✅ በደማቅ ሰርግ የተዳረውን ሙሽራ ያገኘሁበት የገጠር ገበያ ! ሸጋ ውሎ በደጋማው ምድር ❤
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- በጦሳ ቲዩብ ታሪክ ከፍተኛ ተመልካች ያገኘውን ድንቅ ሰርግ ዶክመንተሪ ወደሰራሁበት አካባቢ ጎራ አልኩ።
በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ 037 ቀበሌ የሚገኝ ገበያ ነው። ጠባሲት ገበያ። ከወረኢሉ ፣ ለጋምቦ ፣ አልብኮ ፣ ደሴ ዙሪያ፣ ቃሉ ወረዳዎች እንዲሁም ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚመጡ ገበያተኞች ይታደሙበታል።
ከዛም አልፎ ተወዳጁን የደጋ በግ ፍለጋ ከመቀሌና ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ዙሪያዋ ጠባሲት የሚመጡ ነጋዴዎችም አሉ።
#tossatube #wollo #Dessie
አረ ወገን እሄንን ኩሩ ሀበሻ 100k አስገቡት ፕሊስ 🥹
ትክክል
ይገባል ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢንሻ አላህ መግባት አለበት
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤የአብርሽየሩታአሽቃባጭወችየትናችሁ😂😂😂😂ኢንሻአላህይገባል
ኧረ ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ 100kእናስገባው ሸር ሸር አርጉ😮😮😮😮😮😮😮
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@meremRUclips2420 ኢሻአላህ ትንሽ ነዉ ይገባል ወለዬዎች የት ናችሁ
እነዛማ ፕራክና ሙሰልሰል በየደቂቃዉ ቲመላለሱ ይዉላሉ
@@fatumayusuf5301 ወለየወች አሽቃባጭ ነን የማይገባን እዴት ጥሩነገረ እየሰራ እስካሁን መቶ አልገባም ኧረተው ሰልጥኑ ያዋቂ አጥፊ አትሁኑ ተው ልብግዙ
ውድ እህት ወድምቸ ብዙ ዮቲበሮች ትልቅቦታ አድርሰናል እስኪ እሄን ጀግና ወድማችንን እናሳድገው ያላ በሉ ወደ ሠብስክራይብ 🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. እሺ ወድሜ በርታ የሀገራችንን ወዝ ለዛ አይተን የምንፅናናው አተ በምለቀው ቪደዎ ነው እናመሠግናለን ሀያት አሊነኝ ከወርባቦ ሀገሬ ሠላምሺን አላህ ይመልሰው
ማሻአላህ በዚህ ቪዲዮ ላይ በጣም ያስተዋልኩት ነገር ስፍር አሰፋፈራቸው በጣም የሚደነቅ ነው ሰፍር እንዳይጎድልባቸው በጣም ጥንቃቄ አላቸው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
በጣም
Amen amen amen
የገረመኝ ምርቃኑ አሁንም አለ ክብር ለቤተሰቦቻችን🙏❤ እንዲህ እየወጡ እየወረዱነው በፀሐይ በዝናብ ሰርተው አሳድገው አስተምረው እዚህ ያደረሱን
በጣም
የምርቃቱ እኔም በጣም ነዉ የገረመኝ ደግ የዋህ ያገሬ የገጠሩ ህዝብ።
በጣም ዛሬ እየወለድን እየጣልን መጣን እኛምበናፍቆት ልጆቹም ተጎድተው💦
በትክክል ወላሂ
@እሙአኗርYO😢😢UTUbe-m8j
ጋዜጠኛ ጀማል ሰይድ እናመሰግናለን የአገራችን ባህልና ታሪክ ስላስተወክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አተ ብቻ ሁለየ ሥራልን እፉፉፉፉ እዴው ትውሥታ ብቻ ዴሥ ይላል በርታልን ወድማችን❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የአንተ አወራርህ ቀረፃውን ውብ አርጎታል ግጥም የሚሰማ ነው የሚመስለኝ አንተን ሳዳምጥ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጦሳዬ በርታልን ያገሬልጅ የኔጀግና እንወድሀለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ያበርታህ ጦሳዬ🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. አብሽር ጦሳችን👌👌👌
በተለይ ከሀገሩ እራቅ ላለ በውጭ ለሚኖረው ጥሩ ትውስታ ነው በርታ በየገጠሩ እየሄድክ የምትለቃቸው ቪድዮችህ ያምራሉ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አገሬ ሽታዬ ናፍቆቴ 😢ፈጣሪ ሆይ ይሄን የዋህ ህዝብ ሰላሙን አውርድለት😢የሰው ልጅ በሰላም ወቶ በሰላም ይግባ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አሚን ያረብ
መሸሀለ ኢሄ ደግነት አለመትነዉ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሠወችየ እደኔ ያገራችንን ሠውና ባህል ስታዩ ያለቀሰሰው የኔ ደጎች ሆዱ የባባሠው በላይክ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀምየ ያንተን ቪድዮ ሁሌ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ያገርቤት ትዝታወቸን ነዉ እምታሳየን ሰላምህ ይብዛ እስከ ቤተሠብህ
እኔም
ጠባሥቲቶች😢የትናችሁ ጉጉፍቶወች የትናችሁ 😢አልብኮወች ቁልቢወች ካቤወች ...ቁልንቢን አሳየን ጦሳየ
ወንድም በጣም ደሥ በሚል ትዝታ ያደግንበትን አሣየኸን ያገሬን ባህል ሥወደው የሠው ሀገረ ለኛ አይሆነንም በልጂነት ዘመዲ ሲያገኙን ከትምህረት አሥፈቅደን ገባያ ተገባን ካሮት ከረሚላ እየመጡ ይሥሙናል
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ስወድክ ጦሳ Tube አቀራረብክ ልዩ ነው ማርያምን ይለያል በርታልን ውድ ወንድማችን ደግሞ መቅደላ/ማሻ አንድ ቀን እደምትጎበኝን ተስፋ አለን❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እውይይይይ ደስ ሲል ሁለነገሩ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ደሞ እኮ የገጠር ልጅ መሆን ደስ ሲል ሁሉም ሂጃባቸውን ለብሰው ደስ ሲሉ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀግና ሰዉ አንተ አየሁ በባህል በሀገርህ የምትኮራ ተምረህ ህዝብን ገጠርያደክበት ያረሳህ ስንቶች ተመረዉ በእግራቸዉ ለመረገጥ ይፀየፍሉ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
_የት አላችሁ ቅመሞች የገበያ ትዝታ ያለባችሁ አጋጩኝ👍🙌😅_
አለን❤❤
አጋጨሀሽ 😂
አጋጭቶሁሽ😂😂😂😂😂
አንድት ጎደኛ ነበረችኝ ስንማር ቅዳሜቀን ገባዬ ለመሂድ ትምህርት ቤት ኑ ተብለናል ብለን አመሀኝተን ነበር ገባዬ የምንሂደው❤❤❤❤❤❤❤❤
@@weynshetmarem5579🤣🤣🤣🤣🤣 በቅዳሜ ትምህርት
ማርያምን ጦሳየ አተ ሳትል በፊት እኔ እየገረመኝ ነበር የምርቃኑ ነገር አይ ጊዜ ስቱን ያሳያል ያሁኑን ገቢያ አደለም ምርቃን ይቅርና ካይነቱም ይሰርቃሉ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ይሄን አዝማሪ ስሰማ ሀገሬ ትዝ ይለኛል አባቴ ሲወደው
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
😢አይይ ትዝታ አላህ ሰላሙን አንጥቶ የመዳም ቅመሞች አላህ ለሀገራችን በሰላም ያስገባን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀግነ ወድማችን ነህ አገሬን ስላሳየኸኝ አመሠግነለሁ ወሎ ገራገሩ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እናመሰግናለን ጦሳ ቲዬብ። በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ። እዉነተኛ ንፁ የዋህ ህዝብ ያለዉ ገጠር ነዉ። በጣም ደስ ብሎኛል ይልመድክብህ።😍👌👌👏👏👏
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
👍👍👍
እናመሰግናለን ጦሳ ዩቱብ
በርታ ዎንድም🥰🥰🥰❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እህህህጀምዋ ቶሎ ቶሎ ልቀቀልን😢😢😢ወላሂ የመዳም ቅመሞችህዬ እንኳን ለዝህ ለብታጅራሌባይቱበሮችን አሳድገናል ይሄንንም እናሳድግ በርታልን ወድማችን. ወላሂ እዛው ያለሁ እስከሙመስለኝ ነውየማዬው😢😢😢😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ተባረከላህ ወድምየዉ የምር ሀገራችን ገራሚ ሁናለች ጉድ እኔ ስመጣ ከብት አይሸጥም ነበረ በግ ብቻ ነበረ ገራሚነዉ በርታልኝ ወድምየ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እንዳንተ ያለ ቅን ልብ ያለው አላየሁም የሀገራችንን ወግ እና ባህል የሚያስተዋውቅ አላህ ከጎንህ ይሁን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔውድ እጨውተራ እምትሰፍረው ሴትዮ ዘመደናት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች የኔባተሌ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ብሮ እናመሰግናለን ግን በገጠሩ ትዝታ ነጎድን ይናፍቃል 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. 👍👍❤
ሁሉም ቦታ ግብይታችን አንድ ነው ጃማም እንደዚሁ ነው ግብይታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሽኩረን ወንድም
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እናበርታታው በአላ ህ እናመሠግናለን ወንድማችን ሀገራችንን ስላሳየህን❤❤❤❤ 100kእናስገባው
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሠይድ ይማምትልቅእደሜ እና ጤና ይሠጠዉ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ኧረ እሰይ ጀሙየ ወደ መቶ ሺ እየገሠገሠ ነዉ በርቱ የጀማል ወዳጆች❤❤🏃♀️🏃
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀምዬ ቀጣይ ጉጉፍቱን እንዲታሳየን እንጠብቃለን❤በርታ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ፍፁም የማይሰለች እንደጓጓንለት ነዉ ፕሮግራምህ የሚጠናቀቀዉ እናመሰግናለን❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ብዙ እማቃቼውን ሰው አየሁ ገሩ የሃገሬ ህዝብ ሰላም ያስፍን ለሀገራችን🥰🥰
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እኔማብፈልግአጣሁኝ
ጀምየ በአላህ ፅድገባየን አሳየንተው❤❤❤❤
የሀገሬን ሰው አየሁ ኮሜት ስፈልግ
ሰላም ለዚህ ቤት እኔ በአዲስ አበባ የተወለድኩ ሲሆን አባቴ ደቡብ ወሎ አማራሳይንት ፈረስበር አቦ የሚባል ቦታ እንደተወለደ እና ቤተሰቡም እዛ ይኖራሉ አባቴ በራሱ ምክንያት ከዘመድ አላስዋወቀንም እዚህም ምንም ዘመድ አናውቅም አሁን እሱ በህይወት የለም እኛም ትልልቅ ሰዎች የየራሳችን ኑሮ ያለን ስንሆን ግን በተለይ እኔ ጎዶሎነት ይሰማኛል ይህን የምታነቡ ሁሉ በተለይ የተጠቀሰዉ አካባቢ ያላችሁ እባካችሁ የአያቴ ጌታነህ አስፋው ዘር የሆነ
ማሻአላህወንድሜ ጀግናሰውአንተንአየሁ ቀጣይ ደጋሞቴሂድእናአሳየን ብዙ ነገሮችን ማሳየትእናማስጎበኘት ትችላለህ ቀጣይ ደጋሞቴን በርታልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወንድሜ ጀማል ጉጉፍቱ ገባያ ሂድና አሳየን ስኞቀን ሁሉንም የልብስ ተራ ሳይቀር ❤❤❤❤❤
አሁን ምኑም ደስ አይልም ጉጉፍቱ
የሰፈሬንሰውአገኘሁ😢😢ስፈልግነበርኮሜትላይጉጉፍቱ
እኔም አየሁተ ሰይዳ❤❤❤❤❤
@@daladdalad4046ሰይዲ ሙሄ ጉጉፈቱ❤❤❤❤
ሰላም ወንድምየ በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ ያገራችንን ናፍቆት ይቀንስልኛል 🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወይኔ ሙቃዳ ገበያ ይመስላል ደጉ ያገሬ ሰው😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርታ ወንድም
ጠባሢት ነዉ
ያአንች ሀገር የትነው ውደ
@@medinamedinatube6509 ደቡብ ወሎነዋ?
በጣም እናመሠግናለን ጀም ቀጣይ ጉጉፍቱን እደምታሣየን ተሥፍ አለን❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አይ ትዝታ አሁንስ አገሩ የናፈቀው😢😢😢😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እህህህህህህ የኔተን RUclips ስመለከት አለቅሺ አለቀሺጨይለኛል እውነትም የገጠር ለዛ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እኔገር ወሰጀህ ብዙ የሚታዩ ነገሮች አሉ አብረን እነጎበኛለን የገጠርጨለዛ በሚለው ፖሮግራምክ የኔ ቀንድም ጁሙ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያገሬ ትዝታ🎉🎉🎉 ወንዲማችን አዲናቂህ ነኝ እዲሜና ጤና እመኝልሃለሁ በስደት ያለን አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን ልቤ የተሰበረ ባረብ ስራ ጉልበቴ የደከመ ለራሴ እያስፈለገኝ ለሰወች እማስቀዲም ልጂኔቴን እደልቤ ሳልጫወት በሰው ቤት ስራ የጨረስኩት 😢😢ጤንነቴን ያጣሁ ስደተኛዋ እህታችሁ የመዳም ቅመም ነኝ ምስጋና ባይኖራቸውም ለመላው ቤተሰቦቼ ያክስት ያጎት ልጂ ሳይቀር ቅመም ነኝ ቶሎ የሚከፋኝ በብዙ ነገሮች የተጎዳሁ እህታችሁ ነኝ ዱኣ ያስፈገኛል በዱኣ አትርሱኝ ወንዲማችን እስኪ ከስደት የመለሱትን እንደት እንደሚኑሩ ቪደው ስራልን ?🎉🎉🎉❤❤❤
በሃገራችን ባህል / በገጠር ከተማ ከስደት መልስ እንደት እደሚኖሩ አሳየን የምትሉ ላክ አሳዪን ? ስደት መሮ ኛል😢
ወይ ትዝታ ጀዛክላህ ከይር ወድማችን በርታለን❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እናት እምነት ወሎ ስላምሽ ይበዛልን 💚💛❤️
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የከተማ ቢሆን በፖሊስ ተጠብቆም ችግር ሳይፈጥሩ አይሄዱም ገጠር ግን ተናፋፍቀው ተሳስቀው ተደ
ገበያይተው በሰላም ይለያያሉ ምንም ፖሊስ ሳይገባ ሰላም ወዳድ ህዝብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሀገራችንን አሏህ የሠላም የአማን የመከባበር የሪዝቅ ሀገር ያድርግልን
አሜን ደምሪኝ ዉዴ
ክምርድንጋይ ሀሙሲት ገባያ መቸ ነዉ የምታሳየን ጀም በርታ ማሻ አላህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እጀም ቤት ስመጣ ያገሬን ትዝታወቸን ሁሌም ጠግቤ እወጣለሁ ላይክ አርጉት የመዳም ቅመሞችየ አይከፈልበትም❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል❤
.ትክክልወደ
እናመሰግናለን ክብር ላንተ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አልፎ አልፎ ኘሮግራምህን አያለሁ ።ጥሩ ለዛ ያለው ገጠር ተወልዶ ላደገ በትዝታ ወደኃላ መለሥ የሚያደርግ ጥሩ ፕሮግራም ነው እላለሁ ።
እደግ ከፍ በል ሽፋንህም እየሠፋ እንደሚሄድ አስባለሁ።
በርታ!!!
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወድሜ ና እህቴ ሀኪም ቤቱ ጋ ናቼው ጀምዬ እሥኪ አሣየኝ ወረድ በልና የኔ ውድ ወድሜ እና እህቴ ሠላማችሁ ይብዛልኝ
ባህላዊ ነገሮችን አሳየን በተለይ ሸማኔወች ጋር በመሄድ ጌጣጌጡን ሸማውን ብታሳየን አሪፍ ነው በዛውም ባህላችን ይታወቃል
ማሻ አላህ. 😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. ተሽርቶል በርታ
አጎቴዋ❤❤❤❤ ኧረ ደም ምነው ዛሬ😢😢😢😢
የወሎ ሕዝብ ያላለፈበት ግፍ የለም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን የካፊር መሪወቺ የላደረጉን ምን አለ ብቻ አልሃምዱሊላህ ሀሉም ያልፍል ህዝባቺንን በሺርክ አጨማልቀውታል ኢንሻ አላህ ለወደፊት ይተሰብበታል
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አገሬ ሃይ ሰላምን ያምጣልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ደስ ሲል በረታ ወድም ጀማል
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ደስ ሲል ቦተው❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማን ነወ እንደኔ የገጠር ልጂ🎉🎉🎉ገጠር ዉስጤ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነወ ወላ😢🎉🎉🎉🎉ዛሬ ግን ሁሉም 😢ተበላሸ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጎበዝነሕ.በርታ😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አይይይይይ ትዝታ እህህህህህህህህ እኔስ ሀገሬ ናፈቀኚ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አላህ ያቆይክ ጀም የሀገራችን ጀግና ብዙአትቆይ ቶሎቶሎ ልቀቅልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የት ናችሁ እናተ የወሎ በጎች የሌላ ሀገር ይቶብ አበርታቱ እናተ ጅዝባወች ኑ ወንድማችንን ሽር ላይክ እያደርግን እናበረታታው ተው ግን
እና ስድብን ምን አመጣው
😂😂😂😂ቀስ ሰው በስድብ አይቀየርም
ምን ነዉ የአባትሽን በጎች አየሻቸዉ እንደ
ከሥዲብ ይልቅ እናሣዲገዉ ይሻላል ሤትዮ🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫
@@medinaa-tc7sr እሽ ሴትዮ እየተናደድኩኝ ነው የኛ የወሎ ልጆች ተመልካች የላቸውም
@@SeadaSaid 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ትክክል ነሽ የኛ ለኛ አይሁኑም እኛ አለንለት አብሽር
ክፉ አይካችሁ አማራዎች እወዳችኋለው እኔ እህታችሁ ነኝ ከስልጤ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ምድረ አሽቃባጭ ወሎየዎች አማራዎች የሰው ቻናል ከማሳደግ የራሳችን ወድም ባህልን ወግ ስርአትን የሚያስቃኘን ወድማችን ለምድነው እማናሳድገው እናያለን ግንጨሰብስክራይብ ላይክ አናረግም በተለይ የኛ ልጆች ልብ ይስጠን እስካሁን ተሳዳቢዎችን እምነትን ብሔርን እሚያነካካ ቢሆን ሁለት መቶ ሺ ታስገቡት ነበር
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
በስደት ትዝታ ሊደፍ እኮነዉ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማነዉእደኔ አዘማሩ የሚወድ ዉሰጤነዉ ነቸዉ🎉🎉🎉❤😢
ልቤ ፍስስ ነዉ የሚለዉ 😢
መቼም እንዲህ ባለ ባለሙያ ዶክመንተሪ ተሰርቶ አያለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ።በዚህ መልኩ ሃገሬን ስላሳየኸኝ አመስግናለሁ ።በርታልን ወንድማችን❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እምዬ ጠባሲት እህህህህህ ናፍቆት❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወንድም ጀማል ሁልጊዜም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ቀረፃዉን አንተ ብቻ ቅረፀዉ ጎበዝነህ ሰላምህ ብዝት ይበል እና አልብኮ ጀማ ንጉሥ አሣየን ደሞ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወላሂጠባሲትአገሬነዉ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ምንም ያላየሁት ጥራጥሬ የለም ወንድማችን ጀ ዛህን አላህ ይክፈልህ ቤተሰቦቸንያየሁያክልነው የተሰማኝ የኔየዋህ ህዝቦች
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
039ቀበሌን እሮቤት ገባዬን መቸነዉ የምታሣየን ሁሉንም ሀገር ስም ስትጠራ ልቤ ስጥቅ ነዉ የሚለዉ አይ ስደት😢😢
እኔም 39 ቀበሌ አንጦ ነኝ እንተዋወቅ ምን ይታወቃል ቤተሠብ ብንሆንሥ
ደስ የሚል ፕሮግራም ❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
#ማለዳው_ይመቻል_!!
---------------------------
በጧት በማለዳው ወፎቹ ሲንጫጩ፡
እርዚቅ ለመፈለግ ሰወች ሲወራጩ፡
ሞገሱን ተላብሶ ሰማይና ምድሩ፡
ቀና ብዬ ባየው አሸነፈኝ ፍቅሩ፡
የአሏህ ተአምር ጥበቡ ይደንቃል፡
አንደበት አይገልፀው ለአእምሮ ይርቃል፡
አስገራሚ ስራው መንፈስን ይሰርቃል፡
--------------------------------------------
ፅልመቱ ተገፎ ሲፈለቀቅ ፈጅሩ፡
ሰማዩ ሲጠራ ሲረጋጋ ምድሩ፡
ሁሉም በየ ፊናው ሰወች ሲሰደሩ፡
ወደዛ ወደዚህ በነፃ ሲበሩ፡
ላሟም ከጥጃዋ ዘላ ስትገናኝ፡
ልጆች ስንጫወት በደስታ ስንናኝ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለማለዳው ሰጥቶ ፈጅሩ ቦታ ሲለቅ፡
ማዶ ከጥጉ ላይ ፀሀይ ሲፈለቀቅ፡
ፀሀይ በመውጫዋ ብርሀኗን ረጭታ፡
በንጋቱ መምጣት ፅልመቱ ሲገታ፡
የፈጣሪ ስራ እጂጉን ያረካል፡
እያንዳንዱ ክስተት ልብን ይማርካል፡
----------------------------------------
በነፃ እንደመኖር ጭቆናን ገፍትሮ፡
ደስታ እንደማገኘት ጠላትን አባሮ፡
ከሱቢህ በኋላ ቁርአን እንደ መቅራት፡
ለተበዳይ ወገን አዝኖ እንደመራራት፡
ማለዳ ተነስቶ ደዕዋ እንደ ማዳመጥ፡
በተስቢህ በተቅድስ አርፎ እንደመቀመጥ፡
ቢዲአ እንደመግረፍ እንደ እሳት ረመጥ፡
_________________________
በሱና ላይ ፀንቶ በእውነት እንደመቆም፡
የተሳሳተን ሰው ሀቅ እንደመጠቆም፡
እፎይታ እስኪመጣ በደል እንደመቻል፡
ከምገልፀው በላይ ማለዳው ይመቻቻል ▬▬
ይገርማል የሠው ደግነት ቡና ተገዝቶ ይመርቃሉ ትርፍ እኮ የለውም እፍፍፍ ሚሥጊን ህዝብ ከናንተ መፈጠራችንን ሣሥብ ደሥ ይለኛል ፈጣሪ ሠላማችንን ይመልሥልን ❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወሎን ጀማልንእሚወድ ላይክ ያርግ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀም ምርጥ ሠው ❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እስኪ ጀማል ጉጉፍቱን አለፍ ብሎ አስጎሪ ፣ጭረቻ፣ ቀይገደል ወዘተ ያሳየን እምትሉ👍
01$035ቀበሌአሳየን
መሻአላህደስተተሊወደም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያክስቴ ባል ሸህ አሊዋ አይይይይ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ አላህ ይገዝህ ሀገራችንን ዘመዶቻችንን ስላሳየሀን ጀግነነህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወይኔ ጠባሲት ገባያ ገባየም ትምህርት ቤት ደግሞ ለኳስ ግጥሚያ ለትምህርት ውድድር እንሄድ ነበር ከደጋ ሞቴ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሰላም እንተዋወቅ ደጋሞተ ከሆንሽ
@@انينهابتق ነኝ
ጀምዋ እድሜና ጤና ይስጥህ የናፈቀኝን ያገሬን ሰዉ ሁሉ አሣየኸኝ ደሞ ወደ ጉጉፍቱ ጎራ በል እና አሣየን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወጣት ሴት የለም አይሰደት😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
በጣም ደስ ይላል ልጁም አምሩበታል
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ደጉ የሀገሬ ሰው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ዋው አገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህሸህአሊየሰፍያገሬሰዉ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀምዬዬዬዬዬዬዬዬ የኛ ጀግና ኑርልንንንንን❤❤❤❤❤❤ በጣም በጣም አከብረሀለሁ እወድሀለሁ ያገራችን እንቁ 🌻🌸🌸🌻💋💋❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አቤት የገጠር ትዝታ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማልሰይድ አግሪሪሪ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እንኳን አድስ ለቀህ ሲከፋኝ ገብቸ ከዝህ ቤት ነው እምደበቀው በፈገግታ በትዝታ ብቻ ያገሬ ልጂ ኑርልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