Tossa tube
Tossa tube
  • Видео 335
  • Просмотров 8 090 416

Видео

✅ አያቶቹ በተወለዱበት የገጠር መንደር ታሪክ ሰራ። እንግዳ ተቀባዮቹ ወሎዬዎች የአሳ ቁርጥ አበሉኝ ❤ #documentary #wollo #ቃሉ
Просмотров 26 тыс.7 часов назад
ሩጋስ የሞባይል ሶሉሽን ባለቤት የሆኑት አቶ አብዱ ሙሃመድ ትውልድና እድገታቸው ደሴ ከተማ ነው። በዚህ መሰናዶ ባለሃብቱ፣ አያቶቻቸው በተወለዱበት የገጠር መንደር ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ በማውጣት በኮረፍቲት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የመማሪያ ክፍሎችን አስገንብተዋል። #wollo #ethiopia #የገጠርለዛ
✅ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ብሎ ለማመን የሚከብድ ውብ የገጠር መንደር ! Beautiful rural village of Ethiopia @Tossatube.
Просмотров 18 тыс.16 часов назад
Beautiful nature of Ethiopian village #wollo #ethiopia #ruralvillage @Tossatube.
✅ እሸቱን ከጓሮው ሲቆርጥ የማይሳሳው ያገሬ ገበሬ ❤ #የገጠርለዛ #wollo
Просмотров 20 тыс.День назад
ቃሉና ተሁለደሬ ወረዳዎች ድንበር ላይ የገጠሙኝ ደጋግ አርሶአደሮች #የገጠርለዛ @tossatube #wollo
✅ ገጠር ሂጄ ጣት የሚያስቆረጥም ባህላዊ ምግብ በላሁ! ጣዕሙ ይለያል 👌 #ethiopianfood #habesha #villagecooking
Просмотров 65 тыс.14 дней назад
ገጠር የበላሁት የፍየል ስጋ ልዩ ነበር። #food #ethiopianfood #tossatube
✅ ድል ባለ ሰርግ ነው ያገባሗት። ዱባይ ሆና ተመራቂውን ባሏን ሰርፕራይዝ አደረገችው ! #lovestory #couple
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
ዱባይ ሆና ተመራቂውን ባሏን ሰርፕራይዝ አደረገችው ! #lovestory #couple @tossatube
✅ ከአስፈሪ አደጋ ተረፍኩ ። ሁለተኛ የመኖር ዕድል አገኘሁ ! @Tossatube. #caraccident #bajaj
Просмотров 28 тыс.21 день назад
የሆነውን ነገር በሙሉ ማመን አልቻልኩም #የገጠርለዛ @Tossatube. #bajaj #ethiopia
✅ በደማቅ ሰርግ የተዳረውን ሙሽራ ያገኘሁበት የገጠር ገበያ ! ሸጋ ውሎ በደጋማው ምድር ❤ #wollo #የገጠርለዛ
Просмотров 55 тыс.Месяц назад
በጦሳ ቲዩብ ታሪክ ከፍተኛ ተመልካች ያገኘውን ድንቅ ሰርግ ዶክመንተሪ ወደሰራሁበት አካባቢ ጎራ አልኩ። በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ 037 ቀበሌ የሚገኝ ገበያ ነው። ጠባሲት ገበያ። ከወረኢሉ ፣ ለጋምቦ ፣ አልብኮ ፣ ደሴ ዙሪያ፣ ቃሉ ወረዳዎች እንዲሁም ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚመጡ ገበያተኞች ይታደሙበታል። ከዛም አልፎ ተወዳጁን የደጋ በግ ፍለጋ ከመቀሌና ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ዙሪያዋ ጠባሲት የሚመጡ ነጋዴዎችም አሉ። #tossatube #wollo #Dessie
✅ ደሴ ላይ ሆናችሁ ኮምቦልቻን ቁልቁል የምታዩበት ድንቅ ስፍራ ! ወሎ ዙሪያው ገደል ። @tossa tube #wollo
Просмотров 22 тыс.Месяц назад
እስከዛሬ አይቼው የማላውቀው ድንቅ ስፍራ በደሴ ከተማ አቅራቢያ ተመለከትኩ ፣ ኮምቦልቻንም በቅርብ ርቀት አየሗት #wollo #የገጠርለዛ #dessie #ደሴ
✅ የገራዶ ሜዳን አቋርጬ ወደ ገጠር የተጓዝኩበት ሚስጥር ። እዛ ያገኘሗቸው ጥበበኛ አርሶ አደር ! @Tossatube. #wollo
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
✅ አስገራሚው የገጠር አርሶ አደርና የህይወት መንገዳቸው Amazing ethiopian farmer #የገጠርለዛ #tossatube #wollo #farmer
✅ አገር ቤት ሂጄ ጣፋጭ የገጠር ምግብ አሰርቼ በላሁ። Best Ethiopian food #የገጠርለዛ @tossatube
Просмотров 101 тыс.Месяц назад
እናቴ የሚጣፍጥ የጎመን ወጥ ሰርታ አበላችኝ Life in the farm. #የገጠርለዛ #tossatube
✅ በደስታዬ ቀን የገጠር ልጆችን ሰብስቤ፣ የወሎ ድንቅ ሃብት ወደሆነው ስፍራ ሽርሽር ወሰድኳቸው ❤ እቅዴ ተሳካ💪 #wollo @Tossatube.
Просмотров 41 тыс.Месяц назад
በተሁለደሬ ወረዳ ወደሚገኘው የሎጎ ሀይቅ ወስጄ ጎበዞቹን የገጠር ልጆች አዝናናሗቸው ! #የገጠርለዛ #ወሎ #wollo #tossatube 🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡ 👇 Facebook= profile.php?id=100047711961236 TikTok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t=8iJWoPO4u5l&_r=1 Telegram= t.me/tossatube በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን - 1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. ruclips.net/video/x2EcKTFjGdE/видео.html 2. ...
✅ ኮሜዲያኑ አርሶ አደር በሳቅ ገደለን 🤣 Funny Ethiopian farmer ! #comedy @Tossatube.
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
ከአባትና እናቴ ጋር ያሳለፍኩት ድንቅ ምሽት ❤ #comedy #funny #የገጠርለዛ #tossatube #wollo
✅ ' የገበሬ ጮሌ ' ማለት እኔ ነኝ 🤣 አዝናኝ የእሳት ዳር ጨዋታ ከቤተሰቦቼ ጋር ! @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
Просмотров 24 тыс.Месяц назад
✅ ' የገበሬ ጮሌ ' ማለት እኔ ነኝ 🤣 አዝናኝ የእሳት ዳር ጨዋታ ከቤተሰቦቼ ጋር ! @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
✅ በመከራም ውስጥ ሆኖ ድንቁርናን ለማሸነፍ መትጋት !! @Tossatube. #ethiopia
Просмотров 4,3 тыс.Месяц назад
✅ በመከራም ውስጥ ሆ ድንቁርናን ለማሸነፍ መትጋት !! @Tossatube. #ethiopia
✅ እንደ ማሽላው ቆንጆ የሚያበቅለው የቃሉ ምድር ❤ አንድ አመለ ሸጋ ወጣት ተቀብሎ አስተናገደኝ ! @Tossatube. #wollo #ወሎ
Просмотров 37 тыс.Месяц назад
✅ እንደ ማሽላው ቆንጆ የሚያበቅለው የቃሉ ምድር ❤ አንድ አመለ ሸጋ ወጣት ተቀብሎ አስተናገደኝ ! @Tossatube. #wollo #ወሎ
✅ ምድራዊ ገነት የሚመስለው የወሎ ድንቅ ስፍራ ! ኩታበር ወረዳ አላንሻ ሜዳ ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
Просмотров 48 тыс.2 месяца назад
✅ ምድራዊ ገነት የሚመስለው የወሎ ድንቅ ስፍራ ! ኩታበር ወረዳ አላንሻ ሜዳ ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
✅ 1ኛ ደረጃ ወጥታ ፣ ዶሮ የሸለምኳት ትንሿ የገጠር ተማሪዬ አደገች 🤣@tossatube #የገጠርለዛ
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
✅ 1ኛ ደረጃ ወጥታ ፣ ዶሮ የሸለምኳት ትንሿ የገጠር ተማሪዬ አደገች 🤣@tossatube #የገጠርለዛ
✅ ከማላውቃቸው መልካም ወሎዬዎች ቤት አደርኩ ❤ በተሁለደሬ ወረዳ የነበረኝ ውብ ቆይታ ! @Tossatube.
Просмотров 37 тыс.2 месяца назад
✅ ከማላውቃቸው መልካም ወሎዬዎች ቤት አደርኩ ❤ በተሁለደሬ ወረዳ የነበረኝ ውብ ቆይታ ! @Tossatube.
✅ የገጠር ልጅ በመሆናችሁ ታፍራላችሁ ? ይህን ተመልከቱ ❤🙏 @Tossatube. #የገጠርለዛ
Просмотров 4,1 тыс.2 месяца назад
✅ የገጠር ልጅ በመሆናችሁ ታፍራላችሁ ? ይህን ተመልከቱ ❤🙏 @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ ከ 10 አመት በፊት የገጠር ተማሪዎቼን በሙሉ ከነቤተሰባቸው ፎቶ ያነሳልኝ የ9 አመት የገጠር ልጅ ! #kids #family
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
✅ ከ 10 አመት በፊት የገጠር ተማሪዎቼን በሙሉ ከነቤተሰባቸው ፎቶ ያነሳልኝ የ9 አመት የገጠር ልጅ ! #kids #family
✅ ክረምትና ደጉ ያገሬ አርሶ አደር በኩታበር ወረዳ ❤ እርሻ አርሳለሁ ብዬ ወድቄ ነበር 🤣 @Tossatube. #የገጠርለዛ
Просмотров 15 тыс.3 месяца назад
✅ ክረምትና ደጉ ያገሬ አርሶ አደር በኩታበር ወረዳ ❤ እርሻ አርሳለሁ ብዬ ወድቄ ነበር 🤣 @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ እነዛ ወገኖቻችን የት ደረሱ ? @Tossatube. #የገጠርለዛ #kids
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
✅ እነዛ ወገኖቻችን የት ደረሱ ? @Tossatube. #የገጠርለዛ #kids
✅ እድለኛው የገጠር ልጅ በመጨረሻ ህልሙ ተሳካ ! አምስት አመት የፈጀው አስደናቂ ታሪክ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #rurallife #kids
Просмотров 75 тыс.3 месяца назад
✅ እድለኛው የገጠር ልጅ በመጨረሻ ህልሙ ተሳካ ! አምስት አመት የፈጀው አስደናቂ ታሪክ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #rurallife #kids
✅ ተወዳጁን የገጠር ልጅ ምን ገጠመው ? ❤ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ! @Tossatube.
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
✅ ተወዳጁን የገጠር ልጅ ምን ገጠመው ? ❤ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ! @Tossatube.
✅ አባትና እናቴ ተሰናብተውኝ ሄዱ ! ምን ተገኝቶ ነው ? @tossatube #ከደጋጎቹመንደር
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
✅ አባትና እናቴ ተሰናብተውኝ ሄዱ ! ምን ተገኝቶ ነው ? @tossatube #ከደጋጎቹመንደር
✅ ሁለት ተወዳጅ የገጠር ተማሪዎቼን ከ10 አመት በሗላ አገኘሗቸው። የመማሪያ ክፍላችንን አየነው ! @Tossatube. #schoollife
Просмотров 13 тыс.3 месяца назад
✅ ሁለት ተወዳጅ የገጠር ተማሪዎቼን ከ10 አመት በሗላ አገኘሗቸው። የመማሪያ ክፍላችንን አየነው ! @Tossatube. #schoollife
✅ እንደ ባህሩ ቃኜ ድምፅና ማሲንቆውን ሲያዋድድ የሚያምርበት ሽመልስ አሊ ! #wollo #አዝማሪ_ማሲንቆ
Просмотров 10 тыс.3 месяца назад
✅ እንደ ባህሩ ቃኜ ድምፅና ማሲንቆውን ሲያዋድድ የሚያምርበት ሽመልስ አሊ ! #wollo #አዝማሪ_ማሲንቆ
✅ ፍቅር ያስያዘኝን ውብ ሀገር ላሳያችሁ ❤ ፍልቅልቆቹ የወሎ እናቶች። አልብኮ ወረዳ ሶባ ገበያ ! Documentary@Tossatube. #wollo
Просмотров 80 тыс.3 месяца назад
✅ ፍቅር ያስያዘኝን ውብ ሀገር ላሳያችሁ ❤ ፍልቅልቆቹ የወሎ እናቶች። አልብኮ ወረዳ ሶባ ገበያ ! Documentary@Tossatube. #wollo
✅ ፍቅር የሚሸመትበት ቦታ ❤ ሐሙስ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
✅ ፍቅር የሚሸመትበት ቦታ ❤ ሐሙስ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ

Комментарии

  • @shewangzawawone7258
    @shewangzawawone7258 10 минут назад

    በጣም እናመሰግናለን ጦሳ በጣም የሚያሳዝነው ፓርትግን እነዚህ አርሶ አደሮች ግብር እየከፈሉ መሰረተልማት እንዲማላላቸው በየቢሮው መንከራተታቸው ውሀ ፣መብራት ቢማላ ላቸው መልሰው ያገልግሎት ክፍያ መክፈላቸው አይቀር በተረፈ ለነዚ ሕፃናት ት/ቤት ያሰራውን ፈጣሪ ይባርከው።

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 12 минут назад

    ማሻአላህ የኔ ውዶች አይይ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ ደስሲሉ 🥰🥰🥰

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 20 минут назад

    ጎበዝ ልጆች ሲያምሩ አይ ውበት እደጉልን 😘😍🙏😇❤🌹💚💛❤

  • @zed8788
    @zed8788 24 минуты назад

    ለእናነተ ሲል የሀገራችን ሰላም ይመለስ በእየሱስ ስም አሜን በርታ ጀማል ምርጥ ፕሮግራም ተመላልሼ ካየሁት ቦታ አንዱ ሀይቅ ነው በዚህ አጋጣሚ ለቀጣይ ጉዞየ ስፓንሰር ባገኝ ደስ ይለኛል 😂🙏🙏🙏🙏🙏 ""👍አሳ ብትጋብዛቸው ጥሩ ነበር ::

  • @Sumeyamusa-t6t
    @Sumeyamusa-t6t 26 минут назад

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @ZehraYI-d4z
    @ZehraYI-d4z 37 минут назад

    ሁሉም ያምርሉ 😂😂😂😂

  • @ZehraYI-d4z
    @ZehraYI-d4z 39 минут назад

    በጣም ደሥ ይላሉ❤❤❤❤❤

  • @eexx3730
    @eexx3730 54 минуты назад

    መሸአላ ጀሜ ቃሉን እተበሸበሸክበት ነው ባለፍው አገረ ሂደህ አሳይተህኛል አዳሜ ሙድቃሉ❤❤❤❤

  • @jemila602
    @jemila602 56 минут назад

    ወላሂ ጦሳ ዩቱብ ማበረታታት አለብን የገጠሩን ማህበረሰብ ማንም ዩቱበር ዘወር ብሎ ቼክ አያረጋቼውም ሁሉም ጥቅመኛ ውሼታም ናቼው ጦሳን ለየት የሚያደርገው ሪል የሆነ ትክክለኛ ሚድያ ሀገሩን ወጉን የማህበረሰቡን አኗኗር ማህበራዊ ኑሮን ውብና ድንቅ የሆኑ አባቶች እና ህፃናቶች ሂዶ የሚጎበኝ ከትንሹጋር ትንሺ ከትልቁ ጋር ትልቅ ሆኖ ሰውን በሰውነቱ አክብሮ ሀሳባቼውን ማዳመጥ ፍላጎታቼውን መጠየቅ የኸን ማድረግ ትልቅነት ነው ክብር የሚገባው ዩቱበር እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ👍👍👍👍👍

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 57 минут назад

    ማሻአሏህ ❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ

    አንተን ራሱ አለማድነቅ ንፉግነት ነው መምህሬ❤

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Час назад

    ቃና😅

  • @Tuhin-vj4mp
    @Tuhin-vj4mp Час назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Час назад

    አብሬ እየሳኩኝ በደስታ ነው የተመለከትኩት❤

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ Час назад

    ደምሩኝማሮቸ❤❤❤❤❤

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Час назад

    ❤❤ማሻ አላህ ሲያምሩ

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    ቢታዩ ቢታዩ እማይጠገቡ አሏህ ያሳድጋቸው ቀጣይ ካለ ልቀቅልን

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ 2 часа назад

    እዲህ ነበር እኔም ያገባሁት ደማቅ ሠሪግ 2006 በዛ ሠአት ቤተሠቦቸ አባቴ አጎቶቸ ነበር እደት ደሥ ይል ነበር አሁን ግን አባቴ አጎቶችን የሉም ሀዘንም ደሥታም እዲህ ናት እድኒያ ብቻ አልሀምድሊላ 😢😢

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ

    ጀን መቶት አለ ሚሰረኪ 😂 ወላሂ እኔም ድመታች ሞታ በጣም ነው ያለቀስኩት

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 часа назад

    ጥቅሽ ናፈቀኝ እፍ እናተ ስበሉ ብራቄ 😢😅

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 часа назад

    አረ 100k እናስገባዉ ወገን

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 2 часа назад

    መሸአላህ

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 2 часа назад

    ገጠርደስይላል

  • @sara-t3m8g
    @sara-t3m8g 2 часа назад

    ❤❤❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 часа назад

    ሰላም አቤት ክፋታችሁ ልታጎጉን ነዉ አሁን ልመጣ ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temaratube
    @temaratube 2 часа назад

    ልጆችዬ እደጉ ተመንደጉ ወላጆችቸው የሃገሬ የወንዜ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።አርድቧችን በልፅጋ ምናይበትን ቀን አላህ ያምጣልን ።❤❤❤❤❤❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 2 часа назад

    😂😂😂😂😂😅😅😅😅😂😂😂😂😂ወየወ😂😂😂😂😂

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 2 часа назад

    እኔ የባሀርዳር ልጅ ነኝ ግን ከስደት ስመለስ የወሎ ልጅ ነው ማገባው ዳይ ፈልጉልኝ ቅመሞች 😍😍😍

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 2 часа назад

    ወድም ጀማል በረታ ደስ ስትሉ የኔ ጣፈጮች❤❤

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 2 часа назад

    አሁን ይህ ቻናል ሰብስክራይቡ ይሄ ብቻ መሆን ነበረበት ወይ የማንንም ዙጥያ ከማበረታታት ይሄንን ልጂ ብናጠናክረው ምን ይመስላችኋል ለምለሟ ሀገራችን አሏህ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @MuluMulu-fm5kp
    @MuluMulu-fm5kp 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @أنسالشهري-ك8ث
    @أنسالشهري-ك8ث 2 часа назад

    ያወል ሁሴን ልጅ ማሻአላህ

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 2 часа назад

    ጫት ሸለቆ እሚባል አለ እኛ አገር አስታወሳችሁኝ 😂❤❤

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 3 часа назад

    መገን ቤተአማራ አገሬ ወሎ

  • @እሙዐብድአልመጅድ
    @እሙዐብድአልመጅድ 3 часа назад

    Mashallhe

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 3 часа назад

    አገሪን አስታወስከኚ

  • @SikoSilo-dy3bd
    @SikoSilo-dy3bd 3 часа назад

    ጀምየ አባሰል ውጫሌ ህድልንና አሳየኝ

  • @ተሼ
    @ተሼ 3 часа назад

    ደሴ ላይ የልብስ ስፌት ማሰልጠኛ ካለ ንገሩኝ መገኛቸዉን😢??????

  • @Seadahu
    @Seadahu 3 часа назад

    ማሻ አላህ ቢል አፊያ ሲምር❤

  • @wirjjob8288
    @wirjjob8288 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 3 часа назад

    😢😢😢😢😢አየትዝታ

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 3 часа назад

    ማሻ አላህ ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedwelega4735
    @mohammedwelega4735 3 часа назад

    ማሻአላህ ጄማልደስየሚል ፕሮግራምነው በርታወንድሜ

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 3 часа назад

    ማሺ አሏህ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው እሸቱ ከጓሮ ወተቱ ከማጅት እኔም ያባቴን ላሞች እደት እደምወዳቸው ነበር ከበሮቹ እየለየሁ ነበር ጨፌ የማበላቸው

  • @Sofya-lr1jq
    @Sofya-lr1jq 3 часа назад

    ማሻአላህ የልጅሂጃብአከራረሟ በዝህእድሚዋ

  • @JeneatEndris
    @JeneatEndris 3 часа назад

    እረባክ

  • @SerkalmAdemu
    @SerkalmAdemu 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرهحبشه-ش6ز
    @سميرهحبشه-ش6ز 3 часа назад

    መሸአላ