Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ያገሬ ልጆች ! መምህርና ጋዜጠኛ ጀማል ሰይድ እባላለሁ። በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለ6 አመታት ሰርቻለሁ። የአርሶ አደር ወግ የቴሌቪዢን ፕሮግራምን አቅራቢ በነበርኩበት ወቅት የምታውቁኝ ትኖሩ ይሆናል። የመንትዮቹ ሰርግ የተሰኘ የዶክመንተሪ መሰናዶም አዘጋጅቻለሁ። ጋዜጠኛ ከመሆኔ በፊት ግን መምህር ነበርኩ (ያውም ሸጋ የገጠር መምህር )። አሁን በራሴ ሚዲያ መጥቻለሁ። Tossa tube ን ለሌሎችም በማስተዋወቅ ብዙ ሰብስክራይበርና ተመልካች እንዲያገኝ እንድታግዙኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
አብሽርርርር እናረጋለን
ክብር ለመምህራን ተባረክ ሚገርም ትውልድን ቀርፀሀል ክብር አለኝ
የእውቀት ምንጭ መምህር የማከብረው ሞያ መምህር ነው እናመሠግናል
የምትገርም የምትደነቅ ጡሩ ትዝታ ነዉ
ቀጣየለህም
ጎበዝ መምህር ነህ ልጆች ንፁህ ፍቅር ነው ሚወዱት በጣም ደስ ይላል
አመሠግናለሁ ❤
የምገርም። መምህር በሁሉም ላይ አንፀህ ሥራህን በትክክል የተወጣህ። ድንቅ መምህር ቃላት ያጥራል አንተን ለመግለፅ ❤❤❤❤
አመሠግናለሁ 🙏❤
@@Tossatube. ወላሂ መምህሮቸን የማሥታዉሣቸዉ በጠንበለል ለበቅ እና በተቋጠረ ፊታቸዉ ነዉ በቀበቶ ገርፎን ያዉቃል ከኋላየ ሥቃችኋል ብሎ በጠንበለል ለበቅ ጆሮአችንን አሥይዞ ገርፎናል ትምህርት አልነበረም ሣይደወል ወጣችሁ ብሎ የወጣነዉ በጊዜ ወደቤት ደርሠን የከብት እራት ለማጨድ ነበር። ይሄን ገጠመኝ እሥክሞት አረሣዉም
ምርጥሰው አላህ ይስጥህ
የዚህ መምህር አይነት መልካም አይቸ አላውቅም የኛዎች ይንቁናል እንኳን እንድህ አድርጎ ሊያዝናኑን ቀርቶ ሆ
እኔም
እኔ ስማር የነበሩት አብዛሃኛዎቹ ወጣት ነበሩ እና በጣም ያስጠላንል. ስራቸው ሁሉ እንደ መምህር አልነበረም. ከፍ ከፍ ያሉ ሴት ተማሪዎችን ያማልላሉ እንዳውም ያጎቴልጅ እድታፈውረው አድርጎ የፈለገውን ጋደረገ በሃላ አይንሽን ላፈር አላት በረኪና ልትጠጣ ስትል እህቷ ደርሳ አተረፈቻት.
@@mominaabdula4614 ኧረ ስንት አሉ መጥፎዎች የኛ ዴሞ ይማቱ ነበር
አንተንስ የሀገራችን መሪ ነበር እምትሆነው በእውነት❤❤❤❤❤
አሁንም ምነው መለስ ብለህ በዛያለህዝብ ባስተማርክ. በጣም ጎበዝ ነህ.
በማርያም ያንተስ ይለኛል ይህንን ቀረፀክ በመያዝክ የመምህር ውለታ መቸም አይረሳም መምህር ሰንል ቃሉ ሊቀል ይችላል ገነር ግን ውሰጣውይ ገፅታው ብርሀን የተሞላ ነው በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግን አላልፍም ለሁሉም መምህር የተለዬ አክብሮት ኘለኝ በድሜ በጤና ያኑራችሁ❤❤❤😢😢😢😢
ወላሂ በጣም ነው የተገርምኩት እምትገርም መምህር ነበርክ ተማሪወች ጋር ያለህ ቅርርብ መሽአሏህ አላህ እርጂም እድሜ ይስጥህ
መምህር / ጋዜጠኛ ጀማል አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው የአርሶአደር ወግ ላይ አዳማጭነትህን ለሰወች ያለህን አክብሮት እወድልህ ነበር ይበልጥ በመምህርነቱ ደግሞ የበለጠ ሰዋዊ ባህሪህን ወደድኩት ማሻአላህ በእውነት መሸለም አለብህ አቤት መታደል ነው ልጆችን በዚህ ደረጃ መቅረብ ለሙያህ ያለህ ክብር ትግስት አቤት ሌላ በደንብ ሀሳብ መግለፅ የሚችል ተማሪህን ጋብዝልን እኔ የሄ ትዝታ ቢኖረኝ የማለቅስ ነው የሚመስለኝ ልጅቷ አይናፋር ናት
አመሠግናለሁ። ❤ አዎ አቀርባለሁ።
ይህን ዩቱብ ገና ሰሞኑን ተቀላቀልኩ ወላሂ ትለያለህ መምህሩ ሁሉ እንድህ እንደ አንተ ተማሪወቹ ላይ ቢሰራ አንድም ተማሪ ጫት ቃሚ ባልሆነ ነበር አባቴ ከልብህ መምህር ነህ
እኔእራሱ3ቀንሆነኝ
እኔ ሁለት ቀኔ
በዚህ እድሜህ ብዙሰራ የሰራክ ወጣት ነክ እግዚአብሔር ከክፉነገር ይጠብቅህ ወንድሜ ብቶን ብዬ ተመኝሁ
የተለየህ መምህር ነህ አንተ ፍቅርን ጭምር ነው ያስተማርካቸው አሏህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ😢
ወንድም ጀማል ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ ምርጥ መምህር ትምህርት ብቻ ሳይሆን ፍቅርንም መልካምነትን አስተምረካል ቀሪ ዘመንክ ከነቤተሰብክ ይባረክ
ማሻ አላህ በዚህ ልክ ለተማሪ ያለህ ፍቅር መልካም መምህር ነበርክ
የኔም መምህሮች እንዳተ በጣም ጠንካራ ለዛሬው ላለሁበት ብዙ መልካም ነገር ያስተማሩኝ ናቸው ውሃ ቀድተው በእግራቸው ተንገላተው ነው ክብር ለመምህር!!
ማሻ አላህ እኔ በጣም ነው ያደነቅኩህ ይሄን ማስታወሻ ማስቀመጥህ በጣም ጎበዝ ነህ
አመሠግናለሁ። ቪዲዮው ከተመቸዎት ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
በጀማል ግዜ እሡ ያሥተማራችሑ ታድላችሑ ወላሒ እኔብሖን እሸልመውነበር ተዘጋጁና ሠብራይዝ እናርገው ጀግና መምሕር ወላሒ እንሸልመው ❤❤❤❤
የምር ምርጥ መምህር ነህ አላህ እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው ትዝታ ጥሩ ነው
አመሠግናለሁ እህቴ ❤🙏
ወላሂ በጣም ደስትላለህ እኔ እደዚህ መምህር አይቼ አላቅም እደዉም ሂጃባችሁን አዉልቁ ተኮናንፋችሁ እያሉ ይገርፉን ነበረ ተማርሬ አላሄዲም ብየ ተወኩት አዲስ አበባም ሂጄ እየተማርኩ ነበር አልሰካልኝም መጨረሻየ ስዴትሆነ
ገራሚ መምህር ነበርክ ማሻ አላህ ከተማሪዎች ጋር ያለህ ትስስር በጣም ደስ የሚል የአንደኛ ክፍል መምህሬን ብዙም አላስታውስ ከአራት በላይ ያሉት ግን በደንብ አስታውሳችዋለሁ ባገኛቸው ብየ ተመኘው አንተን ሳይ የሰው ልጅ ሁላችንም የተለያየ ባህሪ አለን ጡሩም መጥፎም ይኖራል ከሁላችንም ብቻ ደስ ይላል የትምህርት ቤት ትዝታ
አመሠግናለሁ ❤ በጣም
ያኔ ያንተ ተማሪ የነበሩ ልጆች እድለኞች ናቸው
የምር ጀግና መምህር ነህ በእንደአንተ አይነት ጠንካራ መምህር ሰብዕና ተላብሸ ሙያውን ብወደውም የአሁኑ ተማሪዎች እጣ ፈንታ ተስፋ ያስቆረጣል አንተ የምንጊዜም ጀግና ነህ አላህ ይገዝህ እረጂም እድሜ ይሰጥህ
ጀማል በጠም የምትደነቅ መምህር ነህ አላህ ከዚህ በላይ እድትሰራ ይርዳህ መልካምነትህን ቀጥልበት. የኔ አስተማሪ የነበሩት ካንተ እኩል መምህር. አይባሉም ስም ብቻ ነበሩ
ያረብ መልካምፈተና ለምላው የሀገሬ ተማሪወች እንድሁም እጅሜየን ግዜየን ለከፈልኩለት ልጀ ለሙሀመድ አወል የኔውድልጅ መልካም ፈተና
ጀሙ ወድሜ ወላሒ ክብር ይገባሀል😍😍
ምርጥ መምህር !!አሁን አተን የመሰለ መምህርኮ ይረሱህ ይሆናል! አይይ እኔም መምህሮቼ ይናፍቁኛል እኳን ፀባየ ሰናዬቹ የሚማቱትምኳ አረሳቸውም!መምህሮቼ❤
አይ የገጠር ትዝታ የወላጆች በአል ስኔ መጨርሻ ውይይይይ ከሁሉም በአይምሮየ. ተቀርጾ የቀርው ትዝታየ
አሻራህን ጥለህ አልፍሀል ተምር እኔ ባይኔ ማየት የምጠላቸው መምህሮች አሉ በተቃራኒውም በጣም ጥሩ መምህሮች አሉ ኒቦ ስንቱን አይሁብሽ ሁል ግዜ በትዝታ
እኔንንም አስተምረህኝ ነበረ ለስራህ በጣምክብረያለህ እድሜና ጤናይስጥህ
የኔ፣ጀግና፣ይገርማል፣እኔ፣የማቅህ፣በጋዜጠኛነትህነው፣የትጠፋ፣እያሉክነበር፣በርታ፣ቅመምች፣እናበረታታው፣በሉ፣
መምህር ጀማል በጣም ትለያለህ በዛውም የሀራወበሎ ተማሪወችን አሳየን ❤❤❤❤
ማሻአላህ ጀማል በጣም ልዩነሽ ቃል ያጥረኛል በጣም ነው የማመሰግነው አገሬን ወንዙን ሸንተረሩን አሳየህን እኔም በራራ ተማሪ
ማሻአላ ጀማልየ ልዮ ነዉ ፍቅራችሁ አንተም እኮ ፍቅር ነህ ሣቅህ ብቻ ያጠግባል ጀማልየ ሺአመት ኑርልኝ የኔመልከ መልካም ፀባይ ሥናይ ብየሀለሁ👍👍👍❤❤❤❤❤❤
የኔ ብሎ የሚሰራ መምህር አይገኝምኮ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
ወይኔ ስታምር ይች ደገኛጀማል መምህሮቻችን እንደዚህ ናችሁ ስታስተምሩን የነበረው። 7 አመት በጣም ብዙ አመት ነውእኔ የልጎት ልጅ ነኝ ተወልጄ ያደኩት። ከወጣሁ በርግጥ ወደ 18 አመት አለፈኝየደረስክበት ነገር እጅግ አበረታች ነውበርታ
መምህር ማለት ባለውለታነው ዶክተር ቢሆን ነርስ ፖይለት ቢሆን መሪ ዳኛ ቢሆን ሁሉም ነገር በመምህር ድካም ነው ለመምህሮቼ ክብር አለኝ የልጅነት ህልሜም መምህር ነበር በነበር ባልቀረ አዎ በፊት ላይ ቲቲአይ ድፕሎማ ነበር አይ ትዝታ ማነው ሂሳብና እንግሊዝ ቲቸር ሲገባ አይ የሚል ከፍ ስልግን ናቹራል ትምህርት ነበር የምወደው ከሶሻል ይልቅ በተለይ ፊዚክስ የአላህ ውስጤነበር በነበር ቀረ
ወላሂ ጀግና ነህ ለተማሬወቺህ ያለህ ፍቅር ኮፊደስ እድኖራቸው የምታርገው ጥርት በቃ ምልበልህ ቃላት ያጥርኛል
ውይኔ ጀማል ምርጥሰው አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አሏህ መምርም ወድም ነህ ወድሜ ዝቅ ስትል ሰው ያከብርሀል የኛዎቹማ ስድባቸው ብቻ ልብ ያቆስል ነበር ወሏሂ መቸም አረሳውም ሌላው ልክስክሶችም ነበር በተለይ ከፍ ስንል የስፓርት መምህራችን በሱሪ ሳልሰራሽ ብሎ የመታኝን መቸም አረሳለትም ሀቂቃ
ማሻ አላህ ወላሂ ሣለደንቅህ አላልፍም መልካሙን ሁሉ ይወፍቅህ
የሚገርም ትውሥታ እኔም አንዲ መምህር እንኳን ባገኘሁ ብየ ተመኘሁ
አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የምትገርም ድንቅ መምህር ነህ
በጣም ጀግና መምህር ነህ ተገርሜ ነዉ እስከመጨረሻ የሰማሁት እኛን ቲያስተምሩን እኳን ሊያዝናኑን እዲገባ አድርገዉ አላስተማሩንም አንተ ግን አነጋገርህንም እደአካባቢያቸዉ
በጋዜጠኝነትህ በጣም አድናቂህ ነኝ በመምህርነት ስራህ ደግሞ ይበልጥ አደነኩህ በጣም ጎበዝ ሰዋዊይ ስብዕና ያለህ እንደ አንተ ጥሩ መምህራን ያስተማሩ ውጤታማ ነው አብዛሀኛው ልክ እንደ አንተ በጣም የማደንቃቸው መምህሮቸ ከተማሪ ጋር ወርደው የሚሰሩ ኢለመንተሪ ስማር ለገሂዳ ወይንምአማባ ጋሸ በላይ አቢ ሀይስኩል አቀስታ ስማር ጋሽ ወንድወሰን ለተማሪ ዕውቀት ብቻ እና ብቻ የሚሰሩ
እንድህ አይነት መምህር አስተምሮኝ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ማሻአላህ አለይክ አይዋ በራራ ሩቅ ነው ግን አየሩ ሞቃታማ ነው ና ደስ ይላል
ኣንቺ ዘዋሪ የበግዴ ተማሪ ክክክክ
@@bintmekonentube7507 ዘዋሪን ዘዋሪ ነው ሚያገኘው so አይደንቀኝም የእኛ የሙሜ ተማሪ
@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ ክክክክክክ በግዴን አሳይሻለሁ ብሎኛል እቁልልጭሽ
የኔ መልካም ወድም አላህ ይጠብቅህ ጀግና መምህር ነህ እኔም የምወዳቸው መምህር አሉ እነሡም የሚወድኝ ጀማል ሰይድ እና ዚነት ሰይድ ባልና ሚስት ናቸው የሱፍ አላህ ይረሀመው ሙቷን አማረ እሚባልም አለ አንሻ መሀመድ 1 2 3 ያስተማረችኝ የኔውድ መምህር ልጅ መስኡድ የምወደው ልጅንም ወሀም በአሀያ እንቀዳላት ነበር 2 ሰአት ምገድ ተጉዘን አሁን ሰሜን ወሎ ሀራ ከተማ ነው የምታስተምረውም የምኖረውም ኢሻ አላህ እደማገኛት ተስፋ አለኝ መኖሪዋ ቤቷ በዘመደ ቤት ነው ፋጡማ አሚና አሚና ጥባራም ነበረች የቡድን ስራ እየሠጠችን ነበር የምወጣው ብዙም አንወዳት ነበር ሀረር ወርቅ ጡሀ አህመድ ሙራድ ኡመር እረስንቱን ልፃፈው ናፍቃችሁኛል አላህ ባላችሁበት ሰላም ያርጋችሁ አፉበሉኝ አፉ ብየችሁለሁ አይ ልጂነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯✅✅✅✅
እምትገርም እምትደነቅ ሰው ነህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እድለኛም ነህ በዚህ ልክ ማገልገል በራሱ መታደል ነው
የምር ይህ ቪዶወ ቶሎ ባላለቀ ነው ያልኩት ጥርሴሳይገጠም እየሳኩ ደስእያለኝ ነው ያየሁን ውይባአላህ ደስይሉ ነበር አዲነታችሁ ያተ ደግነት እራስህን አለማየትህ እደመምህር ሳይሆን እደጎደኛ እደወዲም ውይቅናሁ እርጂም እዲሜ መቸም አተያስተማርካቸው ልጆች ይህን ቪዶወ አይተው ባያለቅሱነው እደሀለ ዘመን አሁን እርቆን እስኪአሏህ ይመልስልን አገራችንን እኔም የመርሳ ትምርትምርት ቤት ተማሪነበርኩ አሁን ግን የመዳም ባጃጂ አቡላስ ሁኛለሁ
መታደል እዳንተ አይነት መምህሮች አላህ ያብዛልን😍😍😍😍😍😍 አላህ ይጠብቅህ ወንድማለም
ehte betam amesegnalehu
ላት ቃል የለኚም ምርጥ መምህር
መሻአላሕ ወድማችን ፕሮግራምሕ ደስ ይላል ❤አዳሜን 025ቀበሌ የተማርኩበት ትቤቴን ብታሳየኝ ደስ ባለኝ😢
ጎበዝ መምህር ነህ የውነት ክብር ይገባሀል ለክብርህ ላይክ አርጌለሁ
ትለያለሕ አተማ ጀም አላሕ ያሥደስትሕ ወልደሕ ልጆችሕም እዳተ ላገር ለትውልድ የሚጠቅሙ የአላሕ ባሪያ ለምነታቸውም ጠ ጠካራ ያድልሕ
ወላሂ ባጋጣሚ እያየሁት ነበር አሁን ዋው ቃላት የለኝም አንተን የማደቅበት ቢቻልኖሮ 1000 ጊዜ ሰብ ባረኩህነበር
አቦ ጋሸ በትዝታ ልደፋን ነው ። እኔ ተወልጀ ያደኩት በደሤ ዙሪያ ከዲጆ 031ትምህርት ቤት ነው። ሥንማር ብዙ ትዝታ አለኝ ዘንዳሮ ለእረፍት ሀገር ሥገባ ትምህርት ቤቱ ሄዲኩ አንዲ እንኳን የማቀው መምህር አላገኘሁም ተቀባ በዛብህ የሚባል ሥምጠሪያችን ስጠይቅ ሞቷል አሉኝ አላህ ይዘንለት ትዝታክፉ
ወይ ሞተ እደ በአላሕ 7ክፍል ሥምጠሪችን ነበር አላሕ ይዘንለት ያረቢ
@@RahimetDerese አወን
ፈጣሪ የመረጠህ ምርጥ!!! ሁሌም ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን!!!!
አሜን 🙏❤️
ወላሂ በጣም ውሰጥን የሚራካሰራነው አየኽጥሩመሰራት ያኮራል ጀግናነህ በጣምየገርመኝ ቨደወመሰራት ጀግናነህ
ወላሂ በጣም ምርጥ መምህር ነክ ማሻአላህ ማሻአላህ
በጣም አደነኩህ ምናለ ሁሉም መምህር እንዳንተ በሆነ ብየ ተመኘሁ የምር ዛሬ ለደረስክበት ስኬት ብዙ ዉጣ ዉረዲን እንዳሳለፍክ ጥንካሬን መልካምነትን አይቻለሁ ከዚህም በላይ እትልቅ ደረጃ እንደምትሰርስ ተስፋ አደርጋለሁ ግን አደራ በመንገድህ ሁሉ ሰወችን ወደ አላህ ተጣራ በዲንህ ጠንካራ ሁን አደራ
አመሠግናለሁ 🙏
እኔ እራሱ ተመኘሁ አተ በነበርክ አስተማሬየ ብየ ፍቅር ስለምሰጣቸው እኛ በብትር ነው የተማርነው የገጠር ልጆችን በጣም ነው የሚጠየፉን እኳን አብረውን ሊበሉ
አላህ ይረሀመው አሊ ከበደ የሚባል መምህር ነበረኝ ሲቀየር ያለቀስኩት ለሳምት ትምህርት አቋረጥኩ ማሻ አላህ ጀግና መምህር ነህ
በጣም ለዝህ መምህር ቃላት የለኝም አቦይመችህ😘😘😘
💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹💚💛❤️👍
ከአንድ እስከ 3 ያስተማረችኝ መምህር አስታወሰከኝ ጉበዝ መምህር ነህ ይመችህ
ወይኔ ደስ ስትል ተማሪህ ሆኘ በነበር ያስብላል 😭😭😭😭😭😭ሌሎቹ እኮ በግዴኝነት ነው የሚያስተምሩን
አመሠግናለሁ❤
በጣም ነዉ እማደቅህ ምነዉ እዳተ ቢሆኑልን ሁሉም መምህር ሽልማት ይገባህ ነበር
ወላሂ በጣም ትለያለህ የዚህን ያክል ለተማሪ ፍቅር መስጠትህ በጣም ጎበዝነህ አተ አስተምረሀቸው የሀገር መሪ ያለመሆን ንፉግነትነው ተመሪወች ተምራችሁ አኩሩት
ትለያለህ ምርጥ መምህር ድሮ እኛንም ያስተማሩን መምህሮች ምርጥ ነበሩ❤❤❤አሁን ላይ ብዙም ስረአት የላቸውም😢
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ መልካም አዛኝ ልብ አለህ ታድለህ
Yewetat memhroch mrt temsalet neh gazetegna.getami. mrt memhr jemal seid. Wellcome🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ዛሬ ዛሬ ቴክኖሎጅ መኖሩ ትዝታ ለመያዝ ምቹ ነው። Elementary ገጠር ነው የተማርኩትና ቤት ከሄድኩ በኋላ ማጥናት ወይም የቤት ስራ መስራት ከቤተሰብ ጋር ችግር ስለሚፈጥር አይታሰብም ነበር። መፍትሔው ከ40 ደቂቃ ክላስ ላይ 15ቱን ለቤት ስራ መምህራኖቹ ይተውልን ነበርና ክላስ ውስጥ እንጨርሳለን።በተለይ ሰኔ አካባቢ ክላስ ውስጥ ሆነን በት/ቤቱ ዙሪያ ጠምደው የሚያርሱት ገበሬዎች ና ወይና ሞሞሞ አአአ.... እያለ ጅራፉን ሲያጮኸው አካሌ ክላስ ውስጥ ሆኖ መንፈሴ ግን እርሻ ቦታ ንሽ እያጠነኝ ቱልት ስነቅል ነበርኩ በደስታ። ት/ቤት ስንሄድ ቆሎ ዳቦ ቂጣ share እናረጋለን ተጠባብቀን ሆ እያልን እንቅፋቱን ተውት እያወለቀ እያደማን ምንም አይሰማንም አልፎ አልፎ ጧት ሆደን ካልክ ፓራሲታሞል የለም በአባቴ ስኒ አንድ አረቄ ጠጥቼ መውጣት ከዛ እየተቃለድን ት/ቤት እንደርሳለን። ለመምህራኖቻችን እንጨት እንቁላል ሽንኩርት ምስር አተር እሸት ቤታችን ጉዳይ ሲኖር ይጋበዛሉ ሁሉ ህብረተሰብ ያከብራቸዋል ያምናቸዋል ግን ሪከርድ የሚደረግ ነገር ምንም አልነበረም። እነሱ መብራት ካለበት ከተማ መተው በጨለማ በመኖራቸው ደስተኛ አይደሉም። ጧት ስንነሳ ሰአቱ መርፈዱን የምናቀው በፀሐይ ጨረር እንጅ ከመምህራኖች ውጭ አንድም ሰው ሰአት አልነበረውም። ለ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፎቶ ለመነሳት ራሱ ደሴ ከተማ መምጣት ነበረብን። የፈረንጅ ኳስ ብርቅ ነበር ስንቱ ኳስ ላይ ቆሞ ወደቀ መሰላችሁ እመታለሁ እያለ አይ ፈረንጅ ኳስ ክክክ ልጅ አይውጣልሽ። ጥያቄና መልስ ደግሞ ሌላ ት/ቤት እሄዳለሁ/ ከኔም በኋላ ያሉት ሄደዋል/ ግን 3 አመት በተመሳሳይ ልጆች ተሸነፍኩኝ ። በቃኝ እስክል አላገጉኝ አልኳችሁ ተዝለፍልፌ ነው የምመለሰው ከባድ ልዩነት ነበረን መቼም የ4ኛ ክፍል የሒሳብ መፀሐፍ ጥያቄ ተአምርና በአይነቱ ለየት ያሉ መልመጃዎች ነበሩት አመቱ ሲያልቅም መምህሬ ሸልሞኝ ነበር ግን በመስከረም ቢሰጠኝ ምን ነበረበት ክክክ:: ትንሽ የአራተኛ ክፍልን ያህል ከበድ የሚል መልመጃ ያለው 8ኛ ከፍል ሒሳብ ከገፅ 51-53 አካባቢ ያሉት ናቸው። በዛ መሐል ምንም ከባድ ነገር አልነበረም የ4ኛ ክፍልን ሒሳብ አንድ አስተማሪ አጠጣን በቃ ስንቅ ሆነን አልኳችሁ። እንግሊዝ ችግር ፈጥራ ነበር A,B,C,D የምንጀምረው 4ኛ ክፍል ነበር። 7ኛ ና 8ኛ ክፍል ወረዳ ላይ ስንማር ከልጆቹ ያኔ የሚያሸንፉን ልጅች ጋር ተገናኘን ብድሬን መለስኩ ለምን ? ያሸንፋን እንደነበር ሚስጥሩ ገባን/ኝ ጥያቄ የሚያወጡት የሚጠይቁንም የነሱ መምህራኖች ነበሩ። ኧረ ስንቱ አንድ በጣም የሚወደኝ መምህሬ ሳድግ መሆን የምፈልገውን ጠየቀኝ ግን ምንም hint አልነበረኝም አስጨንቆ ሲይዘኝ አባቴ ለዜና ብቻ የሚጠቀምበት የ40 ብር ሰባራ ሬድዮ /ስብራቱን ያባባስኩት እኔ ሳልሆን አልቀርም ሰው ሳይኖር ከሳጥን አውጥቼ system boardኑን ላይ ያሉትን ገመዶች circuits ይኸ ድምፀ ወፍራሙ ሰውየ ነበርናነው ያኛው ቀጭን ድምፅ የሚያወጣው ነው ይኸ ዋሽንት ነው እያልኩ የሆነ ድምፅ ከውጭ ስሰማ ቶሎ ሳጥን ውስጥ ከታለሁ ከዛ ግን ማንም የለም አሁንም አወጣለሁ አይ ልጅነት ፈፅሞ ስለ wave and frequency አስቤው አላቅም ሁሉ ነገር እዛ ውስጥ ያለ ይመስለኝ ነበር ክክክክ / ከዛ ተነስቸ ጋዜጠኛ አልኩት ግን ዮኒቨርሲቲ ገብቼ IT ተማርኩኝ ተመርቄም በዩኒቨርሲቲ ለተወሰነ አመት አገለገልኩ። ማስተማር ሁሌም ውስጤ ነው ግን አሁን አላስተምርም ይገርማል ከተመረኩኝም 18 አመት ሆነኝ እላችኋለሁ። አሁን ላይ ግን ሰው የሚፈጠርበት ቦታ ራሱን የቻለ አንድ opportunity መሆኑን አምናለሁኝ። TossaTube is unique and make his carrier docmentary and I can imagine how he is happy to see his fruits, so incredible.
So am iyenen tarik new libel gn ene aydelehum yetsafkut
l l l
የሚገርም ነው በጣም ጎበዝ ነህ ማስታወሻ አስቀምጠህ ደሞ እኮ አነጋገርህ ልክ እንደነሱ ነው መምህር እንደዚህ ከልጆች ጋር ዝቅ ብሎ ሲያስተምር አንተን አየሁ እኔንማ ያስተማሩኝ ውይ የገጠርን ልጆች ቅቤ የተቀባች እያሉ ሻርባችንን ያስወልቁን ነበር የከተሜ መምህር ነበሩ .እህቴንና ወንድሜን ያስተማሩት መምህር ከከተማ ወዴ ገጠር በሶስት ስአት መንገድ በእግራቸው እየተጓዙ ብርዱም ፅሀዩም እየተፈራረቀባቸው የሚያስተምሩት እኔ እንኳን ከገጠር ወዴ ከተማ ሁለት ስአት መንገድ በእግሬ እየሄድን ነበር የተማርኩት 2005 ላይ ስደት ልወጣ ሽር ሽር እያልኩኝ ነበር አይ ትዝታ ወዴ ኃላ መለሳችሁኝ በርታልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በቻናልህ
እኮ እንኳን እዚህ ማስታወሻ ሊይዙ
እዉነት አለማድነቅ አይቻል ምርጥ መምህር
ይፕምርጦች ምርጥ መምህር እምባየ ነውየመጣው 2005ነውኮ8ኛክፍልነውየተስደድኩት ሳውድ
አመሠግናለሁ እህቴ ❤
ትለያለህ ወላሂ ብዙ ደግና ጥሩ መምህራኖች አስተምረዉኝ አሳልፈያለሁ ግን አንድም አምሳያ አላገኘሁልህም ምንም ቃላት የለኚም አንተን ለመግለፅ እፍፍፍ
አድስ ገቢ ነኝ የምር ዛሬ ስብስክራይብ አደረኩህ ወደዋላ ነው የሄድኩት ምነበር የኔ መምህር ሁኖ በነበር ነው ያልኩት በጣም ድስ ይላል
እኛ ስንማር እንዳንተ አይነት መምህር አላየሁም እግዚአብሔር ያክብርህ
አመሠግናለሁ እህቴ።
ዊ እኛሥንማር መጥፎ መምህርነበር በትምህርትጊዜአችን ለቤተክርሥቲያን ማሠሪያ ድንጋይ አግዙ ከወንዝ ተብለን ድንጋዩን ተሸክመን ወየው ወየው ጋሸ ሞቶ ሥንል የከተማው ሠው ግልብጥ ብሎ ወጣ ከዛም ወላጆቻችን ት ቤቱን ከሠሡ ይህን አረሣውም
እኔን የሚስተምረኝ ምምህር በዱላ እየወቃኝ እንደበቀሎ ትምህርት እንድጠላ ነው ያደረገኝ በጣም መጥፎ ሰው ነበር 😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ ልስማችሁና ሀሳቤን እሰጣለሁ
እስኪ አንቺም ካለሽ ልይሽ ክክክክ
ወላሂ ምርጥ መምህር ነህ
ማሻአላ በጣም ጡሩ መምህር ነበርክ ጀዛክን ከአላህ ነው የምታገኘው በጣም በጣም እጅግ በጣም ምርጥ መምህር
ዌልከም ኢትዮጵያ ልዩ ናት ሀገሬ💚💛💓
ማሻአላህ ወላሂ የኔንም መምህር አስታወስከኝ ልክዳተ ጡሩ አጫዋች መምህር ነበረኝ ናፈቀኝ ይማም ይባላል
ማሻ አላህ ጀም ትዝታ ደስ ይላል ክበርልን
እሚገርመው እኔ ያኔ ከ8 ኛ ክፍል አቋርጨ ለገና ዱባይ ገባሁ አይይይይ ልጅነት ተማሪ ስባል እቢ ብየ እደገና ተመልሸ ወደ ሀገር ስገባ አሁንም ትምህርትሽን ተማሪ ብባል እቢ አልኩ ምክኒያቱም ጓደኞቸም የሉም ያሉትም 12ኛ ክፍል እየተማሩ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን አሜሪካን ገብቻለሁ የተወለድኩብሽ እምየ ሀይቅ ክፉሽን አልስማወደኽላ በትዝታ ውይይይይይእንዳንተ አይነት መምህር አላየሁም ትለያለህ በርታ
አሜሪካ ለምን ሄድሽ ያገሬ ለሸጅ ካልተማሩ አይኬድም አደለ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እርዝቅሽ ካለ ምን ያግዳል ብለሽ ማሬ
@@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ እሱስ አወ
ለተማሩዉችሁ ያሉህ ፍቅርርርርደስስስስ ይላል
በርታ ወንድማችን ደስ የሚል ስራ ነው ንፁሁና የዋሁ የገጠር ማህበርሰብ.
ወይ ትዝታ አድናቂህ ነኝ ትትናህ ለልጆቹ ያለህ ፍቅር የራስህ አድርገህ ኮትኩተህ መያዝህ ብቻ ብዙወችኮ አሉ የሚያመናጭቁ በፍቅር የማይገዙ ጥሩ ሥራ አልፎ ሥታየው ሲያስደስት
እህቴ ከልብ አመሠግናለሁ ❤
ማሻአላህ ምረጥ አስተማሬ ነህ ምነው ሁሉም አስተማሬ እንዳንተ ብሆኑ ቀሬ ዘመንህ የተባረከ የሁን❤👏👏
አንተግን በጣም ትለያለህ እኔየሚገርመኝ ፎቶዉንማኖርክ❤❤❤❤❤❤
ድንቅ መምህር ጋዜጠኛ
የኔ ወድም ትለያለህ አላህ እደተ አይነቱን ያብዛልን
ልጅቷግን ድምጿነው ትንሽ መሆኗ የሚያስታውቀውጅ ፊቷ ትልቅ ሰው መስለኝ ነበር የኔ ማር!!
የገጠር ንሮ ያለድሚ ነው እሚስረጀው
እኔ የምጠይቅህ ጥያቄ አስተማሪ ሁሉ እዳተ ተማሪ ዎቹን ይወዳል ከማስተማርህ በተጨማሪ የተማሪዎችን ፎቶ ቪድዎ ማስቀመጥህ ልዮ ያረገሀል አሁንም ቢሆን የበራራ ፍቅር አለብህ የግል ትምህርት ቤት ክፈት
ጀግና ነህ እኮ አላህ ይጨምርልህ
ወላሂ ገረመኝ እደት፣ያለ ማስታወሽ አለህ ምነው እኔም በነበርኩ ብየ ተመኝሁ
ወላሂ አደነቅኩህ ወንድማችን ምንም አይቆጭህም አሁን ላይ አንገትህን የማያስደፍ ስራ ሰርተህ አልፈሀል! ስንት ሰገጤ መምህር አለ መልካምም አለ ያሰላም
ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል አይይይይይይይ ትዝታ ክብር ለመምህራኖች
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ አይ ትዝታ ❤ ሀራ ወበሎ የአይመን ት/ ቤት ነው የተማርኩት ብዙ ትዝታ አለኚ
በጣም ምርጥ መህር ነህ በልጅነት እማይረሳ መምህር ነበን ጋሽመሀመድ እንዳንተ አይነት ሁሌም በውስ ሚኖር ትልቅ አሻራ ጥለሀል
አበጀህ እንዲህ በአገሩና በስራው የሚኮራ ታሪክን የሚስራ ሰው ይፈለጋል። እሚያሳዝነው ግን ብዙው ስው በትውልድ ቦታው አይኮራም፣ ከተማ ሲገባ አገሩንና ውገኑን መርዳት ይረሳል። አደናቂህ ሆኛለሁ፣ በርታ።።
በግደ አላሰማርክ አደል ግን አቅሀለሁ ለካስ ስመጣ ነበር አይ ጊዜ አሁን ሁሉ ነገር ተለወጦ
ሰላም ያገሬ ልጆች ! መምህርና ጋዜጠኛ ጀማል ሰይድ እባላለሁ። በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለ6 አመታት ሰርቻለሁ። የአርሶ አደር ወግ የቴሌቪዢን ፕሮግራምን አቅራቢ በነበርኩበት ወቅት የምታውቁኝ ትኖሩ ይሆናል። የመንትዮቹ ሰርግ የተሰኘ የዶክመንተሪ መሰናዶም አዘጋጅቻለሁ። ጋዜጠኛ ከመሆኔ በፊት ግን መምህር ነበርኩ (ያውም ሸጋ የገጠር መምህር )። አሁን በራሴ ሚዲያ መጥቻለሁ። Tossa tube ን ለሌሎችም በማስተዋወቅ ብዙ ሰብስክራይበርና ተመልካች እንዲያገኝ እንድታግዙኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
አብሽርርርር እናረጋለን
ክብር ለመምህራን ተባረክ ሚገርም ትውልድን ቀርፀሀል ክብር አለኝ
የእውቀት ምንጭ መምህር የማከብረው ሞያ መምህር ነው እናመሠግናል
የምትገርም የምትደነቅ ጡሩ ትዝታ ነዉ
ቀጣየለህም
ጎበዝ መምህር ነህ ልጆች ንፁህ ፍቅር ነው ሚወዱት በጣም ደስ ይላል
አመሠግናለሁ ❤
የምገርም። መምህር በሁሉም ላይ አንፀህ ሥራህን በትክክል የተወጣህ። ድንቅ መምህር ቃላት ያጥራል አንተን ለመግለፅ ❤❤❤❤
አመሠግናለሁ 🙏❤
@@Tossatube. ወላሂ መምህሮቸን የማሥታዉሣቸዉ በጠንበለል ለበቅ እና በተቋጠረ ፊታቸዉ ነዉ በቀበቶ ገርፎን ያዉቃል ከኋላየ ሥቃችኋል ብሎ በጠንበለል ለበቅ ጆሮአችንን አሥይዞ ገርፎናል ትምህርት አልነበረም ሣይደወል ወጣችሁ ብሎ የወጣነዉ በጊዜ ወደቤት ደርሠን የከብት እራት ለማጨድ ነበር። ይሄን ገጠመኝ እሥክሞት አረሣዉም
ምርጥሰው አላህ ይስጥህ
የዚህ መምህር አይነት መልካም አይቸ አላውቅም የኛዎች ይንቁናል እንኳን እንድህ አድርጎ ሊያዝናኑን ቀርቶ ሆ
እኔም
እኔ ስማር የነበሩት አብዛሃኛዎቹ ወጣት ነበሩ እና በጣም ያስጠላንል. ስራቸው ሁሉ እንደ መምህር አልነበረም. ከፍ ከፍ ያሉ ሴት ተማሪዎችን ያማልላሉ እንዳውም ያጎቴልጅ እድታፈውረው አድርጎ የፈለገውን ጋደረገ በሃላ አይንሽን ላፈር አላት በረኪና ልትጠጣ ስትል እህቷ ደርሳ አተረፈቻት.
@@mominaabdula4614 ኧረ ስንት አሉ መጥፎዎች የኛ ዴሞ ይማቱ ነበር
አንተንስ የሀገራችን መሪ ነበር እምትሆነው በእውነት❤❤❤❤❤
አሁንም ምነው መለስ ብለህ በዛያለህዝብ ባስተማርክ. በጣም ጎበዝ ነህ.
አመሠግናለሁ ❤
በማርያም ያንተስ ይለኛል ይህንን ቀረፀክ በመያዝክ የመምህር ውለታ መቸም አይረሳም መምህር ሰንል ቃሉ ሊቀል ይችላል ገነር ግን ውሰጣውይ ገፅታው ብርሀን የተሞላ ነው በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግን አላልፍም ለሁሉም መምህር የተለዬ አክብሮት ኘለኝ በድሜ በጤና ያኑራችሁ❤❤❤😢😢😢😢
ወላሂ በጣም ነው የተገርምኩት እምትገርም መምህር ነበርክ ተማሪወች ጋር ያለህ ቅርርብ መሽአሏህ አላህ እርጂም እድሜ ይስጥህ
መምህር / ጋዜጠኛ ጀማል አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው የአርሶአደር ወግ ላይ አዳማጭነትህን ለሰወች ያለህን አክብሮት እወድልህ ነበር ይበልጥ በመምህርነቱ ደግሞ የበለጠ ሰዋዊ ባህሪህን ወደድኩት ማሻአላህ በእውነት መሸለም አለብህ አቤት መታደል ነው ልጆችን በዚህ ደረጃ መቅረብ ለሙያህ ያለህ ክብር ትግስት አቤት ሌላ በደንብ ሀሳብ መግለፅ የሚችል ተማሪህን ጋብዝልን እኔ የሄ ትዝታ ቢኖረኝ የማለቅስ ነው የሚመስለኝ ልጅቷ አይናፋር ናት
አመሠግናለሁ። ❤ አዎ አቀርባለሁ።
ይህን ዩቱብ ገና ሰሞኑን ተቀላቀልኩ ወላሂ ትለያለህ መምህሩ ሁሉ እንድህ እንደ አንተ ተማሪወቹ ላይ ቢሰራ አንድም ተማሪ ጫት ቃሚ ባልሆነ ነበር አባቴ ከልብህ መምህር ነህ
እኔእራሱ3ቀንሆነኝ
እኔ ሁለት ቀኔ
በዚህ እድሜህ ብዙሰራ የሰራክ ወጣት ነክ እግዚአብሔር ከክፉነገር ይጠብቅህ ወንድሜ ብቶን ብዬ ተመኝሁ
የተለየህ መምህር ነህ አንተ ፍቅርን ጭምር ነው ያስተማርካቸው አሏህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ😢
ወንድም ጀማል ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ ምርጥ መምህር ትምህርት ብቻ ሳይሆን ፍቅርንም መልካምነትን አስተምረካል ቀሪ ዘመንክ ከነቤተሰብክ ይባረክ
ማሻ አላህ በዚህ ልክ ለተማሪ ያለህ ፍቅር መልካም መምህር ነበርክ
የኔም መምህሮች እንዳተ በጣም ጠንካራ ለዛሬው ላለሁበት ብዙ መልካም ነገር ያስተማሩኝ ናቸው ውሃ ቀድተው በእግራቸው ተንገላተው ነው ክብር ለመምህር!!
ማሻ አላህ እኔ በጣም ነው ያደነቅኩህ ይሄን ማስታወሻ ማስቀመጥህ በጣም ጎበዝ ነህ
አመሠግናለሁ። ቪዲዮው ከተመቸዎት ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
በጀማል ግዜ እሡ ያሥተማራችሑ ታድላችሑ ወላሒ እኔብሖን እሸልመውነበር ተዘጋጁና ሠብራይዝ እናርገው ጀግና መምሕር ወላሒ እንሸልመው ❤❤❤❤
የምር ምርጥ መምህር ነህ አላህ እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው ትዝታ ጥሩ ነው
አመሠግናለሁ እህቴ ❤🙏
ወላሂ በጣም ደስትላለህ እኔ እደዚህ መምህር አይቼ አላቅም እደዉም ሂጃባችሁን አዉልቁ ተኮናንፋችሁ እያሉ ይገርፉን ነበረ ተማርሬ አላሄዲም ብየ ተወኩት አዲስ አበባም ሂጄ እየተማርኩ ነበር አልሰካልኝም መጨረሻየ ስዴትሆነ
አመሠግናለሁ 🙏❤
ገራሚ መምህር ነበርክ ማሻ አላህ ከተማሪዎች ጋር ያለህ ትስስር በጣም ደስ የሚል የአንደኛ ክፍል መምህሬን ብዙም አላስታውስ ከአራት በላይ ያሉት ግን በደንብ አስታውሳችዋለሁ ባገኛቸው ብየ ተመኘው አንተን ሳይ የሰው ልጅ ሁላችንም የተለያየ ባህሪ አለን ጡሩም መጥፎም ይኖራል ከሁላችንም ብቻ ደስ ይላል የትምህርት ቤት ትዝታ
አመሠግናለሁ ❤ በጣም
ያኔ ያንተ ተማሪ የነበሩ ልጆች እድለኞች ናቸው
የምር ጀግና መምህር ነህ በእንደአንተ አይነት ጠንካራ መምህር ሰብዕና ተላብሸ ሙያውን ብወደውም የአሁኑ ተማሪዎች እጣ ፈንታ ተስፋ ያስቆረጣል አንተ የምንጊዜም ጀግና ነህ አላህ ይገዝህ እረጂም እድሜ ይሰጥህ
ጀማል በጠም የምትደነቅ መምህር ነህ አላህ ከዚህ በላይ እድትሰራ ይርዳህ መልካምነትህን ቀጥልበት. የኔ አስተማሪ የነበሩት ካንተ እኩል መምህር. አይባሉም ስም ብቻ ነበሩ
ያረብ መልካምፈተና ለምላው የሀገሬ ተማሪወች እንድሁም እጅሜየን ግዜየን ለከፈልኩለት ልጀ ለሙሀመድ አወል የኔውድልጅ መልካም ፈተና
ጀሙ ወድሜ ወላሒ ክብር ይገባሀል😍😍
አመሠግናለሁ ❤
ምርጥ መምህር !!አሁን አተን የመሰለ መምህርኮ ይረሱህ ይሆናል! አይይ እኔም መምህሮቼ ይናፍቁኛል እኳን ፀባየ ሰናዬቹ የሚማቱትምኳ አረሳቸውም!መምህሮቼ❤
አይ የገጠር ትዝታ የወላጆች በአል ስኔ መጨርሻ ውይይይይ ከሁሉም በአይምሮየ. ተቀርጾ የቀርው ትዝታየ
አሻራህን ጥለህ አልፍሀል ተምር እኔ ባይኔ ማየት የምጠላቸው መምህሮች አሉ በተቃራኒውም በጣም ጥሩ መምህሮች አሉ ኒቦ ስንቱን አይሁብሽ ሁል ግዜ በትዝታ
እኔንንም አስተምረህኝ ነበረ ለስራህ በጣምክብረያለህ እድሜና ጤናይስጥህ
አመሠግናለሁ ❤
የኔ፣ጀግና፣ይገርማል፣እኔ፣የማቅህ፣በጋዜጠኛነትህነው፣የትጠፋ፣እያሉክነበር፣በርታ፣ቅመምች፣እናበረታታው፣በሉ፣
መምህር ጀማል በጣም ትለያለህ በዛውም የሀራወበሎ ተማሪወችን አሳየን ❤❤❤❤
ማሻአላህ ጀማል በጣም ልዩነሽ ቃል ያጥረኛል በጣም ነው የማመሰግነው አገሬን ወንዙን ሸንተረሩን አሳየህን እኔም በራራ ተማሪ
ማሻአላ ጀማልየ ልዮ ነዉ ፍቅራችሁ አንተም እኮ ፍቅር ነህ ሣቅህ ብቻ ያጠግባል ጀማልየ ሺአመት ኑርልኝ የኔመልከ መልካም ፀባይ ሥናይ ብየሀለሁ👍👍👍❤❤❤❤❤❤
የኔ ብሎ የሚሰራ መምህር አይገኝምኮ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
ወይኔ ስታምር ይች ደገኛ
ጀማል መምህሮቻችን እንደዚህ ናችሁ ስታስተምሩን የነበረው። 7 አመት በጣም ብዙ አመት ነው
እኔ የልጎት ልጅ ነኝ ተወልጄ ያደኩት።
ከወጣሁ በርግጥ ወደ 18 አመት አለፈኝ
የደረስክበት ነገር እጅግ አበረታች ነው
በርታ
መምህር ማለት ባለውለታነው ዶክተር ቢሆን ነርስ ፖይለት ቢሆን መሪ ዳኛ ቢሆን ሁሉም ነገር በመምህር ድካም ነው ለመምህሮቼ ክብር አለኝ የልጅነት ህልሜም መምህር ነበር በነበር ባልቀረ አዎ በፊት ላይ ቲቲአይ ድፕሎማ ነበር አይ ትዝታ ማነው ሂሳብና እንግሊዝ ቲቸር ሲገባ አይ የሚል ከፍ ስልግን ናቹራል ትምህርት ነበር የምወደው ከሶሻል ይልቅ በተለይ ፊዚክስ የአላህ ውስጤነበር በነበር ቀረ
ወላሂ ጀግና ነህ ለተማሬወቺህ ያለህ ፍቅር ኮፊደስ እድኖራቸው የምታርገው ጥርት በቃ ምልበልህ ቃላት ያጥርኛል
ውይኔ ጀማል ምርጥሰው አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አሏህ መምርም ወድም ነህ ወድሜ ዝቅ ስትል ሰው ያከብርሀል የኛዎቹማ ስድባቸው ብቻ ልብ ያቆስል ነበር ወሏሂ መቸም አረሳውም ሌላው ልክስክሶችም ነበር በተለይ ከፍ ስንል የስፓርት መምህራችን በሱሪ ሳልሰራሽ ብሎ የመታኝን መቸም አረሳለትም ሀቂቃ
ማሻ አላህ ወላሂ ሣለደንቅህ አላልፍም መልካሙን ሁሉ ይወፍቅህ
የሚገርም ትውሥታ እኔም አንዲ መምህር እንኳን ባገኘሁ ብየ ተመኘሁ
አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የምትገርም ድንቅ መምህር ነህ
በጣም ጀግና መምህር ነህ ተገርሜ ነዉ እስከመጨረሻ የሰማሁት እኛን ቲያስተምሩን እኳን ሊያዝናኑን እዲገባ አድርገዉ አላስተማሩንም አንተ ግን አነጋገርህንም እደአካባቢያቸዉ
በጋዜጠኝነትህ በጣም አድናቂህ ነኝ
በመምህርነት ስራህ ደግሞ ይበልጥ አደነኩህ በጣም ጎበዝ ሰዋዊይ ስብዕና ያለህ እንደ አንተ ጥሩ መምህራን ያስተማሩ ውጤታማ ነው አብዛሀኛው ልክ እንደ አንተ በጣም የማደንቃቸው መምህሮቸ ከተማሪ ጋር ወርደው የሚሰሩ ኢለመንተሪ ስማር ለገሂዳ ወይንምአማባ ጋሸ በላይ አቢ ሀይስኩል አቀስታ ስማር ጋሽ ወንድወሰን ለተማሪ ዕውቀት ብቻ እና ብቻ የሚሰሩ
እንድህ አይነት መምህር አስተምሮኝ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ማሻአላህ አለይክ
አይዋ በራራ ሩቅ ነው ግን አየሩ ሞቃታማ ነው ና ደስ ይላል
አመሠግናለሁ። ቪዲዮው ከተመቸዎት ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
ኣንቺ ዘዋሪ የበግዴ ተማሪ ክክክክ
@@bintmekonentube7507 ዘዋሪን ዘዋሪ ነው ሚያገኘው so አይደንቀኝም የእኛ የሙሜ ተማሪ
@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ ክክክክክክ በግዴን አሳይሻለሁ ብሎኛል እቁልልጭሽ
የኔ መልካም ወድም አላህ ይጠብቅህ ጀግና መምህር ነህ እኔም የምወዳቸው መምህር አሉ እነሡም የሚወድኝ ጀማል ሰይድ እና ዚነት ሰይድ ባልና ሚስት ናቸው የሱፍ አላህ ይረሀመው ሙቷን አማረ እሚባልም አለ አንሻ መሀመድ 1 2 3 ያስተማረችኝ የኔውድ መምህር ልጅ መስኡድ የምወደው ልጅንም ወሀም በአሀያ እንቀዳላት ነበር 2 ሰአት ምገድ ተጉዘን አሁን ሰሜን ወሎ ሀራ ከተማ ነው የምታስተምረውም የምኖረውም ኢሻ አላህ እደማገኛት ተስፋ አለኝ መኖሪዋ ቤቷ በዘመደ ቤት ነው ፋጡማ አሚና አሚና ጥባራም ነበረች የቡድን ስራ እየሠጠችን ነበር የምወጣው ብዙም አንወዳት ነበር ሀረር ወርቅ ጡሀ አህመድ ሙራድ ኡመር እረስንቱን ልፃፈው ናፍቃችሁኛል አላህ ባላችሁበት ሰላም ያርጋችሁ አፉበሉኝ አፉ ብየችሁለሁ አይ ልጂነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯✅✅✅✅
እምትገርም እምትደነቅ ሰው ነህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እድለኛም ነህ በዚህ ልክ ማገልገል በራሱ መታደል ነው
የምር ይህ ቪዶወ ቶሎ ባላለቀ ነው ያልኩት ጥርሴሳይገጠም እየሳኩ ደስእያለኝ ነው ያየሁን ውይባአላህ ደስይሉ ነበር አዲነታችሁ ያተ ደግነት እራስህን አለማየትህ እደመምህር ሳይሆን እደጎደኛ እደወዲም ውይቅናሁ እርጂም እዲሜ መቸም አተያስተማርካቸው ልጆች ይህን ቪዶወ አይተው ባያለቅሱነው እደሀለ ዘመን አሁን እርቆን እስኪአሏህ ይመልስልን አገራችንን እኔም የመርሳ ትምርትምርት ቤት ተማሪነበርኩ አሁን ግን የመዳም ባጃጂ አቡላስ ሁኛለሁ
መታደል እዳንተ አይነት መምህሮች አላህ ያብዛልን😍😍😍😍😍😍 አላህ ይጠብቅህ ወንድማለም
ehte betam amesegnalehu
ላት ቃል የለኚም ምርጥ መምህር
መሻአላሕ ወድማችን ፕሮግራምሕ ደስ ይላል ❤አዳሜን 025ቀበሌ የተማርኩበት ትቤቴን ብታሳየኝ ደስ ባለኝ😢
ጎበዝ መምህር ነህ የውነት ክብር ይገባሀል ለክብርህ ላይክ አርጌለሁ
ትለያለሕ አተማ ጀም አላሕ ያሥደስትሕ ወልደሕ ልጆችሕም እዳተ ላገር ለትውልድ የሚጠቅሙ የአላሕ ባሪያ ለምነታቸውም ጠ ጠካራ ያድልሕ
ወላሂ ባጋጣሚ እያየሁት ነበር አሁን ዋው ቃላት የለኝም አንተን የማደቅበት ቢቻልኖሮ 1000 ጊዜ ሰብ ባረኩህነበር
አቦ ጋሸ በትዝታ ልደፋን ነው ። እኔ ተወልጀ ያደኩት በደሤ ዙሪያ ከዲጆ 031ትምህርት ቤት ነው። ሥንማር ብዙ ትዝታ አለኝ ዘንዳሮ ለእረፍት ሀገር ሥገባ ትምህርት ቤቱ ሄዲኩ አንዲ እንኳን የማቀው መምህር አላገኘሁም ተቀባ በዛብህ የሚባል ሥምጠሪያችን ስጠይቅ ሞቷል አሉኝ አላህ ይዘንለት ትዝታክፉ
ወይ ሞተ እደ በአላሕ 7ክፍል ሥምጠሪችን ነበር አላሕ ይዘንለት ያረቢ
@@RahimetDerese አወን
ፈጣሪ የመረጠህ ምርጥ!!! ሁሌም ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን!!!!
አሜን 🙏❤️
ወላሂ በጣም ውሰጥን የሚራካሰራነው አየኽጥሩመሰራት ያኮራል ጀግናነህ በጣምየገርመኝ ቨደወመሰራት ጀግናነህ
ወላሂ በጣም ምርጥ መምህር ነክ ማሻአላህ ማሻአላህ
በጣም አደነኩህ ምናለ ሁሉም መምህር እንዳንተ በሆነ ብየ ተመኘሁ የምር ዛሬ ለደረስክበት ስኬት ብዙ ዉጣ ዉረዲን እንዳሳለፍክ ጥንካሬን መልካምነትን አይቻለሁ ከዚህም በላይ እትልቅ ደረጃ እንደምትሰርስ ተስፋ አደርጋለሁ ግን አደራ በመንገድህ ሁሉ ሰወችን ወደ አላህ ተጣራ በዲንህ ጠንካራ ሁን አደራ
አመሠግናለሁ 🙏
እኔ እራሱ ተመኘሁ አተ በነበርክ አስተማሬየ ብየ ፍቅር ስለምሰጣቸው እኛ በብትር ነው የተማርነው የገጠር ልጆችን በጣም ነው የሚጠየፉን እኳን አብረውን ሊበሉ
አላህ ይረሀመው አሊ ከበደ የሚባል መምህር ነበረኝ ሲቀየር ያለቀስኩት ለሳምት ትምህርት አቋረጥኩ ማሻ አላህ ጀግና መምህር ነህ
በጣም ለዝህ መምህር ቃላት የለኝም አቦይመችህ😘😘😘
💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹💚💛❤️👍
ከአንድ እስከ 3 ያስተማረችኝ መምህር አስታወሰከኝ ጉበዝ መምህር ነህ ይመችህ
ወይኔ ደስ ስትል ተማሪህ ሆኘ በነበር ያስብላል 😭😭😭😭😭😭ሌሎቹ እኮ በግዴኝነት ነው የሚያስተምሩን
አመሠግናለሁ❤
በጣም ነዉ እማደቅህ ምነዉ እዳተ ቢሆኑልን ሁሉም መምህር ሽልማት ይገባህ ነበር
ወላሂ በጣም ትለያለህ የዚህን ያክል ለተማሪ ፍቅር መስጠትህ በጣም ጎበዝነህ አተ አስተምረሀቸው የሀገር መሪ ያለመሆን ንፉግነትነው ተመሪወች ተምራችሁ አኩሩት
ትለያለህ ምርጥ መምህር ድሮ እኛንም ያስተማሩን መምህሮች ምርጥ ነበሩ❤❤❤
አሁን ላይ ብዙም ስረአት የላቸውም😢
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ መልካም አዛኝ ልብ አለህ ታድለህ
Yewetat memhroch mrt temsalet neh gazetegna.getami. mrt memhr jemal seid. Wellcome🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
አመሠግናለሁ ❤
ዛሬ ዛሬ ቴክኖሎጅ መኖሩ ትዝታ ለመያዝ ምቹ ነው። Elementary ገጠር ነው የተማርኩትና ቤት ከሄድኩ በኋላ ማጥናት ወይም የቤት ስራ መስራት ከቤተሰብ ጋር ችግር ስለሚፈጥር አይታሰብም ነበር። መፍትሔው ከ40 ደቂቃ ክላስ ላይ 15ቱን ለቤት ስራ መምህራኖቹ ይተውልን ነበርና ክላስ ውስጥ እንጨርሳለን።