ተገጣጣሚ የዶሮ ኬጅ በቅናሽ የመሸጫ ዋጋ እናቀርባለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 10

  • @LobabaAhmad
    @LobabaAhmad 4 месяца назад +3

    ሚሞንዬ ዋጋቸውንም 50 ዶሮ የሚይዘው❤❤

  • @yonatantadese6864
    @yonatantadese6864 4 месяца назад +1

    መረጃውን ሙሉ አድርጉልን የአንዱ ተገጣጣሚ ቁመቱ ጎኑ እና በአንዱ የመስኮት ክፍል ምን ያሕል እንቁላል ጣይ ዶሮ መያዝ ይችላል? 1000 ዶሮ የሚይዘው ዋጋው ስንት ነው? ይሕን የምጠይቀው ካለሁበት ሐገር ወደናንተ ስልክ መደወል ስለማልችል ነው ሠልሱን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ለመረጃው።

  • @user-bi5nf4px1k
    @user-bi5nf4px1k 18 дней назад

    እንደምንፈልገው ለ 50 ዶሮ ምን ያህል ነው

  • @kifledessie2979
    @kifledessie2979 4 месяца назад

    ሰላም ናችሁ ስልጠና በኦን ላይን መዉሰድ ይቻላል ወይ፣ምንስ ያስፈልጋል?

  • @fantayewoldeselassie9380
    @fantayewoldeselassie9380 4 месяца назад

    ለ100ዶሮ መያዝ የሚችለው ዋጋውን ብትነግረኝ አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረነው።

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 3 месяца назад

    ወደወሎትልካላችሁአደ???