ዘመናዊ የቡልኬት ቤት 60 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ያስፈልገናል | It is possible to make a modern house easily

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ቤት አሰራር በቀላል ወጭ 60 ቆርቆሮ ዘመናዊ ቤት መስራት ይቻላል | It is possible to make a modern house easily
    ቤት አሰራር. አዲስ ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር
    ቤት ሽያጭ. ቤት ለመስራት. ቤት ማስዋብ. ቤት ማሳመር
    ቤቶች ድራማ. ቤትሽ ጅማ ነው. ቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ. የዶሮ ቤት አሰራር. የገና ቤት አሰራር.
    የውሻ ቤት አሰራር. የካርቶን ቤት አሰራር. የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር. የእርግብ ቤት አሰራር. የጭቃ ቤት አሰራር. የእንጨት ቤት አሰራር. modern home designs 2021
    modern home design ideas 2021
    modern house design low budget
    modern home interior design low budget
    t.me/abronet_t...
    ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
    t.me/abronet_t...
    ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers #Abronettube #Like. ላይክ
    Seyfu on ebs
    Yetbi tube
    Ethiopia
    Abiy Ahmed
    neshida
    Halale midiya
    music. kana tv. naho tv
    #Esat_tv
    #Fana_tv
    #Afrika_tv
    #Zaweya_tv
    Merja ሰበር ዜና
    አዲስ ነገር
    Seyfu on ebs2
    Etv zena
    ኢቲቪ ዜና. Ethiooian Music
    #E-commerce Amazon dhopi
    #Android app Development
    #Ethiopian_News
    #Ethiopian_Athlet
    #Ethiooian_Sport
    #Ethiopian_Prank
    #Best_Prank
    ጎልዲገርል ፕራንክ
    አዲስ ፊልም
    አዲስ ሙዚቃ
    አዲስ ነሺዳ
    አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ
    ፈታ ደይሊ. Feta deyli
    አቤል ብርሀኑ. Abele brhsnu
    አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ
    Miko miki. ማይኮ ሚኪ
    አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ
    #Fernicher
    #ፈርኒቸር
    አልጋ ቡፌ ዱላብ
    #ፈርኒቸር ስራ
    #For all those who send it to Hawala
    ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
    ስደት እና ኢትዮጵያ
    ሰበር ዜና. የድል ዜና
    #አዲስ ነገር
    Dallol entretament
    #Zena tube
    Nebil nure. ነቢል ኑር
    አዲስ ቤት. አሰራር
    የእንጨት ቤት. አሰራር
    የቡልኬት ቤት. አሰራር
    የድል ዜና. ምርጥ ነገር
    የፍራሽ ልብስ
    የትራስ ልብስ
    የሀልጋ ልብስ
    ብርድ ልብስ
    ምንጣፎች
    ፍራሽ. ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ
    መጋረጃ. ባጃጅ. መኪና. ትራክተር
    ገበሬ. ግብርና. አርሶ አደር. ሽመና
    ሸማኔ. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ.
    ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ
    Ethiopia. Abey ahmed
    መግዛት. መሼጥ. መስጠት. መቀማት
    መምታት. መመታት. መቁሰል. ማቁሰል
    ጁንታ. ቄሮ. ኦነግ. ኦነግ ሼኔ. ረብሻ. ወከባ. ፋኖ. ልዩ ሀይል. መከላከያ. ፌደራል. ማክበር. ማስከበር. ሰላም. ፍቅር. ትዳር. ውርስ. ወራሽ
    አውራሽ. ክርክር. ፈጠራ. ቁምነገር. ፍጥረት
    #አስገራሚ. ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ
    #ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ. ላውንደሪ. ኦቭን
    #ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች

Комментарии • 423

  • @lillyliyu2196
    @lillyliyu2196 2 месяца назад +1

    የሌላ ሰዎች ሀሳብ ባላቅም እንደኔ በጣም ቆንጆ ነው በዛ ላይ በጣም እርካሽ ነው 😮

  • @زينب-ل3ص9ج
    @زينب-ل3ص9ج 2 года назад +20

    ወንድም የምታቀርብልን ነገር ጠቃሚ ነዉ እናመሠግናል በርታልን

  • @chuchmulatu1490
    @chuchmulatu1490 2 года назад +8

    በጣም አሪፍ ነው በስንት ጊዜ እንደሚያልቅም ብትነግረን

  • @munabhru8301
    @munabhru8301 2 года назад +2

    በጣም ነው. የማመስግነው የኔ ውድ ወንድም. ቤት መሥራትን. በጣም አክብጄ ነበር የማየው ።አንተ ቀለል አድርገህ. አብራራህልኝ. 🙏🙏🙏❤❤

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 года назад +2

    ለቤቱ ኣዲስ ነኝ በጣም ጥሩና ወሳኝ ቪድዮ ነው በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 года назад +5

    በርታልኝ ለእኛ ለስደተኞች ምንም ነገር ስለማናቅ ለምታቀርብልን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
    @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ 2 года назад +2

    እላይ ያለው ቤቴ ክርስቲያን ደስ ሲል😍😍😍😍😍😍😍 ጥሩ መረጃ ነው በርታ

  • @neimaseid3514
    @neimaseid3514 2 года назад +1

    ደስ የሚል አገላለጥ እናመስግናለን በርታ ወድሜ

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 2 года назад +6

    ዋው በጣም ደስ የሚልና ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ

    • @tigistdebebe4557
      @tigistdebebe4557 Год назад

      አዲስ አበባ ለመስራት ምንያህል እዛ ባለው ይእቃ ዋጋ አህን ባለው ዋጋ መጠን ብታቀርብ መልካም ነው

  • @bintseid7078
    @bintseid7078 2 года назад +2

    በጣም እምፈልገው መረጃ ነበር
    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte1219 2 года назад +1

    የረሳኸው የግንባታ ባለሞያ የሚከፈለው ነው
    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @ZeburaAhmed-w9z
    @ZeburaAhmed-w9z Год назад

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው የነገረከን እናመሰግናለን ትንሽ እንስራና እሻ አላህ አስበናል

  • @aishaethiopia4059
    @aishaethiopia4059 2 года назад +3

    አሪፍ ነበር ወልድያ ግን እሚበቃ አይመስለኝም

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 года назад

    በጣም አመሰግናለው ስለእፎርመሽንክ❤🙏

  • @ginnyginny3244
    @ginnyginny3244 2 года назад

    የእውነት ተባርክልን በጣም ጠቃም መሬጃ ነዉ ውዴ

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 2 года назад

    ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመስግናለን

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ለማሰራት እቅድ አለኝ መሰረት ሲቆፈር ጀምሮ ከነሰራተኛው ብትነግረን ጥሩ ነው

  • @weiynshetdemata4748
    @weiynshetdemata4748 2 года назад

    እውነት አሬፍ መረጃ ነው እኔ ብሎኬት ቤት ለማሰራት እያሰብኩ ነበር አመሰግናለሁ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 года назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በዚው ዙሪያ ቀጥልልን!እኔ ጥያቄዬ ቡሮዳዬ የሚባለው /አሸዳ ለብሎኬት ቤት ጌድ በምን መልኩ ነው መሆን ያለበት❓ሌላው የባለሞያዎችንም ሂሳብ አስገባበት ወደፊት ስሰራ እናመሰግናለን🙏

