Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተዉ ወለዬወች አበረታቱት የቡታጀራ ኢቶበሮች ከምታበረታቱ እዴዝህ ፂድት አርጎ ሀገራችንን እያስጎበኛን አላህ ይጠብቅህ ጀም
መይ ይወድላቸዋል አዳም ፕራክ እያለይ ስትጨማለቅ ትዉላለይ አልሃምዱሊላህ ከዚህ የፀዳሁ ነኚ
ምቀኛ አትሁኝ
@@እናትሀገር-ኈ3መ እኔ አልተመቀኘሁም?
@@የኮቻዋtp9ug እና የሰዉ ስም ምን አስጠራሺ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የጀማል ስራ አልፎኝም አላቅ በትዝታ ነምጨርሰዉ ግን ጀማልን ለማበረታታት የግዴታ ሌላን ሰዉ ጥሉ አይባልም።
Lekinehis👍👍👍👍👍
ሀይ ጀማል እንዴት ነህ እኔ እንጃ ምን እንደምልህ አላውቅም በዚህ አይነት ሀገሬን ስለምታሳየኝ አመሰግናለሁ እኔ በምኖርበት ሀገረ አሜሪካ ምንም ደስታ የለም ግን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ቤተሰብን ከችግር ማዳን ቀላል ስላልሆነ ኢንሸአላህ ስመጣ ላገኝህ እሞክራለሁ የደሴም ልጅ ስለሆንኩ ሰላም ጤና ካንተ ጋር ይሁን
ጀም አላህ ያስደሰትህ የኛ ማኛ ማነው ልጅነቱ ትዝ ያለዉበዚህ አባ እየተከባለልን ስቶቻችን ነን ከብትየጠበቀ
እሲ ውስጅኙ አሜሪካ
❤❤❤
ይህ ልጅ ሊበረታታ ይገባል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ❤ እንደ አባቱ ያሉ ጨዋታ ወግ አዋቂ ሰው ሰይፋ ፋንታሁን ላይ መቅረብ አለባቸው እባካችሁ እናበረታታቸው❤❤❤
@@MeronDawit-lu4cm ትክክል
ጀማል ሰይድ የሰዉ ዘር ነዉ
እናበረታታዉ ፖራክ ላይ ከላም ፍዲ አንዘፍዘፍ ዳይ
እግዜር ይባርክህ በርታ
ጀምዬ ያገሬ የወሎ ጀግና ሰላም ለሀገሪ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል የምታቀርባቸው ዝግጅቶችን በጣም ነው የምናየው። ከመላው ቤተሰብህ ጋር ሰላምህ ይብዛ።
🙏❤
🎉🎉🎉
@@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
ማሻአሏህ በጣም ነው የሚያምረው አሏህ አገራችንን ሰላም ያድረግልን ወድሜ ጀማል በርታ በጣም ጡሩ ስራ ነው በትዝታ ፈረስ አገራችችን ስለምታስጎበኘንም እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኣረ ወሎዎች የት ናችሁ እኔ እንካን የደቡብ ሰው ነኝ ቶሳ ቱዩብ ነፍሴነው ወንድማችንን ቻናሉን. እናሳድግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሸ አላህ ወድም ጀማል አላህ ያሰብክበት ያድርስህ እምየ ወሎን አላህ ይጠብቃት ያረብእስኪ ላይክ ግጩን የተመቻችሁ
መሻአላህ በሀገሬ ውበት በስሜት ተመስጭ ቀረሁ አቤት ውበት እዴት ያስዴስታል በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ለፍተክ ደክመህ ባለንበት ሆነን ባገራችን ውበት ዘና ፈታ እድንል ስላደረከን¡¡¡
ወገን ገባ ገባ እያልን ወንድማችንን እናበርታው፣ቀላል ሥራ አይደለም።
በጣም ሠው ብራክ ያለበት ነው የሚሄዱት ግርግር ያለበት እደዝህ ላይምሮ እሚያሥደሥት እያለ
ሀገራችን ውብ ናት እቀራረፅህንም ሳላደንቅአላልፍም ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር ሰላሟም ይመለስ
በል አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እኛም 100k እናስገባሀለን
@@Tossatube. እኛም እናመስግናለን
ኢንሻ አላህ መዳሜን እጋብዛታለሁ እናት የሆነች መዳም አለችኝ ይህንን ሀገሬን አሳያታለሁ ኢንሻ አላህ የልጆቼ እናት አረብ ሀገር ልጆቼን ይዤ ነው የምታሰራኝ ይገርማችኃል እሷን ማስደሰት ምኞቴ ነው ያረብ ኑሪልኝ ገንዘብ ቢገናኘንም በልቤ ትልቅ ቦታ አላት ።
በጣም አመሰግናለሁ ጀማል ሀገሬ ኢትዮጵያን እንደዚህ ፅድት አድርገህ ስላሳየኸኝ
ዋው ሲያምር አገሩ እንደት እንደናፈቀኝ ሀሳባችን ሞልቶ ለሀገራችን ያብቃን ኧረ ይህን ድንቅ ልጂ ጀማልን መቶሽ እናሰገባው ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ሀገሬን ስላስጎብኘህኝ በርታ የምወድህ ወንድሜ ደስ ብሎኝ እምከታተልህ ነህ ❤❤❤❤
ቅርብ ጊዜ ይሄን ዩቱብ ማየት የጀመርኩት እንዴት ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየኸን ሰብስክራብ አድርጊያለሁ
መምህር ጀማል መልካም ሰው ከልብ እናመሰግናለን ሀገራችን እኮ ውብ ናት አቻም የላት አላህሰላም ያድርግልን ያረብ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በማን ነትህ የምትኮራ አንተን መሆን ተመኝሁ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ለአንተ❤❤❤
እውነት ይሄ የኛ ሃገር ነው ለማመን ይከብዳል ወይኔ ምን ያህል ደስታ እንደተሰማኝ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ❤
ጀማሉ ሠላም ነህ ወሎ ገራገሩ ሰውም እኮ ቆንጆ እና ውብ ያምራል ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲጠባ መስከረም የፀደይ ወራቶች ሲያልፉ ብላጊው ይተካና መልሶ ያው ከዓመት እስከ ዓመት ለምለም ሐገር ነው ወሎ ገራገሩ እንዲህ ነው የሀገራችንን ውበት ስላስጉበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን🌹🌹🌹 ያጀማሉ በርታ
እናመሰግናለን፡፡ ተወዳጅ ገጠረኛ መሰናዶዎችን ለማየት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
እምትገርም ሰው ነህ ወንድሜ ኢትዩጲያን ለአለም እያስተዋወካት ነው። ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤ ለዘላልም ትኑር ለምለሚቱአገሬ
ያንተያለህ እዚህጋ ቁጭ ብሎ ብዙ አመት ጭንቀትን የያዘውን አዕምሮ ማፍታታት የምር ደስ የሚል ቦታ❤❤❤
@@Tossatube. እሺ ወንድም ጀማል በርታልን🌹🌹
የዘመናችን ጀግና ነህ እግዚያብሄር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን
ጀማል ተባረክልኝ ወድሜ ቃላት ያጥረኛል ሰላገሬ ዉት ኢቶቢዬ
ማሻአላህ ሀገራችን ወንድም ጀማል ከልብ እናመሰግናል ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉
ያረብ ያአላህ ያራህማን ያረሂም ያአዚዝ ያተዋብ ያመናን ያሙተከቢረ ያሦመድ ያረዛቅ ያሀሊቅ ያህዩም ያቅዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም ገራችንን ሠላም ያድረግልን አላህ የሸራአ እውቀት ይሥጠን ከሺረክ ከቢደአ ከጥመት ሁሉ አላህ ይጠብቀን አላሁመ አሚን
እኛ ኢትዮጵያኖች ሀገራችንን አናውቃትም አእምሮአችን በውጭ ዓለም ተበርዘዋል
በርታ ወንድም ከጎንህነን ባህላችንን በዚደረጃ ስለምታስተዋዉቅ እናመሠግናለን እንወድሀለን
የምድር ገነት ዋዉ ሲዉዘርላንድ መሠለችኝኮ ❤❤❤
የኔ ውብ ሀገር ሠላምሽን ይመልስልን በመስከረም አበቦቹ ፈድቀው ልዶችሽ ስቀው አካየሁሽ ድፍን 12 አመት ሆነኝ ይሻ አላህ ከርሞ ያችም ሠላም ተመልሶ ለኔም ጎደሎየ ሞልቶልኝ ከርሞ በመስከረም እንገናኛለን ተራራው ሜዳው በአደይ አበባ አሸብርቆ ስይሽ እንደት ደስ እንደሚለኝ❤😢
አቦ ልጅ ይውጣልህ ሌላ ምንም አልልህም! ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
ማሻላህ አሚሮየን አደሥከዉ አላህ ያልታሠበ እርዚቅ የማታ እጀራ ይስጥህ የኔ ጀግና ወዲም ባህልህን የምትወዲ እደመሥከረም አበባ ፍክት በልልን
እደዚህየሚያምረውን በስቶርም በኢሞም ሸር አርግልን በቁረአን ማቀናበሪያ አገሬ አሊምም ይውጣብሽ ሀፊዝም ይፍለቅብሽ የዱንያቀለም እዚሁዱኒያላይቀሪነው ጀማል ሰይድ ከሞት በኋላም መቀስቀስአለና አትዘጋ ወደጌታህም ትእዛዝ ተቀላቀል ወንድሜ ምንብታምርዱንያናትይቺ አለም ከንቱናት
ታጃ አሁን ምን አጠፋ ቀባጣሪ አስመሳይ😡
ዋ እኔ።13 አመቴ በስደት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ይችን የመሰለች ሀገር በኩፉ ሰዎች ተሰቃየች ለማንኛውም ወንዲሜ ፈጣሪ እንደዚህ አበባ የፈካውን እጀራ ይስጥህ
ኢቱብህን ሰላገኘሁት ደስብሎኛል❤
ማሻአላህ ደሥ ሢል ጀዛከላህ አሥቃኘኸን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ወድም ጋሸ ጀማል ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን ያረብ
ወድሜ እደዚ እዳስደስትህኝ እግዚአብሔር በሔድህበት ይከተልህ ሀገሬ ያልሁ ነዉየመሰለኝ
ማሻአላ የኢትዮጲያ ውበት ይለያል ታዲያ ምን ዋጋ አለው አልተጠቀምንባትም በርታ ጦሳ ዩቱብ እናመስግናለን እስኪ 100 k እናስገባው በዝህ ወር ይገባዋልም እናበራተው ውዶች
ዋው ብኣካል ከይደ ክርእዮ ተመንየ ክቅብቕ ቦታ
ላይክ የሚለው ያንተን ስራ ያንሳል ወድም ጀማል ቃል የለኝም የወሎው እቁ እደ ኮመቱ ቢደጋገም ላይክ ስራየአድርጌ ነበር ላይክ ሳደርግ የምውል ብቻ እንወድሀለን የኛ መልካም ወሎየ
ማሻ አላህ ሀገራችን እኮ ዉብ ናት🥰 ጀምየ አድ ነገር ላቸግርህ ወድሜ ከጠፋ3 አመት ሞላዉ የበራራ ልጅ ነው እና እኪ ተባበረኝ ወድም 3 አመት ሙሉ ይሙት ይዳን አይታወቅም እና እባክህ ተባበረኝ
በጣም ግሩም ነው በርታ ጄማል በየወቅቱ የአገራች መልካምድር ወደገጠር እየወጣችሁ ብታሳዩ ወደፊት ሕብረተሰቡ ግንዛቤው ከፍ ይልና የረፍት ጊዜው ለጉብኝት የተዘዋወሩ ቢጎበኙ ከመጥበብ ወደ ሰፋያለ አስተሳሰብ ይለወጣል።
ማሻአላህ እኔማ ይሄን ለመዳሜ እልክላታለሁ ትየዉ የም የመሠለች ሀገር እዳለን❤❤
አበሳ በርታ ወዲሜ
ማን እንደ ሀገር እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤
ሰላም አሌይኩም በጣም በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ የተባረከች ናት ሕዝቦችዋም ደግ ቅን ናቸው በጣም ያምራል ማን እንደ ሀገር አላህ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን ጀማል አንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ እናት አባትህን አላህ ይጠብቅልን ልጅህን ይባርክልህ ።
ወንዲማችን አላህ ይጠብክህ መልካም የኢትዮጵያ ልጅ
ውብ ሀገር ታየኝ ወደ ደጋሞቴም ጨምር ብታደርግ ድምቀቱ አላህ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰለም ያድርግልን
ማሻአላህ እናመሠግናለን ወሎ ማሩ❤
መሥከረም ሢነጋ አባ ሲፈነዳ እኳን ሰው ዘመዱን ይጠይቃል ባዳ እና አገሬ ወሎነው ያምው የከላላ ዝፍል ፍ የሚለው የነጩ ጤፍ ዛላ የጎበዞቹ አገር እዴት ነሺ ሀገሬ ከላላ ከላላ ጀማል በጣም እናመሠግናለን በትዝታ ወሠድከኝ ከላላ መመለሴን እጃ አላህ አጠራችን ሠላም ይመልሥልን ያረብብብብብብብብብ😊
ኢትዮ ለረፈት መሄድ አሁን ነበር ማሻ አሏህአሏህ ሀገራችንንን ይጠብቅልን
ጀማል አንተ ትልቅ ሰው ነህ አግዝአብብሔር ይባርክህ
ማሻአላህ ጀማል ጀዛከላህ ኽይረን ወላሂአተከጀግናም በላይነህ አላህ ይጠብቅ يرب
እውነትም ይሄኛው ይለያል 😊በጣም ያምራል🙏🙏
ወላሂ በመስከረም ሁሉም ቦታ እንድህ ነው ምድራችን ማለቴ ወሎ ውስጥ ሜዳ ተራራው በአበበ አሸብርቆ የአላህ ያለው ደስታ ውብ ሀገር እያለን የሠው በረሀ ተቃገጥለን ሞትን ብቻ አልሀምዱሊላ
ግራኝ ሜዳ አውቀዋለሁ ሲያምር ምድረ ገነት ❤❤
ለምለሟ ዉቢትዋ ኢትዮጵያዬ ከዓለም አንደኛ የሆነው ወንዙ ጋራው ሸንተረሩ የትም የማይገኝ አደይ አበባው ፍክት ብሎ ሲታይ ይማርካል አቤት አገሬ ዉበትሽ ልዩ እጡብ ድንቅ ነው ወንድም ጀማል አገራችንን በዚህ ልክ ሰለምታሳየን በጣም አመሰግናለሁ ሰላምህ እንደሰማይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ ይብዛልህ
ግሩም ግጥም ነው🎉👍ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
ማሻአላህ አላህ ያቁይህ በጣም ደስ የሚል ነብር አመስግናልሁ በስድት ሁኑ እንደዚህ ማየት ትንሽ ደስታ ይስጣል
ሀገሬ ኢትዮጵያ ማማሮሮሮሮሮ አደይ አበባው 1:44 ልምላሜው ወይ አገሬ ስወድድድድድሽ ኢትዮጲያዊ በመሆኔ እኳራለሁ ወንድሜ ኑርልኝ አድሜ ይስጥህ ከነ ቤተሠብህ
ዋዉዉዉ ሀሪፍ ቦታ ነው ከጥሩ አቀራረብ ጋ ነው ያቀረብክልን እናመሠግናል እድህ ሀገራችንን አሣውቀን ቀጥልበት እኛም ሀገራችንን ናፍቃናለች
አይ ሀገሬ ስታምሪ እኮ አላህ ሰላምሽን ያስፍንልሽ ያረብ ወንድምአለም ጀማል አላህ ይስጥልን እሄን ለምለም ስላሳየህን እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉
አካባቢው ሲያምር መሸአልላ
አገራችን ማሻአላ አሸብርቆ ሢያምር
አህለን ጀም እኳንደህናመጣህ የዛሬውን ከመዳምልጅጋ በቲቢነው ያየሁት አሳየሃት እደት ያምራል ውሸትሽን አደለምአደልአለይ አወ ግን እደዝህ የሚምረው በዚህወርነውአልኳት ትችላለህ ጀም ጠክር ሰብ ሸር አድርጉ የናችሁ የወሎ ልጅወች ተው ሸርአድርጉለት ለፍቶበታል
ጀማል እናመሰግናለን እኔስ አተር ቦጠቦጥኩ ሀገራችን ታስቀናለች እኮ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አገራችን ውብ ናት አላህ ይጠብቅህ ጀም አገራችንንም ሰላሟን አላህ ይመልስልን ቤተ ወሎ አማራ ❤❤❤❤❤
ወይኔ የኛን ሰፈር ይመስላል ማነው ግን ሀገሩ ጀማል ስሙን ብጠቅስልን ሀሪፍ ነው ስትለቀው በተረፈ ውን ነው።
ማሻ አላህ ጀማል ወንድማችን እናመሰግናለን የሀገራችንን ውበት ስላስጉበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም
@@Tossatube. መረሀባ ወንድሜ
ማሻአላህ ደስ ይላል አገሬ ገልሻ አገራችን አላህ ሠላም ያድርግልን አገሬን ገልሻን አስናፈከኝ የጋሺ ሠይድ ልጅ ጀማል. አላህ ይጠብቅ
ጀሚየ እኔ ብዙ ላይክ እና ብዙ ሰብስክላይቭ ቢደረግ ኖሮ እኔው ብቻ አድሺ አስገባህ ነበር ምንም ማድርግ አልችልም አላህ ያግዝህ ይጨምርልህ መልካም ስራ ለራስ ነው
ማሻአላህ ለምለመቱ አገሬ በርታ ወድም
እናመሰግናለን ወድማችን ወላህ የሀገራችን ውበት ጭንቀትን የስወግዳል አላህዬ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ድሮ የነበረ የህዝብ ለህዝብ ፍቅር መተሳሰብ አብሮነት ሰላምን መልሰህ እኛንም ወደሀገራችን መልሰን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም እናመሠግናለን ሀገራችነን አላህ ሠላም ያድረግልን አላሁመ አሚንንን ያረብ
ማሸአላ ጀማል ሁሴን ሀገራችንን በዚህ መልኩ ስለምታሳየን አላህ ረጂም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ
እምየሀገሬክፎአይካ ለኛለከረታቶቹሴል❤
ይመችህ ሀቢቢ ❤
ያምራል አደይ አበባው ሳሩ
ቅመሞቺ 100እናስገባው ሸርአድርጉ ሀገራቺንን እያሳየን ነው እንደዚ እየለፋ❤❤🎉😢😢😢
ጀማል ውንድማችን በነካእጅህ ኮቻ ወረድ ብለህ የትውልድ አገሬን አሳየኝ እባክህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ😊😊😊😊😊😊😊
እንኳንም ውሎየ ሆንኩ እኮራለሁአላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
የአሏህ ውብ ተፈጥሮ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሠላምሽን ይመልስልን ያረብ 😢😢😢😢
በጣም ነው የሚያምረው ወሎ የአባቴ የትውልድ አገሩ🥰 እናፍቃታለሁ ለማየት
ማሻ አላ አገር ቀረወዳ እግር መጣ ወድህ እስቲተወኝ እናመሰግናለ ወንድም ጀማል አላህ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
የኔወድም አላህ ይጠብቅ እስከቤተሰቦችህ
ወይ ለምለሞአ ሀገራችን ሰላሞአን ያብዛልን ወድማችን ጀማል ክልብ እናመሰግናለን የምር ላተቃል የለንም አላህ ይጠብቅህ እሄን ውብእና ማራኪ ቦታስላሰጓበኝኽን❤❤❤❤❤❤
ዋው እንደት እንደሚያምር 🙏👍🇪🇹❤👌
ማሻ አላህ አገራቺን እኮ ውብ ናት ወላሂ ያረብ አገራቺንን ሠላም አድረግልን ኑሮውንም አረክስልን የበፊት ፈቅራቺንንን መልሥልን ያረብ ላተ እሚሣንህ የለም❤❤❤
በርታልን ተፍጥሮማ እንደ ኢትዮጵያ የታደለኮ የለም ስላሙ ጠፋ እንጂ
@@Tossatube. እሺ ታዛዥ ነን ወንድሜ እናደርጋለን
በርታ ባህልህን እምነትህን ሃገርህን ለማስተዋወቅ የምትስራው ስራ ይመቸኛል
ማሻአላህ እደት ደሥ ይላል የገሬ ዉበት
ዋዉ ❤❤❤❤የኔ ዉብ ሀገሬ ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤ይህን ማራኪ ዉብ ቦታ እንድእናይ ስላአደረከን ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💞🙏🙏🙏❤❤❤
መሸአላ አስካ ለሀገራቹንሠላምዩሥጣት❤
ማነዉ እደኔ የተፈጥሮ አድናቄ ማሻአላህ እህህህህ ያረብ አገር ሙቀት እድህ እያቃጠለኚ ይህንን ሳይ ልቤ ይረጋጋል ይቺን የመሠለይ አገር ስላለቺኚ ኢሻ አላህ በቅርብ ወደ ሀገሬ
ወንድሜ ጀዛከላህኸይር ብችል አስርሺ ላይክነበርየማደርግህ እንደትነው የሚያምርው ሱበሀንአላህ ለአላህጥራትይገባው ወርቂቷሀገሬ ሰላሟንአላህይመልስልን
አንደኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል እርጉዝ ነኝ😅
ኡኡኡአማረሺአላሕበሰላምይገልግልሺሉቤ
@@shaimashaima5044 አሚንንን ማማየ
አተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እንደዚ ወተህወርደህ ለኛቪዶ ሰርተህ ስለምትለቅ ከልብ አመሰግናለሁ አላህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦቺህ አላህይስጥክ🙏😢😢❤❤❤😍😘🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩❤❤❤
ወይ አገሬ አስገራሚ ውበት እኔም ከትውልድ መንደሬ ገባሁ በሀሳብ ፈረስ እናመሰግናለን
እናት አለም ገልሻ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህማሻአላህህህህተባረክአላህ ወንድሜ ጀማል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ተዉ ወለዬወች አበረታቱት የቡታጀራ ኢቶበሮች ከምታበረታቱ እዴዝህ ፂድት አርጎ ሀገራችንን እያስጎበኛን አላህ ይጠብቅህ ጀም
መይ ይወድላቸዋል አዳም ፕራክ እያለይ ስትጨማለቅ ትዉላለይ አልሃምዱሊላህ ከዚህ የፀዳሁ ነኚ
ምቀኛ አትሁኝ
@@እናትሀገር-ኈ3መ እኔ አልተመቀኘሁም?
@@የኮቻዋtp9ug እና የሰዉ ስም ምን አስጠራሺ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የጀማል ስራ አልፎኝም አላቅ በትዝታ ነምጨርሰዉ ግን ጀማልን ለማበረታታት የግዴታ ሌላን ሰዉ ጥሉ አይባልም።
Lekinehis👍👍👍👍👍
ሀይ ጀማል እንዴት ነህ እኔ እንጃ ምን እንደምልህ አላውቅም በዚህ አይነት ሀገሬን ስለምታሳየኝ አመሰግናለሁ እኔ በምኖርበት ሀገረ አሜሪካ ምንም ደስታ የለም ግን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ቤተሰብን ከችግር ማዳን ቀላል ስላልሆነ ኢንሸአላህ ስመጣ ላገኝህ እሞክራለሁ የደሴም ልጅ ስለሆንኩ ሰላም ጤና ካንተ ጋር ይሁን
ጀም አላህ ያስደሰትህ የኛ ማኛ ማነው ልጅነቱ ትዝ ያለዉበዚህ አባ እየተከባለልን ስቶቻችን ነን ከብትየጠበቀ
እሲ ውስጅኙ አሜሪካ
❤❤❤
ይህ ልጅ ሊበረታታ ይገባል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ❤ እንደ አባቱ ያሉ ጨዋታ ወግ አዋቂ ሰው ሰይፋ ፋንታሁን ላይ መቅረብ አለባቸው እባካችሁ እናበረታታቸው❤❤❤
@@MeronDawit-lu4cm ትክክል
ጀማል ሰይድ የሰዉ ዘር ነዉ
እናበረታታዉ ፖራክ ላይ ከላም ፍዲ አንዘፍዘፍ ዳይ
እግዜር ይባርክህ በርታ
ጀምዬ ያገሬ የወሎ ጀግና ሰላም ለሀገሪ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል የምታቀርባቸው ዝግጅቶችን በጣም ነው የምናየው። ከመላው ቤተሰብህ ጋር ሰላምህ ይብዛ።
🙏❤
🎉🎉🎉
@@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
ማሻአሏህ በጣም ነው የሚያምረው አሏህ አገራችንን ሰላም ያድረግልን ወድሜ ጀማል በርታ በጣም ጡሩ ስራ ነው በትዝታ ፈረስ አገራችችን ስለምታስጎበኘንም እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ኣረ ወሎዎች የት ናችሁ እኔ እንካን የደቡብ ሰው ነኝ ቶሳ ቱዩብ ነፍሴነው ወንድማችንን ቻናሉን. እናሳድግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሸ አላህ ወድም ጀማል አላህ ያሰብክበት ያድርስህ እምየ ወሎን አላህ ይጠብቃት ያረብ
እስኪ ላይክ ግጩን የተመቻችሁ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
መሻአላህ በሀገሬ ውበት በስሜት ተመስጭ ቀረሁ አቤት ውበት እዴት ያስዴስታል በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ለፍተክ ደክመህ ባለንበት ሆነን ባገራችን ውበት ዘና ፈታ እድንል ስላደረከን¡¡¡
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወገን ገባ ገባ እያልን ወንድማችንን እናበርታው፣ቀላል ሥራ አይደለም።
በጣም ሠው ብራክ ያለበት ነው የሚሄዱት ግርግር ያለበት እደዝህ ላይምሮ እሚያሥደሥት እያለ
ሀገራችን ውብ ናት እቀራረፅህንም ሳላደንቅአላልፍም
ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር ሰላሟም ይመለስ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
በል አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እኛም 100k እናስገባሀለን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. እኛም እናመስግናለን
ኢንሻ አላህ መዳሜን እጋብዛታለሁ እናት የሆነች መዳም አለችኝ ይህንን ሀገሬን አሳያታለሁ ኢንሻ አላህ የልጆቼ እናት አረብ ሀገር ልጆቼን ይዤ ነው የምታሰራኝ ይገርማችኃል እሷን ማስደሰት ምኞቴ ነው ያረብ ኑሪልኝ ገንዘብ ቢገናኘንም በልቤ ትልቅ ቦታ አላት ።
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
በጣም አመሰግናለሁ ጀማል ሀገሬ ኢትዮጵያን እንደዚህ ፅድት አድርገህ ስላሳየኸኝ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ዋው ሲያምር አገሩ እንደት እንደናፈቀኝ ሀሳባችን ሞልቶ ለሀገራችን ያብቃን ኧረ ይህን ድንቅ ልጂ ጀማልን መቶሽ እናሰገባው ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አመሰግናለሁ ሀገሬን ስላስጎብኘህኝ በርታ የምወድህ ወንድሜ ደስ ብሎኝ እምከታተልህ ነህ ❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ቅርብ ጊዜ ይሄን ዩቱብ ማየት የጀመርኩት እንዴት ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየኸን ሰብስክራብ አድርጊያለሁ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
መምህር ጀማል መልካም ሰው ከልብ እናመሰግናለን ሀገራችን እኮ ውብ ናት አቻም የላት አላህሰላም ያድርግልን ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በማን ነትህ የምትኮራ አንተን መሆን ተመኝሁ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ለአንተ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እውነት ይሄ የኛ ሃገር ነው ለማመን ይከብዳል ወይኔ ምን ያህል ደስታ እንደተሰማኝ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማሉ ሠላም ነህ ወሎ ገራገሩ ሰውም እኮ ቆንጆ እና ውብ ያምራል ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲጠባ መስከረም የፀደይ ወራቶች ሲያልፉ ብላጊው ይተካና መልሶ ያው ከዓመት እስከ ዓመት ለምለም ሐገር ነው ወሎ ገራገሩ እንዲህ ነው የሀገራችንን ውበት ስላስጉበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን🌹🌹🌹 ያጀማሉ በርታ
እናመሰግናለን፡፡ ተወዳጅ ገጠረኛ መሰናዶዎችን ለማየት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
እምትገርም ሰው ነህ ወንድሜ ኢትዩጲያን ለአለም እያስተዋወካት ነው። ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤ ለዘላልም ትኑር ለምለሚቱአገሬ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያንተያለህ እዚህጋ ቁጭ ብሎ ብዙ አመት ጭንቀትን የያዘውን አዕምሮ ማፍታታት የምር ደስ የሚል ቦታ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. እሺ ወንድም ጀማል በርታልን🌹🌹
የዘመናችን ጀግና ነህ እግዚያብሄር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል ተባረክልኝ ወድሜ ቃላት ያጥረኛል ሰላገሬ ዉት ኢቶቢዬ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ሀገራችን ወንድም ጀማል ከልብ እናመሰግናል ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያረብ ያአላህ ያራህማን ያረሂም ያአዚዝ ያተዋብ ያመናን ያሙተከቢረ ያሦመድ ያረዛቅ ያሀሊቅ ያህዩም ያቅዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም ገራችንን ሠላም ያድረግልን አላህ የሸራአ እውቀት ይሥጠን ከሺረክ ከቢደአ ከጥመት ሁሉ አላህ ይጠብቀን አላሁመ አሚን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እኛ ኢትዮጵያኖች ሀገራችንን አናውቃትም አእምሮአችን በውጭ ዓለም ተበርዘዋል
በርታ ወንድም ከጎንህነን ባህላችንን በዚደረጃ ስለምታስተዋዉቅ እናመሠግናለን እንወድሀለን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የምድር ገነት ዋዉ ሲዉዘርላንድ መሠለችኝኮ ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔ ውብ ሀገር ሠላምሽን ይመልስልን በመስከረም አበቦቹ ፈድቀው ልዶችሽ ስቀው አካየሁሽ ድፍን 12 አመት ሆነኝ ይሻ አላህ ከርሞ ያችም ሠላም ተመልሶ ለኔም ጎደሎየ ሞልቶልኝ ከርሞ በመስከረም እንገናኛለን ተራራው ሜዳው በአደይ አበባ አሸብርቆ ስይሽ እንደት ደስ እንደሚለኝ❤😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አቦ ልጅ ይውጣልህ ሌላ ምንም አልልህም!
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻላህ አሚሮየን አደሥከዉ አላህ ያልታሠበ እርዚቅ የማታ እጀራ ይስጥህ የኔ ጀግና ወዲም ባህልህን የምትወዲ እደመሥከረም አበባ ፍክት በልልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እደዚህየሚያምረውን በስቶርም በኢሞም ሸር አርግልን በቁረአን ማቀናበሪያ አገሬ አሊምም ይውጣብሽ ሀፊዝም ይፍለቅብሽ የዱንያቀለም እዚሁዱኒያላይቀሪነው ጀማል ሰይድ ከሞት በኋላም መቀስቀስአለና አትዘጋ ወደጌታህም ትእዛዝ ተቀላቀል ወንድሜ ምንብታምርዱንያናትይቺ አለም ከንቱናት
ታጃ አሁን ምን አጠፋ ቀባጣሪ አስመሳይ😡
ዋ እኔ።13 አመቴ በስደት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ይችን የመሰለች ሀገር በኩፉ ሰዎች ተሰቃየች ለማንኛውም ወንዲሜ ፈጣሪ እንደዚህ አበባ የፈካውን እጀራ ይስጥህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ኢቱብህን ሰላገኘሁት ደስብሎኛል❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ደሥ ሢል ጀዛከላህ አሥቃኘኸን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ወድም ጋሸ ጀማል ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወድሜ እደዚ እዳስደስትህኝ እግዚአብሔር በሔድህበት ይከተልህ ሀገሬ ያልሁ ነዉየመሰለኝ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላ የኢትዮጲያ ውበት ይለያል ታዲያ ምን ዋጋ አለው አልተጠቀምንባትም በርታ ጦሳ ዩቱብ እናመስግናለን እስኪ 100 k እናስገባው በዝህ ወር ይገባዋልም እናበራተው ውዶች
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ዋው ብኣካል ከይደ ክርእዮ ተመንየ ክቅብቕ ቦታ
ላይክ የሚለው ያንተን ስራ ያንሳል ወድም ጀማል ቃል የለኝም የወሎው እቁ እደ ኮመቱ ቢደጋገም ላይክ ስራየአድርጌ ነበር ላይክ ሳደርግ የምውል ብቻ እንወድሀለን የኛ መልካም ወሎየ
ማሻ አላህ ሀገራችን እኮ ዉብ ናት🥰 ጀምየ አድ ነገር ላቸግርህ ወድሜ ከጠፋ3 አመት ሞላዉ የበራራ ልጅ ነው እና እኪ ተባበረኝ ወድም 3 አመት ሙሉ ይሙት ይዳን አይታወቅም እና እባክህ ተባበረኝ
በጣም ግሩም ነው በርታ ጄማል በየወቅቱ የአገራች መልካምድር ወደገጠር እየወጣችሁ ብታሳዩ ወደፊት ሕብረተሰቡ ግንዛቤው ከፍ ይልና የረፍት ጊዜው ለጉብኝት የተዘዋወሩ ቢጎበኙ ከመጥበብ ወደ ሰፋያለ አስተሳሰብ ይለወጣል።
ማሻአላህ እኔማ ይሄን ለመዳሜ እልክላታለሁ ትየዉ የም የመሠለች ሀገር እዳለን❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አበሳ በርታ ወዲሜ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማን እንደ ሀገር እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሰላም አሌይኩም በጣም በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ የተባረከች ናት ሕዝቦችዋም ደግ ቅን ናቸው በጣም ያምራል ማን እንደ ሀገር አላህ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን ጀማል አንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ እናት አባትህን አላህ ይጠብቅልን ልጅህን ይባርክልህ ።
እናመሰግናለን፡፡ ተወዳጅ ገጠረኛ መሰናዶዎችን ለማየት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
ወንዲማችን አላህ ይጠብክህ መልካም የኢትዮጵያ ልጅ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ውብ ሀገር ታየኝ ወደ ደጋሞቴም ጨምር ብታደርግ ድምቀቱ አላህ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰለም ያድርግልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ እናመሠግናለን ወሎ ማሩ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
መሥከረም ሢነጋ አባ ሲፈነዳ እኳን ሰው ዘመዱን ይጠይቃል ባዳ እና አገሬ ወሎነው ያምው የከላላ ዝፍል ፍ የሚለው የነጩ ጤፍ ዛላ የጎበዞቹ አገር እዴት ነሺ ሀገሬ ከላላ ከላላ ጀማል በጣም እናመሠግናለን በትዝታ ወሠድከኝ ከላላ መመለሴን እጃ አላህ አጠራችን ሠላም ይመልሥልን ያረብብብብብብብብብ😊
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ኢትዮ ለረፈት መሄድ አሁን ነበር ማሻ አሏህ
አሏህ ሀገራችንንን ይጠብቅልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል አንተ ትልቅ ሰው ነህ አግዝአብብሔር ይባርክህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ጀማል ጀዛከላህ ኽይረን ወላሂአተከጀግናም በላይነህ አላህ ይጠብቅ يرب
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እውነትም ይሄኛው ይለያል 😊በጣም ያምራል🙏🙏
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወላሂ በመስከረም ሁሉም ቦታ እንድህ ነው ምድራችን ማለቴ ወሎ ውስጥ ሜዳ ተራራው በአበበ አሸብርቆ የአላህ ያለው ደስታ ውብ ሀገር እያለን የሠው በረሀ ተቃገጥለን ሞትን ብቻ አልሀምዱሊላ
ግራኝ ሜዳ አውቀዋለሁ ሲያምር ምድረ ገነት ❤❤
