የቡልኬት ቤት በ450ሺህ ብር!Best Bullet House at 450,000 Birr 4 Room!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 234

  • @usmitube
    @usmitube  3 года назад +7

    የኪችን ካቢኔት የዋጋ ዝርዝር ለጭቃ ቤትም ሚሆን አለ!👉ruclips.net/video/4BgSUhllqTE/видео.html

    • @ahmd7760
      @ahmd7760 3 года назад

      የት ገሀገርነው በደዝክ የሚሰራ በደዝክ የሚሰራ ከለ አገናኝኝ ኩትራት ወስዴ ይስራልኝ

    • @wollo_adi
      @wollo_adi 3 года назад

      ሀገሩን ለምን አትናገርም መጀመሪያ

    • @tube4562
      @tube4562 3 года назад +2

      ወድም ቁጥር ላክልን ከይቅርታ ጋር

    • @tube4562
      @tube4562 3 года назад

      እሚወራ ሞልቷል እህቶች ግን መረጃውን እና እውነተኛ መሆኑን አላወቅንም መረጃም የለም

    • @tube4562
      @tube4562 3 года назад

      ካገኛችሁ ለኔም ተባበሩኝ በቅንነት

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 3 года назад +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል መረጃነው እናመሰግናለን ወድሜ

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው
    @ልቤለአንድሰውብቻነው 3 года назад +16

    ወላሂ እኛ ቁመን ከሰራነውኮ ብዙ ብር አይፈጅም ሌላ ሰው ኧሰሩልኝ ማሉት ነው አንጄታችን ያሰቆረጠን እፍፍ

    • @ሀይከልዩቱብ
      @ሀይከልዩቱብ 3 года назад

      በትክክል ወላሂ ሰው አሰሩልኝ ከተባለ በጣም ውድነው ብዙ ብር ይፈጃል

    • @መታገስዋጋአለዉ-ከ9ኀ
      @መታገስዋጋአለዉ-ከ9ኀ 3 года назад

      @@ሀይከልዩቱብ በትክክል ብራቹህን ያዙ እና ሀገር ስትገቡ ትገዛላቹ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 года назад +1

      @@መታገስዋጋአለዉ-ከ9ኀ ሁሉም ነገር እየተወደደ ነውየሚሄደው ብር ማስቀመጥ ውጤት የለውም

    • @zanabzanab5412
      @zanabzanab5412 Год назад

      ላ ስሩልኝ ስንል ብሩ ይባክናል በእርግጠኝነት ግን ሲቆይ እየተወደደ ይሄዳል በተለይ እናትአባት ወንድም የሌለን አረረ ን ከዘመድ መቆራረጥሆነ

  • @seidadem6423
    @seidadem6423 3 года назад +5

    ማንኛችሑንእንመን አዳችሁ በመቶቤት ስትሉልባችንደጭይላል አዳችደግሞበሚሌንስትሉልባችቁርጥይላል

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 года назад +1

    እሺ ኡስሚ እናመሰግናለን

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ለመረጃህ

  • @ConfusedGrazingCows-fk4kb
    @ConfusedGrazingCows-fk4kb 4 месяца назад

    𝚊𝚜 𝚠𝚎 𝚠𝚋 ማሻ አላህ በርታ

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 года назад +2

    ልክ ነው እህቶቸ ከጪቃ ይልቅ ብሎኬት ይሻላችሃል እኔ አራት ክላስ 4.50ነው የጨረሰው ሰራሚክ ይቀረዋል ጓደኛዬ ሰወስት ክላስ በጪቃ 300.000ጨርሳለች በዛ ላይ አላለቀም እና አስባቹህ ስሩ

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    Usmi ስለ መረጃው በጣም አመሰግናለው በጣም አሪፍነው ብሎኬት ማሰራት ይሻላል እኪ በነካ እጅህም 270 ካሬ ግቢ በብሎኬት ለማሳጠር ሰንት ሺ ብሎኬት ይበቃል?

