Doctor ebakih endatalifegn Enate erasuwan betam yamat neber enam hakim bet sitidet margin yemibal beshita new aluwat margin mn malet new endets new yemimetaw ebakih doctor endatalfegn
Hi Wel Come Dr Sele Forofori Yeserahun Vidio Ayche Ante Yexeqomken Cetocenazol Texeqime Forofiw Bexam Qeniselingal Gin Mulu Bemulu Alxefam Tecemari Madreg yalebing Min Ale
Selam doc yene tyake type 1 yalebet sw gn still carbohydrates Ena suger yemitekem kehone patientu mn liyagatmew yichlal?? Ena muluemulu sugar food makom alebachw??
እኔ የሰኮር በሽታ ነበረብኝ ኪኒን ኢንሱሊን በጣም እጠቀም ነበር በሚገርም ውኔታ ግን መዳኒቱን እየተጠቀምኩ ሰኮሬ ይጨምራል አይቀንሰም በሚገርም መልኩ ከዛ ግን አገሬ ገብቼ ተክልዬ ኤጄ ተጠመኩ አውን መዳኒት ካቆምኩ 3አመቴ ጤነኛ ነኝ መዳኒት ሰጠቀም 96ነበርኩ ኪሎዬ አውን 70ነኝ የምላቹ የሰኮር በሽታ የአጋንት ነውና በእምነታቹ በፀሎት አቃጥሉት
በሽታ ሁሉ ከሴይጣን ነው እንኳን እግዚአብሔር ርዳሽ
የኔ እኅት የኔም የልጄ አባት በዚሁ በሽታ እየተሰቃየ ነው እና ጸበል ሂድ ስለው ጭራሽ አይሰማኝም። 3 ቀን እየቆየ ትቶት ይመጣል አሉኝ
Elelelelel elelelelel elelelelel yitsadekau yiteklwe hayimanote amelki kubre yigbawe
Morinaga ketel shay teta .yastekakelal wed debube ale
🙏🤲❤️
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
አሚንንን ያረብ አረኩሽ
አሚን
አሚንንንን
በጠም አመሰግን አለሁ ወድ ከበረለኝ የንወድ
@@Tybatube ጦይብሽ
እናመስግናለን ዶክተር ሱብሀን አሏህ አፊያችንን ጠብቅልን ያረብ
አድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ትልቅ ትምህርት እየሰጠከን ነው ።ብዙ ያልተንዛዛ ቅልጥፍ ያለ እውቀት ስለምትሰጠን !!!
ዶር እንኳን ወደ ሁቱፕ መጣህ በጣም ብዙ ህዝብ የመታደግ ስራ ሰለምትሰራ አድናቂህ ነኝ ተባረክ እጂግ ግሩም መልክት ነው
Very essential information and an excellent explanation to be understood easily. Great Job.
ዶክተር እግዚኣብሄር ይስጥልን ብቁና ገምቢ የሆነ ትምህርት ኣግኝቼኣለዉ፡
الهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤❤❤ Dr tanks
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ድክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ
Thank you doketer
ዶ/ር ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
ዕስኪ ዶክተር መላ ታለህ ዕኔ ከወገቤ በተች ዐቅም የሚባል የለኝም ስራመድ ለራሱ ሰውነቴ ይልፈሰፈሳል ውስጥ እግር በጣም ነው የሚያቃጥለኝ በረዶ ሳደርግበት ለደቂቃዎች ትንሽ ዐርፋለሁ
Thank you, you young Dr.. great is your Performance. We need such things and not heartbreaking political news.
ዶክተርዬ በጣም ነው እምናመሰግነው
❤❤❤❤ ክበርልን❤
Thank you 😊 Dr.❤
Thank you Dr seife Allah edmehen remember ydrgew
Doctor ebakih endatalifegn
Enate erasuwan betam yamat neber enam hakim bet sitidet margin yemibal beshita new aluwat margin mn malet new endets new yemimetaw ebakih doctor endatalfegn
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
እናመሰግናለን በጣም🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you Doc!!
Thanks Dr !
