Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቀጣይ የህል ዋጋ ስራልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እናመሰግናለን ላይክ
እናመሰግናለን በርታልን ውንምነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ጃዛክ አላህኸይረ በጣም ነው የማመሠግነው ወድም በረታ
ሁለትመቶካሬለይ❤ 80ቆርቆሮለመስራትስንትብርይበቃኛልንግረኝ❤❤❤እኔሰውየለኝምእናነውኮትራትነውማስራው
ማሸአላ አሪፍ ነው ወድም ባልናሚስት ሆነው በሁለት ቀላል ነው ለአድ ሰው ግን ከበድ ይላል ቢሆንም አሪፍ ነው
ከሚሴ ሰሚቶ ሰንትነዉ በአሁን ሰአት??
ሹክረን ወዲም
በጣም ቆጆ ነዉ
Wowowow Amazing very nice
Wooiw Enameseginalen WMiretu Wed emachin!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እናመስትናለን❤😊🙏
እናመሰግናለን ❤❤ ወንድማችን
70 ቆርቆሮ ቡለከት ስንት ይፋጃል
Thanks for sharing ❤❤❤❤
ፎቅ ቡለኬት ልሰራነበስንት ይወስዳል ንገረኝ
Thanks bro ❤
Egzhabher ybarkh wendmee.
ጀዛከላህ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን
Ws wr wb enamsegnalan kechalk keyqirta gar Ahun men Aynat betoch nachew zebenawuy betochi yebibalut
ስጠብቀዉ የነበረ ነበር ሽክረን❤
ከየትአገርነዉ
በርታ ውድም
ስሚቶ ስት ገባ???
Le 80 qoreqoro Keqoreqoro Jemero Finishing Sit Yecheresal Biloket Bet!Amesgenalew!
150 ካሬ G+1 ለመስራሃት ስንት ብር የስፈልጋል
3.5 ይፈጃል
እስኪ በራያ ቆቦ ስራልን 120 ጥቅልየዋጋዝርዝር
ቦታየ ህገውጥ ነው ኮቦቻ ግን መስራት እፍልግስለሁ እቺላለሁ ወይ በአሁኑ ሂሳብ ብጀምር ምን ትሉኛላቺሁ😊
እህቴ ኮቻ ቤት እየፈረሰ ነው ተረጋጊ
@@user-de2yb3kx9b እሽ እህት አመስግናለሁ እየስማሁ ነው ግን አባቴ ስሪ ይለኛል
ለዛዉም ህግውጠ ላይ አተቀበጪ
Thanks
Ahuni ante yetinow yelaw ine barase gimit batam tiru now biyenow
በርታልን❤❤ወድማቺን❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ወየው ህጋዊ ቦታ ነበርኝ ኮምቦልቻ 200ካሬ ብሎኬት ቤት ህልሜ ነበር ግን ወየውውው ዋጋው ቦታው እጥብ አድርጎኛ ስገዛው እጀ ላይ 1ሚሊየን አለኝ ብጀምረው 70ቆርቆሮ ምን ያደርስልኛ ስደት ምርር ብሎኛል ከዚህ በሆላ 8&9ወር ብቆይ ነው ምን ትመክረኛለህ
ብሩ አሁን ካልጀመርሽበት ቡሃላ አቅም ያጣል ጥሩ ሰው ካለሽ ቤቱ ቆሞ ቆርቆሮ ያለብስልሻል ፊኒሽንግ ላይበቃሽ ይችላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም እስኪ የፕላስቲክ ምንጣፍ አሳየን የትኛዉስ እንደሁ ደህናዉ በደንብ አብራርተህ አሳየን በተረፈ በርታ
ኧረ እኔ ህድም(ፎቅ )ነው የጀመርኩት መቼ እንደምጨረስ ጨነቀኝ በአሁኑ
ቁጥርህንላክልንወድሜ❤❤❤❤❤❤
0912798855
@@5gtube ሽኩራንወድሜ
በአሩብ ሀገር ብር እሚታሰብ አደለም😢
አብሽሪ ውድ ዋናው ጤና ነው
ሞክሪው ማማ ከጀመርሽው ትበረቻለሽ እኔ ፈርቼ ነበር 102ቆርቆሮ ጀምሪያለሁ ተጋምሳል ድክም ቢለኝ ሳይ ቦዶ ደውየ እነቃቃና ልበርታ እላለሁ እደገና አልሀምዱሊላህ አሁን አጋምሻለሁ ፊንሽግ ነው የቀረኝ
ጎበዝ እኔም ልጀምር ነበር@@toyebamuhammed942
@@toyebamuhammed942ብሎኬት ነው
ተስፋ አትቁረጪ ጀምሪ ቀስ እያልሽ ትሰሪያለሽ እኔ ጀምሬ አለው ብሎኬት ታዞ ግማሹ ግብትዋል አርማታ ተሞልቷል 90 ቆርቆሮ 5ክፍል
እህል አላለም የዘይትም ይሰራልን
ኮመንት ስር ያልከዉን ረስተህዋል የእንጨት ቤቱን ዋጋ!