ለምለሟ ዉቢትዋ ኢትዮጵያዬ ከዓለም አንደኛ የሆነው ወንዙ ጋራው ሸንተረሩ የትም የማይገኝ አደይ አበባው ፍክት ብሎ ሲታይ ይማርካል አቤት አገሬ ዉበትሽ ልዩ እጡብ ድንቅ ነው ወንድም ጀማል አገራችንን በዚህ ልክ ሰለምታሳየን በጣም አመሰግናለሁ ሰላምህ እንደሰማይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ ይብዛልህ
እናመሰግናለን፡፡ ተወዳጅ ገጠረኛ መሰናዶዎችን ለማየት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
ግሩም ግጥም ነው🎉👍ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ አላህ ያቁይህ በጣም ደስ የሚል ነብር አመስግናልሁ በስድት ሁኑ እንደዚህ ማየት ትንሽ ደስታ ይስጣል
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ሀገሬ ኢትዮጵያ ማማሮሮሮሮሮ አደይ አበባው 1:44 ልምላሜው ወይ አገሬ ስወድድድድድሽ ኢትዮጲያዊ በመሆኔ እኳራለሁ ወንድሜ ኑርልኝ አድሜ ይስጥህ ከነ ቤተሠብህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ዋዉዉዉ ሀሪፍ ቦታ ነው ከጥሩ አቀራረብ ጋ ነው ያቀረብክልን እናመሠግናል እድህ ሀገራችንን አሣውቀን ቀጥልበት እኛም ሀገራችንን ናፍቃናለች
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አይ ሀገሬ ስታምሪ እኮ አላህ ሰላምሽን ያስፍንልሽ ያረብ
ወንድምአለም ጀማል አላህ ይስጥልን እሄን ለምለም ስላሳየህን እናመሰግናለን
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አካባቢው ሲያምር መሸአልላ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አገራችን ማሻአላ አሸብርቆ ሢያምር
አህለን ጀም እኳንደህናመጣህ የዛሬውን ከመዳምልጅጋ በቲቢነው ያየሁት አሳየሃት እደት ያምራል ውሸትሽን አደለምአደልአለይ አወ ግን እደዝህ የሚምረው በዚህወርነውአልኳት ትችላለህ ጀም ጠክር ሰብ ሸር አድርጉ የናችሁ የወሎ ልጅወች ተው ሸርአድርጉለት ለፍቶበታል
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል እናመሰግናለን እኔስ አተር ቦጠቦጥኩ ሀገራችን ታስቀናለች እኮ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ አገራችን ውብ ናት አላህ ይጠብቅህ ጀም አገራችንንም ሰላሟን አላህ ይመልስልን ቤተ ወሎ አማራ ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወይኔ የኛን ሰፈር ይመስላል ማነው ግን ሀገሩ ጀማል ስሙን ብጠቅስልን ሀሪፍ ነው ስትለቀው በተረፈ ውን ነው።
ማሻ አላህ ጀማል ወንድማችን እናመሰግናለን የሀገራችንን ውበት ስላስጉበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. መረሀባ ወንድሜ
ማሻአላህ ደስ ይላል አገሬ ገልሻ አገራችን አላህ ሠላም ያድርግልን አገሬን ገልሻን አስናፈከኝ የጋሺ ሠይድ ልጅ ጀማል. አላህ ይጠብቅ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀሚየ እኔ ብዙ ላይክ እና ብዙ ሰብስክላይቭ ቢደረግ ኖሮ እኔው ብቻ አድሺ አስገባህ ነበር ምንም ማድርግ አልችልም አላህ ያግዝህ ይጨምርልህ መልካም ስራ ለራስ ነው
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ለምለመቱ አገሬ በርታ ወድም
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እናመሰግናለን ወድማችን ወላህ የሀገራችን ውበት ጭንቀትን የስወግዳል አላህዬ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ድሮ የነበረ የህዝብ ለህዝብ ፍቅር መተሳሰብ አብሮነት ሰላምን መልሰህ እኛንም ወደሀገራችን መልሰን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን፡፡ ተወዳጅ ገጠረኛ መሰናዶዎችን ለማየት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም እናመሠግናለን ሀገራችነን አላህ ሠላም ያድረግልን አላሁመ አሚንንን ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሸአላ ጀማል ሁሴን ሀገራችንን በዚህ መልኩ ስለምታሳየን አላህ ረጂም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ
እናመሰግናለን፡፡ ተወዳጅ ገጠረኛ መሰናዶዎችን ለማየት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
እምየሀገሬክፎአይካ ለኛለከረታቶቹሴል❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ይመችህ ሀቢቢ ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያምራል አደይ አበባው ሳሩ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ቅመሞቺ 100እናስገባው ሸርአድርጉ ሀገራቺንን እያሳየን ነው እንደዚ እየለፋ❤❤🎉😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል ውንድማችን በነካእጅህ ኮቻ ወረድ ብለህ የትውልድ አገሬን አሳየኝ እባክህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ😊😊😊😊😊😊😊
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እንኳንም ውሎየ ሆንኩ እኮራለሁ
አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን