120 ቅጠል ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት እንደዚህ ጥንቅቅ አድርጎ ለመስራት ስንት ብር ይፈጅብናል ዝርዝር መረጃ ከኢትዮጵያ/possiblemake amodern house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • 120 ቅጠል ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት እንደዚህ ጥንቅቅ አድርጎ ለመስራት ስንት ብር ይፈጅብናል ዝርዝር መረጃ ከኢትዮጵያ/possiblemake amodern house

Комментарии • 46

  • @tilatube8528
    @tilatube8528  Год назад +5

    ይህንን ቪድዬ ሽር ሸር ላይክ እንድታደርጉልኝ ውዶቸ❤

  • @wensht1459
    @wensht1459 Год назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @TarekegnErabo
    @TarekegnErabo 2 месяца назад +1

    silk quxuri asiqamixi

  • @ousmanahmed4559
    @ousmanahmed4559 Год назад +9

    እንደዚ በታማኝነት ቤት ሰርቶ የሚያስረክብ የተባረከ ቤተሰብ ብቻ ነው። አድናቂህ ነኝ!

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  Год назад +1

      አመሠግናለሁ ብሮ 🙏🙏🙏

    • @ስአድወለየዎ
      @ስአድወለየዎ Год назад +1

      እሽ ወድም እስኪ የኔንም ስሩልኝ ቁጥርህን በምን ላገኝ

  • @RabiaEndris-c1f
    @RabiaEndris-c1f 22 дня назад

    120,ቅጠል ስንት ካሬላይ ያርፋል ንገረኝ ወድሜ

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 Год назад +1

    Msha allah broye tesefa alegin A in sha allah 250 kare alegin eseralehu be allah fekade dua aderegelgin bro❤❤❤

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  Год назад +1

      ኢንሻአላህ አላህ የኔ ውድ ትሰሪያለሽ አብሸሪ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 6 месяцев назад +1

    ወድም_64ቅጥል ነው የጭቃቤት ማሳስሬይው ስንትይፍቻል??¿

  • @የኔቤት
    @የኔቤት 5 месяцев назад

    የት ሀገር ነው የአናፂውን ቁጥር ተባበረን በጥራት የሚሰራ ከሆነ

  • @የኔቤት
    @የኔቤት 5 месяцев назад

    እባክህ ባለ ሙያውን አገናኘን እባክህ

  • @dy11dg28
    @dy11dg28 Месяц назад

    ቤቱ ስንት ካሬ ነው

  • @جمالمصطفى-ز4ن
    @جمالمصطفى-ز4ن 4 месяца назад

    የምትሰራውን ስራ አሪፍ ነው በየት ሀገር ነው አገሩን ግልፅ አርግልን የየሀገሩ ዋጋ ይለያያል

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  4 месяца назад

      የቤት መረጃ በወሎ አካባቢ ያለ ዋጋ ነው ግን ይህ የቆየ ነው በቅርብ የሰራሁት የለም መኪና ሰራ ቢዚ አድርጎን ቤተሠብ

  • @diribamilkessa9017
    @diribamilkessa9017 11 месяцев назад +1

    Dingay ena secto sint birr nw?

  • @samavi4725
    @samavi4725 9 месяцев назад +1

    የት ነህ ቁጥርህን ስጠን እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 10 месяцев назад

    የመቸ ነው የ2016 ነው ወይ የመቸ ወር ነው ማሻ አላህ ሲያምር የት ሀገር ነው

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  10 месяцев назад

      ሳይገባ ይመስለኛል አድምጭው ተመልሰሸ

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 9 месяцев назад +1

    የአሸዋ ዋጋ ዘለልከው እስኪ አሳውቀን

  • @SeidABDU-zl2iw
    @SeidABDU-zl2iw Год назад +2

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንደት ነህ መሸአላህ ብያለሁ በልልኝ ደበኛየ ወልዳ ከብዳ በጤና በአፊያ ከዘመድ ካዝማድ ጋር የምድርበት የምኩልበት ያርግላት አላህ ይባርክላት

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  Год назад +1

      አሚን ወድም ኢንሻአላህ ታየዋለች

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 11 месяцев назад +1

    ቁርጥን ፈልጌ ነበር

  • @TarekegnErabo
    @TarekegnErabo 2 месяца назад

    85 korikoro beti siralini

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce 10 месяцев назад +1

    60ቆርቆሮ የቡለኬት ቤት ስራልን

  • @ጀሚላአህመድ-ቘ6ዠ
    @ጀሚላአህመድ-ቘ6ዠ 4 месяца назад

    የሚሸጥ ቦታ ፈልግልኝ ኮበልቻ

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  4 месяца назад +1

      0927786052 በዚህ ደውሉ አለ ብዙ

    • @fozyaadem
      @fozyaadem 3 месяца назад

      ቤተሰብ አታስገዙም በደናተ አይነትን ነው ቦታ ውድ የሆነው

    • @ፍቅር-ከ7መ
      @ፍቅር-ከ7መ 2 месяца назад

      ህገወጥ ከሆነ እኔን ግጂኝ

  • @JAMAALBIRRUU-zk7eg
    @JAMAALBIRRUU-zk7eg Год назад +1

    Berta, wedim

  • @HaiahH-v9m
    @HaiahH-v9m 8 месяцев назад

    ስት ካሬ ነው በጌታ ንገረኝ

  • @zehara5680
    @zehara5680 Год назад

    120 ቅጠል ቆርቆሮ ስንት ካሬ ነው

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  Год назад

      ባለፈው የሰራሁት ቪድዩ አለ

    • @zehara5680
      @zehara5680 Год назад

      @@tilatube8528 እዚሁ ነግረኸን ብታልፍ ምንችግር አለው

  • @imanimam1780
    @imanimam1780 Год назад

    የቆርቆሮው ግን ነገር አሁን ባለውዘመናዊ አሰራር እረከሰብኝ የኔ ኮንክትራክተር ለ86 ቆርቆሮ 400ሺ ነው ያለኝ እስከባለሙያ🙄🙄

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  Год назад

      እኔ መረጃ ከ2 ወር በፊት ነው ቤተሠብ

    • @imanimam1780
      @imanimam1780 Год назад

      ​@@tilatube8528የኔም ከ2ወር በፊት ነው ክረምት ሳይገባ ምን አልባት የባለሙያ ይጨምር ይሆናል ቦታየ አ/አ ስለሆነ ማቴሪያል ከሌላው ሃገር አዲስ አበባ ይቀንሳል ብቻ ብሩ ስላልቻልኩ ኖርማል ላለብሰው ነው ገና ስለመረጃህ አመሰግናለሁ በርታ

  • @SsSs-uu6qh
    @SsSs-uu6qh Год назад +2

    ዋለኩምሠላወድማችእኳደህናመጣህለምሠጠመሪጃበጣምእናመሠግናለን