  • @yebabowa
    @yebabowa 2 года назад

    ማሻአላህ አለማድነቅ አይቻልም በጣም ሀሪፍ መረጃ እኔ የምፈልገውመረጃ ነው

  • @ሚሚ-ኀ8ጀ
    @ሚሚ-ኀ8ጀ 2 года назад

    እናመሰግናለን ደስ በሚል ሁኔታ አስረድተህናል

  • @ገሊላየአባቷልጅ
    @ገሊላየአባቷልጅ 2 года назад

    ዋው ተባረክ እንዲህ ጠቃሚ መረጃ መልካም ነው

  • @truecemai1680
    @truecemai1680 2 года назад

    የምታቀርበው መረጃ በጣም ድንቅ ነው ለብዙሰው የሚጠቅም ነው ግን ከቻልክ ለአስተያየት ያህል አንድቤት ተጀምሮ ቤት መሆን የሚችልበት ደረጃ እስኪደርስ መረጃ ብትሰጠን ጥሩ ነው ምክንያቱም
    የፊንሽንጉን ወጪ በጣም ከባድ ነው ስለዚህ እሱን ለምን አትጨምረውም የመስኮት በአልሙንዬም ወይ በብረት
    የመሬት ሴራሚክ ወይም ጣውላ
    የቀለም
    የኮርኒስ
    እነዚህ ከቤቱ ከማቆም በላይ ወጪ ይጠይቃሉ ስለዚህ ኢንፎርሜሽንህ ሰው እንዳያሳስት ጠቅላላ አንድቤት ተጀምሮ እሲኪያልቅ የለውን ሳንፕል ብትናገር ጥሩነው

  • @yemisrachbeyene189
    @yemisrachbeyene189 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው አሰፈላጊ ነገር እያቀረብክ ነው 60 ቆርቆሮ ሁሉ ተሠርቶ ቡሉኬት ተደርድሮ ቆርቆሮ የተመታ ሙሉ ቤት ጨርሶ ለመግባት ተመን አውጣ

  • @meseretasfaw3444
    @meseretasfaw3444 2 года назад +4

    You are amazing! Information is power and it is absolutely important. Thank you for your time!

  • @showandagneayichew6060
    @showandagneayichew6060 2 года назад

    መረጃህ በጣም ጥሩ ነው

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 года назад +2

    በጣም ነው ምናመሰግን ወንድማችን አዲስ ነኝ መረጃህ ደስ ይላል ግን በተለያዩ አካባቢወች የመከዱ እድል ግዜ ቢኖርህ በዛቦታ ያሉትን ዋጋቸው እደዝህ ብትነግረን በጣም ደስ ይለናል በዝህ ቦታ ያሉ ወገኖቻችን መረጃቸውን ሰሙ በተለያየ ቦታወች ያለነወች እንዴት ማወቅ እንችላለን መስራት ብንፈልግ ከምር አሪፍነው ብር ያላችሁ ወገኖቸ ጠፈፍ ያለች ቤት በደና ዋጋ መስራት ይቻላል ላለው ብሩ ቀላልነው ብየነውማስብ

  • @adisalemabebe109
    @adisalemabebe109 2 года назад

    በጣም ደስ የምእል መረጃ ነው ግን የቤቱን ካሬ መተር ወይም ዳይመንዝን ከነ ቁመቱ ብትነግረን አሪፍ ነው ዎንድም

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አሪፍ መረጃነዉ አሁን የነገርከን ዋጋ ቤቱን ሙሉ ለሙሉ ጨራርሶ ለመግባት ነዉ ወይስ የሚቀረዉ አለ ማለቴ የሴፍቲ ታንከሩንም አስበህ ነዉ ወይስ እደትነዉ የ65 ቆርቆሮ የእንጨቱን ቤትም ስራልን የሚያስፈልገዉን በሙሉ እየነገርከን። ጭርስርስ አድርጎ ለመግባት ስንት እደሚያስፈልግ

  • @muhammedhayat6317
    @muhammedhayat6317 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን አሏህ የጅዛክ ኸይር የኤል ሰርቪስ ባለ 6 ክፍል ብሎኬት ስንት ይፈጃል

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 года назад +1

    ወድሜ ተባረክ እምፈልገው ነገር ነበር

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ 2 года назад

    Wow mignote neber tebareki geta eyesus yibareki birother

  • @abebeashenafi4271
    @abebeashenafi4271 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @saras2959
    @saras2959 2 года назад +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን 70 ቆርቆሮ የንጨት ቤት ስንት ይፈጃል

  • @salaamselaam8467
    @salaamselaam8467 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ውንድማችን

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 года назад

    ወድም እመሠግናል የምታቀርበው ወሣኝነገርነው አላህ ይጠብቅህ

  • @zewdukassaw1635
    @zewdukassaw1635 2 года назад +1

    በጣም ደሥ ይላል ጥሩ ገለፃ ነው
    ለ100ካሬ ሜትር G+1 ስንት ይፈጃል?

