✅ ከ 10 አመት በፊት የገጠር ተማሪዎቼን በሙሉ ከነቤተሰባቸው ፎቶ ያነሳልኝ የ9 አመት የገጠር ልጅ !

Поделиться
HTML-код

Комментарии •

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 6 месяцев назад +46

    የእውነት አስተማሪ ማለት አተ ነህ አላህ ይጠብቅህ በጣም የምትዴነቅ ሰው ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +2

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 6 месяцев назад

      በጣምምምምም❤❤❤❤

    • @samira7462
      @samira7462 4 месяца назад

      ማሻአላህ ወንድማችን በርታ

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  6 месяцев назад +56

    ያገር ልጆች - የዛሬውን መሰናዶ እንዴት አገኛችሁት? ላይክ ሼር አይረሳ ❤🙏

    • @rehmaemam571
      @rehmaemam571 6 месяцев назад +2

      እረ ደግ ሰው አይገልፅህም በቃ

    • @HadyaMahmmed
      @HadyaMahmmed 6 месяцев назад +2

      ምርጥ ሰው አላህ ይስጥህ አትጥፍ ቶሎ ቶሎ ና

    • @bipbip5737
      @bipbip5737 6 месяцев назад

      ወደወረባቦ ሕድ ብንልሕ ተውከን

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 6 месяцев назад +1

      በጣም ምርጥ ነው ብሮ 👍👍👍👍

    • @emanhussen75
      @emanhussen75 6 месяцев назад

      አንደኛ ነህ ወንድሜ

  • @lkiiopoop5955
    @lkiiopoop5955 6 месяцев назад +11

    ማሻአሏህ ወንድም ጀማል ሀቂቃ የምትደነቅ መመህር ነህ ባንተ የተማሩ ተማሪዎች እድለኞች ናቸዉ ወላሂ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @umhafsa
    @umhafsa 6 месяцев назад +20

    ያአላህ እንኳን እቤታችን ሂደው ፎቶ ሊነሱ ትንሽ ሰነፍ ተማርወችን አያውቁንም አያናግሩንም ነበር ወላሂ

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 6 месяцев назад

      ሳህ ወላህ የት ያውቁናል ትንሽ ካጠፍን ባልወለደ አንጀታቸው እሚማቱት ውይይይ አይረሳኝም

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 6 месяцев назад +10

    እውነት የወሎ ጀግና መምህር ነህ በርታል ን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ErgoyaTube
    @ErgoyaTube 6 месяцев назад +15

    አተ ጀግና መምህር ምነው ሁሉም እዳተ ቢሆኑ እድሜና ጤና ይስጥህ ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 6 месяцев назад

      በጣምምምምምምምም

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 месяцев назад +3

    ምነው ያንተ ተማሪ ሁኘ በሆንኩ ያስብላል
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ይሄን መልካም ስነምግባርህን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 6 месяцев назад +6

    ጀማል ግን አንተ የተለየህ ሰው ነህ ጌታ ሆይ መልካምነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ መልካም ወንድም በጣም ነው የምንአድህ ጀምየ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h 6 месяцев назад +6

    ገጠርን ከነለዛወ ነዉ የምታቀርብልን ወንድማችን ለአንተ ቃላት አጣሀ ጀማል ሰይድ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 6 месяцев назад +6

    ባተ የተማሩ ተማሪወች ግን ምንኛ የታደሉ ናቸዉኮ ጀም😢❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 4 месяца назад

      ወይ በጣም

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 5 месяцев назад +2

    😢😢አይይ እኔም የልጅነት መምህሬን በጣም ምርጥ አርጎ ያስተማረኝ መምህር ነበር ባገኘው ብየ ተመኘው ልክእደጀማል ትሁት ለተማሪወቹ ያለው ፍቅር ትዝ አለኝ መምህር ተሾመ ይባል ነበር የወልዲያ ልጅ ነበር በጣም ትሁትነበረ ወይት ባገኘሁት እያልኩ ጣርኩ ምንም ላገኘው አልቻልኩም 😢❤❤ መምርህ ወላሂ ልክ እደአባት ነው ❤❤❤❤ ከአንደኛ እስከ አራተኛ ያስተማረን መምህር ተሾመ የትይሆን ያለህው

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 6 месяцев назад +8

    መሻ አላ ደስይላል ባንተእጅ የተማሩልጆች እድሎኞች ናችው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv 6 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ ባሁኑ ስአት እንደዚህ አይናፋር የሆነ ወንድ ልጂ አለ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
      @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 6 месяцев назад

      እኔነኛ ሳኡዲ ታመጣ😂😂😂

  • @newmobile227
    @newmobile227 6 месяцев назад +3

    እኔኮ ተአምር የሚሆንብኝ ነገር ስማቸውንኳ አይረሳቸውም ሱብሀንአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 6 месяцев назад +8

    አንተ ድንቅ መምህርነህ ጀም ገጠሩ ሲያምር አገሬ ናፈቀኝ 😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @umhafsa
    @umhafsa 6 месяцев назад +15

    ማሻአላህ ማነው የጀግናው ከልቡሰው የሆነውን ጀማልን ፖሮግራም እሚወደው

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 6 месяцев назад

      እኔ ዉደ በስራዉ ሁሌ ዲምም እዳልኩ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 6 месяцев назад

      እኔም

  • @freeuser-lb8cx
    @freeuser-lb8cx 4 месяца назад +2

    የአላህ ምን አይነት አስተማሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 месяцев назад +2

    መልካም መምህርነክ🙏ክብር ይገባሀል👌አሉእጂ የቤታቸውን አመል ይዘው ተማሪዎችን የሚገርፉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 6 месяцев назад +2

    ጀማል ወንድሜ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 6 месяцев назад +3

    ወላህ የህ ገራሚ ታራክ ነው መምህራን እንካን ፎቶው እቤታችን መተው እፊታችው ብንሄድ አያነሱንም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @TM-rr6tu
    @TM-rr6tu 6 месяцев назад +4

    በርታልን ወንድሜ 🙏 ከምትናገረው ተነስቼ እንደመምህር ትልቅ አሻራ እንዳሳረፍክ መናገር እችላለሁ:: እኔንም እዚ ያደረሱኝ መምህሮቼ ናቸው:: እኔም እልም ካለ ገጠር ገደላገደል ከሚበዛው ቦታ ነው ተወልጄ ያደኩት:: ከ1 ሰአት በላይ ከሚርቀኝ ት/ት ቤት ነው በየቀኑ ተመላልሼ ከ1-7ኛ ክፍል የተማርኩት:: በዚያን ጊዜ ለኔ ህይወት ከባድ ነበር:: እናት አልነበረኝም:: አባቴ ትምህርት ሲያስገባኝ መፃፍ ማንበብ እንድትችል እስከ 4ኛ ክፍል ተማርና ከዛ ገበሬ ትሆናለህ እኔንም ታግዘኛለህ ነበር ያለኝ:: ነገር ግን 1ኛ እየወጣሁ በደብል እያለፍኩ ሳያስበው 4ኛ ክፍል ደረስኩ:: የወላጆች በአል ላይ ተገኝቶ የሆነውን ሲያይ የትምህርት ቤቱም ርእሰ መምህር በግርምት ለታዳሚው ሲናገር ሲሰማ እኔን ከት/ት መከልከል የሚያመጣበትን ጣጣ ፈርቶ ተወኝ:: እኔ ምንም አልረዳህም በራስህ መቀጠል ትችላለህ አለኝ:: ከዛም ትምህርቴን ላለማቁዋረጥ ስል ብዙ ችግር አሳልፊያለው::ይህን ሁሉ ተቁዋቁሜ እንድማር ግን ብርታት የሆኑኝ መምሮቼ ነበሩ::ያለ ረዳት ስማር ልብሳቸውን ሳይቀር ሰጥተውኝ በብዙ ነገር ከጎኔ ሆነው ሲያበረታቱኝ ነበር:: ከዛም 10ኛ ክፍል 4 ነጥብ አምጥቼ 12ኛ ክፍልም ከፍተኛ ዉጤት አምጥቼ ለግብርና የታሰብኩት ልጅ ዛሬ አሜሪካ ሀገር በሚገኝ university እየተማርኩ ነው:: እኔም እዚ የደረስኩት በአስተማሪዎቼ ድጋፍ ነውና ለተማሪዎቻሁ መልካም ያደረጋችሁና የምታደርጉ መምህራን ሁሉ ክብር ይገባችዋል🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ወንድሜ ታሪክና ይደንቃል። አሸናፊ ነህ። በርታ። ይህን መሳጭ ታሪክ ስላጋራኸን አመሠግናለሁ 🙏❤

  • @KlM-uo9ho
    @KlM-uo9ho 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    በርታ ወንድም.
    አገሬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ለምለሙ በጣም ያምራል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 6 месяцев назад +4

    መሽአላሕ የኛ መምሕር ሥማችንንም አያቀንም አንተ በጣም ጎበዝ ነሕ የሀገራችንን ናፍቆት በአንተ ቪደዎ ነው እምንወጣው ሁልጊዜ ቪደዎ ሥራልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KokobTadese-f8l
    @KokobTadese-f8l 3 месяца назад +1

    ለቡታጅራወችም አድረገናእኳን ይህን ጠኳራሠው 100k pels

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud 6 месяцев назад +2

    ጀማል የኔ ወድም አላህ እደሚ ጤና ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉 አሪፈ ምምህር ነህ አላህ ይጥብቅህ❤❤🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 4 месяца назад +1

    የዛሬ መምህር ያስተማራትን ልጅ ዙሮ እያባለገ ያንተ ይለያል በጣም አድናቂህነኝ

  • @KokobTadese-f8l
    @KokobTadese-f8l 3 месяца назад +1

    አረጋይሥ አረመቶሺ አሥገብት መለመንምአይገባውምነበር አይተን እንረዳው ልፋቱን❤❤❤

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 6 месяцев назад +1

    ወላሂ ማሻአላህ እምገረም ሠው ነህ አላህ ይጨምረልህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 6 месяцев назад +7

    በርቱልን ክረምቱን ደግሞ ሀገራችን ቆንጆ ነውና እየቀረፃቹህ ብታሳዩን ደስ ይለናል እኛ ሙቀትና ሳር እለለበት ሀገር ስለሆንን ደስ ብሎን በናፍቆትና በትዝታ እናያለን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 6 месяцев назад +3

    መልካም እነት ለራስ ማሻአላህ ጀማል ሙሜ እንደዚህ ያደረገ መምህር አላየሁም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw 6 месяцев назад +5

    የገጠል ልጂ እኮ ማሸአላ ጠንካራ ነዉ የሚሆነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 6 месяцев назад +1

    እውነትኝ አስተማሪነህ ጀምዬ የኔመልካም ሺአመትኑርልኝ እንድሪሰዬ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Birhane16
    @Birhane16 6 месяцев назад +2

    በስመአብ አንተ ያስተማርካቸው የታደሉ ናቸው ። ሁሌ ባየው የማይሰለቸኝ ቻናል 🥰🥰🥰🥰 ማርያምን አስተማሪ ሁሉ እንዳተ በሆኑ ካአንተ መማር አለባቸው አንዳንድ አስተማሪ አሉ መጥፎ እኔም እንዳተ አይነት ምናለ ቢያስተምረኝ 😢😢😢 በህይወቴ መጥፎ አስተማር የገጠበኝን መቼም አረሳውም ትምህርቴንም የተወኩት በዛ በተረገመ መምህር ነው በርግጥ በጣም ጥሩም አለ እንዳተ አይነት 😢😢
    ልጁ በጣም ጎበዝ በርት ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ልጁ በዚህ በጨለለ ዘመን ጨዋ ነው🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mohammedwelega4735
    @mohammedwelega4735 6 месяцев назад +1

    ጀማል በጣምነው ስራወችህን የምወድልህ በርታ ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ZinetAli-f3w
    @ZinetAli-f3w 6 месяцев назад +1

    ምርጥ ሠዉ ነህ ጀማል❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hayu4376N
    @Hayu4376N 6 месяцев назад +2

    ምናለ መቶ ስልክ ኑሮኝ በሁሉም ሰብድክራይብ ባረኩህ ብየ ተመኜሁ በርታልን ገና በሚሌየን እገባለን በርታልን ❤❤👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 6 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ሚል ነው ብሮ መልካም ሰው ነህ አላህ ያግዝህ በርታልን አላንሻ ሜዳን ሳይ እንደት ደስ እንዳለኝ እናመሰግናለን❤❤❤❤ልጁ ጎበዝ ነው ማሻ አላህ 👍👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 6 месяцев назад

      👍👍👍🙏🙏

  • @Emuhuzeyifa
    @Emuhuzeyifa 6 месяцев назад +1

    እረ በአላህ አንተ ሁልጊዜ እምትደነቅ እና ሁልጊዜ ታሥደምመናለህ ምርጥ ሠው ሠው የማለትን ጥግ አሣይተኸናል አላህ ይጠበቅህ ወንድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 6 месяцев назад +1

    ጀማልመሻአላህበጣምጥሩአስተማሪነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @NuraArage
    @NuraArage 6 месяцев назад +1

    Tleyalek yemlk eko bemknyat newu therjemal❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህበጣምጎበዝናችሁ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 6 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 6 месяцев назад +13

    አንደኛ ነኝ😂😂😂 ላይክ አርጉኝ ዋ😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 месяцев назад +2

    መስኩ ሲያምር ከብቶቹ በቅሎዎቹ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 6 месяцев назад +1

    አሏህይጠብቅ ልዩሰውነህ እኮ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 4 месяца назад +1

    ሱብሀናላህ ያንተስ ይለያል እንዳነተ አይነት መምህር ላይ የተማራችሁ ታድላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ የኔልዩበርታውዶ ❤❤❤አላህይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jghjfh7892
    @jghjfh7892 4 месяца назад +1

    ምን አይነት ደግ መምህር ነህ ተማሪውም እድለኛ ነው መምህሩጋ መስራት እደት መታደል ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @እሙሀሊድ-ፐ9መ
    @እሙሀሊድ-ፐ9መ 6 месяцев назад +2

    አላህመ ስሎች ሁን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሰብስክራብ አዲርጉት ቤተሰብ ከኛ ምን ምነገር አይቀነሳብን ም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @meditube7928
    @meditube7928 6 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አቀራረብህን ስወደው ተማሪህን በስራ ማሳተፍህ የሚበረታታ ነገር ነው 👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 6 месяцев назад +1

    ❤አሚንአሚንአሚንበርቱ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 6 месяцев назад +1

    ገጠር መኖር መታደል ነው ታድለሀል እስቲ መስፈርቱን ንገሩኝ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sofiyaseid181
    @sofiyaseid181 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ መምህር ማለት እንደዚህ ነው በተማሪዎችህ ሁልግዜም ትልቅ ቦታ አለህ በመልካምነትህ አላህ አብዝቶ ይስጥህ ወላሂ ወደሗላ በትዝታ ነው የተመለስኩት እና ትዝታ ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ ተምሮ ለቁም ነገር የሚትደርስ ያድርግህ ወንድሜ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahimaseid-ye2rl
    @rahimaseid-ye2rl 6 месяцев назад +1