የጨት98ቆርቆሮ ሥራልኝ
ለኔም❤❤❤😂ይስራልኝአብረንውድዋ😂❤
የእንጨት ቤት 45 ቆርቆሮ ስንት ይጨርሳል እስንገረ ወንድሜ
60
ይጭት ቤት 120ስራልን
እኔ ልገርሽ 130 ቆርቆሮ ሰርቻለሁ 1'5 ሚሊየን ብር ጨርሶብኛል ግን ፅድት ያለ ቤት ነው
የት አካባቢ ያች የኔ 60 ቆርቆሮ ነበር ሰርቢስ ግን ብዙ ፈጀብኝ
@@lubabamohmmed4324 ይኔ 120 ናው ቤቱ ቆሞ ታስሮው በሩ ትግጥሞ አንድ ሚሊውን ፍጅ ሊላውን ትይው አላቅም ምን ያህል እድሚውስድ አች ይት ናው ይስራሽው እማ
ኸረ እኔ ከጀመርኩ 2 አመት ሆነኝ 1.500 ብር ጨርሻለሁ ገና በሮች መስታወት ኮርኒስ ሴራሚክ ሻወር መፀዳጃ ሳያካትት ደ ከ መ ኝ 😢
እኔ ላግዝሽና አብረን እንኑርበት😅😅
@@tagelabrar3739 😅😅
ክክክክክክ@@tagelabrar3739
😂😂😂@@tagelabrar3739
😂❤አይዞሽ
ጉድ ቆርቆሮ 1 ሺ ገባ
ስንትነበርበፊት
😢😢😢😢😢
32 ብር ነበር የዛሬ 9 አመትትት
@@zakealharithy9472😅😅
😂😂😂😂@@zakealharithy9472

የት አካባቢ ያች
የኔ 60 ቆርቆሮ ነበር ሰርቢስ ግን ብዙ ፈጀብኝ
@@lubabamohmmed4324 ይኔ 120 ናው ቤቱ ቆሞ ታስሮው በሩ ትግጥሞ አንድ ሚሊውን ፍጅ ሊላውን ትይው አላቅም ምን ያህል እድሚውስድ አች ይት ናው ይስራሽው እማ
ኸረ እኔ ከጀመርኩ 2 አመት ሆነኝ 1.500 ብር ጨርሻለሁ ገና በሮች መስታወት ኮርኒስ ሴራሚክ ሻወር መፀዳጃ ሳያካትት ደ ከ መ ኝ 😢
እኔ ላግዝሽና አብረን እንኑርበት😅😅
@@tagelabrar3739
😅😅
ክክክክክክ@@tagelabrar3739
😂😂😂@@tagelabrar3739
😂❤አይዞሽ
ጉድ ቆርቆሮ 1 ሺ ገባ
ስንትነበርበፊት
😢😢😢😢😢
32 ብር ነበር የዛሬ 9 አመትትት
@@zakealharithy9472😅😅
😂😂😂😂@@zakealharithy9472