  • @gedionassefa1649
    @gedionassefa1649 3 года назад +2

    ከየክፍሎቹን ስፋት ለምን በካሬ አትገልጽም ግልጽ እንዲሆን፡ የክፍሉ ብዛት ሻወር ሽንት ቤቱን ያጠቃልላል

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 3 года назад +24

    በቃ ቤት ገዝቻለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @h-kitchen6196
    @h-kitchen6196 3 года назад +1

    የእያንዳዱ ክፍል ስንት በስንት ስፋቱ የት አገር ነው መልስ እናመሠግናለን

  • @ዜድነኝየእማናፋቂ

    እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @jemila602
    @jemila602 3 года назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጥሩ መረጃ ነው እኔ ሀይቅ ለዘጠና አምሥት ቆርቆሮ እሥካሁን 350 ;000 ወጫ አርጌ አለሁ አሁን ገናከመቶ ሀምሣ ብእ በላይ የሚፈጂ ሥራ ይቀረዋል እፎይ ቤት መሥራት ከባድ ነው የተሠራውን መግዛት ይሻላል እኔ አንድ ነገር ዴሤ ወይም ኬሚሤ የብሎኬት ቤት ያለቀለትን ለመግዛት ሥንት ድረሥ ይገኛል ሀሣቡ አለኝ ኢንሻአላህ

    • @Taph-y2x
      @Taph-y2x 5 месяцев назад

      እ አሪፍነው 150 ብቻ ከቀረው

  • @fourplus4994
    @fourplus4994 3 года назад

    እናመመሰግናለን ወንድም

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 года назад

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @አኢሻኡሚንናፊቂ
    @አኢሻኡሚንናፊቂ 3 года назад +2

    አህለን ወንድ እኔ ብታ አለኝ ግን ድጋይ እና አሸዋ ውድ ነው 1 ባጆ 5ሺ ብር ነው አሉኝ 100 ቆርቆሮ ቤት ለመሰራት ስንት ባጆ ያሰፈሊገኛል አሸዋ እና ድንጋይ

  • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
    @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 3 года назад +1

    Shukren n usmi wandimachin hulgizem silemtsetn maraja
    Bizuwochim bet lamsrat eyasbchunew

  • @ነኝሀላሌንናፍቂ
    @ነኝሀላሌንናፍቂ 3 года назад +4

    ቆይ እኔ ልሰራ አስባለሁ ግን በምን ላሰራ የቡሊከት ወይስ የጭቃ

    • @طيبهالطيبه-ط3س
      @طيبهالطيبه-ط3س 3 года назад

      እህቴ ብሉኬት ይሻልሻል አራት አምስት ክፍል በእንጨት ከማሰራት ሁለት ሶስት ክፍል ብሉኬት ይሻላል ያቅምሽን በብሉኬት ስሪ

    • @ነኝሀላሌንናፍቂ
      @ነኝሀላሌንናፍቂ 3 года назад

      @@طيبهالطيبه-ط3س እሺ የኔ ውድ አልስህ ይገዘን ሁልስችንም

  • @SofanitSofanit-ol6gt
    @SofanitSofanit-ol6gt 19 часов назад

    የምርክንነው ግን ??140 ካሬ አለ ዋናውን ቤት መጠነኝ አርጌ ሰርቢሶች መስራት ፈልጋለው ወዴሜ እስኪ ነገረኝ !!!pls

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 года назад

    እናመስግናለን

  • @hayatumer4628
    @hayatumer4628 3 года назад

    ሽኩረን ጀዛክላህ ሕይረን

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 10 месяцев назад

    የመቼ ነው ወንድሜ 100 ካሬ ስንት ክላስ ይሆናል እንዳታልፈኝ

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p 3 месяца назад

    ቆዩ እረሰቸዉ ነዉ ሄዶ ምሰሩት እስት ንገሩኝ በአለህ❤❤

  • @azizabderrhim5176
    @azizabderrhim5176 3 года назад +1

    walykum aslme werhimtullh wobrkatu ጅዘክ አለሁ ኸይራን ወንድሜ እና እኔ በዳቡብ ክልል በሰንኩራ ሁለት ማኛተ ክፊል በዉስጡ ሸዎር ያለት ሁለት ሰሎን አንድ መድ ቤት ከወስጥ መቶ ቅጠል በብሎኬት መስራት እፈልጋለሁ ስንት ነው ምጨርሰዉ ቶሎ መልስልኝ ዳሩሪ ensha allh ከይቅርታ

    • @usmitube
      @usmitube  3 года назад

      መልሱ ከዚህ አለልሽ ቪዲዎውን👇 አድምጭ
      👉ruclips.net/video/sBdqPrIc16U/видео.html

  • @ኢንሻአላህያልፋልቻናል

    አላህ ይጠብቅህ ባለፈ ምክርህ ሰምቻ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Год назад

    የመቸ ቪድወ ነው እስኪ እዳድስይሰራልን ቪድወ የ80ቆርቆሮ ቡልኬትቤት ስትይፈጃል?????????

  • @Tube-el1xi
    @Tube-el1xi 3 года назад

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው

  • @zd8340
    @zd8340 3 года назад

    ኡስሚ 4 ክፍል ቤት የሚከራይ በቡሉኪት መስራት እፍልጋለው ስንት ብር ይፍጃል?

  • @Lubaba-t3x
    @Lubaba-t3x 11 месяцев назад

    እኔየ ስለቤት ተስፋ ቆርጣለሁ 2፡ክፍል አለቺይ እዛችዉ ሂጀየ መግባት ነው

  • @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ
    @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለመረጃህ ሺኩረን

  • @الحمدالله-ع7و9ش
    @الحمدالله-ع7و9ش 3 года назад +3

    የእንጨት ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው።

  • @YdydyFudyd-cz9sg
    @YdydyFudyd-cz9sg 6 месяцев назад

    በወግ ጨረስከዉ የቤቱን ድዛይን አሳየን

  • @zdyoutube2558
    @zdyoutube2558 3 месяца назад

    ቦታም አለኚ. እና 6መቶሺብር አለኚ የቡሌኬቱን ይሰራልኛል ማለት ነው😢 በአላህ ንገሩኝ እስኪ የወግዲልጆች

  • @foziyafoziya9963
    @foziyafoziya9963 2 года назад

    የተነው ባለ አራቱ ክላሥ 450ሽ ብር በአላህ አሣወቀኝ

  • @elfont197
    @elfont197 3 года назад +1

    እንደምን አለህ ወንድም እኔ 45ቆርቆር ለማሰራት ሁሉን ነገር ሰርት ቁልፍ ሊየስረክበኝ ለእጅ 170አለኝ እውነት ነው እስቲ ንገረኝ

  • @halewyatube
    @halewyatube Год назад

    ወንድም,ይሄንን,ኮሜንት,እንዳየህ,መልስልኝ,አሁን,በ2016.4ክላስ,የቡልኬት,ቤት,ለመስራት,አስቤያለሁ,ስንት,ይፈጅብኛል,መሬት,አለኝ,ትንሽ,ባህር,ዛፍም,አለዉ,140ካሬ,ነዉ,በአላህ,ስንት,እንደሚወስድብኝ,ንገረኝ,

  • @qtrraryhhi
    @qtrraryhhi Год назад

    ስላም፣ወንድሜ

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij1523 3 года назад

    Usmiye 50 korkoro sent kara yihonale?