    አገሬን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 6 месяцев назад +2

    እደሪሶ የልጅአዋቂ ትልቅደረጃ አላሕ ያድረሥ ጀማልም ለተማሪዎችሕ ያለሕክብር ደሥሥሥሥሥይላል አላሕ ያክብርሕ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @GeteSteganew
    @GeteSteganew 6 месяцев назад +2

    እውነተኛ መምህር ሐይማኖትና ዘርን ሙልጭ አርገው የሚሳደቡት በሚሊየን ተከታይ አላቸው እንደዚህ አይነት ሰው ግን መቶሽ አለመግባት ያሳዝናል እሱ መቶ ብሏል እናተ ሁለት መቶሽ ለማስገባት ስሩ ወለየወች አሪቡ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 6 месяцев назад +5

    ወንድሜ አላህ ሰላምህ ያብዛው ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 6 месяцев назад +1

    እኔንየደነቀኚያተንሙህርነትነው❤ያተንደግነትነው❤ያተንጥሩአሳቢነትነው።እኔትምርትእዲጠላያረገኚ።የቀለምመምህሬነው😢በቃክላሥእዲጠላያረገኛ❤አተደሞተቃራኒሁነህ።አገኝሁህ።ምንአልባቺእኔ።ሴትበመሆኔይሆናል❤ዛሬትምርቴንበሱምክአትሥለተውኩ😢እሱንእወቅሳለሁ😢እዳተአይነቱንያብዛልን።ይህንደግነትህንአይለውጥብህ❤አላህይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 6 месяцев назад +2

    መሻአላህ ታናሺና ታላቅ አሳድገህ ለዚህ አበቃሀው ጀግና ነህ እምየ አላሻ ዋው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @trr1069
    @trr1069 6 месяцев назад +1

    ያላችሁበት አካባቢ ከጀርባችሁ ያለዉ ሰፈር ጉለንቴ ይባላል😊ዉይይይይይይእንዴት አምሮበታል አካባቢዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zuzu-zr2uy
    @zuzu-zr2uy 6 месяцев назад +2

    እሙየ አላንሻ ሜዳ ተወልጀ ያደኩብሽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AmuraAmura-q6y
    @AmuraAmura-q6y 6 месяцев назад +1

    ወንድም ጀማል ድንቅ መምህር. የምር መሰሎችህ ያብዛልን❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @foed180
    @foed180 6 месяцев назад +1

    በርታ ቲቸር ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp 6 месяцев назад +1

    Bexam Des Tilaalachuh🥰🥰🥰👍👍👏👏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tt822
    @tt822 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ ልጅ👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 6 месяцев назад +1

    ማሻአላ አላህይጨምርልህ ስረአትህ ትህትናህ ጀማልም ጀዛከላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 6 месяцев назад +1

    ሱባሀን አላህ ቅን ልብ እረጂም እድሜ አላህ ያኑርህ ማሻአላህ ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ልጁ አይናፍርነቱን እደት እደወደዲክቱክ የርብ ልጀም እዳተ አይንአፍር ያርግልኝ 🥰🥰🥰🥰ምኞቴነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayati559
    @hayati559 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ ጔደኝነታችሁን ያርዝመው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 6 месяцев назад +3

    ማሺ አሏህ ጅምዬ መምህሮቸን ሁሉ አስታወስከኝ

  • @AdemeKabe
    @AdemeKabe 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ ነህ እንድሪሶ አሁንም ቀጥልበት ጀምዬም አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 6 месяцев назад +2

    ወላሂ ጀማል አንተ የተለየህ አስተማሪ ነህ እኛ አስተማሪዎቻችን እደዚህ አይነት ቅርርብ አልነበርንም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Ahah-zz9nz
    @Ahah-zz9nz 6 месяцев назад +1

    ሰፈሬዋ አላሻ ሜዳ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 4 месяца назад +1

    ወድማችንን እናሳድገዉ ማሻአላህ ምርጥ ወድማማቾች❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @EdrisAhmmad
    @EdrisAhmmad 6 месяцев назад +1

    ምርጥ ትዝታ የውነት መምህር❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AselifAli
    @AselifAli 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ በርታልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @makiamakia5493
    @makiamakia5493 6 месяцев назад +1

    ጀምዬ አላህ ይጠብቅህ የመልካምነት ጥግ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 6 месяцев назад +1

    Ato Tossa, thank you for all your programs. Thank you for showing us the rural part of our country.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
    @ሀያትየኩታበርልጅነኝ 6 месяцев назад +2

    በቅሎና ፈረሱ መስሎ መናፈሻ
    የፍቅር ሀገር ነው የኔ ሀገር አላንሻ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @امينهامينه-د3ف
    @امينهامينه-د3ف 4 месяца назад +1

    አተ አስተማሪ ሳተሆን ወደም ነህ❤❤ አማራዬ ሰላምቸሁ ይብ ዛ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MohammedAhmed-gl9lc
    @MohammedAhmed-gl9lc 4 месяца назад +1

    Your energy never destroyed. Keep it up!

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 месяцев назад +2

    የበራራ ልጅ ጎበዝ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kabetube
    @kabetube 6 месяцев назад +5

    እሚገርም መምህር በጣምየገረመእእስካሁን ከተማረመወቹጋ አልተራራቀም

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 6 месяцев назад

      የዲሜ ልክ ትዝታቸዉ ነዉ እኔም ያየሁ አረሳዉም

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 6 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝና የምትደነቅ አስተማሪ ነህ ወንድሜ //ማሻ አላህ በጣም ጠካራ ልጅ ነው❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @አሚቢትሙሀመድ
    @አሚቢትሙሀመድ 6 месяцев назад +1

    ጀግና አስተማሪ ነህ ገና ዛሬ ሰብ አረኩህ የምር በጣም ነው ያደነኩህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 6 месяцев назад +1

    የኡነት ትክክለኛ መምህር አንተነህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 6 месяцев назад

      @@Tossatube. እሽ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 6 месяцев назад +1

    በርታ ጀምዩ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 6 месяцев назад +2

    ደግሞ የገረመኝ የተማሪወችህን ስም ያለመርሳትህ ኡፉፉፉፉፉ የት/ት ቤት ትዝታኮ የትምምምምም አይገኝም 😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 месяцев назад +1

    በርታ ጋሽ ጀማል❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ይገርማል በፍቅር ነበር የምታስተምራቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @JdjfhrgJcjfjjfg
    @JdjfhrgJcjfjjfg 17 дней назад

    ጀሜ ምንነው ሀገሬን ባወከውብየ እመኝነበር ለካስ ሀገራችንን ኢሉን ታውቀዋለህ ማለትነው።

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 Месяц назад

    በርታልን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumahussen1103
    @fatumahussen1103 6 месяцев назад +1

    ሁሌም ደስስስ ብሎኝ እማዬው ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 4 месяца назад +1

    በስህ ተደናቂ ስራክ በተጨማሪ አደራ በድንክ ጠካራ ሁን ማሻአላህ ብያለሁ እኔ ያስተማሩኝ አብዛሀኛወቹ ዛሬ ጎረቤቶቼ ናቸው ግን ምንም አልመስላቸው ግን ሀለቱ በጣም የምወዳቸው የነበሩትን ማግኘት አልቻልኩም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን አሪፈ ፕሮግራም ነው ትዝታ ደስ ይላል መሰንቆም ቀንሰሀል ቀጥልበት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 6 месяцев назад +1

    ደስየሚል ልጅ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @eeee9444
    @eeee9444 6 месяцев назад +2

    ማሻአላ ❤ እደኔ አይና አፊር ነው አላህ ከፍ ያዲርግህ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 6 месяцев назад +1

    Wow amazing jem

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ፋኖ-ቐ1ኰ
    @ፋኖ-ቐ1ኰ 6 месяцев назад +5

    ያረብ ይህን አገር ሳላይ ዳልሞት ሲያምር😊