Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለማንኛውም ትዛዝ 09 39 12 54 45 አግኙኝ
ፈርዱሥየ እባክሽ ይቱቤን ሽር አርጌልኛ 😭💔
ምነዉ ባለቤትሺ ጠፍ
ባለፈው 43ኢቺ ተለቪጅን እፈልጋለሁ
@@ከሚላወሎየዋ 32ኢጅ ሥንትነዉ አይነገሩም ዋዉን
@@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 11500ነው ከነድሹ እስከሁሉም እቃው 14500ነውብላለይ
አያትሽ አያቴን አስታወሰችኝ 😭😭 ከሞተችብኝ ገና 15 ቀኗ ነው በጣም የምወዳት የምሳሳላት ነበረች እንደ ወሀ በናፍቆት ጠምታኝ ቀረች አሏህ ይረሀማት በሏት ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ በጀነት አሏህ እንድያገናኘኝ እረጅም እድሜ ላልሞቱት አያቶቻችሁ ለሞቱብንም አሏህ ይዘልላቸው
ከትልቅ ሰው ትልቅ ነገር ነው የሚገኘው። እድሜ ጤና ለእናቶቻችን።
የኔ እናት አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት አያቴን ይመስላሉ ሲስቁ ኡሙ ቢላል አያትሽ
እውነት ነው እማማ ያሉት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤
ትክክል ወላሂ ልጅን የመሰለ ነገር ዬለም እዚ ዱንያ ለይ አሏህ ይወፍቀን😘😘
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ እናት ይኤ መልእክት ለእኛ ስደት ላይ ላይ ላለነው ነው የኔ እናት ብር ሲባል ብዙ ነገር ያመልጠናል እውነት ነው
እህ መታደል እኮነው አያትጋ ማውራት የኔም በጣም ጥሩ አያቶች ነበሩኝ ነፍሳቸውን ይማርና አለቁብኝጅ
እውነት ነው ልጂ አተው የሚያለቅሱ ብዙ አሉ 😪
በቅንነትደምሪኝአህት
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ
Madi ሠብ አድርጊኝ በቅንነት
ያኔ እነት አለህ ረጂም ኢዲሜ ከጤነ ገር ይስጠቹ ወለሂ ትክክል ነው ሀቢት ቢኖርም ወረሽ ልጂ ከሌለ ሁሉምነገር በጠም ያስጠለል አለህ ሰልህ ሰልህ ልጆቺን ይወፊቀን ፊርዶስዬ አቢሺሪ አይክፈሽ ስከፈሽ በመንኘውም ግዜ ወደ አለህ ደአ አቢዢ😍👍👍🌹🌹🌹🌹
ወይ አያት እኮ ከእናት በለይ ነት ወላሂ እኔ አያት በጠምምምም ነው ምትወደኝ እኔም እንደዛ በጠም እወዳተለሁ ለኔ ከለት መተደርግልኝ ነገር ዬለም አሏህ አያት ለላችሁ ራዥም እድሜ ከጤና ገር😘የኔ ውድ ሲከፋሽም ልጅሽን አሰድጊ አለዛ ሁለት ውለጂ አለችሽ አፊያ ቶሎ በይ ቀጠይ አፍጥኚ🤣የአልጋ ልብስ ብርድ ልብስ ሚንጠፍ የሀገር እና የውጪ የለው ልዩነት ኢዩ😘ምትፋልጉ ፖሮፈይሌን በመጫን ገብተችሁ ኢዩ ምርጥ ምርጥ እቃዎች ናቸው ኦርጅናል😘😘
ውድ የፋሲካ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
እኔ የአባቴ አክስት 1ወልዷ መጣች ከዚያ አረብ ሀገር ሰርታ ልትወልድ ሀገር ቤት ተመለሰች።አሁን 5አመቷ እምቢ አላት 😭ማዘር ያሉት ትክክል ናቸው።
ቅመም የሆነች አያት ያረብ አላህ ለአያቶቻችን እድሜ ይስጥልን 🌺
Ameeen
አያትሽ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ አንቺም በቻልሺው አቅም እየሄድሽ ዳእዋ አርጊላቸው
እኔ አያቶቼን የናቴንም ያባቴን እናቶች በስዴት ሆኘ አጣኋቼው አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይዎፍቃቼው ያረብ በተለይ ያባቴን እናት በጣም ቆይ እምዎዳት ሳላያት ሞተችብኝ አይ ስዴት
አላህ ይዘንላቸው
ነፊሳ አላህ ሰብሩን ይስጥሺ አላህ ይዘንላቸው ቤተሰብ በስደት ማጣት ከባድ ነው 😪😪
እኔም አያቶቼን በስደት ሆኜነዉ ያጣሁት አየ ስዴት ምንም አያት የለኚም ብቻ አልሀምዱሊላ
@@Tube-ej1pg እኔም ምንም የለኝም ስዴት ሆነን ስንቱን አጣን አላህ እናት እና አባቶቻችንን ያቆይልን
@@madibintalemu2388 አሚንንን
የኔ እናት ትክክል ናቸው ጊዜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም ጥሩ ምክር ነው እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