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 года назад

    እናመሰግናለን በርታ ወድማችን ።

  • @zzget8710
    @zzget8710 2 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 года назад +1

    Thanku bro for ሼሪንግ እናምስገንለን nic job 👌

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف

    በጣም አሪፍነው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Год назад

    እናመሰግናለን ወድም. የጭቃቤት ተገርፎነበርየቡልኬት ቤት ለመስራት ከላይቆርቆሮውተልጦ ወደላይ መቀጠልይቻላልደ እሲመልስልኝ

  • @Jawahersalah
    @Jawahersalah Год назад

    ሀሪፍነው፣እናመሰግናለን

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ወላሂ ተመችቶኛልል
    ቤት ለማሰራት ከሰብኩ ካንተ ውጭ አልፈልግም ባለ ሞያ ከሆንክ ክክ ኢንሻአላህ

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 года назад

    አመሰግናለሁ ቀጥልበት

  • @hussenmehammed1138
    @hussenmehammed1138 2 года назад

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @mahamad6138
    @mahamad6138 2 года назад +1

    እናመሠገናለን በርታ👍👍👍

  • @zewditutessema55
    @zewditutessema55 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @sadasaed2210
    @sadasaed2210 2 года назад

    አብሮዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ይን ስራ ስለሰራህ ነገር ግን ስልክህን እያፈላለኩ ነበር ነገር ግን ላገኝ አልቻልኩም አግቼህ ባወራህ ደስይለኛል

  • @sabritemam4447
    @sabritemam4447 2 года назад

    Mashaa Allah be jimmaam hede information bitiseten des yilengal

  • @ሳምሪ-ተ1ኸ
    @ሳምሪ-ተ1ኸ 2 года назад +2

    በርታብሮ ጥሩ ሰራነው

  • @mantegaftotdesta2874
    @mantegaftotdesta2874 2 года назад

    አቀራረብክ በጣም ተመችቶኛል ግን የባለሙያውን ወጪ ግምት ብታስቀምጥልን አሪፍ ነበር

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy Год назад

    አብሮነት አሪፍ መረጃ ነው ከቻልክ ባለሙያ አማክረህ 250 ካሬ g+1 ቪላ ቤት ስንት ብሎኬትና ስሚንቶ ያስፈልጋል የቀረኝ ብሉኬት እና ጣራ ማልበስ ነው ?

  • @almazotterbein8151
    @almazotterbein8151 2 года назад

    ወይ ጉድ በርታ አመሰግናለሁ

  • @kibreansa2958
    @kibreansa2958 2 года назад +4

    ባለሙያ አማክር የቪላ ቤት ዋጋ ከ3,000,000 ሶስት ሚሊየን ይፈጃል ። እስፔሲፊኬሽን ኳንቲቲ ሰርተህ አሳየን ከሳይት ክሊሪንግ እስከ ፊኒሺንግ

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 2 года назад

    Betam arif new bertaln lebeth adis negn

  • @behailugirma3784
    @behailugirma3784 2 года назад

    በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ። የመሬቱን ዋጋ ብጨምርልን ህጋዊ የሆነ ቦታ የት እና በምን ዋጋ እንደምናገኝ ብጠቁመን

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 Месяц назад

    ጥሩ ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @Emaw-b4k
    @Emaw-b4k 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @alemayehudolebo5017
    @alemayehudolebo5017 2 года назад

    ጥሩ ነው ዝርዝር መግለጪህ 1ኛ በዝህን የህል ብሉኬት በምስራ ቆርቆሮ ቤት ምን የህል ክፍሎች ያሉት ቤት እንዴ ሆነ አልተገለፀም 2 ኛ ያ የተነገረው የበሮችነ የመሳካቶች ውጭ ለምን የህል በርና መስኮት የተገለጸ ነገር የለም ታድያ እንዴት ማወቅ እችላለሁ ::

