✅ ገጠር ሂጄ ጣት የሚያስቆረጥም ባህላዊ ምግብ በላሁ! ጣዕሙ ይለያል 👌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  2 месяца назад +204

    ውድ ቤተሰቦቻችን - ቪዲዮው ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho 2 месяца назад +61

    ይህን ድቅልጅ ማነው ልክእደኔ የሚወደው ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +2

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 2 месяца назад +1

      እርሜ ከጤና ይስጣችሁ

    • @Neima-w3u
      @Neima-w3u 2 месяца назад

      እኔ🎉❤❤❤❤

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 6 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @mekaali1374
    @mekaali1374 2 месяца назад +114

    ስታምሩ እናቴን እና አባቴን መሰላቹሁኝ አሏህዋየ በተሰቦቻቺንን ጠብቅልን ያረብ❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 2 месяца назад

      አሜን፫

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 месяца назад

      አሚንንንን

    • @Naima-c5p
      @Naima-c5p 2 месяца назад

      አሚንያረበልአለሚን

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 2 месяца назад

      አሚንን

    • @fathemafathema7476
      @fathemafathema7476 2 месяца назад

      አሚን

  • @NuraArage
    @NuraArage 2 месяца назад +75

    አባባ ዱአወት ደርሷል ይሄንን የዋህ ልጅወትን አላህ አተረፈለወት

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 2 месяца назад

      በጣም አላህ አይሸግረውም❤❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 2 месяца назад +1

      በጣም❤❤❤

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 2 месяца назад

      በጣም❤❤❤❤❤❤

    • @ekrutube1345
      @ekrutube1345 2 месяца назад

      ሀሰትጀማልምንሆኖነበር

    • @NuraArage
      @NuraArage 2 месяца назад

      @@ekrutube1345 በቅርብ የመኪና አደጋ ደርሶበት ነበት አህቴ

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t 2 месяца назад +33

    አንተ ልጂ ደስ ነው የምትለኝ ቤተሰቦችህን በማክበርህ በመውደዲህ እሜና ጤና ይስጥህ በልጆቺህ አላህ ያስደሳህ🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @madinagetashew2914
    @madinagetashew2914 2 месяца назад +46

    የአበባው መአዛ የወፈቹ ድምፅ የከብቶቹ ሽታ ብቻ ሁሉም ነገር ውበት አለው አባትና እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ አተንም እኮን ተሻለህ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад +2

      ድሮ ለአይኔ ያስጠላኝ ዛሬ አማረኝ😅አይ ዘመን

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 месяца назад +2

      ​@@እመቤትየደሴዋ የሀገራችንን ታላቅነት ስንለያት ተረዳነው

  • @LeylaAli-lu1nl
    @LeylaAli-lu1nl 2 месяца назад +13

    ሁልጊዜ ሳያቸዉ ይህንንን አባት አባቴ ትዝ ይለኛል ያረብ ላላገኛዉ ይናፍቀኛል ያረብ አንተጀነት ፎርዶስ ወፍቅልኝኝ😢😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @zaboraa32
      @zaboraa32 2 месяца назад +2

      አይዞሽ አላህ ጀነትል ፈረዶስ የወቀዉ

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 2 месяца назад +19

    በጣም እድለኛ ነህ እናት እና አባት አሉልህ እግዚአብሔር ያቆይልህ 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +2

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 2 месяца назад +30

    አልሃምዱሊላህ ሲል አባትህ አባቴን መሰለኝ እድሜና ጤና ለወላጆችህ አተም ይመችህ አየዋ ጀማል😎

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 2 месяца назад +30

    ትለያለህ እኮ የገጠሩን ባህላችን የምታሣይ ወንድማችን እኛም በትዝታ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 2 месяца назад +15

    ጀማል ምራቄ ተሯሯጠብኝኝኝኝኝ ወይይይ ሲያምር እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 2 месяца назад +1

      ማሻአላህ በይ አንቺ ዋ ክክክክክክክክ

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 2 месяца назад +20

    አባታችን እናታችን እንኳን ልጃችሁን አተረፈላችሁ ጀማልየ እንድህ የሚሰፈሰፉልህን ቤተሰቦችህን እድሜ እና ጤና ይስጥልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 2 месяца назад +33

    ወይኔ መግቢያዉ እንደት ደሲላል ጀምዋ ያንተ ቻናል እኮ የምንግዜም ምርጫየ ነዉ እድሜና ጤና ለፋዘርና ማዘር

  • @qwereww-yu7hv
    @qwereww-yu7hv Месяц назад +1

    እጀውት ይባረክ እማየ ወላሂ ልክ እንደበላሁት መሰለኝ እድሜውት ይባረክልን የገጠር እናቶች እናንተ እኮ ውለታችሁ በቁጥር አያልቅም የዛሬ ባለሙያ ተብየወች እራሱ የናንተን ግማሽ አይሰሩም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አላህ እናት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን ያረብ 🌸🌸☕️🌹📚 ለማዘር ነው ይሄ አበባ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @العنودللبرمجة-ض3ذ
    @العنودللبرمجة-ض3ذ 2 месяца назад +18

    የኔ አባት ዋአላይኩም ሠላም ጎበዝ አሠለማአለይኩም ብለህ ጀመርክ ጀማል አንተስ ለምን አሰለማአይኩም አተልም

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 2 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚሉ እውነተኛ የገጠር ቤተሰብ ናቸው :: የአባባ ጫዋታ በጣም ደስ ይላል😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 2 месяца назад +9

    አባታችን ለልጅ ያላቸው አመለካከት በጣም ደስ ይላል በውነት ❤!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @JemaneshAessen
    @JemaneshAessen Месяц назад +1

    ምርጥ አባት አለህ ወንድም ጀማል ማሻ አላህ ብያሐሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HgyCgb
    @HgyCgb 2 месяца назад +10

    ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር ኢንሻአላህ የዛሬ ዓመት ኢትዮጵያ እገባለሁ

  • @GenetAbera-ys9ez
    @GenetAbera-ys9ez Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ እሰይ ደስስስስ ሲልልልል ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ አንድ ቀን ከነ ልጆቼ ነው የምመጣው

  • @menutube7647
    @menutube7647 2 месяца назад +3

    አባትህ ተጨዋች እናትህ ሳቂታ ደስ የሚል ቤተሰብ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 2 месяца назад

      ትክክል ወላሂ ዴስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ እረጂም እዴሜ ይስጣችሁ ያረቡ❤❤❤❤❤

  • @Sadaa2024-rn9rn
    @Sadaa2024-rn9rn 2 месяца назад +13

    ደሰ የሚሉ ሰዋች ናቸው❤❤😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Seada-m6q
    @Seada-m6q 2 месяца назад +9

    ማሻአላህ ልጂህ ሰነስረአቱ አሚን እያለ ፈዘር ሲመርቁ አላህ ያሳድግልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 2 месяца назад +1

    የኔ አባት ሀቅ ሀቅዋን ነዉ የሚናገሩት ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 2 месяца назад +7

    ማባአላህ እንዚህ ሰዎች ትልቅ ሰው ቢሆኑም ሙሁር አዋቂ ናቸው እማይጠገቡ እድሜችሁ ይርዘምልን የኛ መዝናኛዎች ሳቂታየ😂❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @ሉባባነኝያላህባራ
      @ሉባባነኝያላህባራ 2 месяца назад

      ደስሲል🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ዜድሻነኝወለየዋ
    @ዜድሻነኝወለየዋ 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ደሰ የሜሉ በተስብ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 2 месяца назад +17

    ወላሂ የብረም ጣድ ጥብስስወድ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 месяца назад

      እኔ ቀምሸም አላቅ 😢

    • @Samira22Samira22-ul8fs
      @Samira22Samira22-ul8fs 2 месяца назад

      @@ktube8920 አይዞሺ አገርስትገቢ ትሞክሪዋለሺ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 месяца назад +11

    አወ አያየ ባለዱቃናችሁ እንኳን ልጀወትን አተረፈለወት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 2 месяца назад +11

    ጀምየ ወድሜ ከቤተሰቦችህ ጨዋነት ያተ ትህትና ንፅህና ፊታችሁላይ ያፀባርቃል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሉንም ቤተሰቦችህን ሀዘንን ሁሉ ያርቅልህ ወድም አለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 месяца назад +1

    ወንድም ጀማል እንኳን አላህ አሻረህ አልሀምድሊላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +3

    ይሄን ቤተስብ ስወደው❤❤ እድሜና ጤና ለመላው ቤተስብ ተመኘሁ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 месяца назад +1

    ጋሽ ሰይድ (አይዬ)❤ እንኳን ደስ አለህ የኔ ውድ አባት አላህ ልጅህን አተረፈልህ ☝👏💖

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 месяца назад +5

    ምርጥ አባት የሚገርም አባት ስልጡን ሳይማር የተማለ አባት ጀማልእድለኛ ነህ ወላሂ አባት እያለን የቲም ሁነን ያለ አባት እኛ እየራበን አባቴ ሌላ ሚስት አግብቶ ስጋ ሲበላ እኛ ጎመን በልተን የምንዉልበት ጊዜ ነበር ሳይቸግረው ወላሂ😢😢 ጀማል እንደዚህ አይነት አባት ቢኖረኝ እግሩ ነበር በየቀኑ የምስመው አለመታደል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @Tamoyegenet
      @Tamoyegenet 2 месяца назад +2

      አንተስ/አንቺ በጎመን በላሽ እኔ ለጎረቤት ተሰጠሁ እህል ብርቄ ሆነ እሱ እና ሚስቱ እህል ተርፎአቸው በየፊና እየሸጡ የሙት ልጅ ሆኜ የዛኔ በልጅነቴ የገባብኝ ርሀብ አሁን እግዚአብሔር እህሉ ቢያትረፈርፍልኝም የዛኔ ችግር አጥንቴ ውስጥ ገብቶ አለሁ ግን ይቅር ብያቸዋለሁ ካልኝም አካፍላቸዋለሁ ሚስቱም እናቴ የሆነች ያህል ሲያማትም ሰፍ እላለሁ አንድ ነገር ተረዳሁላቸው አለማወቃቸው መሆኑ። የተማርኩት ግን ዝም ብዬ አይደለም እኔም ባለማወቅ ያጠፋሁት ሊኖር ይችላል ምክንያቱም ሰዎች ነን።አሁን ፍሬ ነገሩ የሙት ልጅ ካገኘሁ ባለኝ አቅም ዝም አልልም ዘመድም ይሁን ከዘመድ ውጭ።ሁሉም ልጅ ወላጁን ያሳድገው። ሁሉም የተበደለ ይቅር ይበል እግዚአብሔር ዋጋው ይከፍለዋል ሁላችንም ከደጋጎች እና ይቅር ካሉት ይቁጠርን።❤🎉 ሰላም ላገራችን ለአለማችን ይሁን።

    • @ethiopia7387
      @ethiopia7387 2 месяца назад

      You are the best.

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 2 месяца назад

      @@Tamoyegenet😢 አስተዋይ ነሽ ይቅር ማለት ታላቅነት ነው

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ ደጋግሜ ባያቸዉ ባያቸዉ የማይጠገቡ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Roza-sd2ws
    @Roza-sd2ws 2 месяца назад +7

    ማሻ አላህ ሀገሩ በጣም ነው የሚያምረዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @حليمهإثيوبيا-ص3ز
    @حليمهإثيوبيا-ص3ز 2 месяца назад +1

    በጣም ጀግና ነህ ምጥ እናት አላህ እድሜና ጤና አባት የኔ አባት ድምጥህ አባቴን ይመስላል የኔ አቆላማጭ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @bunagimbii2712
    @bunagimbii2712 2 месяца назад +5

    ማሻአላህ አላህ ለዚህ ላበቃህ ምስጋና የተገባው ብቸኛ ጌታ 🙏 እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወላህ እንዲህ ክበተሰብህ ጋር ስላየሁ ፍቅር እና መወዳድ በዱንያም በአክሄራም ❤️🎯

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 месяца назад +1

    አሚንንንን አሜን የኔ ሸበላ አባት እኛ ይሄ አኖኖር ነው ምፈልገው ይሄ ማይርባ ከተሜ ነክ ሰለቸን ጦሳዬ በጣም ነው ምናመሰግነው ይህን የመሰለ ፕሮግራም ሰላሳያችሁን የኔ ወርቅ እናት ሰርአቷ ለዛ ያለው እናቶች አባቶች አላህ እዲሜ ጤና ይሰጥልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 месяца назад +5

    ብል አፊያ መሻአላህ እናትና አባት ለዘለቄታው ለዘላለም ይኑሩልን እዴት ደስ ይላል¡¡¡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ጀምሮ እናት እና አባትህንም አላህ ያቆይልህ ደስ ይሉኛል ሳያቸው❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @zemzemgashu2989
      @zemzemgashu2989 2 месяца назад