አህትደምሪኝሰውድ
😢😢😢አይይይ አረ ተይ ፍርዲ😢❤❤❤❤በጣም ያሰዝናል😢😢😢❤❤❤ማሚዬ አለህ ይጠብቅሽም😊🎉🎉🎉🎉🎉
ፊርዶስ ልክ እንዳቺው ቤተሰቦችሽም ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራቸው ዱአ አሪጊላቸው ዳአዋም አርጊላቸው በቻልሺው አክል ውዴ
አንቺ ዉሻ ቀጥተኛ መንገድ ያልሺዉ ያንቺን ሀይማኖት ነዉ ደነዝ ይልቁንስ ሳይረፍድብሽ እየሱስ ጌታ መሆኑን ተቀበይ ንስሀ ግቢ አላህ የሚባል ጌታ የለም።
@@kalebdaniel7414 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢይሂ ራጁኡን ትርጉም ከፈለግሽ የፈጠረን አላህ እሚወስደንም አላህ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም አንቺም አልተባልሽ ውሻ እየሡሥ እኮ ሠው ነው ደሞ እምወደ ሙስልም ወንድሜ ነው እምንወደው ነብይ ነው ደነዝ አንቺም አልተባልሽም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ብዬ ዱአ አረግልሽ አለው ሲቀጥል ኢስላም ማለት ሠላም ነው ኢስላም ማለት ከጉድለቶዎች ሁሉ የጠራ ሀይማኖት ነው እንደ ማንኛው ሀይማኖት መጤ አደለም አልሃምዱሊላህ ሙስሌም በመሆኔ እኮራለው
@@kalebdaniel7414 ሲቀጥል አንቺም ስትፈጠሬ ሙስሌም ነበርሽ እናት እና አባትሽ ጠምቀው ነው ሌላ ሀይማኖት ያስገቡሽ ደሞ አስተሳሰባቹው እንዴት ነው ቋይ ሴት ልጅ በተወለደችበት 80ቀን ወንድ ልጅ በተወለደበት 40ቀን ለምንድነው ምንጠመቀው ብላቹው አታስቡም እንዴ ሙስሌም ስለሆንሽ ወይም ስለሆንክ አደል ምትጠመቁት አላህ ይህዲኩም በስ
@@kalebdaniel7414 ደሞ እኮ ህፃን ልጅ ሳይጠመቅ ከሞተ ወይም ከሞተች በሙስሌም መቃብር ለምድነው ሚቀበረው ወይም ምትቀበረው ሙስሌም ስለሆነች አደል ወይም ስለሆነ አደል ለማንኛው ሞት ሳይቀድምሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመለሺ ወይም ተመለሽ ፍጡር እያመለክሽ ብትሞቺ ምንም ጥሩ ነገር ብሰሬ ጀሀነብ ነው ሚገቢው
ወንድሜ ሴትን ለሀራም ፍቅር ጠይቀህ እንቢ ስላለችህ አትናደድ ከጓደኞችህም ያነስክ ወይም ፋራ የሆን እዳይመስልህ ይልቁንስ አላህ የሀርምን መንገድ ዘግቶ ለሀላል መንገድ እያዘጋጀህ ስለሆነ ልትደሰት ይገባህ። ስለዚህ ላንተ ያዘነልህ ጌታ ለጓደኞችህም እንዲያዝንላቸው ዱዐ አድርግላቸው የተሰጠህን ኒዕማ አስተንትን አስተውል ጌታህንም አመስግን በኸይር ስራ ላይም ፅና።እህቴ አንቺም የወንድ ጓደኛ የለኝም እኔን ማንም አይወደኝም ቆንጆ አይደለውም እያልሽ አላህ የሰጠሽን ትልቅ ኒዕማ ጥለሽ ለሀራም እራስሽን አትጋብዢ።ምናልባት የሴት ጓደኞችሽ ብዙ ለሀራም ፍቅር ይጠየቁ ይሆናል አንቺ ግን በዚህ ሊሰማሽ አይገባም አላህ ከዚህ የትርምስ አለም ስላወጣሽ አመስግኚ።
አረ ማማዬ ምን በወጣሽ እንዳትመኝ ዱባይን ሁለተኛ ልጅሽን አሳድጊ ሆ የሠው ሀገር የሰው ነው ማን እንደ ሀገር😢😢😢😢😭😭
በቅንነት ሠብ አድርጊኝዜድ
የኔ ፍቅር ሀቂቃ ትምህት ወሰድሁባት የናቶቻችንን እድሜ ረዥም ያርግልን
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
ደስ ሲሉ ወላሂ እንደዚ አይነት ምክር ስሰማ ሞራል የሰማኛል ሀገርሽ ሂጂ ሂጂ ይለኛል
ታድለሻል ከአያት ጋራ እዲ መወያያት እንዴት ደስ ይላል እድሜና ጤና ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን እኮ እውነታቸውን ነው ልጅ ከሌለ ለማነው የሚለፋው ቤት ቢኖር የማወርሰው ልጅ ከሌለኝ ምን ያደርጋል እንኳንም ወለድኩ ሁለት ወልጄ ነው የተሰደድኩት አልሀምዱሊላህ ልጆች ባይኖሩኝ አልሰደድም ነበር
ማሻ አላህ ታድለሽ
👍👌
እስኪ ለኔ ዱአድርጊልኝ ልጂ እድ ስጠኝ ባለቅስውም አልሆነ ትግስትም ጭምር እድስጠኝ
@@aminamoh619 አላህ መንታ መንታውን ይስጥሽ ውዴ አብሽሪ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
ትልቅ መልክት ነው ፈጣሬ እድሚ ከጢናጋር ይስጡት
ሰላም ፋሲካዬ ማሻአላህ ተስማምቶሻል።ሰላም ፍቅር ለአገራችን ጤና ፍቅር ለአያቶቻችን ይሁን።
መረፌ ትሰኪአለሽ አሉ አይ እማየ እግዛቤረይጠብቀን እጂ በነፃ እምሸከምምበወጣኘ ሆ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ትክክል ናቸው አያትሽ. የኔስ አያቴ. ስደት ላይ እንደሆንኩ ያጣሃት. ስደት እንካን ስመጣ. አነገርካትም. በጣም ነው የምወዳት የምትወደኝ ግን በኃላ ሰማች. ያኡምሪ. አላህ. ጀነት. ይወፍቅሽ. ያረብ. ያረብ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስለ አያት ሲወራ ሆድ ይብሰኛል ማሻአላ አያትሽ ያያቴ ምስል አለባት ዛሬስ አያቴ ያየሁ መሰለኝ😭😭 እስቴ ዱአ አርጉልኝ ካያቴጋር በሳላም እድገናኝ ብዙ ጥረት ከፍላ ያሳደገችኝ አያቴ ነበረች በጣምነዉ የምትናፍቀኝ
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አያትሺ ትክክል ናቸዉ እድሚናይስጣቸዉ
😭😭😭ለሁሉም እሚሆን ምክር ነው😭😭በትክክል እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹሁ እማማ🙏😍እናመሰግናለን🙏ለብር በለን ስት ነገር አጣን😭
እድሚ ከጤናጋ ይሥጠወት እማማ 👍🇪🇹
እዉናታቻዉ ናዉ እመ አላህ ራዥም እዶሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጦት
ሀቂቃ የሤት ልጅ የመውለጃ ጊዜ ውሥን ነው እድሜአችን በስደት አለቀ አያልፍም
ወላሂ ጥሩ ምክር ለኛ ለሰደተኞች ነው እኔም ቤት ሳልስራ እያልኩ ባል የለ ትዳር የለ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው
አህለን ኡም ቢላል እየጠፍሺ ነው በሰላም ነው ከኢማን ጋር አትገናኙም እንዴ አንድላይ ሆናችሁ አይቻችሁ አላቅም አትጥፊ 😍😍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ደሥ ሚሉ እናት ትክክል ናቸው አያቴ ትዝ አለችኝ ረጅም እድሜና ጤና አፍያ በኢሞ መልክት አሥቀመጫለሁ እይው
ፋፊ በቅንነት ደምሪኝ
ፋሢየ ቀስ በቀስ ቤተሰቦችሽን ዳእዋ አድርጊላቸዉ ዝም አትበይ በአላህ
ለምኑ ባክሽ 😆😆
@@eduyedingillijedu2494 ወደቀጥተኛዉ ምገዲ እዲመራቸወ
Awu Tekekel Nesh.Endenesu Futur Yahonewu Mamlek Teto Fatarin Becha Endemalku Teri Mastelalef Ged Yelal
@@fafi2537 አትይኝም 😂😂😂
@@eduyedingillijedu2494 አልኩሽኮ
አህለን ፊርዶሥየ የትልቅ ሰው ምክር ጠቃሚ ነው🤲🍏🍏🍏
ይሄ ምክር ለኔ ነው አያቴ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያሰተላለፉት
የኔ፣እናት ረጂም እድሜ አና፣ጤና፣ይስጦት🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ትክክል ወላሂ እድሜን ጤና ይስጣችሁ. የኔ ናት. ወላሂ. ደስ ስትሉ🌷🌷💕
*አህለን ፍርዶስ ውሸት ይቅርብሽ ፋፊ ሁሌም እወነትን ተናገሪ አላህ የምንመኘውን አይከለክልም እሺ ደምሩኝ ውዶቼ*
መሽአላህ እረጅም እድሜ ከጤየና ጋረ ትልቅ ምክረነው እሚያስከፈነገረ ላያትሽ አትገሪያት
አልሃምዱሊላህ ።ሱመ አልሃምዱሊላህ አላህ የለቀ ብቆይም ቅርብ ኘው ሰብር ከለ እኔም በቅርብ እናት ሆነለሁ ብእዝንላህ በገበሁ አመቴ ሱመ አልሃምዱሊላህ
😢ትክክል ናቸው አያትሽ 👍👍 ሁልግዜ አቅሪቢያቸው የትልልቆች ምክር ስወደው ወላሂ ዱሮ ሀብት ጠባቂ ነበርኩ እና እረኞችጋ ከምጨወት ሽማግሌ ባልቴቶቹጋ ነበረ እማወራው እነሱም ሀብት በግ ይጠብቁ ነበረና ወሬቸው ምክራቸው ማር ነው
ወላሂ,,ትክክልነው
አያት,,እኔ,,ወላሂ,,በጠምን,,,ምውድት
እናታችን ፈጠር ይጠብቁት በጠሚ ጡሩ ትምህርት ነው ያሰጠቹን
ውድ ኢትዮጵያዊያን ከድገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቀን አሜን
Demerige konjo❤
ፍርዶስዬ ማሻ አላህ አምሮብሻል
አከየየ ትዝ አለችኝ አላህ ይረሀማትና ዱአ እመስጅድ ሲያደርጉ ስጋ ይዛልኝ ትመጣነበርና ስትመጣ እጅጅጆን ነበረ የማየው የኔ ማርዋ ያረብ አሏህ ጀነትን ይወፍቃትና
የኔ እናት ትልቅ ሰዉ እኮ መካራ እኔሰ አያት የለኝም ጋይሰደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔናት አላህ ርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው አያቴን መሰሉኝ ሳልጦራት ሞተችብኝ በስደት ላይ ሆኘ
አላህ ያቆይልሽ አያትሽን ማሚ ታድለሽ
ምስኪን አያት ሽ ፍሲካ እኔም አያቴን በጣም ነው ምወዳትትትትት
ወይ አደረሀን በልጂ እዳቀጣን ከባዲ ነው
የኔ እናትየ እረጂም እድሜ ከጠናጋርአላህ ይስጠወት ምክራችው ትክክል ነው መገን አፊያ ካሜራ ደቅና ሚስጢር ነው አላለችም
ክክክክ አይገርምሽም
እውነት ብለዋል እማ ይሄው እኔ አንድ ብቻ ሁና ትቻት መጥቼ ይሄው ብቻዋናት እኔም አልሄድኩ
ያአላህ ወላሂ ትልቅ ትምህርት ናው እድሜ ይሰጦት
አህለን ኡም ቢላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እማሆይ ረጅም እድሜ ይስጦት
አያትሽ እውነታቸውን ነው የኔ አክስቴ አንድ ልጅ ወልዳ ስደት ወጣች አሁን ልጁ በጣም ነው እሚያዝው እህት የለኝ ወንድም የለኝ እያለ እናቱን ይጨቀጭቃታል
እህቴ ለምን ጣቆራሽ ዬኔ ዉዴ ግን የሚቸግራሽ ነገር አለ ንገሪኝ ዬኔ ቆጆ💔💛በተረፈዉ እራስሽ ጣቢቅ እህቴ ስወድሽ
ወላሂ ልክናቸዉ ብዙ እህቶች በዚህ ተጠቅተዋል ብቻ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን
እናመሰግናለን እማማ ለምክርሽ
ግን ውስጥሽ እያሰበ ነው እህቴ አኔም አድ ልጅ ነው ከናቴ ጥቼ መጥቼ ነወ ያለሁት እጭ እያሰብኩነው አሁንም እማማ እየተናገሩ በጣም እየፈራሁ ነው💔😭
እማ እርዥም እድሜ ከጤና ይስጦት 😍❤❤❤
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ፋሢጋዬ አህለን ወሣህለን ወመርሀበን እንኳን ደህና መጣሽ የተኝቢ ባሁም ፋሠጋዬ ቢላል በምኑ ትክክል ነዉ ያሉት እማማ እኛ ግን ከብር ጋ ሙጭጭ እንላለን
አላህ ይጠብቀን እኔ ወላሂ 4አመት መርፌ ተጠቅሜ ነበር ልጂም አልወለዲኩ አላህ ይዲረስልኝጂ😭😭😭😭
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ እናት እደሜሽ ይርዘም ፈርዱሥየ አታሥጨነቄቸው አላህ ልጅሽን ያሳድጎልሽ እማ የፌርዱሥ ቤተስቦች በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጉኛ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ😭💔
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አያትሽ ልክ ናችሁ
የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸዉ
ዉይ የና እናት አሁን ነዉ ያየሁት አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ደስ ሲሉ
ማዘር ምክራቸው ደስ ይላል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ትልቅ ምክር ለሁላችንም
የኔ ሚስኪን አያት እድሜና ጤና ይስጦት ደስ ሲሉ
ነዩደምሪኝአህት
ዋአሊኩሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ፈሲካ ማሻጠለህ እድሜና ጤና ይሰጥልሸ ታድሸ ሀያት አትጆ እደምን ተቸገረሸ አሳድጊ አላሉም ትክክል ወላሊ እግዲ አዱን ጣጣል አሪጌ ቀጣይ አሪፈ ምክረነው ታደለሸ የምረ ሀያቲ ናፈቀቺኘ ሳያት ደሰሰሰ ትለአአለች ሀያት ጣፈጭ ናት ማሻአለህ
ያረብ በእዝነትህ እያታን ጀነትል ፍርደስን ወፍቃት ወላሂ ትዝ አለችኚ አትኸጂ ትለኚ ነበር አይ ዱኗያ
ፋሲካየ የኔ ውድ የኔም ጥርስ እንዳች ሆኖብኛል ባንች አዝኜ ነበር ሲስተካከል ማየት እፈልጋለሁ እስኪ በሳኡድ ስንት ብር ይፈጃል አንድ ጥርስ የምታውቁ
ሁለት አይነት ጥርስ ነው ያለው ባለ 500እርያል እና ባለ 800 እርያል አንድ ጥርስ
@@semiraabdo7080 ይህን ያክል ውድ ነው ውይ
ትክክል👍👍👍👍👍👌👌👌💖💖💖❤❤🌹🌹🌹🌹❤
ጥሩ ምክር ነው እማማየ ከትልቅ ሰው ትልቅ ምክር ይገኛል
እኔም ስማጣ የሐየቴ ምክራ ይህ ነበራ.የነሱን ኩፉ አየሰማን ረጆም እድሜ ጤነ ይስጠቸው.
Allhe rajeme edeme yesetachawwMekerachawe mashallhe nawe
የኔናት አይዞሽ አላህ ምን ይሣነዋል የበለጥ ይሠጥሻል
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናታችን አችስ ለምን ስደት በሀገርሽ ጠንካራ ሁነሽ ስራ ውድ ስደት ካባድነው
የኔ አያት አሳድግልሻለው ከቆረጥሸ አሉ ደግ እናትእረጅም እድሜ ይሰጥዎ
የኔ ማርዋ ደስ ሲሉ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው
ትክክል የኔ እናት እሄው ስድስት አመቴ እቢ አለኝ እስኪ ዶአአርጉልኝ
አላህ ይስጥሽ ውደ
አላህ ይወፍቅሽ ማማየ
አያትሽ ትክክል ናት ስንት ሰው ነው ምሀን ይሆነው
እናመሠግናለን እማማ አልሀምድሊላ እኔ አልተጠቀምኩም
አብሽሪ ፋሲካ አላህ ያጠክርሽ ውደ ይህ ሁሉ ያልፍል እህት
ቻንስ አላሉም እማማ 😂😂😂
ምርጥ ምክር ከአያታችን እረጅ እድሜከ ጤና ጋር እማ
እውነታቸው ነው የትልቅ ስው ምክር በጣም ጥሩ ነው
ትኪኪል🌹🌹🌹👍👍👍👍👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹
አለሀ እድሜና ጤና ይስጠቸዉ ጡሩ ትምርት ነዉ
የኔእናትአላህእረጅምእድሜይሥጠወትየኛመካሪ
ትክክል ነው በጣም ትልቅ ትምረትነው
ውይ ምጥ ምክር ነው በተለይ በስደት ያለነው ያረብ አንተው እዘንልን
የኔ ኢናት ኢረጂም ኢድሜና ጤና ዪስጠቻዉ መሸለህ ኢዉናታቻዉ ነዉ ለጤና ረሱ ጡሩ አዪደለም
አላህ ወኪል አላህ ያለዉ አዪቀር ተስፋ በአላህ ነገር ግን ምኪርሩን ተቅብዬአለዉ
ለማንኛውም ትዛዝ 09 39 12 54 45 አግኙኝ
ፈርዱሥየ እባክሽ ይቱቤን ሽር አርጌልኛ 😭💔
ምነዉ ባለቤትሺ ጠፍ
ባለፈው 43ኢቺ ተለቪጅን እፈልጋለሁ
@@ከሚላወሎየዋ 32ኢጅ ሥንትነዉ አይነገሩም ዋዉን
@@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 11500ነው ከነድሹ እስከሁሉም እቃው 14500ነውብላለይ
አያትሽ አያቴን አስታወሰችኝ 😭😭 ከሞተችብኝ ገና 15 ቀኗ ነው በጣም የምወዳት የምሳሳላት ነበረች እንደ ወሀ በናፍቆት ጠምታኝ ቀረች አሏህ ይረሀማት በሏት ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ በጀነት አሏህ እንድያገናኘኝ እረጅም እድሜ ላልሞቱት አያቶቻችሁ ለሞቱብንም አሏህ ይዘልላቸው
ከትልቅ ሰው ትልቅ ነገር ነው የሚገኘው። እድሜ ጤና ለእናቶቻችን።
የኔ እናት አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት አያቴን ይመስላሉ ሲስቁ ኡሙ ቢላል አያትሽ
እውነት ነው እማማ ያሉት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤
ትክክል ወላሂ ልጅን የመሰለ ነገር ዬለም እዚ ዱንያ ለይ አሏህ ይወፍቀን😘😘
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ እናት ይኤ መልእክት ለእኛ ስደት ላይ ላይ ላለነው ነው የኔ እናት ብር ሲባል ብዙ ነገር ያመልጠናል እውነት ነው
እህ መታደል እኮነው አያትጋ ማውራት የኔም በጣም ጥሩ አያቶች ነበሩኝ ነፍሳቸውን ይማርና አለቁብኝጅ
እውነት ነው ልጂ አተው የሚያለቅሱ ብዙ አሉ 😪
በቅንነትደምሪኝአህት
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ
Madi ሠብ አድርጊኝ በቅንነት
ያኔ እነት አለህ ረጂም ኢዲሜ ከጤነ ገር ይስጠቹ ወለሂ ትክክል ነው ሀቢት ቢኖርም ወረሽ ልጂ ከሌለ ሁሉምነገር በጠም ያስጠለል አለህ ሰልህ ሰልህ ልጆቺን ይወፊቀን ፊርዶስዬ አቢሺሪ አይክፈሽ ስከፈሽ በመንኘውም ግዜ ወደ አለህ ደአ አቢዢ😍👍👍🌹🌹🌹🌹
ወይ አያት እኮ ከእናት በለይ ነት ወላሂ እኔ አያት በጠምምምም ነው ምትወደኝ እኔም እንደዛ በጠም እወዳተለሁ ለኔ ከለት መተደርግልኝ ነገር ዬለም አሏህ አያት ለላችሁ ራዥም እድሜ ከጤና ገር😘የኔ ውድ ሲከፋሽም ልጅሽን አሰድጊ አለዛ ሁለት ውለጂ አለችሽ አፊያ ቶሎ በይ ቀጠይ አፍጥኚ🤣የአልጋ ልብስ ብርድ ልብስ ሚንጠፍ የሀገር እና የውጪ የለው ልዩነት ኢዩ😘ምትፋልጉ ፖሮፈይሌን በመጫን ገብተችሁ ኢዩ ምርጥ ምርጥ እቃዎች ናቸው ኦርጅናል😘😘
ውድ የፋሲካ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
እኔ የአባቴ አክስት 1ወልዷ መጣች ከዚያ አረብ ሀገር ሰርታ ልትወልድ ሀገር ቤት ተመለሰች።አሁን 5አመቷ እምቢ አላት 😭
ማዘር ያሉት ትክክል ናቸው።
ቅመም የሆነች አያት ያረብ አላህ ለአያቶቻችን እድሜ ይስጥልን 🌺
Ameeen