  • @zikr6218
    @zikr6218 2 года назад

    Betam tekami mereja new yakerebikew betam amseginalehu

  • @hesneawel7538
    @hesneawel7538 2 года назад

    ከምር አንደኛ ሰዉ ነህእናመሰግናለን ትክክለኛ መረጃነዉ ወላሂ

  • @yimamderesse6023
    @yimamderesse6023 2 года назад +1

    ሀሪፍ ማብራሪያ ነዉ ገራሚ

    • @alimamuhammed3727
      @alimamuhammed3727 Год назад

      መሻላህ በጣም አሪፍ መርጃ በርታ የኔወድም

  • @ummubilaalwalloo4984
    @ummubilaalwalloo4984 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን እኔ አሁን የቡሉት ቤት መስራት ፈልጌ ነበር 3 ምኝታ ክፊል ሣሎን እናም ክሽና 2 ሽንት ቤት ያለው በት በአሁኑ ግዜ ሥንት ይፈጃል ቪደዮ ቢትሠራልኝ

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 2 года назад +2

    You know bro you did a good job keep up

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 года назад +1

    Gobazi nek wadimee egizihber yibarik

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 2 года назад

    MasheAllah betam teru new
    Addisabeba west lek enedezih maserat ayechalem wey?

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 2 года назад

    ብርታ ጥሩ አሳብ ነው

  • @እማናፍቀሺኛል-ቘ8ጘ
    @እማናፍቀሺኛል-ቘ8ጘ Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ላሰራ እያሰብኩ ነበር ዬትኛዉ ይሻለኛል ዬጨቱ ወይስ የብለኬቱ ዉዶችዬ ምክር ለግሱኝ😢😢😢

  • @رانياالاش
    @رانياالاش 2 года назад

    እኔም የክፈፉን እረሳዉ እያልኩ ነበር እናመሰግናለን

  • @mesekergirma3658
    @mesekergirma3658 2 года назад

    በርታ ወንድሜ በጣም ጠቅሞኛል ግን ስንት ክፍል ቤት እንደሆነ አልነገርከንም ምክንያቱም የቤቱ ክፍል ሲጨምር የግድግዳዉም ብዛት አብሮ ይጨምራል ያማለት ደሞ የብሉኬት ንዛት ይጨምራል በተጨማሪም የግድግዳዉም ቁመት ቢታወቅ ጥሩ ይመስለኛል ከቻልክ ደሞ የቤቱ ዲዛይን ፍሎር ፕላን በስእል ቢኖር... አመሰግናለሁ

  • @jxgxuhxhgs6839
    @jxgxuhxhgs6839 2 года назад

    በረታልን ወዲም አፋ አገላለፅነው ጥያቄየ 90።ቆረፈቆሮን ለመስራት በእጨት ዘበናወፈይአዲርጎ ስት ይፈጀሰለረ ።ብታስረዳኝ

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 2 года назад

    ወንድምየው እናመሰግናለን እንኳንም ነገርከን

  • @giraabdinasir2653
    @giraabdinasir2653 2 года назад

    እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክር ሆነ አስተያየት እናመሰግናለሁ።
    መካከለኛ ፎቅ ለመስራት ሰንት ብር ያስፈልጋል? ግራውንድ ብቻ ከመስራት ቦታው ሰፊ ቢሆንም ቁመት 8 ×15 ርዝመት ለሆነ ቦታ አድራሻ ገጠር ነው

  • @ሩፋሩፋ
    @ሩፋሩፋ 2 года назад

    እናመሰግናለን አ አ ላይ ስት እደሚፍጅ ብትነገርን

  • @aminat1197
    @aminat1197 Год назад

    አቀራረብህ ማሻ አሏህ ጂ + ለማሰራት ስንት ይፈጃል

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 2 года назад

    ወድሜ በ150 ካሬ መሬት ላይ ፎቅና ምድር ለመስራት ስት ብር ይበቃኛል 70 ቆርቆር አሰርቸ የተወሰነ ግቢ ይተርፈኛል ወይስ ጠባብ ነው

  • @workinehgetachew1544
    @workinehgetachew1544 2 года назад +3

    Thanks. Labour cost and 72 m2 area details please

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 2 года назад

    ,ወንድም አሁን ዛሬ ባለው ዋጋስ ምን ያህልገንዘብ ያስፈልጋልበግምት ባለ አራት መኝታ ክፍል ሰርቪስያለው ቪላ ቤት ለመስራት እስኪ እውቀቱ ካለህ ንገረኝ ኘሊስ መልክቴን ካገኘህ መልስ እንደምታስቀምጥልኝ እርግጠኞ ነኝ አመሰግናለው ብሮ

  • @amirkasim1696
    @amirkasim1696 Год назад

    Wendem betam arif serah new post eyarekelen new yemer kelebe betam amesegenahew ❤ gen ye G+1 betakebrelen betam des yelegnal

  • @amennewuzewetir109
    @amennewuzewetir109 2 года назад

    Adama korkoro ahun layer yet magignet chilalewu??! Pls, tekumegn.

