50 ቆርቆሮ ብሎኬት ለመስራት ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ስንት ብር ያስፈልገናል በዝርዝር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2023
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 132

  • @5gtube
    @5gtube  9 месяцев назад +16

    እንጨት ቤት 50 ቆርቆሮ ለመስራት
    ❤ruclips.net/video/GvJWUqb5Qqs/видео.htmlsi=uUdhST51ys0lIeGM

    • @tayebmohammed6326
      @tayebmohammed6326 9 месяцев назад

      ስት ክላስ የውጣዋል ውደም 120 ካሬ ቦታ ከዛ በላየ ያሰራል እደ መልሰልኝ ወደሜ???

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 9 месяцев назад

      50 ቆርቆሮ 4ክላስ ይሆናል

    • @SelenatQtr-rn1dl
      @SelenatQtr-rn1dl 9 месяцев назад

      Pls benateh melselegn pls ke addiss abeba 55km reket yalebet bota mehed techilalah wagawusa eza endat new ??

    • @danielgetaye9491
      @danielgetaye9491 9 месяцев назад

      ጎበዝ ጠሩ ነው በርታ

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 9 месяцев назад

      እሺ ያwahtsap ቁጥርህን ኬት ኣጋኛላው ላማክርህ ፈልጌናባር

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f 9 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን በዛውም የምታቀርብልንን አምሳ ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል ለምሳሌ ،85 ቆርቆሮ ስት ይሆናል ይሄንንም አብረህ አቅርብልን እናመሰግናለን ለምታቀርብልን መረጃ

  • @mohamedayub9880
    @mohamedayub9880 9 месяцев назад +1

    جزاك الله خيرا وبارك الله فيك

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 9 месяцев назад

    ጀዛካላህኸይር ወንድማችን

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 9 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 9 месяцев назад

    Enamesegnaln aba gin yhebet sint kiflochynorutal

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 9 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ወንድም 5 ክላስ ብቻ የብሎኬት ቤት ሰንት ብር ያሰፈልጋል

  • @Faeza852
    @Faeza852 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን😊

  • @mafa2217
    @mafa2217 9 месяцев назад

    Thanks my bro

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 9 месяцев назад +2

    በጣም ስፈልግ,የነበረ,መራጃ ነው በጣም ከመሰግንአለሁ❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ማሚ ❤

  • @ekramekram5976
    @ekramekram5976 9 месяцев назад +1

    Enamasagenalane wonedemachene🙏🙏🙏

  • @user-il3sp5pk7e
    @user-il3sp5pk7e 9 месяцев назад

    enamesegnalen

  • @KalikidanAlemayo-er6sz
    @KalikidanAlemayo-er6sz 4 месяца назад

    Wow bro tenks ❤

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @habtube2907
    @habtube2907 9 месяцев назад

    Thanks for shearing bro keep it❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 9 месяцев назад

    betam desilali Berta wendimachin 👍👍👍

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 9 месяцев назад +6

    ጀዛከላህ ኸየረ ወደም ሰፈልከው የነበረ ከልበ አመሰገናልሁ ሳሊህ የሆነ ልጀሰ የስጥህ

  • @tesfaalemetesfa15
    @tesfaalemetesfa15 9 месяцев назад +4

    በናትህ ባሁን ስዓት 80 ቆርቆሮ በብሎኬት ስንት እደሚጨርስ ስራልን

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን።ጥያቄያችንንደስለመለስክልን።በርታ።ከጎንህ።ነን

  • @tesfayebeza2932
    @tesfayebeza2932 9 месяцев назад +1

    Hi wondm selam new enea bezu giea tektayih neyi gin bezu hizea comenet estef alew ande kenm meleshley atawukm g2 woyim g1 besraley beye steflh neb bechil seraley yemikefl kehonem lemkefl zegegu ney sralet bahire dar woyim gonder

  • @user-rf2gk5uh1x
    @user-rf2gk5uh1x 9 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የክላሱን ብዛት ነገረን ጀዛከላህ ኸይር

  • @samiraebrahim5606
    @samiraebrahim5606 9 месяцев назад

    Lee 140km siti yee yecaresal?????

  • @samiraebrahim5606
    @samiraebrahim5606 9 месяцев назад

    Mashallah

  • @lijezedin5853
    @lijezedin5853 9 месяцев назад

    በርታ

  • @KalikidanAlemayo-er6sz
    @KalikidanAlemayo-er6sz 4 месяца назад

    Isti ye wolayta akababi maginget tichilale

  • @tsgaialgo-ki7nm
    @tsgaialgo-ki7nm 8 месяцев назад

    Wodme awne bolkate bate 80 qorqrho sete yfajale

  • @absalatdesta3072
    @absalatdesta3072 9 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ እንዴት ነህልኝ እናመሠግናለን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @uujjnnnnnn1860
    @uujjnnnnnn1860 8 месяцев назад

    100 ካሬ ላይ ብሎኬት ቤት ብንሰራ ስንት ክላስ ይሆናል?

