ውሎ አዳር- ቢዳራ ፋቃ ቀበሌ በአንድ እናት መኖሪያ ቤት የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 132

  • @seble3248
    @seble3248 4 года назад +18

    ማረቆ ሀገሬ ውበቴ ማንነቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @ኤደንድንፕልከማረቆቆሼየበ

    ምርጧ ሀገሬ ሁሌምምም እወድሻላሁ

  • @hayatyoutub6922
    @hayatyoutub6922 4 года назад +29

    የቡታጅራ ወይም የኢንሴኖ ልጅ ነኝ ላይክ

    • @alefiyadaredo3672
      @alefiyadaredo3672 4 года назад +1

      አሰለመለይኩም እኔምየቡታጀራልጅነኝ በወትሰፕእፈልግሸለሁኝ ከይቅርታጭምር

    • @Mohammed-yd8wq
      @Mohammed-yd8wq 4 года назад

      አኔም እንተዋወቅ ሀናን እበላለሁ ነይ በውስጥ

    • @ሀናንየስልጤልጅ
      @ሀናንየስልጤልጅ 3 года назад

      አኔም

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ
    @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ 4 года назад +14

    ዘረኛ አይደለሁም ግን በህሌንና ማንነቴን የምዎድ ሠው ነኝ #የማረቆ ልጅ ነኝ የጋሮሬ😍

    • @ሀናንየስልጤልጅ
      @ሀናንየስልጤልጅ 3 года назад +1

      የት ሰፈረ ነሽ አማ

    • @aminaabubekre
      @aminaabubekre 2 года назад

      ቤተሰብ + ነን በቃ❤❤❤

    • @aminaabubekre
      @aminaabubekre 2 года назад

      እኔም የማረቆ ልጅ ነኝ የነጋሳ ሲጃ የእህቱ ልጅ❤❤❤

  • @ዎሲለተለለኢለሎ
    @ዎሲለተለለኢለሎ 4 года назад +8

    ማረቆ ነኛ ሞኢምሰንም አንጂ ወሩኮ😥😥😥ሲደት ከሩስ ጬምሲሱኮ😥😥😥

    • @lail7297
      @lail7297 3 года назад +1

      አብሽሮ ዋእ ኡጊርስ

  • @subhanallahallahakbr7869
    @subhanallahallahakbr7869 4 года назад +3

    የኔ ምስኪኖች ስላማችሁን ሊያደፍርሱ የተነሱ ጥቂት ሆዳሞ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አላህ የመጀመሪያ ፍቅራችሁን ያምጣውና አብርን ፈታ የምንልበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርገው

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад +6

    አረ ኮመንተሮች ተዉ ከደረጃ እንዳወድቁ ዛሬ ወጉ ደርሶኛል 1ኛ ነኝ በሉ ተቀድማቹሀል እንኳን ደህና መጣሽልን አስካልዬ ምርጥ ሴት ነሽ እኮ በኋላ አይዋለሁ ወረፊ ለመያዝ ነዉ አዳሚ ተንጫጪ🙄😜😜😜😜

    • @SH-jh3tn
      @SH-jh3tn 4 года назад

      ክክክአይደለ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንኳን ለአለሙ መድሀኒት አለም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለሀገራችን ሰላም ፍቅርና አንድነት ያውርድልን አምላካችን 🙏🙏🙏

  • @dubai1813
    @dubai1813 4 года назад +11

    አስኩ የኔየዋህ ሰላምሽ ይብዛ ማረቆባልሆንም ከነሱ አብሬኖሬአለሁ ❤👈

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад +4

    እንቅልፌን አጥቼ ቁጭ ብየ ነበር ከች አልሽ ባለ ሞያ👏👏👏👏

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ

    _አይ ዘመን አሁንማ ይዝርፊሎ በውያኔ ዱሮ እኮ ማሻ አላህ ነው ፊጣሪ ሆዬ ግዜውን መልስልን🇪🇹💪😘😍😰😰😰😥😥👍_

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +4

    ውሌዳር እንካን በስላም መጣቹህ እቦስወድሺ እከሁሉም ጋ ተግባብታ እምታሳልፍ ጋዜጠኛ

  • @Mars-to9qs
    @Mars-to9qs 4 года назад +3

    እስኪ.እደኔ.ሀገር.የናፈቀው.በላይክ.አሳውቁኝ.ወይ.ስደት.