በተለይ ሰኔ አካባቢ ክላስ ውስጥ ሆነን በት/ቤቱ ዙሪያ ጠምደው የሚያርሱት ገበሬዎች ና ወይና ሞሞሞ አአአ.... እያለ ጅራፉን ሲያጮኸው አካሌ ክላስ ውስጥ ሆኖ መንፈሴ ግን እርሻ ቦታ ንሽ እያጠነኝ ቱልት ስነቅል ነበርኩ በደስታ። ት/ቤት ስንሄድ ቆሎ ዳቦ ቂጣ share እናረጋለን ተጠባብቀን ሆ እያልን እንቅፋቱን ተውት እያወለቀ እያደማን ምንም አይሰማንም አልፎ አልፎ ጧት ሆደን ካልክ ፓራሲታሞል የለም በአባቴ ስኒ አንድ አረቄ ጠጥቼ መውጣት ከዛ እየተቃለድን ት/ቤት እንደርሳለን። ለመምህራኖቻችን እንጨት እንቁላል ሽንኩርት ምስር አተር እሸት ቤታችን ጉዳይ ሲኖር ይጋበዛሉ ሁሉ ህብረተሰብ ያከብራቸዋል ያምናቸዋል ግን ሪከርድ የሚደረግ ነገር ምንም አልነበረም። እነሱ መብራት ካለበት ከተማ መተው በጨለማ በመኖራቸው ደስተኛ አይደሉም። ጧት ስንነሳ ሰአቱ መርፈዱን የምናቀው በፀሐይ ጨረር እንጅ ከመምህራኖች ውጭ አንድም ሰው ሰአት አልነበረውም። ለ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፎቶ ለመነሳት ራሱ ደሴ ከተማ መምጣት ነበረብን። የፈረንጅ ኳስ ብርቅ ነበር ስንቱ ኳስ ላይ ቆሞ ወደቀ መሰላችሁ እመታለሁ እያለ አይ ፈረንጅ ኳስ ክክክ ልጅ አይውጣልሽ። ጥያቄና መልስ ደግሞ ሌላ ት/ቤት እሄዳለሁ/ ከኔም በኋላ ያሉት ሄደዋል/ ግን 3 አመት በተመሳሳይ ልጆች ተሸነፍኩኝ ። በቃኝ እስክል አላገጉኝ አልኳችሁ ተዝለፍልፌ ነው የምመለሰው ከባድ ልዩነት ነበረን መቼም የ4ኛ ክፍል የሒሳብ መፀሐፍ ጥያቄ ተአምርና በአይነቱ ለየት ያሉ መልመጃዎች ነበሩት አመቱ ሲያልቅም መምህሬ ሸልሞኝ ነበር ግን በመስከረም ቢሰጠኝ ምን ነበረበት ክክክ:: ትንሽ የአራተኛ ክፍልን ያህል ከበድ የሚል መልመጃ ያለው 8ኛ ከፍል ሒሳብ ከገፅ 51-53 አካባቢ ያሉት ናቸው። በዛ መሐል ምንም ከባድ ነገር አልነበረም የ4ኛ ክፍልን ሒሳብ አንድ አስተማሪ አጠጣን በቃ ስንቅ ሆነን አልኳችሁ። እንግሊዝ ችግር ፈጥራ ነበር A,B,C,D የምንጀምረው 4ኛ ክፍል ነበር። 7ኛ ና 8ኛ ክፍል ወረዳ ላይ ስንማር ከልጆቹ ያኔ የሚያሸንፉን ልጅች ጋር ተገናኘን ብድሬን መለስኩ ለምን ? ያሸንፋን እንደነበር ሚስጥሩ ገባን/ኝ ጥያቄ የሚያወጡት የሚጠይቁንም የነሱ መምህራኖች ነበሩ። ኧረ ስንቱ አንድ በጣም የሚወደኝ መምህሬ ሳድግ መሆን የምፈልገውን ጠየቀኝ ግን ምንም hint አልነበረኝም አስጨንቆ ሲይዘኝ አባቴ ለዜና ብቻ የሚጠቀምበት የ40 ብር ሰባራ ሬድዮ /ስብራቱን ያባባስኩት እኔ ሳልሆን አልቀርም ሰው ሳይኖር ከሳጥን አውጥቼ system boardኑን ላይ ያሉትን ገመዶች circuits ይኸ ድምፀ ወፍራሙ ሰውየ ነበርናነው ያኛው ቀጭን ድምፅ የሚያወጣው ነው ይኸ ዋሽንት ነው እያልኩ የሆነ ድምፅ ከውጭ ስሰማ ቶሎ ሳጥን ውስጥ ከታለሁ ከዛ ግን ማንም የለም አሁንም አወጣለሁ አይ ልጅነት ፈፅሞ ስለ wave and frequency አስቤው አላቅም ሁሉ ነገር እዛ ውስጥ ያለ ይመስለኝ ነበር ክክክክ / ከዛ ተነስቸ ጋዜጠኛ አልኩት ግን ዮኒቨርሲቲ ገብቼ IT ተማርኩኝ ተመርቄም በዩኒቨርሲቲ ለተወሰነ አመት አገለገልኩ። ማስተማር ሁሌም ውስጤ ነው ግን አሁን አላስተምርም ይገርማል ከተመረኩኝም 18 አመት ሆነኝ እላችኋለሁ። አሁን ላይ ግን ሰው የሚፈጠርበት ቦታ ራሱን የቻለ አንድ opportunity መሆኑን አምናለሁኝ። TossaTube is unique and make his carrier docmentary and I can imagine how he is happy to see his fruits, so incredible.
So am i
yenen tarik new libel gn ene aydelehum yetsafkut
l l l
የሚገርም ነው በጣም ጎበዝ ነህ ማስታወሻ አስቀምጠህ ደሞ እኮ አነጋገርህ ልክ እንደነሱ ነው መምህር እንደዚህ ከልጆች ጋር ዝቅ ብሎ ሲያስተምር አንተን አየሁ እኔንማ ያስተማሩኝ ውይ የገጠርን ልጆች ቅቤ የተቀባች እያሉ ሻርባችንን ያስወልቁን ነበር የከተሜ መምህር ነበሩ .እህቴንና ወንድሜን ያስተማሩት መምህር ከከተማ ወዴ ገጠር በሶስት ስአት መንገድ በእግራቸው እየተጓዙ ብርዱም ፅሀዩም እየተፈራረቀባቸው የሚያስተምሩት እኔ እንኳን ከገጠር ወዴ ከተማ ሁለት ስአት መንገድ በእግሬ እየሄድን ነበር የተማርኩት 2005 ላይ ስደት ልወጣ ሽር ሽር እያልኩኝ ነበር አይ ትዝታ ወዴ ኃላ መለሳችሁኝ በርታልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በቻናልህ
አመሠግናለሁ። ቪዲዮው ከተመቸዎት ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
እኮ እንኳን እዚህ ማስታወሻ ሊይዙ
እዉነት አለማድነቅ አይቻል ምርጥ መምህር
ይፕምርጦች ምርጥ መምህር እምባየ ነውየመጣው 2005ነውኮ8ኛክፍልነውየተስደድኩት ሳውድ
አመሠግናለሁ እህቴ ❤
ትለያለህ ወላሂ ብዙ ደግና ጥሩ መምህራኖች አስተምረዉኝ አሳልፈያለሁ ግን አንድም አምሳያ አላገኘሁልህም ምንም ቃላት የለኚም አንተን ለመግለፅ እፍፍፍ
አድስ ገቢ ነኝ የምር ዛሬ ስብስክራይብ አደረኩህ ወደዋላ ነው የሄድኩት ምነበር የኔ መምህር ሁኖ በነበር ነው ያልኩት በጣም ድስ ይላል
እኛ ስንማር እንዳንተ አይነት መምህር አላየሁም እግዚአብሔር ያክብርህ
አመሠግናለሁ እህቴ።
ዊ እኛሥንማር መጥፎ መምህርነበር በትምህርትጊዜአችን ለቤተክርሥቲያን ማሠሪያ ድንጋይ አግዙ ከወንዝ ተብለን ድንጋዩን ተሸክመን ወየው ወየው ጋሸ ሞቶ ሥንል የከተማው ሠው ግልብጥ ብሎ ወጣ ከዛም ወላጆቻችን ት ቤቱን ከሠሡ ይህን አረሣውም
እኔን የሚስተምረኝ ምምህር በዱላ እየወቃኝ እንደበቀሎ ትምህርት እንድጠላ ነው ያደረገኝ በጣም መጥፎ ሰው ነበር 😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ ልስማችሁና ሀሳቤን እሰጣለሁ
አመሠግናለሁ ❤
እስኪ አንቺም ካለሽ ልይሽ ክክክክ
ወላሂ ምርጥ መምህር ነህ
ማሻአላ በጣም ጡሩ መምህር ነበርክ ጀዛክን ከአላህ ነው የምታገኘው በጣም በጣም እጅግ በጣም ምርጥ መምህር
ዌልከም ኢትዮጵያ ልዩ ናት ሀገሬ💚💛💓
ማሻአላህ ወላሂ የኔንም መምህር አስታወስከኝ ልክዳተ ጡሩ አጫዋች መምህር ነበረኝ ናፈቀኝ ይማም ይባላል
ማሻ አላህ ጀም ትዝታ ደስ ይላል ክበርልን
እሚገርመው እኔ ያኔ ከ8 ኛ ክፍል አቋርጨ ለገና ዱባይ ገባሁ አይይይይ ልጅነት ተማሪ ስባል እቢ ብየ እደገና ተመልሸ ወደ ሀገር ስገባ አሁንም ትምህርትሽን ተማሪ ብባል እቢ አልኩ ምክኒያቱም ጓደኞቸም የሉም ያሉትም 12ኛ ክፍል እየተማሩ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ
አሁን አሜሪካን ገብቻለሁ
የተወለድኩብሽ እምየ ሀይቅ ክፉሽን አልስማ
ወደኽላ በትዝታ ውይይይይይ
እንዳንተ አይነት መምህር አላየሁም ትለያለህ በርታ