  • @አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ
    @አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ 6 месяцев назад

    አሠላማለይኩምሥልኩንላክልንንን

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 2 года назад

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ ባሁን ስዓት የቡልኬት ቤት ለመስራት ያለውን ነገር ሸር ብታረገን ደስ ይለኛል

  • @ሀናግርማ
    @ሀናግርማ 3 года назад

    ማለት የቡሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል 250 ካሬ

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 3 года назад

    Enamesegnalen wendmachin eshe usmi wstu gibsen yalegrf maserat ketechale. Wchewm gibsen zuryaw mesratna keza kelem maskebat Aychalm ? Wstum wchiwm gibsen malet new melsulg eski ?

  • @etete-rq4cw
    @etete-rq4cw 7 месяцев назад

    የመቸ ነዉ ቀኑ🙄 የትስ ነዉ እኛጋ ዉድ ነዉ ብየ ነዉ

  • @Neima-b5r
    @Neima-b5r 10 месяцев назад

    የትነው ቦታው ወድሜ ባአላህመልስልኝ

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    እኔ ላስጀምር እያመናታሁኝ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 года назад

      ልብሺንአሳምኝው አይምሮሺንየዘዘሺውንአርጊ ሰውብታማክሪ አትቺይው ምነውእሚሉሺ ሰውያስባልእግዚአህቤርይፈፃማል

    • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
      @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 3 года назад

      @@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ እሹ የኔ መልካም ትልቅ ምክር ነው አመሰግናለሁ ውዴ

  • @heymimkdi6929
    @heymimkdi6929 10 месяцев назад

    ቪላ ቤት 6 ክፍል ለመራት ሰት የጨርሳን በናት ነገርኝ ሳልጀምረዉ🤕

  • @omueman9729
    @omueman9729 3 года назад

    Like eyaregachihu habayibi. K

  • @ሸረሪት
    @ሸረሪት 3 года назад

    اسلمع.ليكم.وراحمتلله وبركاتح جزاك.الله.الف خير شكران انا عندي سوعل مومكين اسعلك

    • @albilal8030
      @albilal8030 3 года назад +1

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته.

    • @نوالالعنزي-غ3ض
      @نوالالعنزي-غ3ض 3 года назад

      የትሀገርነዉ?ስለኬሚሴመረጃአቅርብልን

  • @Susubintኢስላም
    @Susubintኢስላም 3 года назад

    Walykm selam werhmtulah webrkathu Eske Combltca bet weym bota gelglan wendm

  • @kedirtube781
    @kedirtube781 3 года назад +1

    የት ሃገር ነው

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 3 года назад

    አዲስ አበባ ላይ እዳልከው ማሰራት ይቻላል እንዴ

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 3 года назад

    እናመመሠግናለን አሱሚ ግን ደብረብርሀን ባዶ ቦታ ይታሰብ ይሆን? መረጃው ካለህ ሹክ በለኝ

  • @yabiyteddssa6284
    @yabiyteddssa6284 3 года назад

    Very good

  • @horid856
    @horid856 Год назад

    በምን አተ ማናገር ይቻላል

  • @mamahindya3079
    @mamahindya3079 2 года назад

    Masahalla tabarkaal

  • @mixmix6708
    @mixmix6708 3 года назад

    አሁን ጥያቄየን መልስልኝ ወሳኝ ጥያቄ ነው
    እምፈልገው አናፂዎችን ማገናኘት ትችላለህ ወይ ለመስራትም እምፈልገውም
    ሐይቅ ነው ይህን ጥያቄ መልስልኝ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 года назад

    Jazakalahyer

  • @GetuMuleta-u3x
    @GetuMuleta-u3x 7 месяцев назад

    ማሠራት ፈልጋለዉ ስልካቹን

  • @eexx4399
    @eexx4399 3 года назад +1

    ግን የት ነው

  • @tirhasgyesus3897
    @tirhasgyesus3897 3 года назад

    Adis Ababa arat meto amsa shi birr bigegn megzat efelig neber ayigegnim enjo

  • @BezaItubiya
    @BezaItubiya 7 месяцев назад

    ለምን ስልክ አታስቀምትም

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg Год назад

    የመቸነው ይህ?