  • @user-jl6rb7qd5r
    @user-jl6rb7qd5r 9 месяцев назад

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ አራት ክላስ ሥት ይፈጃል ወድም

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit9087 9 месяцев назад

    በርና መስኮት ጨምሮ ነው ወይስ ከሱ ውጭ ነው

  • @user-rf9ml5bn3i
    @user-rf9ml5bn3i 9 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም
    ሰላም ወዲም
    ደሴ ማሰራት ትችላለህ ወይ በክትረት

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 9 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሽኩራን

  • @user-vf3hz6zm3n
    @user-vf3hz6zm3n 9 месяцев назад +1

    በጣም አርፍ ነው

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 9 месяцев назад +1

    ቀጥር አሥቀምጥልን
    የአጥር ቆርቆሮ የሚሆነውን በአላህ ንገረኝ እዳታልፈኝ?

  • @sartt-oo5lo
    @sartt-oo5lo 9 месяцев назад

    ሰላም አለይኩም ወድሜ መልስልኝ አደራ 5 ክላስ የብሎኬት ስት ይፈጃል በአላህ መልስልኝ😢

  • @user-vt5gs5tb6w
    @user-vt5gs5tb6w 9 месяцев назад +20

    በቀጣይ 80 ቆርቆሮ የቡለኬት ሰራልን በቅርብ ቀን ሰንት ክላሰ እዴሚሆንም ጨምረህ

    • @user-pq4hd6bu6h
      @user-pq4hd6bu6h 9 месяцев назад +5

      በ73 ቆርቆሮ 6ቆንጆ ቆንጆ ክላስ እያሰራሁ ነው

    • @user-vt5gs5tb6w
      @user-vt5gs5tb6w 9 месяцев назад +1

      @@user-pq4hd6bu6h የእጨት ወይሰ የቡለኬት በዴት ሊሆን ቻለ 73 6 ክላሰ?

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 9 месяцев назад

      ​@@user-vt5gs5tb6wእኮ እኅደት ሆነ እኔ አራት ክላስ ነው የሚሆነው አሉኝ

    • @mekdi1921
      @mekdi1921 9 месяцев назад

      ​@@user-pq4hd6bu6hእኔም ልጀምረው ይሆን እህቴ? ፈራሁትኮ ሳልጨርሰው ከደከመኝስ ብዬ😓

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw 9 месяцев назад

      ❤❤ይሰራል

  • @user-xi1ko3du8p
    @user-xi1ko3du8p 9 месяцев назад

    👍👍

  • @abd00071
    @abd00071 9 месяцев назад +1

    As wr wb wendem
    ስንት መኝታና ሳሎን እንደሆነ ብትነግረኝ።ጀዛከላህ

    • @user-xs1yf3cq6t
      @user-xs1yf3cq6t 9 месяцев назад

      አንድ ትልቅ ሳሎን ሁለት መኝታ ክፍል ይሆናል

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 9 месяцев назад +1

    180 ካሬ ለምስራት ስንት ይፈልጋል

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 3 месяца назад

    ወላሂ አሪፍ ነው እኔ በጣም ነበር የፈራሁት

  • @heticakedir9885
    @heticakedir9885 9 месяцев назад +9

    አህለን ወድማችን እደትነህ ባለቤትህስ ለመደች እስኪ ቦታ በቅናሽ ደሴና ኮቦልቻ አቅርብልን እኔግን አክሲወን ነእምፈልገው ከቻልክ ስልክህን ብሰጠኝ በውስጥ ባወራህ ከይቅርታጋር

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 9 месяцев назад +4

      እኔ ላገናኝሽ. ደሴ ጎበዝ ደላላ አለ የፈለግሽውን. ያገኝልሻል

    • @heticakedir9885
      @heticakedir9885 9 месяцев назад

      @@mominaabdula4614 እሽ ወድሜ

    • @tayebmohammed6326
      @tayebmohammed6326 9 месяцев назад

      ​@@mominaabdula4614እስኪ አገናኝኝ እኔ እፈልጋልሁ ቦታ ደሴ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 9 месяцев назад

      ​@@mominaabdula4614እሥኪ ቁጥሩን አሥቀምጭልኝ እህቴ እኔ እፈልጋለሁ

    • @zuzuzuzuzuzuzuzu-wt6vp
      @zuzuzuzuzuzuzuzu-wt6vp 8 месяцев назад

      ​@@mominaabdula4614 እኒን አገናኝኝ

  • @muhammedtilahun2358
    @muhammedtilahun2358 7 месяцев назад

    በትንሹ ስንት ካሬ ያስፈልጋል?

  • @danielgetaye9491
    @danielgetaye9491 9 месяцев назад

    የት አካባቢ ነው ቦታው

  • @SolamaS
    @SolamaS 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 9 месяцев назад +1

    ስትክላስነው

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 9 месяцев назад

    አናፂውንቁጥሩን አስቀምጥልኝ ፕሊስ

  • @Seble67
    @Seble67 3 месяца назад

    50 ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል ወንድም?

  • @user-wq1oz2ql6g
    @user-wq1oz2ql6g 5 месяцев назад +1

    eshi gn 50 korkoro snti class yhonali nw bro

    • @5gtube
      @5gtube  5 месяцев назад

      ሁለት ወይም ጠባባብ 3

  • @rahma4516
    @rahma4516 9 месяцев назад

    እናመሰግናል ቃጣይ እድትሰራልንብ

  • @user-xm4oz2mm5e
    @user-xm4oz2mm5e 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 9 месяцев назад +1

    ቁጥር አስቀሞጥ እስኪ

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 9 месяцев назад +1

    ወንዲሜኮንዶሚኒየም አሳየን የሚሸጥ ደሴ

  • @umueimran
    @umueimran 9 месяцев назад

    በዋሳብ መልስልኝ ወድም

  • @user-nf7qf6iq9o
    @user-nf7qf6iq9o 7 месяцев назад

    ወላሂበጣም ሀሪፉነው ኢሻአላህ ቢያስም የቡለኬትይሻላል

  • @user-bj2kk3dw9r
    @user-bj2kk3dw9r 9 месяцев назад +1

    ክላሱ ስት ነዉ በቆርቆሮ አናቀዉም

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 9 месяцев назад

    ፕሊስበአላህ እንዳታልፈኚ

  • @elfuayalewayalew4887
    @elfuayalewayalew4887 2 месяца назад

    እስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @user-gj5pr1kj1c
    @user-gj5pr1kj1c 9 месяцев назад +1

    ስንት ክፍል ቤት ነው አልነገርከንም እኮ

  • @genetaster9374
    @genetaster9374 6 месяцев назад

    Gana gazalow yenema

  • @adelahufante8815
    @adelahufante8815 8 месяцев назад

    የኔወድም 65 የንጨት ቤት ስሜቱ ለግርፍ ስት ይበቃኚል ከና ልሾ ❤❤❤ላስቸግርክ

  • @hayataa2046
    @hayataa2046 7 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን 50 ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይወጣም በስንት ካሬ ይሠራል

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад +1

      ከ50 ካሬ ጀምሮ ይበቃዋል ሁለት ክላስ ሰፋፊ ይወጠዋል ወይል ጠባብ 3 ክላስ

  • @Faeza852
    @Faeza852 9 месяцев назад +1

    ይህ ዋጋ እዛው ኪሚሴ ላይ ነው መኃጋዣ አልታሰበም ማወቅ ያለባቹ ቅመሞች

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 9 месяцев назад +2

    50ቆርቄሮ ስንት ክላስ ይሆናል?

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 8 месяцев назад

    🙀

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 9 месяцев назад

    ሰማኒስራልን ባዲማቆረቆሪ እስደድምሩ

  • @user-vr9cw7rp9q
    @user-vr9cw7rp9q 9 месяцев назад +1

    እስኪ በፈጠረህ አምላክ ይሁንብህ አንተን ማናገር ፈልጌ ነው በቀጥታም ይሁን በኢሞ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው የትውልድ ቦታዬ ወልዲያ ነው እና ቤት ለመስራት አስቤአለሁ ታህሳስ ላይ ቦታ አለኝ 1.3 ይጨርስልኛል?በተጨማሪ ጠቅላላ ቦታዬ 500ካሬሜትር ነው መስራት የምፈልገው 250,ላይ ነው እስኪ ሀሳብ ስጠኝ Please ታላቅ ወንድም የለኝም ትናንሽ ናቸው

  • @user-rd2jp2yh4f
    @user-rd2jp2yh4f 9 месяцев назад

    Esh wodo bodit akebab tihedalachu woy wondime ibakh

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 месяцев назад

    ወንድም መልሰልኝ 50 ቅጠል ስት ክፍል ይሆናል

  • @user-ht6bd7fq5w
    @user-ht6bd7fq5w 9 месяцев назад

    እስኪ በአላህ G+ 1 ከ70 ካሬላይ ለመስራት ስንት ይፈጃል

    • @dagnetadele8329
      @dagnetadele8329 9 месяцев назад

      2,156,000

    • @user-ht6bd7fq5w
      @user-ht6bd7fq5w 9 месяцев назад

      @@dagnetadele8329 አመሰግናለሁ እስከ ጅብሰም ድርስነው ወይስ ለማቆም ብቻ

  • @user-iz4vg4dh9m
    @user-iz4vg4dh9m 4 месяца назад

    50ቆሮቆሮ ስት ክላስ ይሆናል

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 9 месяцев назад +1

    ከመሬትና ከቀለም የቱ ነው መቅደም ያለበት????

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      መሬት

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 9 месяцев назад

      @@5gtube አይበላሽም ቀለም ሲያርፈት

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 9 месяцев назад +1

      ​@@5gtubeስትክላስ ይሆናል መልስ

    • @OmuMrad245
      @OmuMrad245 9 месяцев назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው አትለፈኝ ስንት ክፍል ይሆናል 50 ቆርቆሮ አማና መልስልኝ ወንድሜ

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 9 месяцев назад

      @@OmuMrad245 አይናገረም አቦ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 9 месяцев назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ እህየ የትኛዉን ላሰራ የመዳም ቅመሞች በጣም ድክም ብሎኛል አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ ገና ቦታ ገዛሁ ኮቦልቻ ላይ 😢 አልሀምዱሊላህ አለኩሉሸይ አገራችንን ሠላም ያድርግልን እናመሰግናለን ማሜ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 9 месяцев назад

      ቦታ ሥንት አገኘሽ እህት አሁን ቦታ እንዴት ነው እረከሠ መልሽልኝ❤❤❤

    • @user-yr6ti8sf9i
      @user-yr6ti8sf9i 9 месяцев назад +1

      @@almasbh6100 የጢስ ቦታ ብለዉ ከገበሬወች ነዉ ያስገዛሁት ትንሽ ወደ ዳር ነዉ 400ሽ ዉድ ነዉ

    • @tayebmohammed6326
      @tayebmohammed6326 9 месяцев назад +1

      የደበተረ ቦታ ከሆነ ቆረቆሮ ስሬበቶ ህጋውየ ከሆነ የብሉኪት

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 9 месяцев назад

      ​@@tayebmohammed6326እኔ ጎንደር የደብተር ነው የገዙልኝ 150 ካሬ ካርታና ኘላን ከለሌው መስራት አልችልም? መልሱልኝ ስደት ነኝ

    • @Temutubeተሙ
      @Temutubeተሙ 8 месяцев назад

      ኡፍ እህቴ እኔም ደከመኝ የብሎኬት ጥሩ ነበር ግን የብሩ ነገር ዝም ነው

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 9 месяцев назад

    90ቆርቆሮስ

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 9 месяцев назад

    60ቄርቆሮ ብስራ 1ሳላ 2ክላስ ይወጣዋል

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 9 месяцев назад

      በደንብ

    • @tesfaalemetesfa15
      @tesfaalemetesfa15 9 месяцев назад

      ሁለት ምኝታ ቤት ሳሎን ክችን እስቶር ሽንትቤት ይወጣዋል

  • @Faeza852
    @Faeza852 9 месяцев назад

    በጎጎዣው የዚህ ግማሽ ይፈጃል ከከተማ ወጣ የምሉ

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed 9 месяцев назад +1

    😢አጥ ቃላይ ስት ብር ነዉየጨረሰ

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      እስከመጨረሻ ስሙት አለ ተናግሬዋለሁ የሆነ ቦታ

    • @user-gz8ox1iz4r
      @user-gz8ox1iz4r 3 месяца назад

      1ሚሌየ 2መቶሽ አለኮ😊

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 9 месяцев назад

    የጁ ብቻ ገና አልጨረስኩም 3 መቶ ሀያ ሺ ነው እሱም ጎዳኝ እያለ ነው

  • @user-wz3qs6vo6y
    @user-wz3qs6vo6y 7 месяцев назад

    😅😅እራሴ ዞረ

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 9 месяцев назад

    ለብረት ብቻ 200 ሺ ነው የገዛሁት እኔ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 9 месяцев назад

      ወላሂ በይ

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 9 месяцев назад

      @@saeedhahmed6421 ወላሂ የጁ የሰውየን ኩንትራት ሶስት መቶ ሀያ ሺ ነው የተስማማነው

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 9 месяцев назад

      @@saeedhahmed6421 ያው 4 ክፍል 2 ሽንት ቤት አንድ ኩሺናነው እማ ኤል ሼብ ነው የኔ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 9 месяцев назад

      @@maryamhusain4106 እረ ለጁ ብቻ 3መቶ 29 ሺ መልሽልኝ እረ

    • @user-ns1lm5wi7x
      @user-ns1lm5wi7x 8 месяцев назад

      ​@@maryamhusain4106 ለስት ክላስ

  • @almazdadi5078
    @almazdadi5078 9 месяцев назад

    50 ቆርቆሮ ሰንበት ካሬ ሚትር ነዉ

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን