✅ እድለኛው የገጠር ልጅ በመጨረሻ ህልሙ ተሳካ ! አምስት አመት የፈጀው አስደናቂ ታሪክ።
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- እድለኛው የገጠር ልጅ ህልሙ ተሳካ። አምስት አመት የፈጀው ድንቅ ታሪክ !
#የገጠርለዛ #tossatube #kids
This is the story of a boy who loves milk very much. The family doesnt have a cow for many years. I met him before 2 years and told me that he miss his cow it was died before. His dream was to be a merchant who buys and sells calf. He want to be this because of cow absense from thier house.
Today after 5 years his dream becomes true.
tossatube
#የገጠርለዛ
#አባቴ
#እናቴ
#ቤተሰቦቼ
#ገጠር
#ባል
#የገጠርለዛ
#ልጅነት
#ወሎ
#ደሴ
#wollo
#ገራገሩ
#ደጉባላገሩ
#የገጠርትዝታ
#አገርቤት
#ያገርቤት
#አርሶአደር
#አርሶበሌ
ያገር ቤት ወጎች
ከደጋቹ መንደር
#tossatube
#family
#friendship
#visit
#visitethiopia Ethiopia
#rurallife
#ruralvillage
✅ ያገሬ ልጆች - እስኪ ሼር አድርጉት ❤🙏
መብሩክ
እሺ ታዛዥነኝ 🙏 በርታ በጣም ትመቸኛለሕ❤❤
እሼ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወነድም አይመን እንኮን ለዚህ ቀን አላህ አደራሰ❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩምወረህመቱአሏሂወበረካአትሁበልስጀምር።።
ይችን ላም የገዛህለት ከቤትህ ደስታ አይጥፍ ተባረክ
Amen
በጣምምም ወላሂ አላህ ይስጠው ያረብብብ
በጣም ፈጣሪ ይባርክህ እጅህ ይባረክ 😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሚን ወላሂ በጣም
አቦ ይሄን ልጅ ያስደስታችሁ ስወች አላህ ደስታችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ
አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!
አሚንንንንንንያረብ❤ ከዉሰጥ የመነጨ ዱአ
ይህንልጁያደሰታችሁ
አላህየሰደሰታችሁ
በዱኒያባኪራ
ጀግና ላለው ሳይሆን እንድህ ለለለው ሰቶ የዱኒያም የኣሄራም ደስታን ማገኘት ነው ኣላህ ይስጣቹህ😢
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አላህ ለሰጡት ሁሉ በሰፊው አላህ ይስጥልን❤❤❤❤
@@onelovefamily5228 ኣሚን
እሺ@@Tossatube.
❤❤
ማን እደገጠር ማነው ገጠር በመወለዱ ደት የሚለው እድኔ ❤❤❤❤
እኔ ወላሂ
❤
በጣም ወላሂ
እኔ አለሁ ወላሂ መታደል ነውኮ ገጠ ተወልዶ ማደግግግ❤❤❤❤
እኔ❤❤
ይችን ላም የገዛህለት ወድማችን አብዝቶ ይባረክህ አይ የገጠር ሰው ደጉ የዋሁ ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
የገዛለት ሰው ተባረክ ደስታ ከቤት አይጥፋ በወጣው የበለጠውን ይተካልእ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እንካንም የገጠር ልጂ ሆንኩኝ በእውነት ስሜታቸው ስሜቴ ነው ጀማል አንተ መልካም ወንድማችን ማንነቱን የማይርሳ ጀግና ሰው ነህ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ሚስኪን የሚገርም ልጅ ጀማል ባንተ ሰበብ ነው ጀዛ ብልህ ኸይር
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ልጅ ከራሡ አልፎ ለቤተሠብም እርዚቅ ያመጣል የሚባለው ለዚህ ነው ማሻ አላህ
thank you.
በጣም ነው ደስ ያለኝ😢
የአይመን እናት የኢማን ጥንካሬዋ ማሻ አላህ አመስጋኞች ሁለየም አላህ ይጨምርላቸዋል አልሀምዱሊላህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ልጅ አለሪዝቁ አይወለድም አይመኔ የልጅ አላህይጠብቅህ እናትናአባትህንአላህይጠብቃቸው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እንደ ገጠር ሰው የዋህ ቅን ደግ ያለ አይመስለኝም እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ ከአላህ ዘንዳ ወንድም ጀማል አንተን ሰበብ ሆነህ ለእነዚህ ቤተሰብ ሳቅ መመለስህ የልጁ ፈገግታ እንዴት ደስ እንደሚል አትጠይቀኝ ጀዛከላህ ኸይር
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ይችን ላም የገዛህ ሰው ፈጣሪ በትልቅ ነገር ያበሽርህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@@Tossatube. የምትለቃቸው ቪደወ ሁሉም አሰተማሪ ናቸው በርታ
የምር እዴት ደስ እዳለኝ የራሴ እድሆነልኝነገር አይልጅ ልጅኮ ከባድነው ጎረቤት ሲው ይጎጎሉ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ይችን ላም የገዛህለት ከቤትህ ደስታ አይጥፍ ተባረክ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እቺን ላም የገዛከዉ ሰዉ አላህ ቤትህ በሳቅ በዴስታ ይሙላዉ አላህ ያስደስትህ ሱበሀን አላህ ፈገግታቸዉ ያአላህ ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የምር ስጦታውን የሰጣችሁት እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ። የምር የልጅ ደስታ ቀላል አይደለም።❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አማራወቺ ጀማልን 100ሺማስገባት አቃታቺሁ ጀማል ከፊቢል አኛ ከፍአንማለት አደለም እባካቺሁ100አሠገቡት😢😢😢😢😢😢
አማራሚለውለምንአሥፈለገ ኸረ ተው ተው ልብግዙ
ወይይ ከቶ ልብ ብንገዛስ አር ተውውው ልብ ይኑርን😢😢
የኔም ምኞትነው 100k እናሥገባው
ፍቅር እያሉ የሚጨማለቁትን ነውየምናበርታታው😢
@@UmuEmane ያውም የውሻ ውሾ ፍቅር መገን መሸቀያ መሆናችን 😢😢
መልካም ሰዉ ነዉይገባል❤❤❤
ጀማልየ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው የዚህ ልጅ ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጀማልን የሚወድ❤❤❤❤ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሰበቡ አንተ ነህ ብችል መቶ ሺ ባስገባሁት እህህህህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻአላህ ባባየ እንኳን ደስስስስ አለህ እህህህ😢😢😢 እኔም ደስስስስ ብሎኛል አቦ ላይክ አርጉ አልሃምዱሊላህ ❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ከብት ሲሞትብን ልክ እንደ ሰዉ መንደርተኛዉ እየመጣ አላህ ተካቸህ አላህ ይሶብራቹህ ይለን ነበርኮ አሁን የሰዉ ህይወት ከእንሰሳ ሳያንስ በፊት😢
አወ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢
በጣም😢
አወ ወላሂ 😢😢
😢😢😢
ወላሂ በደስታ እያለቀስኩ ነዉ የሠማሁት አላህ በኸይር ነገር ያስደስትህ ወንድማችን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እደዚህ የሰዉ ደስታ የሚስደስታቸዉን ማብዛልን አይመንንም አድጎ ለወን ላገር እሚጠቅም ያድርገዉ ❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ልጆች የራሳቸው እድል አላቸው ውለዱ እያሉ ሲስተምሩ ነበር የኔታ ዕዝራ እናም ተደነቅሁ በዚህ ልጅ ለሀገር የምተርፍ ያርግህ አይመንዬ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጀማል ግን ጥገት ላሞች ወይም ጥገቶች የሰው አይን ይበላቸዋል. ይደርቃሉ ብቻ ማሻአላህ ቱቱቱቱቱማሻአላህ ተባረክ አላህ.
አወ ይባል ነበር ማሻአላህ ቱቱቱቱ ብለናል
@@toibaahmad2342 አበሳ. በጣም ከባድ ነው ጥገት
አወ ቱቱቱቱቱ❤❤❤
ደስ ሲል አላህ እናትህንና አባትህን ባለቤትህን ልጅህን አንተንም አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔን የኔ ስታዋ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ ምን አይነት አስተዎይ ልጅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ሠዉኮ እንጀራ ነዉ እራሱ የዋህነት ደግነት ገጠር ነዉ ያለዉ❤❤❤❤❤ እኳን ደስ አለህ አይመንየ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻ አላህ የኔ ጣፋጭ ቅመም የሆነ ልጅ እንኳን ደስ አለህ ወላሂ የአይመን ደስታ ነው መስል እንባየ ፈስስ የአላህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማነው እንዴኔ ሲስቁ የሚስቅ ፈገግ ሲሉ ፈገግ እያለ ወላሂ ለራሴ የሆነልኝ ያህል ነው የተሰማኝ እፍፍፍፍ የአይመን እናትና አባት አላህ ለደረጃ ያድርስላችሁ❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የዋሁ የአገሬ ሀው የገጠር ሰውን ይለያል በአላህ ላይ ያላቸው እምነት መሻአልህ ነውኮ አመስጋኝ ስቶን ይጨምርልካል አመስግኑ ይሉናል የገጠር ሰው ግን ሳይማር አመስጋኝ ነው አልሀምዱሊላህ
የገዛሀው ልጅ አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ በወጣ ይተካህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ይህንን፣ልጂ፣ያሰደሰታች፣አላህ፣ቡዙ፣ያሰደሳችሁ፣፣
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻአሏህ የሚገርም ልጅ ለአያቶቸ ሲል ደስስስ አለኝ አስተዋይና ብልህ ልጅ ነው አላህ ያሳድግህ 😘😘
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻ አላህ ባባዬ እኳን ደስ አላህ ይችን ላም የገዛህ ልጅ ተባረክ ሁሌም ደስታ ከቤትህ አይጥፋ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አይመን እናትህንም አባትህንም አላህ እረጅም እድሜእና ጤና ይሥጥልህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው የዋህነት ደግነት ሁሉንም አማልቶ የሠጠን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ለሟን የገዛህለት ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ጀማል ይህንን ፕሮግራም ስለምታጋራን ከልብ እናመሰግናለን።
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ወሎ በተፈጥሮ ቆንጆ ብቻ የሰለጠነ ህዝብ ❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል በእውነት የትልቅ ሥራህን ውጤት (ውጤቱን በሰኬት) በአጭር ጊዜ ስናይ በጣም ነው ደስ ያለን።
(ሰሜን አሜሪካ)
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏 የናንተ መልካም ስራ ፍሬ ነው።
የኔ እናት ፈገግታዋ ብቻ ያጠግባል እንክዋን ምግባዋ አላህ በሰፊው ይስጥቻው ያረብ::
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጅ ሆኖ ዘረኛ ሲሆን ከሚገርመኝ አንዱ በዚህ መንገድ ነው። ልጆች ሆነን ከብቶቹ ዘመዶቻችን ይመስለን ነበር ሲሸጡ ሲታረዱ እናለቅስ ነበር። የበግ ግልገሎች ሲሸጡ ሂደው የሚገቡበት ቤት እንደት ይላመዱ ይሆን እያልኩ እንቅልፍ እቢ ይለኝ ነበር። ዛሬ በሰው ሀገር በዘረኝነት ስንጋደል የት ነው ያደግነው ይሄ ትውልድ ከየት መጣ ያስብለኝል😢 የሰው'ነት ያለው ያልተማረው ማህበረሰብ ጋር ነው።
እኔራሱ ልሸጡ ሲወጡ እዳይሸጡ ዱዐ አረጋለሁ
💔💔💔
ላማችን ሙታ እናቴ ያለቀሰችውን አረሳውም ወረቢ ሰው ሁሉ ተሰበሰበ ምን ተፈጠረ ብለው ላም ብዙ አላት ግን አለቀሰይ ስትሞት
እኛ የአማራልጆች ብቻነና ለእንስሳ ጭምር የምናዝን ለምሳሌኦረሞወች የሠውፍጥረት የላቸውም የሠይጣንጅ
@@ktube8920የኔም እናት ሁሌከብትይሞትብናል እሷምሁሌእዳለቀሰች
እኛዘንድከብትሲሞትም ተሰብስበውየማለቅሱት
አደግን የማ ረሳው እቤት ተወልዳ ያደገች ነበረች አደወልዳሁለተኛስወልድ በምጥ ሞተች የሷንመቸምአረሳውእኔራሱአሁንድረስአለቅሳለሁ አብሮ አደጌ ነበረች እንጀራ አብረን ነበር የም በላው እኩል ስወዳት😢😢😢😢
ይሄን ልጅ ያሰደሰታችሁ እግዚአብሔር ቤታችሁን በደሰታ ይሙላው❤አንተም ተባረክ ጀማል ከነ ተከታዮችህ ❤የወተት ነገር እኔም ውሰጤነው የጥጃ ሸታ ይናፍቀኛል ኡፍፍፍ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አላህ አንተንም ይጠብቅህ ወንድማችን አልሀምዱሊላህ ስለሁሉምነገር አቦ ይህንልጅ 100ሺ እናስገባው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
በተለይ ይቺን ላም ገዝተህ የሰጠህ እደለኛ ነህ ታደለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ላሚቱን የገዛሀት ልጅ አላህ ያላሰብከውን ፀጋ ከቤትህ ያስገባልህ አላህ በልጆችህ ይጥቀምህ 🥰😢
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ውይ ተለቀቀ የጥጀዋ ማማር በፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ፈጣሪ እድግ በል❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አሜን የአይመን እናትና አባት እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑራችሁ.
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ለሰጠው አላህ በእጥፊ ይስጠው በተለይ ልጆችን ማስደሰት ትልቅ እርካታ ነው ለሳቂታዋ እናት እንኳን ደስ አለሽ አሁንም ቤትሽ ይሙላ አሜን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ለልጁ ድስታ የሆናችሁ አላህ በረካውን ይስጣችሁ ያረብ❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደልነው የኔወድምዋ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የአይመን እናት ዴሰ ትትል ❤😢
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ምንም ቃል የለኝም በዚህ የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ
በተለይ ወንድሜ ጀማል ሁሉም የሆነው ባንተ ሰበብ በርታ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እወዳጁ አለዉ አቦ ከአስመራ🇪🇷 ሰላማቹ ብዝት ይበል
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ የገጠር ሰው እኮ የዋህ ደግ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢 በእውነት ላሚቱንም ይባርካት ጥጃዋም ትደግላችሁ ደስ ታዬ ወደር የለውም ወንድም ጀማል በርታልን ❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻአላህ የገጠል ለዛው ብቻ ይበቃል አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ወድሜ ጀማል ጀዛክ አላህ ኸይር ይህ ሁሉ ያተ ጥረት ነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ልጅ ያጸድቃል ልጅ በረከት ነው ልጅ ስወለድ የእራሴን በረከት ይዞ ይመጣል❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ የኔ ጣፋጭ ህልህ ተሳካልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የገጠር እናቶች ሙያ ማነው እንደኔ የሚወድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እር የማዳም. ቅመሞች እናበረታታው. ግደታ. ቡታጂራ መሄድ አለበትደ😊😊. ጥድ ስታው።ብቻነው የምፍነጥዙት. በሉ. መቶ ሺ. እናስገባው. ??????)
በጣም ወላሂ እንዴ መምህር ጀማል ፕሮግራም የሚመቸኝ የለም
እኮ ሀቅ ብለሻል😂😂😂
😂😂😂😂😂ሰዉ ይናገራል
ክክክክእወነት ነዉ
ማሻ አላህ ስሜቱን የሚያውቀው ያውቀዋል እንኩዋን ደስ አላችሁ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ተመስገን🙏እንካን የፈለገውን አገኘ❤❤❤❤❤ልጅ እንዲሁ ሲያዩት የሚዛዝን ሕፃንነው እንካን ደስ አለክ ከዚህ በላይ ትብዛልክ🙏የገጠር ሰው የድግ መጨረሻ እኮነው ወይኔ😂እስከ 3ስአት ብቻ ነበር የማግዳት አለ😂😂አያቶቼ ስለሌላቸው ጥጀዋ ስታድግ ቃልገብቻለሁ ለአያቶቼ አለ ይገርማል የትንሺ ትልቅ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ🙏
ትክክልል
እሱን እንዳስደሠታችሁት አላህ ያሥደሥታችሁ አላህ በሠፊጁ ይሥጥህ የኔ ወንድም
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ያረቢ ለከብትያለው ፍቅር ይለያል አሁንም ትጨማምርልህ የኔ ልጅ እፍፍፍፍ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን አይመን ከነ ቤተሰቡ ተደስተዉ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። ከ 4 ቀናት በፊት እናቴ እራሱ ላሚቱ አልወለደችም እስከ ዛሬ ብላ ጠይቃኝ ነበር ይሄዉ ዛሬ አብራ አየችዉ ብዙ ቤተሰቦች ገጠር አሉኝ ጎጃም (አያቴ፣ አጎቶቼ ወዘተ ) ❤❤❤ የገጠር ሰዉ አያስመስል።
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
በስማም የስው ደስታ እንደት እንደማስደስትኝ ማርያምን 😢😢❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ትልቅ ስራ ነው የስራከው ደስ ብሎናል ። በቀጣይም ከጉንህ ነን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እንኳን ደስ አለህ የኔ ማር እድግ በል ጀምዬ አንተ ምርጥ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ዉይይይይይይ የኔ አባት እንኳን ደስ አለህ ጀምየ የኔ ወንድም ይሄ ሁሉ የሆነዉ በአንተ ምክናያት ነዉ ሁሌም ኑርልን ወንድማለምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
يا اخواني يا اخواتي قولوا ما شاء الله
ማሽአላህ ተባርክአላህ❤
ማሻአላህማሻአላህ
ደግሞ እድግብሎል
የኔማር ልጁ
ማሻአላህ እትልቅቡታ አላህ
ያድርሰው ያረብ
ወንድም ጀማል አላህ
አተንም ኽይርስራህን
ያብዛልህያረብ
ማሻአላህ 💐💐💐💐💐🍬🍬🍬🍬🍬
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@@Tossatube. እሻአላህ
ዉይ የልጁ ፈገግታ ልብን ይማርካል።
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህን መልካም ነገር ላደረጋችሁ ።
ጦሳዎች ከፍ ከፍ በሉልን።
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እህ ዳቦ በርጎ ሰወድ ማሻአሏህ የኔ ባለሙያ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ወገኖቸቸችን እድሜ ጤና የስን ደስታ ማየት ፀጋ ነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ላሟን የሰጠኸው ልጅ አላህ ሠፊ እርዝቅ ጤና ደስታ ይስጥህያረብ💓💓💓
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
If all Ethiopian from every corner not forget where they came from just like you things will be fine respect for you ❤🎉
🙏❤
በርታ ጀም
ማሻ አላህ ለደስታው ምክኒየት የሆናችሁ በሙሉ እናንተን ደግሞ አላህ ያስደስታችሁ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ምርጥ ሰው ነው ሀገራችንን አስታወስን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
❤❤አቦ ጀማል አላህ ያክብርህ❤👍👍👍👍👍አቤት ገጠር ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ እናት ፈገግታዋ ብቻበቂ.ነዉ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጀማል አላህ ከዚህ በላይ አላህከፈ ያለ ቦታ ይስጥህ እስኪ 100ሺ እናስገባዉ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ደጉ የአገሬ ሰው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የገጠር ሰው ፍቅር እኮ ነው ተንኮል ክፋት እሚፀየፉ የዋህ ህዝብ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አይመን 💓💓💓💓💓የኔ ውዴ አላህ ይጠብቅህ የኔ ፍቅር
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻአላህ ተባርክ አላህ ለሰጠ ይስጠው መስጠት ቤት አይፈታም ልጀዋ ቤተሰቡ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የኔ ጌታ ከብት እርኚነቴን አስታወሰኚ የኔ ውድ እንኳንም ተሳካልህ የሰጡ እጆች ተባረኩ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ማን እደገጠር የዋህነት ቸርነት ብሉልኝ ጠጡልኝ ማለት የማይስለቸው ማህበረስብ ነው አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን❤❤❤ይሄን ቤተስብ ያስደስታችሁ ሁሉ አላህ ከቤታችሁ ደስታ አይጥፋ❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሽአላህ ማነው እደኒ ደሥያለው አይመን እኳንደሥ አለክ እኔም እዳተው ጥጃ እወዳለሁ ጥርሴን እኝኝኝኝኝኝ እዳልኩኝጨረስ ኩኝ ፕርግሬሙን ❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ስራ ነበርኩ ስጠባበቅ ቆይቸ ለትንሽ ቀድማችሁኛል እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ 🎉🎉🎉
ሚሰኪን እናቱ ዴሰ ትትል አላህ ይጠብቃቸወ
የኔ ልጅ እንዲረዳ ያደረከው ጦሳ ቲውብ አላህ ይስጥህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የቤቶቻችን ድምቀት እኮ ናቸው ❤❤❤ከብቶቻችን❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ላይክ ሼር እና ድርገው በአላህ ትዝታው
በጣም ነው ልቤ የተነሳው ለሀገሬ
ጀሜ ሠላምህ ይብዛ ወድሜ ያገሬልጅ❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ይችላም ገዝተህ የሰጠህ ወድሜ በቃላል ልግለፅህ 💦🤲💦 አላህ ሀጃህን ሀሳብህን ሁሉ ይቀበልህ ጨምሮ ጨማምሮም ይስጥህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻአላህ የሰትዮዋ እና የልጁ ፈገግታ የገጠር ሰውኮ ሳቂታ ነው 🥰
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጦሳን እንድከታተል ያደረገኝ የዚህ ልጂ ታሪክ ነዉ
እንኳን ደስ አላችሁ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
መሻአላህ የስጠ ሰወ አላህ ይስጥህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እሄልጅ በጣም እድለኛነዉ❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ልጂ ግን የኔ ማር ማሻ አላህ አላህ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
በአላህ 100k እናሥገባው ጉድ የመዳም ቅመሞች በእውነትም ሆነ በውሸት ካፕል ሆነው ሢበላጠጡባችሁ ነው የምቶዱት ይሄን ረጋ ያለና መልካም ቁም ነገር ያለው ልጅ ነው ላይክ ሸር ሠብ ብታደርጉ ምን አለ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ስው ጥሪ አይወድም እኔ 3 ስልክ አድርገዋለው
🙏
ሰሰሱብሀን አሏህ ልጅ እርዚቅ ይዞ ነዉ የሚመጣዉ አሏህ ያሳድግህ አይመንዬ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እያለቀስኪ ነው ያየሁት ማሻ አላህ