Dr selam lante yihun.Derete akababi mewetater ena alememechet simet yisemagnal.Betam koyitobignal
Wow❤
Thanks dr
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን
ተባረከ❤❤❤
Thank you for sharing👍
እናመሰግናለን
Betam tiru timirt newu
እና መስግን አለን D.r
ዶክተር ወላሒ የመትለቃቸው በጣም ጥሩ ናቸው የቻናልሕ ተከታይ ከሆንኩኝ ወዲሕ አልሐምዱሊላሒ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሀኝ
አሁን ጥያቀ አለኘ
Thanks doctor gin lexiyake malsi sexun
ዶክቶር እዳተያ ለትን ያብዛልን እኔም ስመጣ ሀገሬ እናቴን ካተነው እማ መጣት ኢንሻ አላህ
thanks❤
You're welcome 😊
ዶክቶር ምርጥ ሰው ከልብ እናመሰግናለን በርታ
ዶክቶር እናቴ ሙሉ ሰውናቷሃ በጣም የቃጥለታል እና ህክምና ብታደርግም ምንም ለውጥ ዬለም እና መፊቴ ከለህ 💦
የምርመራው ውጤት ቢነገረኝ መልካም ነው
ሙሙቲ😊
❤❤❤tbrkilgn Dr
ሰላም ዶክተር ጤናይስጥልኝ
እናመሰግናለን ዶ/ር እባክህን ሰለ እራስ ቅጥቅጣት መፍትሄ ንገርኝ ይሄው ሁለት አመት አለፈኝ አንደ ጊዜ ከተነሳብኝ እስከ ስስት ቀን እተኛለሁ ተነስቸ መሄድ አልችልም😢ምክንያቱም ያዙረኛል ወሬም ሲያወሩኝ አይሰማኝም እሩቅ ቦታ ሆነው ነው የሚሰሙኝ ሰውን ሳማክር እራስ ቅጥቅጣት ወደ ካንሰር ይዞራን አሉኝ በጣም ጨቆኛል ህክመና ደግሞ መሄድ አልችለም ከዛላይ የጨጓራ ህመም አለብኝ መላ በለኝ😢😢😢
እናመሰግናለን ዶክተር እስኪ ካየኸዉ እኔ በፊት ስራ ሳልጨርስ ሉማረፍ የማላስብ ነበርኩ ትንሽ ሆኘ ጀምሬ በጣም ነዉ ስራ የምሰራዉ ያዉ ቤት ዉስጥ ቢሆንም ምግብኳ ብዙ ጊዜ ቁሜ ነዉ የምመገበዉ አሁን ግን በጣም ይደክመኛል እጀና እግሬ ቶሎ ድክም ዛል ይላል ቁጭ ካልኩ ባልነሳ እንደገና እግሬ ድንዝዝ ይለኛል😢
እንኳን ደህና መጣህ ውሃ ሳይጠማኝ እጠጣለሁ ግን 2 ሰአት ውስጥ ሽንት ይመጣብኛል ይህ ጤነኛ ነው
አዎ
ይሄ ችግር ያለውም በሽታ ሳይሆን የኩላሊት ንፅህና ነው
ሰላም ዶ/ር እባክህ ይርዳኝ እኔ 15 ቀን ሆነኝ ስኳር tayps2 ምልክት አለ ተብያለሁ ምን ላድርግ እባክህ ወንድሜ ጨንቆኛል 😢ዶክተሬ ቀለል አድርጋ ነው የተናገረች ጣፋጭ ነገር ቀንሽ ብቻ ነው ያለችኝ ግን አልተዋጠልኝም ምን መመገብ እንዳለብኝ ብትነግረኝ🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እኔ ብዙ አመት እከታተልሀለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏 የሰኳር ምልክቶችን አሳውቀን እባክ እኔ ይቺን ሰሞን ተረገዜን በጣም ያሳክከኛል በዛ ላይ ደረግ ነው በጣም ያሳክከኛል አንድ ወዳጄ ደግሞ ሰነግራት ይህ የሰኳር ምልክት ነው አለችኝ ምንትላለክ ይህን ነገር ? አመሰግናለሁ
Docter ena ejien btam ymngal mzrgtena mtef alchelm mdenew mknytu mne mrmra lderg colsterol edzi ydergal ende ebkh mlslnge
ዶክተርየ ስለ ሳይነስ ቪዶ ስራልን
እሺ ሰራለሁ
ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤እኔ የአራት ልጆች እናት ነኝ ልጆቼ ሲወለዱ ኪሏቸው ትልልቅ ነው 3.65 በላይ የሁለተኛ ልጄ ከአራተኛው በፊት ጽንስ በራሱ የ5 ወር ፌል አረገ ምክንያቱ አልታወቀም አራተኛዋን ስወልድ ግን ልጁ ኪሎ ትልቅ ስለሆነ ተብሎ ስኳር ቼክ ይደረግ ሲባል ተገኘ ለአንድ ወር 10ml ኢንሱሊን ወሰድኩ የወለድኩ ቀን መድሀኒት አቆምኩ ከ6 ሳምንት በኋላ ቼክ ሳደርግ ኖርማል ነው አሉ ።እና ዶክተር ተመልሶ እንዳይከሰት ምን ላድርግ ከዚህ በኋላ የመውለድ እቅድ የለኝም
Enkuan dena mexa🥰
አመሰግናለሁ
Hi Wel Come Dr
Sele Forofori Yeserahun Vidio Ayche Ante Yexeqomken Cetocenazol Texeqime Forofiw Bexam Qeniselingal Gin Mulu Bemulu Alxefam Tecemari Madreg yalebing Min Ale
አልጠፋ ካለ መታየት ያስፈልገዋል
@@Dr.SeifeWorku Bexam Kenisewal Gin Taxibe besamintu Metayet ijemiral
ዶክተር ሰይፈ እንኳን ደና መጣህህህህህህህህህህህህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የመዳምምምምምምምምምምምምምምም ቅመሞችችችችችችችችችችችችች አላችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ወይይይይይይይይይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ዶክተር በመጀመሪያ በጣም ነው ማከብርህ የኔ ጥያቄ ፊቴ ወዛምና ብጉር ይበዛበታል እናም እኛ አከባቢ ፈሳሽ cleanser ስለሌለ ምን አይነት ደረቅ ሳሙና ልጠቀም?
Dr sifu im vere thkyu in thes chaneli !! የነ ጥያቀ በጮጋራ ዉስጥ የምገኚ HCI ACID ከባድ አስድ ነዉ ተብሎ ይታወቃል ይሁን እንጂ 12ኛ ክፈል ላይ ስንማረ ግን acid + watre ይጨመራል እንጂ watre + acid አይጨመርም ብለን ተምረናል ።1ኛ ጥያቀ በጮጋራ ላይ የምገኘዉ acid ላይ ዉሀ ስንጠጣ በት አይጎዳንም ወይ ??
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልህ ደ/ር እኔ ሆዴን ያመኛልና አሁን ደግሞ በጣም ያቅረኛል እንቅስቃሴ ስሰራ ደግሞ በጣም ያስገሳኛል እና ምግብ ስመገብ ደግሞ ትንሽ ስበላ በጣም ብዙ እደበላሁ ነገር ይሰማኛል ሆዴን ይነፋኛል በዛላይ አይፈጭም ምግቡ የምን ችግር ነው ደ/ር እባክህ አትለፈኝ ወደ ሀገር ስመጣ አንተጋር እመጣለሁ እስከዛ ግን የሆነ ነገር በለኝ አልቻልሁም ሰላምህ ይብዛ
መታየት ያስፈልገዋል፣ የጨጓራ አይነት ህመም ነው
@@Dr.SeifeWorku ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልህ ደ/ር በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ጨጓራ አለብኝ ግን እደዚህ አሞኝ አያውቅም
ሰላም ድክተር እኳን ደህና መጣህ የሳባ ጠባሳ መደሀኒት አለው?
ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ለም ሰጠን የምክር አገልግሎት አመሰግናለሁ እናም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ጭርት ያስቸግረኛል እናም ከምን እንደሚመጣ ብታ በራራልኝ ደስ ይለኛል🙏🙏😍
Dr my A1c is 7.0 after eating. The Dr said it is normal &she didn't prescribed me any medication. I live America and I am almost above 54
ዶ/ር የስኳር በሽታ እያለብን ኦኘሬሽን መሠራት ይቻላል?
ሰላም ዶክተር የ16 ዓመት ወንድሜ በከፍተኛ ደረጃ ውሃ ጥም ፣ድካም ጀመረው ቸክ ሲደረግ ከፍተኛ የሆነ የስኳር መጠን ተገኘበት እና መርፌ እየተከታተለ ነው እስከመጨረሻው መዳን የሚችልበት መንገድ ካለ ዶክተር ከይቅርታ ጋር
ዶክተር እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የእግር ጣቴ ላይ እብጠቶች አሉ እና እንዴት አድርጌ ላጥፋው ነጠላ ጫማ ማጥለቅ ተሳቀኩ እባክህ መፍትሄ ካለክ ንገረኝ እባክህ አትለፈኝ❤❤❤
❤
ሰላምክ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን ዶክተርየ እኔ ከአመት ተኩል በፊት ከደረጃ ወድቄ ተሰብሬ ነበርና በህክምናም በወጌሻም ተከታትየ ዳንኩ ግንም በጣም ስራ ሲበዛ እግሬ ያብጣል በድጋሜ ስታከም የአጥንት መሳሳት እንደሆነብኝ ተነገረኝ እረፍት አድርጊ ወተት ጠጭ ተባልኩ የቤት ሰራተኛ ስለሆንኩ ብዙ እረፍት የለኝም ግን ሀገር ገብቸ ሳርፍ ይህ የአጥንት መሳሳት ችግር ይጠፋል ወይስ መንዳ አይቻልም????
መጀመሪያ ምክኒያቱ የታወቀ ከሆነ ይጠፋል
@@Dr.SeifeWorku አመሰግናለሁ🙏ዶክተርየ
Selam doc yene tyake type 1 yalebet sw gn still carbohydrates Ena suger yemitekem kehone patientu mn liyagatmew yichlal?? Ena muluemulu sugar food makom alebachw??
የለበትም የስኳር መጠኑ እና አይነቱ ይወስነዋል
Ena carbohydrates and sugar food bibelam yeteleye yemiyametaw chgr yelem
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ስኩዋር ( ኮሎስትሮን ) አለብሽ ተብየ ለሁለት ወር መድሀኒት ጀምሬ ነበር ግን ከሁለት ወር ቡሀላ አቆምኩ አሀን 8 ወር ሆነኝ ግን የህመም ስሜት አይሰማኝም ውሀ ጥም ግን ቢያንስ ከሌሊቱ አራቴ አምስቴ እነሳለሁ በጣም ይጠማኛል እና ዶክተር ችግር ያመጣብኝ ይሆን ?
ሰላም ጤና ይሰጥልን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እሰም ጠዋት ጠዋት ከንቅልፌ ሴነሳ ሁለት እጆች ይደነዝዘኛል
ሌላም ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ያው ዉስጥ እግሬን ያቃጥለኛል መኚታይላይ ከወጣው በሁዋላ ነው የሚሰማኝ
koshete yewatalte or be oprashin yewatlte endate yehonale
ዶክተር ጤና ይሥጥልኝ እህቴ የሚጥል ሽታ አለባት እድሜዋ 11 አመቷ የጀመራት በ4 አመቷነው ህክምና ሂዳ የደም ምርመራ ብቻ መርምረው ከኒና ብቻነው የሰጧት ግን ምንም ለውጥ የለውም ከጀመረች መዳኒቱን ሶስት ወሯ
Dr ebakeken egerain yaqateleyal men lehon yechelal???
ሰላም ዶክተር በቀደም ለሰጠሀኝ መልስ በጣም አመሠግናለሁ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ 🥰 ግን ጥያቄዬ ዶክተር ሀኪም ቤት አልሄድኩም ባልሄድ ችግር ያመጣብኛል ወይ ደምም የለውም እብጠቱም አይጨምርም ህመምም የለውም ብመልስልኝ 🥰
እባክክ እኔ እድሚ 14 ነው የስኳር በሽታ ተጠቂ ነኝ። ግን የእንኔ በሽታ በተገቤው ሁኔታ መቆጣጠር አልቻልኩም የሚያሳየው ምልክትና ማሽኑላይ የሚያሳየው ቁጥር ተመሳሳይ አይደለም የሚያሳየው ምልክ የማዞር ፣ ቶሎ ልቤይመታል ፣ ቶሎ ቶሎ የስተነፍሰኛል ። በአጠቃላይ የመውረድ ስሜት ይሰማኛል ግን ስለካው ሁለት መቶና ከዛ በላይ ይሆናል እሱን አምኔ ውሀ ስጠጣና መድአኝት ስወስድ ደሞ እስከ መቀጥቀጥ እስከ መጣል ይደርሳል ።ጣፋጥ ነገረ ሰውስድ ደሞ ይመለሳል ማሽኑንም ብቀይረው የውነወ ። ምን ላድርግ እባክክ እርዳኝ።😢🙏
አንድ የስኮር ተጠቂ የሆነ ሰው ተፈጥሮአዊ ማር በቀን አንድ የሾርባ ማንኪያ ቢጠቀም ከሻሂ ጋር ምን ይመስልሀል? አመሰግናለሁ
ዶክተር ስለዚህ ሳይሆን እግሬ ጎንበስ ስል አይታጠፍም ሌላው ደግሞ አንደኛው እግሬ ዝቅ ስል ይጠለጠላል
10Q D/r hulunem selemtdases
ዶክተርዬ ሥኳን በሽታ ያለበት ሁሉ ሽፈተወሢብ ይፈጠርበታል ወይሥ
Yene gestational diabetes neberebign din sayitefa kere 4 amet eskahun ale
ዶክተር እግር ላይ የምወጣ ትንንሽ ነጫጭ ነጠብጣብ ነገር ክምንድን ነው ?
🙏🙏🙏🙏❤❤
Dr ስልክ አይሰራም እኮ
❤❤❤🎉
☝️🙏
🙏🙏🙏......
እባክህ ዶክተር ስታየስ መልስልኝ እኔ የስካር ምርመራ አረረጌ ነበር Ac1. ,5.8 ነው እናማ ዶክተር የ 3ወር ኪኒኒ ሰቶኛል ወሰጄ ልጨርሰ ነው እሄንን ነገር እንዴት ታየዋለህ እንዴትሰ ነው መዳን ይቻላል
ዶክተር ፀጉር ስቆረጥ ያንገቴን ደንደንስ ያባበብጥብኛል
ዶክተርየ እይውእኔይደክመኛል እቅልፋ እቅልፋ ይለኛል ምላሴ ይደርቃር የረሀብ ስሜትም አለበኛ ምን ይሻለኛል
የስኳር ምርመራ አድርጊ
እሺ አመሰግናለሁ
ሰላም ዶክተር የስኳር መድሃኒት ኢንሱሊን እና ኪኒን እየተወሰደ የስኳር መጠን ለምን ከፍ ዝቅ ይላል ? ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን።
ስላም ጤናይስጥልኝ ዶ/ር ትናት በኮሚት ጠይቄህነበር አላየህውም ወድሜ የስኳር መዳኒት መውሰድ ከጀመር 2 አመት አለፈው አሀላይ ብጉች እያስመስለ እታፋውና እክዱላይ ቁስል እየወጣበትነው ቁስሉም አልደርቅ አለ ሀኪቤት ሂዶ ማድርቂያ ስተውት ነበር አባስበት
አዎ ክትትል ያስፈልገዋል፣ ስኳሩ ቁጥጥር ካልነበረው ቁስሉ ቶሎ አይድንም
ሰላም ዶክተር ከሁለት ወር በፊት የስኳር ምርመራ አድርጌ የ3ወር ምርመራ 145 አለኝ እናም ተጠንቀቂ አለኝ እድሜዬ 40 ነው በጣም ጠንቃቃ የምባል አይነት ሰው ነኝ አመጋገቤን ተጠንቅቄ ነው እስፖርት እሰራለው ግን ደነገጥኩ አሁ 3ወር ሲሞለኝ ድጋሚ ምርመራ አደርጋው ይጠፋ ይሆን ወይስ???