  • @fatiyanurisbo5890
    @fatiyanurisbo5890 3 года назад

    ቡልክት የምሰሩ ለክልኝ በለ 20 የምሰሩትን የምተቀቸዉ በለሞየዉች አሉ

  • @eexx4399
    @eexx4399 3 года назад

    ዋአላይኩመ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ

  • @foziyayoutube5912
    @foziyayoutube5912 3 года назад

    ቦያየ ቢያስ 4 ክላስ ሰርቢስ ያሰራል ግን ቦታው ገደላማ ነው በቡለኬት ለመስራት ብዙ ወጭ ያስወጣሻል ይሉኛል ምን ትመክረኛለህ

    • @ሀገሬ-ቸ1በ
      @ሀገሬ-ቸ1በ 3 года назад

      ሁሌ ውድ ነው እያሉ ሞራላችን ላይ ይራመዳሉ ቦታ ው ከገዛሽ በቦለኬት ጀምሪው አላህ ያግዝሻል

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 3 года назад

      @@ሀገሬ-ቸ1በ አመሰግናለሁ አላህ ኸይሩን ይምረጥልኝ

  • @ZABIBA-j5g
    @ZABIBA-j5g 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለንጀዛከላህ

  • @ለሰውክፍውአትሁን
    @ለሰውክፍውአትሁን 3 года назад +2

    ባአላህ የትነው ንገርኝ ቤትምሰቦታም የለኝም ግራ ገብቶኛ ወላሂ

  • @Tube-el1xi
    @Tube-el1xi 3 года назад +3

    የቡልኬቱን መስራት ይሻላል

  • @ሠሚራመሀመድ-ጠ7ፈ
    @ሠሚራመሀመድ-ጠ7ፈ 3 года назад

    ማሻ አላህ

  • @ሠሚራመሀመድ-ጠ7ፈ
    @ሠሚራመሀመድ-ጠ7ፈ 3 года назад

    በረታልልን

  • @habebhmhabh9899
    @habebhmhabh9899 3 года назад

    ወአለኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወባረከቱ👍

  • @nuratube5787
    @nuratube5787 2 года назад

    ስንት ይፈጃል

  • @ኣትራን
    @ኣትራን Год назад

    ወንድሜ ስልክ ቁጥር ኣስቀምልን

  • @nuratube5787
    @nuratube5787 2 года назад

    100ካሬ ሜትር ላይ ለ መ ስ ራ ት ስንት ይፈጃል ቦ ለ ኬ ት

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 3 года назад +2

    አገሩ የት ነው ቢዚህ አጋጣሚ ጎንደር ድብረታቦር ያለቹህ ልጆች ኑ አብረን እንስራ

    • @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ
      @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ 3 года назад +1

      ማለት እኔ ጎንደርነኝ ግን እንዴት ነው አብረን የምንሰራው

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 3 года назад +2

      እኔ ወሎዬ ነኝ ያው አስጠጉኝ 😆😆😆😆😀🤣

    • @yeneneshgetenet5605
      @yeneneshgetenet5605 3 года назад

      @@ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ enem adis abeba negn demerign betu lay

    • @sebletsedaltsedal81
      @sebletsedaltsedal81 3 года назад

      እባክሽ ወርታ አይሻለንም

    • @zahraarshad5137
      @zahraarshad5137 3 года назад

      @@quranismylife2627 ነይ ወደኔ ወሎዋ እኔ ቤት አለኝ ኮርኒሰና ቀለም ነው የቀረኝ ከፈለግሺ ግን ነይ

  • @Tinatinatinayegetaliji
    @Tinatinatinayegetaliji 7 месяцев назад

    Betam mert now enamesgnalen yetih lagegnachu

  • @FvtffDffr
    @FvtffDffr 3 года назад

    የት ነው ይህ የሚሠራው

  • @fafiahmed6106
    @fafiahmed6106 3 года назад

    ኡስሚ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ብየህ ነበር አላስቀመጥክልኝም

    • @fafiahmed6106
      @fafiahmed6106 3 года назад

      ኡስሚ መልስልኝስኪ 150 ካሬ ላይ የብሎኬት ቤት አንድ ክላስ ፎቅ መስራት ይቻላል ወይ አነስተኛ የቤት ድዛይኖችም ካሉ ቀርፀህ ቪድዮ ስራልን

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 3 года назад

    Betam amesaginalhu wendmalam teru mikre new

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 3 года назад

    በ4000ሸብርእደትአይነትቤት. ይገኛልወድሜ.

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 3 года назад

    ለቤትህ አድስነኝ ወንድሜ ስብ አድርጌሀለው 5 ክፍል ቤት ስንት ቆርቆሮ ይፈጃል

  • @annacruzz5247
    @annacruzz5247 3 года назад

    3ክፍል፡ሻወር፡ሽንት፡ቤት፡ከውጪ፡ሆኖ፡ስን፡ይፈጃል፡፡ብሎኬት

  • @seyfegebrelmulugeta3277
    @seyfegebrelmulugeta3277 3 года назад

    የት አካባቢ ነው?

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 года назад +1

    አራት መቶ ሀምሳ ሺ ብር ነው ያልከው??

    • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
      @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 3 года назад

      ክክክ አወ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад +1

      አሁን ሦሥት አጥፍ ሁኖ የለደ የመቸ ቪደወ ነው

    • @Serkalm-c7l
      @Serkalm-c7l 3 месяца назад

      ​@@deeddeed2583ሠው ሁሉ ነቅሏል ልበል አሁን ያለበት ሁኔታ ግን አደለም 400ሺ 1 ነጥብ አይጨርሰውም ተው አታወዛግቡን አሁን እኔ ጠይቄ እራሱ የሠራተኛ ወይ

    • @Serkalm-c7l
      @Serkalm-c7l 3 месяца назад

      ​@@deeddeed2583ስጠይቅ ያናጢ ዉ ብቻ 200ሺ ይፈጃል 😂

  • @tshayeabraham5299
    @tshayeabraham5299 2 года назад

    ሰላም ለዐት ይኡን

  • @anunshort4652
    @anunshort4652 3 года назад +1

    ሀቢቢ እንዴት ነህ

  • @Mነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    ማሻአላህ የት ነው

  • @ZahraZahra-ts1kk
    @ZahraZahra-ts1kk 6 месяцев назад

    As wr wb

  • @snaapsnaap7780
    @snaapsnaap7780 3 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله و بركاته

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ

    የመቸነው መልስልኝ

  • @emuamira.5213
    @emuamira.5213 3 года назад

    የትነዎ

  • @weiynshetdemata4748
    @weiynshetdemata4748 2 года назад

    ይሄ ዋጋ አሁን ላይ ቢሆን የብሎኬት ቤት ሰራ ነበር

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 8 месяцев назад

    የመቸነው

  • @huligebimediy1167
    @huligebimediy1167 3 года назад

    የት ነዉ ቦታዉ እኔ እፈልገለሁ

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 3 года назад

    Waeleyku Selma werahmetulah werahmetulah

  • @hayutube1864
    @hayutube1864 3 года назад

    እኛ የራሳችን ቦታ ላይ 180ካሬ ላይ 500,000 መቶ ሽ አይሰራዉም አሉኝ ብሎ አባቴ ብሩን ይዞ ቁጭ ብሏል ምን ይሻለናል😒??

    • @faezamuhammad1222
      @faezamuhammad1222 3 года назад

      የኔቆጆ
      ያንያህልምአይፈጂ
      የቦታከሌለብሽአሠሪ

  • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ

    ስድስት ክፈል ብገዛ ስት ይጨረሳል ወድም

  • @JameelaSaeed-l7u
    @JameelaSaeed-l7u 3 месяца назад

    ቁጥራችሁንን እፈልጋለሁሁ😊