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 4 года назад +4

    Waw.መረቆ.ውስጤ.ነው.ክፍ.አይከቹ.ውዶቼ።

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад +2

    ዋው ማሻ አ አላህ ሲያምር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የልብሱ ደግሞ ግሩም ነው

  • @ffad250
    @ffad250 4 года назад +2

    ዉድ ሀገሬ ማረቆ ሰላምሺ ይቢዛ ኡትዮ

  • @ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ

    wwwww በህሌና ማንነቴ በአንድነት
    ሁሌም ያኮሩኛል።

  • @ዎሲለተለለኢለሎ
    @ዎሲለተለለኢለሎ 4 года назад +2

    100%👈👈👈👈👈ጤአኮ👌👌👌

  • @halemawadajo9453
    @halemawadajo9453 4 года назад

    ماشاالله ماشاالله لااقوت إلا بالله العلي العظيم الله اكبر الله اكبر الله ياطك عافيا

  • @የሴቶችእምባጠባቂ
    @የሴቶችእምባጠባቂ 4 года назад +3

    አስካልዬ አንቺ እኮ ከሁሉም የኢትዮ ህዝብ ባህል እና አኗኗር ጋር የምትስማሚ ድንቅ ጋዜጠኛ እኮ ነሽ

  • @hayattube6243
    @hayattube6243 4 года назад +2

    ማሻአላህ
    ኧረ የዋሁየሀገሬ ሰው ግፍና ሰቆቃ በቃይበልህ ስቃይለነአንተ አይገባም 😭😭

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 4 года назад +1

    የፍቅር የሰላም ሴት አስክዬ ብቻ የኔ ልዩ

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 4 года назад +2

    MARAKO LOVE ❤❤❤❤💓💓💓💯💯💯

  • @atsedeyimer2994
    @atsedeyimer2994 4 года назад +1

    Coffee is the best in ethiopa

  • @ሀዩነኝያማረቆማርከፍቅርቤ

    መሽአለህ ልብሱ ወርቅ ይመስለል ኢትዮጰየዊነት በማረቆ ልብስ ውስጥ.ሁሌም ትዝታሽ አሌ ማረቆ ማሪ❤❤❤❤

  • @aishagodjem5808
    @aishagodjem5808 3 года назад

    MashAllah kun miti maraqo beta gurage jedhamu

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +1

    እስክዬ እግዚአብሔር ይማርሽና ውድ የምተውጃት አገርሽ ይመልስሽ የሰማይ አምላክ ይማርሽ

  • @uaemat2383
    @uaemat2383 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @onelove2817
    @onelove2817 4 года назад

    Unpretentious. Friendly. Genuinely cares about her hosts plight. She shows the hard life of Ethiopan women.

  • @kadigafkirabdallahwatiro7010
    @kadigafkirabdallahwatiro7010 4 года назад

    ብደራ ፈቃ ሰፈሬ። ማሸ አላህ ሊብደን ሴር ምሽሰኮ። እነማሰግነለን 💜💜💜💜😘😘😘😘 ሜጤ ቡችቼ ሀራሬ ሎጴ

  • @saleemjibreel3676
    @saleemjibreel3676 4 года назад

    አሥካለ በጣም እንወድሻለን ኑሪልን አሥካለ

  • @shagashaga5361
    @shagashaga5361 4 года назад

    Yes

  • @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ
    @ሀያትሀያት-ኈ7ጀ 4 года назад +1

    ሀገራቸን ሰላም ያረግልን በመጀመራ ሁሉ ባገር ያመራል

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 года назад +3

    እችን ገጠር እማ አድጌባት አለው 🤔❤❤😍

  • @mahataher11
    @mahataher11 4 года назад

    ማሻአሏህያአሏህ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 3 года назад

    This program is truly addictive.

  • @TeGest-p6b
    @TeGest-p6b Год назад

    Hsekane.ormoya❤

  • @ayisharahmathu2940
    @ayisharahmathu2940 4 года назад +1

    የኔ ዉቦች

  • @leliaamed6202
    @leliaamed6202 3 года назад

    ❤️❤️👍👍

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    አስካልየ ምርጧ😘😘😘😘😘😘

  • @samerhsamer5418
    @samerhsamer5418 3 года назад

    Askuye igizaber yimarish yene qimam

  • @ፍቅርቲዩብ-ጸ2ደ
    @ፍቅርቲዩብ-ጸ2ደ 4 года назад

    በመጀመርያ እህታችን አስካለ እናመስግናልን ሲቀጥል ውድ የማርቆ አማቶች እናም አባዬና የበይቼ በጣም አርገን እናመሰግናቹአለን

  • @ethiolove2149
    @ethiolove2149 4 года назад

    Betam des yilal ketilubet 😍

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ

    እህት ጠፍተሽ ነበር እንኳን ብቅ አልሽ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @SH-jh3tn
    @SH-jh3tn 4 года назад

    ደስ ሲል ማሻአላህ

  • @saifaln3ini244
    @saifaln3ini244 3 года назад

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 4 года назад +1

    የልብሱ.ትርጉም.waw.

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod7463 4 года назад +2

    Miskenu wegene menm ayinkachu

  • @fedilanuri7525
    @fedilanuri7525 3 года назад

    ምርት ሀገሬ ውውውው

  • @wdtube9322
    @wdtube9322 3 года назад

    ዋው ሀገሬ ማሻ አላህ አላህ ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ዬወሃው መህበረሰብ

  • @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ

    😘😘😘😘 በህሌ መንናቴ

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 4 года назад

    ጎበዝ

  • @TeGest-p6b
    @TeGest-p6b Год назад

    Ywalana.metwywe.mhacanwe❤

  • @ahlamahmad9209
    @ahlamahmad9209 4 года назад

    😙😙😙😙😙😚😚😙😚😙

  • @ethiopian7187
    @ethiopian7187 3 года назад

    We miss you askele
    I hope you will come back soon

  • @khadijaas2488
    @khadijaas2488 3 года назад

    💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 4 года назад +3

    ቡታጅራስ የምትሄጂው መቼ ነው ማለቴ ከተማ ውስጥ ከሆነ እኛ ቤት አለ !!

  • @TeGest-p6b
    @TeGest-p6b Год назад

    Oromeya.kamyako.btsabe❤

  • @TeGest-p6b
    @TeGest-p6b Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤marako.bamona.ekoralwe❤

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 года назад

    GOD AMAN BEATTER THAN WORLD POLTICES LEADER GOD

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 3 года назад

    Egzaber yimesigeni einkani Addis Abeba tewelidku wyitata

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 8 месяцев назад

    አስኩዬ ስዋድሽ❤❤❤❤

  • @ليكاليكاا
    @ليكاليكاا 4 года назад

    Wowwwww

  • @atsedeyimer2994
    @atsedeyimer2994 4 года назад

    I was in bale for zemacha

  • @raheemaraheema2095
    @raheemaraheema2095 4 года назад

    አሢከሎ እንኮን መጠሽ ደሥ ስል

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 4 года назад

    ላምለሟ ሀገሬ ውብ ክፍ አይንከሽ

  • @አሐ
    @አሐ 4 года назад +2

    አስኩዬ የእኔ ፍቅር የእኔ ውድ የት ጠፍተሽ ከረምሽ እንዴት ነሽልኝ እንዴት እንደምወድሽ አታውቂም ሁልጊዜ አብሬሽ ብዞር በሄድሽበት ስፍራ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር በርቺልኝ ኩንስንሴ ትንሿ እህቴ ጎብዢ ጎብዢ.🤗😁🌺🌻😁🤗🕊🙏🕊🤗😁🌻🌺😁🤗

  • @seble3248
    @seble3248 4 года назад

    አስኩዬ የኔ መልካም ሴት

  • @TeGest-p6b
    @TeGest-p6b Год назад

    Marako.bamona.ekoralwe❤

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 4 года назад

    ስወድሽ

  • @susuyebintjamal4174
    @susuyebintjamal4174 4 года назад

    🌹

  • @Amena-do5ly
    @Amena-do5ly 4 года назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘

  • @kidstkidst4809
    @kidstkidst4809 2 года назад

    አስኩዬ ጀግና

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 года назад

    ስራዎቼን አይተው ቪዲዮው ከተመቻችው ቻናሌን ሰብስክራይበብ አድርጉ
    ለዩቲዩብ ጀማሪዎች ኮሜንት ስለ ቪድዮው የተሰማችውን ፃፉ እኛም ወደ እናንተ ቤት ጎራ እንላለን
    ኢትዮፒያዊነት መረዳዳት መተጋገዝ ነው
    የቲክቶክ እና ፌስቡክ - አዝናኝ ቪዲዮች
    የዩቲዩብ ቲቶሪያል
    አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ A

    • @semira1209
      @semira1209 4 года назад

      በስህ ሰአት ሰብስክራይብ ትለምናላችሁ አሳበዳችሁ የይቱብ ብር ባለምኒ በስራሽ ሰው ይመጣልሻል

  • @نلرململاكىملم
    @نلرململاكىملم 4 года назад

    Mmm

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 3 года назад

    Enattaye dess sillu setyewa.

  • @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ
    @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ 4 года назад

    የወለኔ የሚታየው መቼ ነው

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 8 месяцев назад

    ለስኩዬ ላይክ አርጉለት❤

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 3 года назад

    እምዬ ኢትዮጵያ አጂብ ነው ብቻ!!!

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад

    ገጸር ውስጤ ነው ማየቱ ብቻ የሚጠግብ የገጸር ሰውኮ ደግ ነው አይሰስቱ ሰው በልቶ ይጠግብ አይመሥላቸው

  • @del6834
    @del6834 4 года назад

    ከባድ እና አድካሚ ሥራ ሁሉ የሰሩት ሴቶቹ ናቸው። ወንዶቹ ግን ቁጭ ብለው መብላት እና ቡና መጠጣት ነው? ሴቶቹ እንዲህ ደክመው በእሳት ተለብልበው፣ ተቃጥለው የሰሩትን ምግብ አብረው ቀርበው ከወንዶቹ ጋር አይበሉም? ትንሽ የባህል መሻሻል ያስፈልጋል። ወንዶቹ ተራ ወስደው የሴቶቹን ሥራ ሰርተው ሴቶቹን ይመግቡ። አይ እናት! ስንቱን ትችይዋለሽ??? እህታችን አስካለ እና አብረውሽ የሚሰሩት ሁሉ እናመስግናል::

  • @lail7297
    @lail7297 3 года назад

    👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 года назад

    #GOD CREATED PRAY GOD AMAN NEW ETHIOPAI LEADER UP TO RED SEA WATTER AND SOON

  • @khadeija1484
    @khadeija1484 2 года назад

    🌹🌹🌹🌹😎😎😎😎🥰🥰🥰🥰

  • @tube8869
    @tube8869 4 года назад

    ክፍል አንድ መቼ ተለቆ ነው ጋይስ

  • @fedilanuri7525
    @fedilanuri7525 3 года назад

    እኖዲሽለን ውድድድድድ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 3 года назад

    I am binge watching, a lot of Oromo and Welayta influence almost in every culture. Amazing

  • @rmasalhealheycemerlacu1459
    @rmasalhealheycemerlacu1459 3 года назад

    Asekeleh esete gumere wereda heje guraga kille

  • @fedilanuri7525
    @fedilanuri7525 3 года назад

    ውውውው

  • @እናቴንናፋቂ-ቸ8በ
    @እናቴንናፋቂ-ቸ8በ 4 года назад

    ሰላም ዉሎአዳር እንኳን ደና መጣችዉ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 года назад

    #ETHIOPIA AMAN BEATTER THAN ABIY PM

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 года назад

    #ETHIOPIA FIT ERITREA CITY MITLARY SOILGER AND SO ON

  • @efimelse9550
    @efimelse9550 4 года назад

    ይሄ የዳር ፕሮግራም ለምን ቀረ?

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ታማ ነበር ትሻላት ወይ የሰማችሁንገሩኝ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 года назад

    #ETHIOPIA GOVEREMTN AMAN BEATTER THAN ABIY AHMED AND SO ON

  • @senayitkm7834
    @senayitkm7834 4 года назад

    Akkana oromoo keenya

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад

    ኧር አሥካልየ ልብሥሽን እንዳይቃጠል ተጠንቀቂ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 года назад

    #ETHIOPIA GOVERMETN AMAN ALEMAYHOU

  • @TeGest-p6b
    @TeGest-p6b Год назад

    Marako.bamona.ekoralwe

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 года назад

    #AMAN NOW WROLD AND ETHIOPAI PM ETHIOPAI LEADER AND ETHIOPAI GOVERMETN YOU MUST ACCEPT WINS ETHIOPAI LEADER AND ETHIOPAI GOVERMETN WISN LEADER UP TO RED SEA WAATTER AND SO ON