የዶሮ እርባታ ስራ ከመጀመራችን በፊት ምን ማወቅ ይኖርብናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የዶሮ እርባታ ስራ በአሁኑ ሰዓት ምንያህል አዋጭ ነው? በምንያህል ዶሮ መጀመር ይመከራል? የዶሮ ሰራተኛ እንዴት ይገኛል? ሎሎችንም ሀሳቦች በዚህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ:: እኛን ለማገዝ ሰብስክራብ ያድርጉ:: ስልጠና እና ለዶሮ ግዢ ይደውሉ:: 0913286608 አድራሻችን አዲስ አበባ መገናኛ በተለምዶ 24 ቀበሌ አዋሽ ባንክ ህንፃ ላይ እንገኛለን::

Комментарии • 9

  • @almukidane5985
    @almukidane5985 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ከሚዛን ነው

  • @safiya145
    @safiya145 6 месяцев назад

    ደቡብ ክልል አለቹ ?

  • @rahelgebreslasse7363
    @rahelgebreslasse7363 5 месяцев назад

    በ100 ዶሮ ለመጀመር እፈልጋለሁ እና18 እስከ 19 ሳምንት የሆናቸው ዶሮ ይኖራችሀል

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i 7 месяцев назад

    የሽንኩርት ዘር የት እንደሚገኝ ንገረኝ እባክህ ማለት የት አካባቢ

  • @user-lw8bt5vv6b
    @user-lw8bt5vv6b 7 месяцев назад

    ሱሉልታ አላችሁ?100ዶሮ እፈልጋለሁ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  7 месяцев назад

      አንፎ አለም ባንክ አካባቢ አለን