እንኮን በሰላም መጠክ እኔ ሃሳስያ የሚባለዉ ብስእዲ ኣለብን ሰወነትላይ እንፍራር ኣለዉ ዶሞ በጣም ነዉ የማየስክኮዉ መተኛች ኣቻልኩም እና ምን መድረግ ኣለብን
መዳኒት አለው፣ መታየት ግን ያስፈለወገዋል
@@Dr.SeifeWorku ሄጄ ነበር ክንኔ ግሬም ግን ምንም ለዉጢ የለም ኣትዉሰዲ ያሉን ምግቢ ድቄት ነዉ ስጋ እንዳትበሊ ኣሉን ስጋስ ድግር የብሉን እና ድቄት ምን ልብላ ብማርያም
ዶክተረቹ የሰጡን መድሃኒት ክንነዉ ከዛ ዶሞ ክሬም ነዉ የሰጡኝ
@@R7vVVLemlemyGBr ይለቅሻል ሙቀት ስለሆነ ነው አሁን አረብ ሀገር ከሆንሺ
የሰጡሺን ክሬም ማታ ማታ ተቀቢው
አትብሊ ያሉሽን ምግብ
አትብሊ
ለምሳሌ ዶሮ
እንቁላል
አሳ
ዶክተር የከለከለሺን አትብል
👍👍👍🥰
❤❤❤👍👍👍👏👏
Amesgnalhu doctor sel ወገብ በሽታ በሰሩት ቪዲዮ ጥያቄ ጠይቄ መልስ አልተሰጠኝም ነበር ?
በምርመራ
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ሁል ጊዜ ባይጠማኝም በባዶ ሆዴ ውሃ ጠጣለሁ ለኩላሊቴ ጤንነት ስል እስከ 2 ሌትር እናም አንደኛው እግሬ ላይ እንደ ብጉር ያለ ነገር ይወጣል ነጭ ውሃ ይይዛል ደሞ ይጠፋና ሌላ ቦታ ይወጣል የወጣበት ቦታ ያብጣል እና ሰዎች ብዙ ውሃ ስለምትጠጪ ነው ይሉኛል ይሄን እንዴት ታየዋለህ ምንስ ላድርግ በመጠኑም ቢሆን የደም ማነስ አለብኝ አመሰግናለሁ
ከውሀው ጋር አይገናኝም
@@Dr.SeifeWorku አመሰግናለሁ ዶክተር
ዶክተር ለምትሠራቸው መልካም ስራ እነ መሠግነለን እኔ ጥያቄየ እግሪን ፋነየን ይልጥ ቅዝቃዜ ሢነካው ያሣከኛል ይቀላል ያብጣል ሌላውንም የሠውነት አካሌን ሲነካው ለምሣሌ እጀን ሢነካው ያሣከኛን ያብጣል ሢቀጥል ንፋስ እግሪን ከመታው ለትንሽ ሠአት እግሪ መቀሣቀስ ያቆማል ምድነው ማድረግ ያለብኝ ?
በደምብ አልገባኝም፣ ፋነዬን ምንድነው?
ለማንኛውም እሁድ ላይቭ እገባለሁ የዛኔ በስልክ ማውራት እንችላለን
ፈናየን ማለት ሜዳግራን መሰለኝ @@Dr.SeifeWorku
ሰላም ደኩተር እኔ እግሬ መታጠፍና መዘርጋት አይችልም በጣም ህመም አለው ግን የቆሰለም ሆነ ያበጠ ነገር የለውም ምን ላርግበት።ያለውት በስደት ነው እደፈለኩ ህክምና መሄድ አልችልም
ማታ ላይ ከእግር ስር ትራስ አድርጎ መተኛት፣ በዚህ የማይመለስ ከሆነ ምርመራ ያስፈልጋል
በኢትዮጵያ ቀጭን ስጥራ ውይም ቁራጥማት ምድነው መዲናቱ እስኪ ነገርኝ ደም ገፌታ አለው
ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ
ዶክተር በፈጠረህ እኔ እግሬ ጥፍሬ ስር ሁሌም ይደመል ሀክም ቤትም ሄጄ ነበር ምንም ለውጥ አለገኜሁም 2 እመት ልሆነኝ ነው ምን ለርግ😢😢😢
አረ ስለ ደም ግፊት አብራራልኝ 😢እናቴ ደም ግፊት አለባት እኔም በስደት ተጨንቄ ልሞት ነው 😢