም ደስ ነው የሚልኝ መርጃህ እናመሰግናልን እኔስ የጭርቃ ነው የገዛሁ 2000ሺ ሊብሶ ነው የገዛሁ
አንተ ሰው ከምር ምርጥ ሰው ነክ
የሁልግዜው የመረጃ ምንጫችን ኡስሚ አላህ እድሜና ጤናህን ከፍ ያድርግን
አሚን ለምን አትሰሩም በቻናላቹህ ኢንሻ አሏህ ሀቂቃ እረዳቹሀለሁ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የትንሽየዋ መኪና የዋጋ ዝርዝር በአዲሱ ቻናሌ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ሊንኩን ይጫኑ!
👉ruclips.net/video/ErK6N5ddnK4/видео.html
ኡስም አመሰግናለሁ በጣም ጥያቄን ስለመለስክልኝ ተባረክ 🙏🙏
ጀዛካላህ ኸይረን ኡስሚ የኤሌትሪክ ገመዱ ጥያቄ ተመልሶልኛል ወንድሜ በርታልን
አመሰግናለሁ የኔ ሳይገረፍ ቆየ በጦርነት ምክኒያት አሳብ የለሁም ነገር
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ስለመረጃህ
እናመሰግናለን ወንድም ጎበዝ በርታ
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ
አሰላም ወአለኩ ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡሱሚ በጣም እናመሰግናለን በርታ እኔ ጥያቄ አለኝ ባ
ቦታው ሰሥት አመት ሆነው አሁን ዙሪያውን በባሊክት ዙሪያ ማጣረ እፈራለሁ ግን ስንት ይፈጃል 35 ቆርቆሮ አሰርሁ ኩሽን እና ሽንት ቤት አለ የወደፊት ህልም ሰራች ለማከራየት ነው ሶስት መቶ ካሬ ነው የአየር ካረታ አለ በጣም ተጨነኩ ቦታው አሁን በአጠነ ነው የታጠረው።
እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ? 80 ቆረቆሮ ለውሀ ልክ ብቻ ሰት ይፈጃል ደግሞ አሸዋውም ሲቢቶም ድጋይ ባጠቃላይ አቅረብልኝ😍👍
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለል ኡሥሚ በርታ ጡሩመረጃነው እናመሠግናለን
ሰባ ሺ. ብር ወሰደብኝ ላለቸው በጣም የገርማል የኔ ቤት. 86 ቆርቆሮ ነው ግን የወሰደው 16ሺ ነው ውስጡ ልስን ውጩ ግርፍ
16ሺ ወይስ 160ሽ የወሠደብሽ ማሬ እስኪ ንገሬኝ እኔም ለማሠራት ፈልጌነው
@@zenbemola6456 አወ ማር አስራ ስድስት ሺ ብር ልጭቃው ብቻ ውስጥ ልስን ነው ሁሉም የወሰደብኝ ለ86. ቆርቆሮ ውስጥ ጅብስር. ውጩ ግርፍ ሶስት መቶ ሰባ ሺ ብር ከነ. ብሩ መስተ ዋት ይቀርኛል ሁቢ ኢንሻ አላህ ከአላህ ጋር
@@ፎዚየአላህባርያ ለጭቃው ነው አስራ ስድስትሽ
እናመሰግናለን ወንድሜ መርጥ ሰው
300ካሬነው በለውኝን አሁን ላሰራ ፈልጌ ነበር ስንት ክላስ ያሰራል ቆርቆሮውስ ስንት ይፈጃን በፈጠርህ አማክረኝ
ተጨመሪ መረጃና ማብራሪያ ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ!
👉ruclips.net/channel/UCnfHVnGP-ii2ISgotTlu9oQ
Aswrwd
As wr wb
ኡስሚ 180 ካሬ ላይ በኤል ሸብ ስንት ክላስ ያሠራል ንገረኝ ወንድም
አሜን ወንድሜ
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡሥሚ እናመሠግናለን
ሽኩረን ኡስሚ መረጃህ አሪፍ ነበር ግን የምንነገረው ዋጋ ተስፍ ያስቆርጣል እስቲ አጣዬ ያለ ስው እጅ ወደላይ
ኡስሚ የብሎኬት አጥር 300 ካሬ ቦታ ለማጠር ምን ያክል ይፈጃል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወጃኩምላህኸይረን ሀቢቢ ወድሜ ሀቂቃውን
በጣም ሳላደቅህ አላልፍም አላህ መአክ እኔ ጥያቄ አለኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ የሰራሚክ ዋጋ ጠይቄህ ነበር 85 ቅርቆሮ ቤት ስት ይፈጃል ኡስሚ
መረጃው እንደደረሰኝ አሳውቃለሁ ኢንሻ አሏህ
@@usmitube ለ 30 ቀረቆሮ ስንት ብር ይበቃል
ኡስማን ወንድሜ እኔ ሁለት ክፍል በብሉኬት ላሰራ ብር ስንት ይወስድብኛል?
በጣም ነው ግራየገባኝ አማና እድመልስልኝ
አሰላሙአለይኩም ባሁኑ ሳአት አዱ ብርት ስት ነው ዋጋው በቡለኬት ለስራነብር ሲሚነቶ ስንት ነው ዋጋው
የሲምኒቶ ልስንና ሊሾ ውሀ ሲጠጣ ቢበዛበት ችግር ይኖረው ይሆን??
ኡስሚ ቤትልሰራነበር ከእንጨት መቶ ወይስ ዘጠና ቡሌኬት ማንኛው ይሻለኛል ሀገራችንን አላህ ሰላምያድርግልንእና
አንድ ብሎክ ለሚገነባዉ ሰራተኛ ስንት ብር ነዉ መልሱን ከታች አስቀመጠዉ
የሁለት ክፍል ስንት ብር ይፈልጋል ስንት ቆርቆሮ የፈጃል
ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ ኮለኑ ሳይሞላ ብሎኬት ከተደረደ በዋላ
ኡሰሚ ወላሂ መሰራት በቻልከ አትው በሰራህለን የኛንም የሰድቶኞች አባት እንለሀልን
ትክክክክል
ሀገር ሰው የለሺም
Mashaaallah
Ke shashamne en falgalen
ስልክህን እደት ነዉ አማገዉ
ኡስሚ እኔ ቤቴ 140ቆርቆሮ ነው ውስጡን ጅብሰብ ኮሪሱ ጅብሰብ ላሰራው ነበር ኮሪኒሱ ጅብሰብ ቢሆን ይሻላል ወይስ የፕላስክ እንዳልከው መልስኝ
የጭቃ ቤት ከሆነ እንዳታስደርጊ ኮርኒስ በጅብሰን ግርግዳው ይጥልብሻል ፕላስቲክ አስደርጊ
አሰላም አለይኩም ወረህመት አላህ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድሜ በቡልኬት መሰራት የተጀመረ ቤት ቆርቆሮ ሳይለብስ ቢቆይ ችግር አለው?
የለውም
@@usmitube hi
ውይ. ዛሬ. እንደኛ. ነኝ. ዋው
አደኛ ወድሜ በርታልኝ
እኔየነሀሴንወር ዋጋማወቅፈልጌነበር
ጥያቄየ ( 8 ) በ (9) ቤት የብሎ ክ ስትይፈጃል ባጠቃላይ ከታይ አርማታ ነው ለሁለት ዶር ወጀዛከላሁኸይረን
የሰራሁትን ቪዲዎ ገብተው ይዩ
እድሜና ጤና ይስጥክ ይቅርታ ህጋዊ ቦታ ከሰው ላይ 50 ካሬ መቶ ሺ አሉኝ 80 ሺ ስላቸው እቢ አሉ ይሁን ልግዛው
ግዥው ማር
እኔም ገዝቻለሁ መቶ ሀምሳ ሺ መርሳ ወረላሎ ሁለት ክላስ ተሰርቶበታል አስር በሀያ አምስት ነው ከለየለት ቡሀላ እሰራለሁ ካለየለትም ቦታ ይሰጣሉ ብለዋል
እህቴ ህጋውይ አይደለም 100 በታይ ካርታ የለውም ብርሽ እንዳትበሊ
@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ እውነቶነው ፕላን 100ካሬነው እሚወጣልሽ ብርሽን እንዳይቀልጥ
አረጥሩነው፣ውዴ፣ህጋዊከሆነዥው፣እኔተሥፋአለኝበይኝ፣የገጠርከተማ፣እስከመቶ30ሽይ፣አላገኝምእያልኩነበር
ኡስሚ የኮርኒስ ዋጋ አስጠይቄ ደሴ አንድ ካሬ 140 ብር ነው አሉኝ ሳስበው ዋጋው ውድ ነው በዛላይ ገና የባለሙያው ሂሳብ አለ አሁን የግድግዳ ጅብሰኑን ላሰራና ኮርኒሱን ላቆየው አስቤ አለሁ ችግር አለው እንዴ የግድግዳው ጅብሰን ከኮርኒሱ በፊት ቢሰራ ?? ኡስሚ ሌላ ቪድወ ስትሰራ መልስልኝ
አወ ችግራለው እሱም ይሄንን አስተምሯል ምክንያቱም ጅብሰን ካሰራሺ ቀድመሺ ኮርኔስ በሚሰራበት ጊዜ በመዶሻ ሲመታ ጅብሰኑ ይሰነጠቅብሻል ወይም ይላጣል በዛላይ ክፍተትም ይፈጠራል ።ግን ቀድመሺ ካሰራሺው ኮርኒሱን ጅብሰን ሺሰራ እስከጥክ ስለሚቀባ ምንም ክፍተትም ሆነ መላላጥ አይፈጠም በተጨማሪ ኡስሚ የሰራውን እይው ወደሀላ።
ኡስም በነትክ በብሉኬት 3 ክፍል ስንት እንደምጫርስ ጣይቅልኝ
ሰርቶወል ኡኮ ከማጣያቃቹ በፊት ቢድዮውቹን አዳምጡ ብሎወል
ወይኔ እኔ ተበላሁ ዉድሜ ምን አለ ቀደም ብትል እኔ የብልኬት ነዉ እየሰራሁ ያለሁት ግን አሁን ዉስጡኑ ብቻ እያስገረፍኩ ነዉ ይህን ባቅ ዉጭኑ አስደርገዉ ነበር ሲሚቶ ስለተወደደ ዉስጡ ብቻ ነዉ ያስገረፍኩት 😣😣😣 ሲሚቶ መቸ ነዉ እሚቀንስዉ ሹክ እድትለን ኢሲሚ ወድሜ በርታልኝ የኔ የልብ አዲርስ 😘😘😘😘😘
የኔ ውድ ስት ክላስ ነው የሰራሺው ሁቢ ምን ትያለሽ ልስራ ነበር ፈራሁኝ
ሳይለሰን እንዴት ግድግዳው ጅብሰን ማድረግ ይቻላል እንዴ
100 ካሬ ሜትር አድስ አበባ ውስጥ ካርታ ያለው ህጋዊ የሆነ ቦታ 1 ሜሌን ተባልኩ ልግዛው ወይስ ልተወው ምን ትመክርኛለክ
የት አካባቢ ነው
70ሺ ይወስዳል ማለቴ 4ባጆ አፈር በ3ሺ ብታስቡ 12ሺ የጃቸው 30ሺ የውሀ ከሩቅ በግመል ወይ በባጃጅ ቢሆን የሚመጣው በ15ሺ እሰቡት በቀላሉ ከዛ የጭድ 12ሺ በቀላሉ ከዛ ሰራተኛ ሳይበላ አይሰራ ከዛ የሮቶ ኪራይ የሚሰራው ሰውዬ እየተቀሳቀሰ ነው የሚያሰራው ብር ያስፈልገዋል እህቶቼ አታብሱት ወላሒ 😢
ወይ ወንድሜ ምነው ቀድሜ ባየክ ሆኜ ከአገር ከወጣሁ {9) አመት ሄነኝ መሬት ገዝቼ በቦሎኬት ቤት ሰርቼ ፊኒሽጉ ጉልበቴን ጨረሰ አላልቅ ብሎኝ አሁንም እሰው አገር ነውያለሁት ዝብዬ ነው የምልከው ብር (9መቶሺደርሳል እስካሁን እውነት ይሄን ያህል ይጨርሳል ወይ ወንድሜ አሁንም አላለቀም እሰው አገር መቅረት ነው
እኳን የቡለኬት የጭቃውም አላለቀ ሚሊዬን የኔ ውዴ😢😢😢
ቡሎኬቱ የትነው የሚገኘው አድራሻቸውን ትለቅልን አለህ
መቶ ዘጠና ካሪ ነው የገዛሁት
አድስቡሌከት ዋጋንገረኝ
የመቼነው
72. ቅጠል ቆርቆሮነው የሰራሁት ለማስገረፍ 27 ሽ ነው ያስገረፍኩት እዴት መለሰኛ እሄን ሁሉ ይወስድባታል. እኔ ግን የሙያተኛ አልከፈልኩም ወድሜ ባለሙያነው በነፃ ነው የገረፈልኝ
አወ ይጨርሳል
27😭🤔አይ ተይውሲ
1900 ካሬ አመስት ክላስ የሰራልኝነ
ውደም።ቡለኪት።ሰሜቶ።ያለበትን።ሰልክ።ቆጠረ።ላክልን
osmi lemerejeh betm enemesegeneln.yene teyek demo ye eceti bet ke cika wuci be seminto melesen yechelel
አወ ይችላል
ሠላምነው
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ተቡባሁ።
Masgenlo wondem
Xeyaqe alla 60 qorqoo
Sart charesh allhamdulill gen barnd al carshem ena falge bolokateno senteno wag ?? Amasgenlo
Welcome
Usmi wadime minim ayisamam
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ወንድማችንንን❣️❣️👍👍❣️❣️
ኡስሚ እህን ሰላም መጣህ ወንድሜዋ
ወንድማችን በጣም እናመሰገናለን በጣም ጥቃሚ መረጃነው የምሰጥን ፍጣሪይጥብቅህ ❤ እዳው እዳሰትያያት ምን አለብት ለኝለሰድትኞች እዳቅማችን ሊሰራልን የሚችል የግባታ ድረጅት ቤክፍት ምኞቴነው ?... ቤትሰብ ወንድም እህት ወይም ጓድኝ ይህው ለልሰን ለጭቃ 70.000ሺነው እረክዚም በላይ የትበላን አለን ወንድም ...
የኔ የ80ቆርቆሮ የጃቸው ቦቻ 30000ሺ😢😢
ብሎኬት መሥራት አይ ማሠብ አልመጣልኝም😊
የነሀሴወር
አህለን ኡስሚ
Osimi arfe lje barta lamni liki atrgume
ቤት ጀምሬ ስሚንቶ ውድ ሆነ መቸ ይቀንስ ይሆን????
520 gaba eykansa nawe
Fozeya ahemde ማሻአላህ ማሬ ኸይር ያሰማሽ ኢንሻላህ ደግሞ ቢቀንስ ተስፋ አለን
ሰለሙአለይኩም ወድምሰላምነህ እኔ የቡለኬት ቤት ልሰራነው ስድስት መቶሽብር ይዤነው የምጀምረው እና የማስራውቤት ደሞ ሰባት ክላስ ሶወስት ሽትቤት አድ ሻውርቤት ሁለትኩሽና ነበር እና ቤተሰብ አያልቅልሽም ይሉኛል ምን ትመክረኛለህ ከስድስት መቶ ሽብር በላይ ስትያስወጣኛል እባክህን መልስልኝ
ሂማሽ በጣም ደስ ይላል ያሳካልሽ ምኞት አይከለከልም😃👍
@@rahimatube5792 አሚን ብያለሁ እህት
ወአለይኩም ሰላም ውዴ እየቀለድሽ መሆን አለበት እኔ 100000000000ሚሌዮን በላይ ልኬም የጨት ቤቶ አላልቅ ብሎኛል ለዛውም 7ክላስ የደላሽ😮😮😮😢😢😢😢😢😅😅
@@rahimatube5792😂😂😂😂😂ገብቶሻል አቺ😂😂😂
250ካሬ በቆርቆሮ ለማሳጠር ስት ይፈጃል ሁለትዙር ከታጭ በሲቢንቶ አርጌ
የሰራሁትን ቪዲዎ ገብተሽ እይ
ቪድዮ ሰርቷል እኮ
አንደኛ ነኝ
ስሚንቶውን እርካሽ ያድርግልን ስሚንቶ እስከመቸ ዋጋው ይቀንስ ይሆን እስኪ ጠይቅልን ቡልኬትም ስንት ነው ወንድም አልመለስክልኝም
መልሻለሁ
ቪዲዎ ሰርቻለሁ
يمرل
as wr wb ወንድሜ እስከ አድሰ አበባ ለይ እስክ ህገዉ የሆና መሬት ከ700ወይም ከ600 ማቶ ሺህ ዉስጥ ከለ ፋሊግኝ
ስደት ሰለቻኝ
ኡፊ
ኢንሻአሏህ
በዙህ ዋጋ የለም ውዴ
አሰላሙአለይኩም
ወአለይኩምወሰላም፣አኹይ፣አኔቦታባገኘሁ፣ወንድሞቼ፣ሁሉንም፣ይሰሩልኛል፣አላህይጠብቅልኝ፣
አረ ምን የሻለኛል መውሰን አቃተኘ ሁሉ አማረሺን ገበያ አትላኳት አደሜባለው
😂😂😂😂😂
ትክክለኛነህእኔእፈልልግነበር
እኔ እምለው ባል ተብየም ምን ይዛ ሊመጣ ነው አቤት ጊዜ
ሞኝ በሰራው ብልጡ ሲጣላ ተካፍሎ ይወጣል እሶበሰራችው ቤት ከ6ወር ቆይቶ ተፋቶ ይካፈላላ
@@nurobezedef8801 😃😃😃😃
እረ ማን ነው ያለው ሰማኔ ወይም ኒካ ስናስር ከትዳር በፊት ያፈራሁት ንብረቴን ብንለያይ ላይከፍልብኝ ከትዳር በሆላ አብረን ያፈራነውን ልንካፈል ብሎመፈራራምነዋ ማንሞኝ አለ ሆሆሆሆሆ
@@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ ትክክል ቅመም
@@nurobezedef8801 ላ ወላህ ሲፈልግ ይምጣ ሲሄድ ውልቅ ይበል እንደ ክራይ ቤት እንጅ ቤቴ ቤቴ ነው ሆ
@@nurobezedef8801 😂😂😂🙉
Wendim yen tiyake bebloket ater senasater birt yasfelgali weysi beloketi bicha yichalali
አወ ይጨርሳል ።እኔ ጨርሶብኛል
ለ 127ቆርቆሮ