አያትሽ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ አንቺም በቻልሺው አቅም እየሄድሽ ዳእዋ አርጊላቸው
እኔ አያቶቼን የናቴንም ያባቴን እናቶች በስዴት ሆኘ አጣኋቼው አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይዎፍቃቼው ያረብ በተለይ ያባቴን እናት በጣም ቆይ እምዎዳት ሳላያት ሞተችብኝ አይ ስዴት
አላህ ይዘንላቸው
ነፊሳ አላህ ሰብሩን ይስጥሺ አላህ ይዘንላቸው ቤተሰብ በስደት ማጣት ከባድ ነው 😪😪
እኔም አያቶቼን በስደት ሆኜነዉ ያጣሁት አየ ስዴት ምንም አያት የለኚም ብቻ አልሀምዱሊላ
@@Tube-ej1pg እኔም ምንም የለኝም ስዴት ሆነን ስንቱን አጣን አላህ እናት እና አባቶቻችንን ያቆይልን
@@madibintalemu2388 አሚንንን
የኔ እናት ትክክል ናቸው ጊዜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም ጥሩ ምክር ነው እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
አህትደምሪኝሰውድ
😢😢😢አይይይ አረ ተይ ፍርዲ😢❤❤❤❤በጣም ያሰዝናል😢😢😢❤❤❤ማሚዬ አለህ ይጠብቅሽም😊🎉🎉🎉🎉🎉
ፊርዶስ ልክ እንዳቺው ቤተሰቦችሽም ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራቸው ዱአ አሪጊላቸው ዳአዋም አርጊላቸው በቻልሺው አክል ውዴ
አንቺ ዉሻ ቀጥተኛ መንገድ ያልሺዉ ያንቺን ሀይማኖት ነዉ ደነዝ ይልቁንስ ሳይረፍድብሽ እየሱስ ጌታ መሆኑን ተቀበይ ንስሀ ግቢ አላህ የሚባል ጌታ የለም።
@@kalebdaniel7414 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢይሂ ራጁኡን ትርጉም ከፈለግሽ የፈጠረን አላህ እሚወስደንም አላህ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም አንቺም አልተባልሽ ውሻ እየሡሥ እኮ ሠው ነው ደሞ እምወደ ሙስልም ወንድሜ ነው እምንወደው ነብይ ነው ደነዝ አንቺም አልተባልሽም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ብዬ ዱአ አረግልሽ አለው ሲቀጥል ኢስላም ማለት ሠላም ነው ኢስላም ማለት ከጉድለቶዎች ሁሉ የጠራ ሀይማኖት ነው እንደ ማንኛው ሀይማኖት መጤ አደለም አልሃምዱሊላህ ሙስሌም በመሆኔ እኮራለው
@@kalebdaniel7414 ሲቀጥል አንቺም ስትፈጠሬ ሙስሌም ነበርሽ እናት እና አባትሽ ጠምቀው ነው ሌላ ሀይማኖት ያስገቡሽ ደሞ አስተሳሰባቹው እንዴት ነው ቋይ ሴት ልጅ በተወለደችበት 80ቀን ወንድ ልጅ በተወለደበት 40ቀን ለምንድነው ምንጠመቀው ብላቹው አታስቡም እንዴ ሙስሌም ስለሆንሽ ወይም ስለሆንክ አደል ምትጠመቁት አላህ ይህዲኩም በስ
@@kalebdaniel7414 ደሞ እኮ ህፃን ልጅ ሳይጠመቅ ከሞተ ወይም ከሞተች በሙስሌም መቃብር ለምድነው ሚቀበረው ወይም ምትቀበረው ሙስሌም ስለሆነች አደል ወይም ስለሆነ አደል ለማንኛው ሞት ሳይቀድምሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመለሺ ወይም ተመለሽ ፍጡር እያመለክሽ ብትሞቺ ምንም ጥሩ ነገር ብሰሬ ጀሀነብ ነው ሚገቢው
ወንድሜ ሴትን ለሀራም ፍቅር ጠይቀህ እንቢ ስላለችህ አትናደድ ከጓደኞችህም ያነስክ ወይም ፋራ የሆን እዳይመስልህ ይልቁንስ አላህ የሀርምን መንገድ ዘግቶ ለሀላል መንገድ እያዘጋጀህ ስለሆነ ልትደሰት ይገባህ።
ስለዚህ ላንተ ያዘነልህ ጌታ ለጓደኞችህም እንዲያዝንላቸው ዱዐ አድርግላቸው የተሰጠህን ኒዕማ አስተንትን አስተውል ጌታህንም አመስግን በኸይር ስራ ላይም ፅና።
እህቴ አንቺም የወንድ ጓደኛ የለኝም እኔን ማንም አይወደኝም ቆንጆ አይደለውም እያልሽ አላህ የሰጠሽን ትልቅ ኒዕማ ጥለሽ ለሀራም እራስሽን አትጋብዢ።
ምናልባት የሴት ጓደኞችሽ ብዙ ለሀራም ፍቅር ይጠየቁ ይሆናል አንቺ ግን በዚህ ሊሰማሽ አይገባም አላህ ከዚህ የትርምስ አለም ስላወጣሽ አመስግኚ።
አረ ማማዬ ምን በወጣሽ እንዳትመኝ ዱባይን ሁለተኛ ልጅሽን አሳድጊ ሆ የሠው ሀገር የሰው ነው ማን እንደ ሀገር😢😢😢😢😭😭
በቅንነት ሠብ አድርጊኝዜድ
የኔ ፍቅር ሀቂቃ ትምህት ወሰድሁባት የናቶቻችንን እድሜ ረዥም ያርግልን
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
ደስ ሲሉ ወላሂ እንደዚ አይነት ምክር ስሰማ ሞራል የሰማኛል ሀገርሽ ሂጂ ሂጂ ይለኛል
