Ethio Doro Erbata
Ethio Doro Erbata
  • Видео 218
  • Просмотров 747 437

Видео

Ethiopia አስገራሚ | አስተማሪ | በአጭር ጊዜ ብዙ ቤተሰብ ያፈራንበት የዶሮ እርባታ ስራ
Просмотров 19821 час назад
#ethiopia #Ethiodoroerbata#doro ድርጅታችን ኢትዮ ዶሮ እርባታ በየሳምንቱ ከመሰጣቸው ስልጠናዎች ላይ የቤተሰቦቻችንን አንዳንድ ማስታወሻ ልናስቀኛችሁ ነው ተከታታሉልን:: እንደሚታወቀው ድርጅታችን ኢትዮ ዶሮ እርባታ በተለያዩ እርዕሶች ላይ በተግባር የተደገፉ ስልጠናዎችን ለስድስት ቀን እየሰጠን ነው ስልጠና ብቻም ሳይሆን የዶሮ አቅርቦትም አለን ስልጠናና ዶሮ ከድርጅታችን ስትወስዱ በነፃ ድጋፍና ክትትል ፋርማችሁ በመገኘት እናደርግላችዋለን:: እኛን ምርጫችሁ ጋደረጋችሁ በነዚህ አማራጮች እንገኛለን:: 👉 በዚህ ይደውሉ:- 913286608 👉Telegram channel :-t.me/mimon19 👉TikTok :-vm.t...
የዶሮ መኖ እንዴት እናዘጋጅ?#farming #ethiopia #poultryfarming
Просмотров 76814 дней назад
#ዶሮ#ethiopia#ethiodoroerbata የዶሮ መ በ8 ቀን ውስጥ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል የሚያሳይ ስራ ይዤላችሁ ቀርብኩኝ ተመልከቱት። በሌሎች ሚዲያዎችም ስራዎቻችንን መከታተል ይችላሉ
2000 ሺ ዶሮ በ45 ቀን ለማርባት የሚያስፈልግ መነሻ ካፒታል?ከ150,000 ሺ ብር በላይ ትርፍ የሚገኝበት ስራ
Просмотров 673Месяц назад
#ethiodoroerbata#ዶሮ#ethiopia የስጋ ዶሮ በትኩረት ከተሰራ ጠቀም ያለ ትርፍ ይገኝበታል በ45 ቀን ከ150,000ብር በላይ ማግኘት የሚቻልበት ስራ ሆናል። #tiktokvideo #sotube #growontiktok #habesha #CapCut Editing#Effects #tips #ethiopiantiktok #ethiopia #ቴሌግራም #ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #abel #capcut ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት | ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር#yesufapp #ethiopia #eytaye #e...
በቅርብ ቀን ሙሉ ስራው ይለቀቃል
Просмотров 228Месяц назад
በቅርብ ቀን ሙሉ ስራው ይለቀቃል
ከ1000 ዶሮ በቀን 802ብር የመኖ ወጪን የምንቀንስበት ዘዴ
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
Hydroponic መ በቀላሉ ከ8-10ቀን በማዘጋጀት ለዶሮቻችን መኖነት ማዋል እንችላለን። ከ1000 ዶሮ በቀን ከምናቀርብላቸው መ ውስጥ 802 ብር የመ ወጪ እንዴት save ማድረግ እንችላለን የሚለውን ከቪዲዮ ታገኛላችሁ። ለዶሮ እና ስልጠና ከፈለጋችሁ 0913286608 በመደውል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አስተማሪ ለጀማሪዎች || የስንዴ ዘርን በማብቀል የዶሮ መኖ ወጪን የምንቀንስበት መንገዶች
Просмотров 8402 месяца назад
የዶሮ መ ወጪን ለመቀነስ የስንዴ ዘርን በመጠቀም ከ8-10 ቀን በማብቀል ለዶሮ ምንነት ማዋል የምንችልበት የአሰራር ዘዴ ነው ተመልከቱት። ይህን ቪዲዮ ከጠቀማችሁ ለሌችም ሼር አድርጉላቸው። ለበለጠ መረጃ 0913286608 ይደውሉ። በዚህም ላይ ይከታተሉን tiktok.com/@ethiodoroerbata
ተገጣጣሚ የዶሮ ኬጅ በቅናሽ የመሸጫ ዋጋ እናቀርባለን
Просмотров 8772 месяца назад
ተገጣጣሚ የዶሮ ኬጅ በቅናሽ የመሸጫ ዋጋ እናቀርባለን
ዶሮ እንቁላል መቼ መጣል ትጀምራለች?
Просмотров 6002 месяца назад
ዶሮ እንቁላል መቼ መጣል ትጀምራለች?
አሰተማሪ ስራ ነው 1500 የእንቁላል ጣይ ዶሮ ቢኖራችሁ በወር የተጣራ ትርፍ ምን ያህል ይገኛል?
Просмотров 8883 месяца назад
1500 የእንቁላል ጣይ ዶሮ ቢኖራችሁ በወር የተጣራ ትርፍ ምን ያህል ይገኛል? የሚለውን ስራ በዚህ ቪዲዮ ታገኛላችሁ። በቪዲዮ መጨረሻም ኢትዮ ዶሮ እርባታ ስለምንሰጣቸው አገልግሎቶች መረጃ ታገኛላችሁ። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራብ በማድረግ ያግዙን። ለበለጠ መረጃ በአድራሻችን መተው ይጎብኙን በተቀመጠው ስልክም ደውሉልን። Tiktok :- tiktok.com/@ethiodoroerbata Telegram :- t.me/mimon19 ስልክ :- 0913286608 አድራሻ;- አዲስ አበባ : መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ መውረጃ ጋር እንገኛለን።
1500 ዶሮ ምን ያህል ካፒታል ለ3 ወር ያስፈልጋል? ለስልጠና ለዶሮ ግዢ ያማክሩን
Просмотров 2,5 тыс.4 месяца назад
በ500 ዶሮ ለመጀመር እንቁላል መጣል እስከሚጀምሩ ድረስ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል? የስልክ እና አድራሻ መረጃም አለኝ የዶሮ መ መድሃኒት መጠጫ እና የዶሮ መመገቢያ የት አገኛለው የሚለውን ምላሽ አለኝ ተመልከቱት:: ውድ ተመልካቾቼ ከዚህ በፊት Mimon homestead የሚለውን የቻናል ስም ወደ ኢትዮ ዶር እርባት መቀየሬን በደስታ አበስራለው:: ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብይሁና:: youtube research, ዩቱብ ሪሰርች, ሪሰርች, ኢሜል አካውንት, ጂሜል አካወንት, #tiktokvideo #sotube #growontiktok #habesha #CapCut Editing#Effects #tips #ethio...
Ethiopia - አስተማሪ || ጀማሪ ዶሮ አሪቢዎች ልታውቁአቸው የሚገቡ 4 ሀሳቦች
Просмотров 7734 месяца назад
Ethiopia - አስተማሪ || ጀማሪ ዶሮ አሪቢዎች ልታውቁአቸው የሚገቡ 4 ሀሳቦች
የ4 የኢትዮ ዶሮ እርባታ ቤተሰቦችን ጉብኝት አድርገናል/ የሳሶ ዝርያ ያላቸውን ወንድ ዶሮዎችን በ3 ወር ውስጥ እንዴት ማድረስ ይቻላል? /
Просмотров 6924 месяца назад
የ4 የኢትዮ ዶሮ እርባታ ቤተሰቦችን ጉብኝት አድርገናል/ የሳሶ ዝርያ ያላቸውን ወንድ ዶሮዎችን በ3 ወር ውስጥ እንዴት ማድረስ ይቻላል? /
Ethiopia news : በ7 ምክንያቶች ዶሮዎች እንቁላል ይቀንሳሉ
Просмотров 9395 месяцев назад
Ethiopia news : በ7 ምክንያቶች ዶሮዎች እንቁላል ይቀንሳሉ
የዶሮ እርባታ ስራ ከመጀመራችን በፊት ምን ማወቅ ይኖርብናል
Просмотров 1,3 тыс.6 месяцев назад
የዶሮ እርባታ ስራ ከመጀመራችን በፊት ምን ማወቅ ይኖርብናል
ከ600 ዶሮ በቀን 550 እንቁላል እንዴት ማግኘት ይቻላል
Просмотров 1,6 тыс.6 месяцев назад
ከ600 ዶሮ በቀን 550 እንቁላል እንዴት ማግኘት ይቻላል
800 ቦቫንስ ብራዎን የእቁላል ጣይ ዶሮ ይዛ እያረባች ያለች ወጣት ትምህርት ውሰዱበት
Просмотров 1,5 тыс.6 месяцев назад
800 ቦቫንስ ብራዎን የእቁላል ጣይ ዶሮ ይዛ እያረባች ያለች ወጣት ትምህርት ውሰዱበት
Ethiopia : በምስረታላይ ያለ የአክሲዮንሽያጭ እንዳያመልጦ
Просмотров 2727 месяцев назад
Ethiopia : በምስረታላይ ያለ የአክሲዮንሽያጭ እንዳያመልጦ
200 ዶሮ ለማርባት የሚያስፈልግ ካፒታል በዝርዝር / የዶሮ ስልጠና እና ለዶሮ ግዢ ይደዉ
Просмотров 2,6 тыс.7 месяцев назад
200 ዶሮ ለማርባት የሚያስፈልግ ካፒታል በዝርዝር / የዶሮ ስልጠና እና ለዶሮ ግዢ ይደዉ
ሁለት መረጃዎች ለ2000 ቄብ ዶሮዎች እንቁላል መጣል እስከሚጀምሩ ለ3 ወር ምን ያህል የገንዘብ ወጪ ያስፈልጋል - የዶሮ ስልጠና
Просмотров 1,7 тыс.7 месяцев назад
ሁለት መረጃዎች ለ2000 ቄብ ዶሮዎች እንቁላል መጣል እስከሚጀምሩ ለ3 ወር ምን ያህል የገንዘብ ወጪ ያስፈልጋል - የዶሮ ስልጠና
500 ዶሮ ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል? የዶሮ መኖ እና መድሃኒት የት ይገኛል? መልስ አለኝ ተመልከቱት
Просмотров 4,1 тыс.8 месяцев назад
500 ዶሮ ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል? የዶሮ መ እና መድሃኒት የት ይገኛል? መልስ አለኝ ተመልከቱት
ለዶሮ ስልጠና ፣ የዶሮ ግዢ እና ስለ እርባታ መረጃ ለማግኘት ይደውሉ
Просмотров 7909 месяцев назад
ለዶሮ ስልጠና ፣ የዶሮ ግዢ እና ስለ እርባታ መረጃ ለማግኘት ይደውሉ
5 የዶሮ የመኖ አይነቶች ዝርዝር ማብራሪያ
Просмотров 5 тыс.9 месяцев назад
5 የዶሮ የመ አይነቶች ዝርዝር ማብራሪያ
የዶሮ እርባታ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ትምህርት
Просмотров 3 тыс.9 месяцев назад
የዶሮ እርባታ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ትምህርት
የተሻለ ትርፍ የሚገኝበት የዶሮ እርባታ ስራ
Просмотров 9349 месяцев назад
የተሻለ ትርፍ የሚገኝበት የዶሮ እርባታ ስራ
የቦቫንስ ብራዎን እና ነጫጭ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች መሰረታዊ ልዩነት ምንድነው? የዶሮ ስልጠና ፈላጊዎች ደውሉ
Просмотров 2,1 тыс.10 месяцев назад
የቦቫንስ ብራዎን እና ነጫጭ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች መሰረታዊ ልዩነት ምንድነው? የዶሮ ስልጠና ፈላጊዎች ደውሉ
ከብሮኮሊ ምርት የተሻለ ትርፍ ለማግኘት ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?
Просмотров 1,5 тыс.10 месяцев назад
ከብሮኮሊ ምርት የተሻለ ትርፍ ለማግኘት ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?
ሙሉ መረጃ ስለ ዶሮ ስልጠና _ አዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ
Просмотров 1,1 тыс.11 месяцев назад
ሙሉ መረጃ ስለ ዶሮ ስልጠና _ አዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ
የዶሮ እርባታ ስራ በክረምት ይመከራል
Просмотров 3,3 тыс.11 месяцев назад
የዶሮ እርባታ ስራ በክረምት ይመከራል
ተቀሳቃሽ የዶሮ ቤት ክፍል ሁለት አሪፍ መረጃ
Просмотров 18 тыс.11 месяцев назад
ተቀሳቃሽ የዶሮ ቤት ክፍል ሁለት አሪፍ መረጃ

Комментарии

  • @biniyamadmasu5349
    @biniyamadmasu5349 17 часов назад

    wow its good

  • @MedAra-o6b
    @MedAra-o6b День назад

    ወንድሜ ለም እንቁላል የትአገኛለው በፈጣሪ ንገረኝ

  • @Nigus-nr1fi
    @Nigus-nr1fi 4 дня назад

    ጃርት ከፓፓዬ መከላከል እንዴት ይቻላል

  • @zenawtesema6486
    @zenawtesema6486 4 дня назад

    Nice one❤

  • @askalegebremariyam902
    @askalegebremariyam902 4 дня назад

    አልፋ አልፋ ከየት ይገኛል?

  • @KaleabHabtu-yg9si
    @KaleabHabtu-yg9si 4 дня назад

    እናመስግናለን ወንድሜ ለእንቁላል ጣይ ዶሮች የቤት ተረፈ ምርት ብንመግባቸው ምን ችግር ይኖረዋል ለምሣሌ . እንጀራ፣ ዳቦ፣ ሌሎችም

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead 4 дня назад

      ለስጋ ዶሮዎች እንጂ ለእንቁላል ጣይ በፍፁም አይመከርም። የበሽታ መምጫ መንገድ ይሆናቸዋል እንዲሁም ይወፍራሉ ትክክለኛውን መኖ በአግባቡ ስለማይመገቡ የእንቁላል ምርት ላይ ተፅህኖ ያመጣል።

  • @KaleabHabtu-yg9si
    @KaleabHabtu-yg9si 4 дня назад

    እናመስግናለን ወንድሜ በቤታችን አነስተኛ ዶሮ ለምናረባ ሰዎች የቤት ተረፈ ምርት ለምሣሌ እንጀራ ዳቦ ምናምን ብንመግባቸው ምን ችግር ይኖረዋል ለእንቁላል ጣይ ዶሮዎች

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead 4 дня назад

      በዛ ኛው ሳምንት ላይ መልሼልካለው

  • @roza7158
    @roza7158 4 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @user-ws8kd6ly3v
    @user-ws8kd6ly3v 7 дней назад

    ኧረ ለአይን በሽታ መዳኒቱን ንገረኝ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead 6 дней назад

      ከዚህ በፊት የሰራውት ቪዲዮ አለ ተመልከተው ካላገኘከው ቴሌግራም ላይ አውራኝ

    • @user-ws8kd6ly3v
      @user-ws8kd6ly3v 6 дней назад

      @@Mimonhomestead እሺ አሽኔሮ ይሆናል

  • @MohamedMuzeiyn-xu2sy
    @MohamedMuzeiyn-xu2sy 8 дней назад

    ሳልማር ተክዬ ነበር ቀድሞ መማርን ጥቅሙን ተረዳው ።❤❤❤

  • @orthodoxmezmur23
    @orthodoxmezmur23 9 дней назад

    is great thanks

  • @hanawerku
    @hanawerku 9 дней назад

    ዋው እናመሰግናለን አኔም ሀገሪ ሰገባ የምሰራው ስራነው

  • @AsegidBelayeneh
    @AsegidBelayeneh 9 дней назад

    subscribe & like አድርጊያለው!!!!

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt 12 дней назад

    የ ግ ቢ ህ አ በ ባ ጎ ን የ ን ብ ቀ ፎ ብ ት ሰ ራ ጥ ሩ ነው

  • @silas8349
    @silas8349 13 дней назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @EtalemZeyede
    @EtalemZeyede 13 дней назад

    Wendema shagata eyefetere aschegetegni

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead 12 дней назад

      የውሃ መጠኑን አታብዛበት እንዲሁም ትርፍ ውሃው እንዲወገድ ተዳፋት አድርገህ አስቀምጠው በዚህ መልኩ ምንም ውሃ እንዳይሆን ማድረግ ከቻልክ ሻጋታ አይፈጥርም።

  • @FirewEndale-yw8ft
    @FirewEndale-yw8ft 13 дней назад

    ❤❤❤

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 14 дней назад

    በጣም ትፈጥናለህ ረጋ ብለህ ብታስረዳ ጥሩ ነበር።ሁሉም ሰው እንዳንተ ወይ አንተ የምታሰበውን የማሰብ አቅም ላይኖረው ይችላል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead 14 дней назад

      በጣም አመሰግናለው ለማስተካከል እምክራለው።

  • @user-le1oe7rn1l
    @user-le1oe7rn1l 14 дней назад

    ተባረክ

  • @user-le1oe7rn1l
    @user-le1oe7rn1l 14 дней назад

    እባክህ ወድሜ ስልክህን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead 14 дней назад

      በሌላ ስራዎቼ ላይ ታገኘዋለክ

  • @KedirHussen-b1y
    @KedirHussen-b1y 17 дней назад

    L100 doros

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 18 дней назад

    Aaaaaaa❤❤❤❤❤

  • @BeyadelahLulu-wx8pu
    @BeyadelahLulu-wx8pu 18 дней назад

    ያለ ዘር በቅርንጫፍልራባ ይችላል?

  • @hdhhsh8145
    @hdhhsh8145 22 дня назад

    የዶሮ ቤት ለማሰራት ቁጥር ስጡን እስቲ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @HazltoRaya
    @HazltoRaya 23 дня назад

    ዋው ምሪጥ ኣጋላለፅ ነው ቀጥልቤት

  • @user-ws8kd6ly3v
    @user-ws8kd6ly3v 25 дней назад

    እስኪ ለ100ዶሮ በቀን ስንት ኪሎ ይመገባሉ ንገረኝ

  • @AbebeGonfa-b2s
    @AbebeGonfa-b2s 25 дней назад

    ዋው ደስ የሚል መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @samuelelias8679
    @samuelelias8679 25 дней назад

    lemedres mn yahl wer nw yemifejew lemn atnagerenm chigrh mndnew

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead 6 дней назад

      የምርት መድረሻው ጊዜ እንደተተከለበት አካባቢ እና ዝርያ ሁኔታ በ5 ወር ይደርሳል

  • @BilalNebil
    @BilalNebil 26 дней назад

    የመቼ መረጃ ነው?ዋጋው ዝቅ አለ?

  • @user-ws8kd6ly3v
    @user-ws8kd6ly3v 27 дней назад

    ግን ተረካቢ አለ

  • @mabeemabe2909
    @mabeemabe2909 Месяц назад

    Wow👍👍👍❤️❤️

  • @user-sq2vc7qw2k
    @user-sq2vc7qw2k Месяц назад

    እስትሮበሪ እንዴትነው የምንከባከበው እባክህ

  • @biruktesfaye4551
    @biruktesfaye4551 Месяц назад

    ሰላም ችግኙ የት እናገኛለን ?

  • @asmaomar-re9ni
    @asmaomar-re9ni Месяц назад

    ፕሊስ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ዛሬ ነው መረጃህን የሠማሁት

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead Месяц назад

      በሌሎች ቪዲዮ ላይ አለcall

  • @yaridyohansmossi
    @yaridyohansmossi Месяц назад

    የሽንኩርት ዘር የት ነው ማግኘት የምችለው አዲስ አበባ ነኝ

  • @user-zh9jp8xn9g
    @user-zh9jp8xn9g Месяц назад

    Ine milow lamindino chemicals matasayahw for vegetables

  • @JemisolomonBahru
    @JemisolomonBahru Месяц назад

    አዲስ አበባ ውስጥ ለፍራፍሬ አትክልቶቾ ግራፍቲንግ የሚሰሩ አትክልተኞችን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @user-iz9hz3tu2q
    @user-iz9hz3tu2q Месяц назад

    Inkubetar ifaligallow brother

  • @user-dg9oo8of8v
    @user-dg9oo8of8v Месяц назад

    ታድለሀል ! ግብርና በጥም ነው የምወድው!

  • @lemlemhailegiorgis
    @lemlemhailegiorgis Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 Месяц назад

    አላህ ይጨምርልህ አቦ❤

  • @anwarabdi413
    @anwarabdi413 Месяц назад

    Cobb 500 doro lamagighat yikabdal, bigaghim wudu nw ideal nw

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead Месяц назад

      Egna endtagegn enaderegalen buzu sew lemesrat selemifera new inji awache sira new

  • @misganabekele3607
    @misganabekele3607 Месяц назад

    Ere koy ye enkulalun kesiren enicheris...system eyekeyayerachu atasbelun

  • @yohanesbrhan-wk7ks
    @yohanesbrhan-wk7ks Месяц назад

    የእንቁላል ዶሞ እንደዚ ኣድርገን ስራል thanks

  • @haset1109
    @haset1109 Месяц назад

    cool bro

  • @fekiha2
    @fekiha2 Месяц назад

    በኦንላይ አሰልጥኑንሲ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead Месяц назад

      እስካሁን አልጀመርንም

  • @hayatuu
    @hayatuu Месяц назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ ዋዉዉ🎉

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z Месяц назад

    ወጭዉ ገባዲነዉ

  • @tesemaM
    @tesemaM Месяц назад

    100ዶሮች በ1 ወር ስንት ኩንታል ይበላሉ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead Месяц назад

      እንቁላል እስከሚጥሉ ስድስት ነጥብ አምስት ይመገባሉ

  • @user-ye2jo2hs9p
    @user-ye2jo2hs9p Месяц назад

    ማሽላ ጥሬ ብንመግባቸውስ