  • @matimantadesse2933
    @matimantadesse2933 Год назад

    ሴራሚክ, ጂብሰም ,የውሀ መስመር, ኳርትዝ ,ቴራዞ ,የግቢ በር, ቀለም, የሽንት ቤት እቃዎች ,የውሀ ሮቶ , ኪችን ካቢኔ እነዚን የት አርገህ ነው የ 1ሚሊየን ብር ስራ እረስተካል ብሮ 1ሚሊየን 7 መቶ ሺህ በሚለው ይስተካከል

  • @abeduabedu8615
    @abeduabedu8615 2 года назад

    በረታ ወንድሚ

  • @habeshatube1258
    @habeshatube1258 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰሞኑን
    የ115ቆርቆሮ ቤት ኮርኒስ ስንት ይፈጃል?
    ሰሞኑን የኮርኒስና የበረዳ ብረት ስንት እንደገባ አቅርብልን

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Год назад

    እሽ ወድም አዳማ ቆርቆሩ ወይምሸህላ ቆርቆሮ ስት ነው መልስልኝ

  • @meskiashukiya8166
    @meskiashukiya8166 7 месяцев назад

    Sàlam bro beincet meserat aychalim woy biloket bichanew pls mesi

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አብሮነት እናመሰግናለን አላህ ኢትዮጵያን ህዝቦቾን ሰላም ያድርግልን ይህ ጦርነት ዘረኝነት ከምድር ያጥፋልን ሰላም እና ፍቅርን ይመልስልን ኢላሂ☝

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 2 года назад

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ከአዲስ አበባ ስንት ኪ.ሜ ርቀት ወጥተው ይሰራሉወይ? ስልካችውን ማግኝት ይቻላል ወይ? አመሰግናለሁ።

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 года назад +9

    እንኳን ቁርጤን ነገርከኝ 😔😔 ጀምሬ ጉድ ከምሆን የቀረው ይሻላል😀

  • @yosephdemissie6232
    @yosephdemissie6232 2 года назад

    Thanks.

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 года назад

    እናመስግናለን

  • @antewtebikegn9700
    @antewtebikegn9700 2 года назад

    aselamu alayikum betam tiru new wndeme
    bale sinti kifle bete new

  • @giraabdinasir2653
    @giraabdinasir2653 2 года назад +2

    ሌላው ለአዲስ አበባ Ground + 2 area 7×10=10 sqm ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል

  • @mohammedtemam9197
    @mohammedtemam9197 2 года назад +1

    ስንት ክፍል እነደ ሚወጠው አልነገርከንም ረስተሀዉ ነዉ መሰለኝ

  • @UmuRumeyissa
    @UmuRumeyissa 2 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድም 40 ቆይረቆሮ የቡለኬት ቤት እሰከ ስንት ይፈጃል ?

  • @madeinethiopia6716
    @madeinethiopia6716 2 года назад

    በጣም ርካሽ ነው አ.አ ላይ 1 ቢያጆ አሸዋ ከ 15,000-18,000 ብር ይፈጃል በጣም ልዪነት አለው

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 года назад

    Thank you

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 5 месяцев назад

    ወንድማችንበጣምጠቃሚመርጃነውየምታቀርብልንበርታልን

  • @رانياالاش
    @رانياالاش 2 года назад

    ወድሜ ለኔ ደሞ እሲ ትንሽ ነዉ ቢርቅ ተከሚሴ ዉጣ ብሎ በመኮይ አካባቢ እምታቀዉ እዳለ ንገረኝ

  • @addismedia38
    @addismedia38 Год назад

    እስት አሁን የ 60 ቆርቆሮ video ስራልን