ታድለሻል ከአያት ጋራ እዲ መወያያት እንዴት ደስ ይላል እድሜና ጤና ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን እኮ እውነታቸውን ነው ልጅ ከሌለ ለማነው የሚለፋው ቤት ቢኖር የማወርሰው ልጅ ከሌለኝ ምን ያደርጋል እንኳንም ወለድኩ ሁለት ወልጄ ነው የተሰደድኩት አልሀምዱሊላህ ልጆች ባይኖሩኝ አልሰደድም ነበር
በቅንነትደምሪኝአህት
ማሻ አላህ ታድለሽ
👍👌
እስኪ ለኔ ዱአድርጊልኝ ልጂ እድ ስጠኝ ባለቅስውም አልሆነ ትግስትም ጭምር እድስጠኝ
@@aminamoh619 አላህ መንታ መንታውን ይስጥሽ ውዴ አብሽሪ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
ትልቅ መልክት ነው ፈጣሬ እድሚ ከጢናጋር ይስጡት
ሰላም ፋሲካዬ ማሻአላህ ተስማምቶሻል።
ሰላም ፍቅር ለአገራችን
ጤና ፍቅር ለአያቶቻችን ይሁን።
መረፌ ትሰኪአለሽ አሉ አይ እማየ እግዛቤረይጠብቀን እጂ በነፃ እምሸከምምበወጣኘ ሆ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ትክክል ናቸው አያትሽ. የኔስ አያቴ. ስደት ላይ እንደሆንኩ ያጣሃት. ስደት እንካን ስመጣ. አነገርካትም. በጣም ነው የምወዳት የምትወደኝ ግን በኃላ ሰማች. ያኡምሪ. አላህ. ጀነት. ይወፍቅሽ. ያረብ. ያረብ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስለ አያት ሲወራ ሆድ ይብሰኛል ማሻአላ አያትሽ ያያቴ ምስል አለባት ዛሬስ አያቴ ያየሁ መሰለኝ😭😭 እስቴ ዱአ አርጉልኝ ካያቴጋር በሳላም እድገናኝ ብዙ ጥረት ከፍላ ያሳደገችኝ አያቴ ነበረች በጣምነዉ የምትናፍቀኝ
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አያትሺ ትክክል ናቸዉ እድሚናይስጣቸዉ
😭😭😭ለሁሉም እሚሆን ምክር ነው😭😭በትክክል እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹሁ እማማ🙏😍እናመሰግናለን🙏ለብር በለን ስት ነገር አጣን😭
እድሚ ከጤናጋ ይሥጠወት እማማ 👍🇪🇹
እዉናታቻዉ ናዉ እመ አላህ ራዥም እዶሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጦት
ሀቂቃ የሤት ልጅ የመውለጃ ጊዜ ውሥን ነው እድሜአችን በስደት አለቀ አያልፍም
ወላሂ ጥሩ ምክር ለኛ ለሰደተኞች ነው እኔም ቤት ሳልስራ እያልኩ ባል የለ ትዳር የለ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው
አህለን ኡም ቢላል እየጠፍሺ ነው በሰላም ነው ከኢማን ጋር አትገናኙም እንዴ አንድላይ ሆናችሁ አይቻችሁ አላቅም አትጥፊ 😍😍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ደሥ ሚሉ እናት ትክክል ናቸው አያቴ ትዝ አለችኝ ረጅም እድሜና ጤና አፍያ በኢሞ መልክት አሥቀመጫለሁ እይው
ፋፊ በቅንነት ደምሪኝ
ፋሢየ ቀስ በቀስ ቤተሰቦችሽን ዳእዋ አድርጊላቸዉ ዝም አትበይ በአላህ
ለምኑ ባክሽ 😆😆
@@eduyedingillijedu2494 ወደቀጥተኛዉ ምገዲ እዲመራቸወ
Awu Tekekel Nesh.Endenesu Futur Yahonewu Mamlek Teto Fatarin Becha Endemalku Teri Mastelalef Ged Yelal
@@fafi2537 አትይኝም 😂😂😂
@@eduyedingillijedu2494 አልኩሽኮ
አህለን ፊርዶሥየ የትልቅ ሰው ምክር ጠቃሚ ነው🤲🍏🍏🍏
ይሄ ምክር ለኔ ነው አያቴ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያሰተላለፉት
የኔ፣እናት ረጂም እድሜ አና፣ጤና፣ይስጦት🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ትክክል ወላሂ እድሜን ጤና ይስጣችሁ. የኔ ናት. ወላሂ. ደስ ስትሉ🌷🌷💕
*አህለን ፍርዶስ ውሸት ይቅርብሽ ፋፊ ሁሌም እወነትን ተናገሪ አላህ የምንመኘውን አይከለክልም እሺ ደምሩኝ ውዶቼ*
መሽአላህ እረጅም እድሜ ከጤየና ጋረ ትልቅ ምክረነው እሚያስከፈነገረ ላያትሽ አትገሪያት
አልሃምዱሊላህ ።ሱመ አልሃምዱሊላህ አላህ የለቀ ብቆይም ቅርብ ኘው ሰብር ከለ እኔም በቅርብ እናት ሆነለሁ ብእዝንላህ በገበሁ አመቴ ሱመ አልሃምዱሊላህ
😢ትክክል ናቸው አያትሽ 👍👍 ሁልግዜ አቅሪቢያቸው የትልልቆች ምክር ስወደው ወላሂ ዱሮ ሀብት ጠባቂ ነበርኩ እና እረኞችጋ ከምጨወት ሽማግሌ ባልቴቶቹጋ ነበረ እማወራው እነሱም ሀብት በግ ይጠብቁ ነበረና ወሬቸው ምክራቸው ማር ነው
ወላሂ,,ትክክልነው
አያት,,እኔ,,ወላሂ,,በጠምን,,,ምውድት
እናታችን ፈጠር ይጠብቁት በጠሚ ጡሩ
ትምህርት ነው ያሰጠቹን
ውድ ኢትዮጵያዊያን ከድገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቀን አሜን
Demerige konjo❤
ፍርዶስዬ ማሻ አላህ አምሮብሻል
አከየየ ትዝ አለችኝ አላህ ይረሀማትና ዱአ እመስጅድ ሲያደርጉ ስጋ ይዛልኝ ትመጣነበርና ስትመጣ እጅጅጆን ነበረ የማየው የኔ ማርዋ ያረብ አሏህ ጀነትን ይወፍቃትና
የኔ እናት ትልቅ ሰዉ እኮ መካራ እኔሰ አያት የለኝም ጋይሰደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔናት አላህ ርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው አያቴን መሰሉኝ ሳልጦራት ሞተችብኝ በስደት ላይ ሆኘ
አላህ ያቆይልሽ አያትሽን ማሚ ታድለሽ
ምስኪን አያት ሽ ፍሲካ እኔም አያቴን በጣም ነው ምወዳትትትትት
ወይ አደረሀን በልጂ እዳቀጣን ከባዲ ነው
የኔ እናትየ እረጂም እድሜ ከጠናጋርአላህ ይስጠወት ምክራችው ትክክል ነው መገን አፊያ ካሜራ ደቅና ሚስጢር ነው አላለችም
ክክክክ አይገርምሽም
እውነት ብለዋል እማ ይሄው እኔ አንድ ብቻ ሁና ትቻት መጥቼ ይሄው ብቻዋናት እኔም አልሄድኩ
ያአላህ ወላሂ ትልቅ ትምህርት ናው እድሜ ይሰጦት
አህለን ኡም ቢላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እማሆይ ረጅም እድሜ ይስጦት
አያትሽ እውነታቸውን ነው የኔ አክስቴ አንድ ልጅ ወልዳ ስደት ወጣች አሁን ልጁ በጣም ነው እሚያዝው እህት የለኝ ወንድም የለኝ እያለ እናቱን ይጨቀጭቃታል
እህቴ ለምን ጣቆራሽ ዬኔ ዉዴ ግን የሚቸግራሽ ነገር አለ ንገሪኝ ዬኔ ቆጆ💔💛በተረፈዉ እራስሽ ጣቢቅ እህቴ ስወድሽ
ወላሂ ልክናቸዉ ብዙ እህቶች በዚህ ተጠቅተዋል ብቻ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን
እናመሰግናለን እማማ ለምክርሽ
ግን ውስጥሽ እያሰበ ነው እህቴ አኔም አድ ልጅ ነው ከናቴ ጥቼ መጥቼ ነወ ያለሁት እጭ እያሰብኩነው አሁንም እማማ እየተናገሩ በጣም እየፈራሁ ነው💔😭
እማ እርዥም እድሜ ከጤና ይስጦት 😍❤❤❤
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ፋሢጋዬ አህለን ወሣህለን ወመርሀበን እንኳን ደህና መጣሽ የተኝቢ ባሁም ፋሠጋዬ ቢላል በምኑ ትክክል ነዉ ያሉት እማማ እኛ ግን ከብር ጋ ሙጭጭ እንላለን
አላህ ይጠብቀን እኔ ወላሂ 4አመት መርፌ ተጠቅሜ ነበር ልጂም አልወለዲኩ አላህ ይዲረስልኝጂ😭😭😭😭
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ እናት እደሜሽ ይርዘም ፈርዱሥየ አታሥጨነቄቸው አላህ ልጅሽን ያሳድጎልሽ እማ የፌርዱሥ ቤተስቦች በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጉኛ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ😭💔
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አያትሽ ልክ ናችሁ
የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸዉ
ዉይ የና እናት አሁን ነዉ ያየሁት አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ደስ ሲሉ
ማዘር ምክራቸው ደስ ይላል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ትልቅ ምክር ለሁላችንም
የኔ ሚስኪን አያት እድሜና ጤና ይስጦት ደስ ሲሉ
ነዩደምሪኝአህት
ዋአሊኩሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ፈሲካ ማሻጠለህ እድሜና ጤና ይሰጥልሸ ታድሸ ሀያት አትጆ እደምን ተቸገረሸ አሳድጊ አላሉም ትክክል ወላሊ እግዲ አዱን ጣጣል አሪጌ ቀጣይ አሪፈ ምክረነው ታደለሸ የምረ ሀያቲ ናፈቀቺኘ ሳያት ደሰሰሰ ትለአአለች ሀያት ጣፈጭ ናት ማሻአለህ
ያረብ በእዝነትህ እያታን ጀነትል ፍርደስን ወፍቃት ወላሂ ትዝ አለችኚ አትኸጂ ትለኚ ነበር አይ ዱኗያ
ፋሲካየ የኔ ውድ የኔም ጥርስ እንዳች ሆኖብኛል ባንች አዝኜ ነበር ሲስተካከል ማየት እፈልጋለሁ እስኪ በሳኡድ ስንት ብር ይፈጃል አንድ ጥርስ የምታውቁ
ሁለት አይነት ጥርስ ነው ያለው ባለ 500እርያል እና ባለ 800 እርያል አንድ ጥርስ
@@semiraabdo7080 ይህን ያክል ውድ ነው ውይ
ትክክል👍👍👍👍👍👌👌👌💖💖💖❤❤🌹🌹🌹🌹❤
ጥሩ ምክር ነው እማማየ ከትልቅ ሰው ትልቅ ምክር ይገኛል
እኔም ስማጣ የሐየቴ ምክራ ይህ ነበራ.የነሱን ኩፉ አየሰማን ረጆም እድሜ ጤነ ይስጠቸው.
Allhe rajeme edeme yesetachaww
Mekerachawe mashallhe nawe