ዶሮዎቼ ትላልቅ እንቁላል እንዲጥሉልኝ ምን ላድርግ? የ70 ቀን ቦቫንስ ብራዎን ቄብ ዶሮዎች መግዛት ምትፈልጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ትላልቅ እንቁላል ለማግኘት እነዚህን 3ቱ መሰረታዊ ግንዛቤዎችን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል:: በልዩ ቅናሽ የ70 ቀን ቄብ ዶሮዎችን ለሽያጭ አቅርበናል::

Комментарии • 6

  • @zenawtesema6486
    @zenawtesema6486 Месяц назад +1

    Nice one❤

  • @KaleabHabtu-yg9si
    @KaleabHabtu-yg9si Месяц назад +1

    እናመስግናለን ወንድሜ
    ለእንቁላል ጣይ ዶሮች የቤት ተረፈ ምርት ብንመግባቸው ምን ችግር ይኖረዋል ለምሣሌ . እንጀራ፣ ዳቦ፣ ሌሎችም

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Месяц назад

      ለስጋ ዶሮዎች እንጂ ለእንቁላል ጣይ በፍፁም አይመከርም። የበሽታ መምጫ መንገድ ይሆናቸዋል እንዲሁም ይወፍራሉ ትክክለኛውን መኖ በአግባቡ ስለማይመገቡ የእንቁላል ምርት ላይ ተፅህኖ ያመጣል።

  • @roza7158
    @roza7158 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @askalegebremariyam902
    @askalegebremariyam902 Месяц назад +1

    አልፋ አልፋ ከየት ይገኛል?