      @@Tossatube. ኢሻ አላህ

  • @LubaSeid
    @LubaSeid 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ እዲሜና ጤና ይስጥልህ ለቤተሰቦችህ ለተም ጀምየ እንካንም አተርፈህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @seadaendris9752
    @seadaendris9752 2 месяца назад +1

    ማሸአላ አያትንና አከየየን መሰሉኝ አይይይይ ትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @eexx3730
    @eexx3730 2 месяца назад +6

    እናት እና አባቱገረ ሰመጠ አባተገረ እሚዋረ ነው እሚመሰለኛ አላህ እረሜ ናጤና❤❤❤❤❤ የኔ ወድ አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔርን አዬ ጨዋታቸው አይጠገብም እናቲቱ ሳቃቸው ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 2 месяца назад +7

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣቹ♥♥♥

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @RayaRayuma-v9p
    @RayaRayuma-v9p 2 месяца назад +2

    አባታቸዉ ሲመርቅ ህፃኑ አሚን ሲል ያየ እንደኔ❤❤❤😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AhlanAhlan-os4xd
    @AhlanAhlan-os4xd 2 месяца назад +14

    ዉይ አባቴ ናፈቀኝ እንዴዚህ የሚያደርግልን ሁላችንንም ሠብስቦ አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አዲርግልን ❤❤❤❤❤

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 2 месяца назад

      አሚንንንንንን እኔ❤

  • @zahara2701
    @zahara2701 2 месяца назад +1

    አላህ ከክፉ ነገር ጠብቆ እንድህ ኬቤተሰቦችህ ጋ ለመጫወት አበቃህ ወንድም ማሽ አላህ ታምራላችሁ አካባቢው በጣም ያምራን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 2 месяца назад +6

    ማሻ አላህ ለአባትህ እና ለእናትህ ረጅም እድሜ ና ጤና አላህ ይስጥልህ ጀምዋ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 месяца назад +1

    አባባ እኮ ምርጥአባት ናቸው እኛም በአድ ማድነው የምንበላው 😀😀😀😀❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AlalShe-tm6vk
    @AlalShe-tm6vk 2 месяца назад +3

    እኔም. ከየትም. ስሂድለት. አባቴ. ያርድልኝ. ነበር. አሁን ግን. አላህ. ይራሀመው. የኔ. ልዩ. አባት.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @አልሀምዱሊላህ-eh5gf
    @አልሀምዱሊላህ-eh5gf 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ አላህ ያቆይልህ ቤተሰቦችህን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 2 месяца назад +12

    እንግዶቸ ልጆች አሉ father የኔውድ አባት አስታዋይ እኮነውት ከምር እወዳቸዋለሁ
    ሀገሬ ልግባና እቤቴ አመጣቸው አላሁ ኢንሻ አላህ መኞቴነው ሀይቅ ነኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @hhz-b8x
    @hhz-b8x 2 месяца назад +1

    ወላሒ በጣም ነው ደስ እሚሉት ማሽአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Месяц назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HawaAhmed-ey3si
    @HawaAhmed-ey3si 2 месяца назад +8

    ማሻ አላህ በል አፊያ ብያለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 месяца назад +2

    ሸጋው የወሎ ሰው ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰 ስወዳችሁ 🥰❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @giasbd1266
    @giasbd1266 2 месяца назад +2

    መሻአላህ አባት እናትህን እድሚቸውን እረጂም አመት ይኑሩልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @OMUSARA
    @OMUSARA 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ
    አሏህ እድሚያቼውን ያርዝምልህ እናትና አባትህን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሠናይትየማሪያምልጅ
    @ሠናይትየማሪያምልጅ 2 месяца назад +4

    በፈጣሪ ስም አገሩ እዴት እደሜያምር ፈጣሪ እንኳን አተረፈክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ghh5860
    @ghh5860 2 месяца назад +1

    አባታችን እናታችን እንኳን አላህ አተረፈላችሁ❤ደሞኮ ስወዳችሁ ወላሂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 2 месяца назад +2

    የኔ ማር ህፃኑ ልጂ አሚን ይላል ፋዘር ሲመርቁ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita 2 месяца назад

    ረጅም እድሜ ለማማ እና ለባባ ማሻ አላህ ሲያምሩ😊❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ እዴኔ አባት ከልጆቹ የሚበልጥበት ምንም ነገር የለም ልክ እዳባባ እድሜ አችሁን ያሥረዝምልን ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    ወልጆችህንም እድሜና ጤና ያድልልህ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 месяца назад +3

    እግዶቸ ልጆቸ አሉ ደስ የሚሉ አባት ወይ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን የኔ አባት የዋህ እሩሩ ህዝብ ደጉ ባላገሩ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 2 месяца назад +1

    የኔ ፍቅር የጀሞ ልጅ አሜን አሜን ሲል ደስ ሲል❤❤❤❤❤እድግበል ረጂም ከጤና ለመላው ቤተሰብ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠቅልችሁ ደስ የሚል ቤተስብ ማሻአላህ ሮ ሚ እሚን ብሏል ዛሬ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @የምስራች-ደ3ቘ
    @የምስራች-ደ3ቘ 2 месяца назад +1

    ቦታው የእውነት አይመስልም በጣምም ከማማሩ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሉሉ
    @ሉሉ 2 месяца назад +4

    ህፃኖቹ ደስ ሢሉ አሚን አለ የኔ ማር❤❤❤❤

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 2 месяца назад

      አየሽውጉጩንያዝሳደርገው

  • @HHLoevHHLoev
    @HHLoevHHLoev 2 месяца назад +2

    የእኔ ኩረ ግብር ሰውደህ ወላሂ በጣም ጀግና ነህ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NightDancerKid
    @NightDancerKid 2 месяца назад +5

    ፐ አባዬ እንግዶቼ ልጆቼ ናቸው አሉ ምርጥ አባት አንዳንድ ቤተሰብ እንግዳ ሲመጣልጆቹ እየተቁለጨለጩ ልጆቹን ያባርራሉ ልጆቹም ይከፉቸዋል መጥፎ ነገር ይዘው ነው የሚያድጉት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MelkamShimelis-e3c
    @MelkamShimelis-e3c 2 месяца назад +1

    አገሩ ሲያምር አይ ትዝታ ወድማችን ተባረክ አንተም እኳን ተሻለህ ወድማችን ቤተሰቦችህ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 2 месяца назад +7

    ስንሞሸር እደዚህ ነበር የሚቆላው 2011ቢመለስ እደት ደስ የሚል ጊዜ ነበር የኔ ውድ ሚዜወቸ እርጂም እድሜና ጤና ሰቷችሁ የናተን ሙሽና በማየት የደስታችሁ ተካፋይ ያድርገኝ❤❤❤❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад +1

      በጣም

    • @HawaahmedSeid-i2t
      @HawaahmedSeid-i2t 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ gemal 100k female pleas

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 2 месяца назад

      @@HawaahmedSeid-i2t ማየት ማመን ነው በሁለቱም ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ሸር አድርጌልሀሐሁ ወደ ፊት

    • @MediTubeመድ
      @MediTubeመድ 2 месяца назад

      እህ 😢2011እኔ ደሞ ልጆቸን ትቸ የተሰደድኩበት እጅግ ከባድ ጊዜ እንኳንም አለፈ😢

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 2 месяца назад

      @@MediTubeመድ የኔ ቆንጆ አይዞሽልኝ ኢሻ አላህ መለየቱ ከባድ ነው በሰላም የምንገናኝ ያድርገን መድየ አብሽሪ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 месяца назад +1

    ማአሻ አላህ ወይኔ ይህን ቤተሰብ ሳይ ቤተሰብጋረ ያለሁነዉ እሚመሰለኝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አልሃምዱሊላህ ጀማል አላህ ይጠብቅህ አሁንም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 2 месяца назад +6

    ወይኔ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር እንኮንም ተሺሎክ ውብ የሆኑ ቤተሰቦችህ ጋር አንድላይጨሁናችሁ ሰላየዋችሁ ደስብሎኛል ሁሌም የስሳቅ የደሰታ ቤት ይሁን እሮሚን ሳምልኝ ሰላየውት ደሰ ብሎኛል ጀምዬ ወንድማለም አወን አባታለም ኤንኳንም አተረፈለወት😢😢❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 2 месяца назад +1

    እደዉ ደስ ስትሉ❤❤ደግሞ የአደይ አበባው እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችህ ይጠብቅህ 🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 2 месяца назад +7

    አቤት ደስ ስትሉ ወላሂ እኔም አባቴ እናእናቴ ንፍቅቅቅነውያሉኝን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 2 месяца назад +1

    ማሻአሏህ ሀገሬዋ"አሏህይጠብቀሽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @alhamdulillahforeverything2285
    @alhamdulillahforeverything2285 2 месяца назад +4

    ወይኔ አባቴ የሚቆላልኝን የብረት ጥብስ አስታወስከኝ የኔ ውድ አባት አሏህ እድሜህን ያርዝምልኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 2 месяца назад +1

    አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአላህ እዚህ ስላደረሰህ አካባቢው ሲያምር ማሻ አላህ ቤተሰቦችህን አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው 🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @محمديوسف-خ1ظ
    @محمديوسف-خ1ظ 2 месяца назад +3

    እንኳን ሰላም ቆያችሁን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @semiraseid-e5y
    @semiraseid-e5y 2 месяца назад +2

    ምርጥ አባት እንግዶች ልጆቼ ናቸው አሉ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 2 месяца назад +2

    ጀምስ ተሽሎክ ከምወዳቸው ቤተሰብክ ጋር ስላየሁክ የእውነት ደስ ብሎኛል። አቦ ፈጣሪ ያቆይልኝ!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ወድም ጀማል ዛሬ ከነ ልጅህ ነው የሄድከው አባታችንና እናታችን እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 2 месяца назад +4

    አልሀምዱሊላ ቃላቱ ለራሱ አይዬ እንወደሀለን 🙌❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @lubabaseid2901
    @lubabaseid2901 2 месяца назад +1

    መሻአላ በጣምደስ ይላል እረጅም እድሜ ለማዘር እና ለፋዘር አንተም የነሱን ሀቅ የምትዋጣ ልጅ ያድርግህ የወላጅ ሀቅ ከባድነው ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v 2 месяца назад +3

    ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ የገጠር ትዝታ ስለምታሳዬን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192 2 месяца назад +2

    ብሉአፊያ ማሻአላህ ተባረክ አላህ እንደትያምራል ለእናትና አባት ለሙሉ ቤተሠብህ ረጅምእድሜ ከጤና አላህ ይስጣችሁ 😘😘😘😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NightDancerKid
    @NightDancerKid 2 месяца назад +3

    በጣም ነው ደስ የሚሉት አባዬ ልጆቹ ሁላ ፍቅሮች ሲያምሩ ፍቅር መከባበር የሞላበት ቤት ነው ያስታውቃል ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምርቃታቸው ደስ ሲል እናቴ ወለዬ ነች ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር የሚኖርበት ሀገር ወሎ ደሴ ነው እነሱን አይቼ ነው የኮመትኩት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @የወግዲዋ
    @የወግዲዋ 2 месяца назад

    የዉነት ከልብህ መምህራ ነህ ኩሩ የባላባት ልጂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NuraArage
    @NuraArage 2 месяца назад +5

    የኔም አባት ልጆቼን የሚጠላ እንግዳ ቤቴ አይምደጣ ቀሪ ዘመዶቼ ልጆቼ ናቼው ይላል ባባ ሀቢቢ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ZinetZinet-m9q
    @ZinetZinet-m9q 2 месяца назад +1

    አበባ የኔ አባት እንኳን አላህ ጠበቀላቺሁ ልጃቺሁን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 2 месяца назад +3

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 2 месяца назад +1

    የኔ አባትዋ ❤❤❤ እግዶቸ ልጆቸ ናቸው ቀልባቸው ይበላሻል አሉ 😭 የምር ተሰማኝ ስደት አለም ላይ ያለነውን እኛ ልጆቸወን ባዮን ❤ አላህ አባትና እናቴ ጋ ሳተገላኘኝ ክፍን አደራ 😢 ስደት አለም ላይ ያላችሁ በሙሉ የቤተሰብን ክፍ እዳያሰማችሁ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 месяца назад +3

    ጀማል ወድሜ እኮን ለዚህ አበቃህ ❤❤❤ደግሞ መቶ ገብተህ የማይበት ቀን ናፍቆኛልልል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ እንዴት ያምራል ቦታው ያሰላም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @seadi5
    @seadi5 2 месяца назад +5

    ማሻአላህቦታውሳያምር
    የኔምአባትቢሞትተልጆቹተለይቱአይበላምወላሂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Eyerus-r3k
    @Eyerus-r3k 2 месяца назад +1

    ደስ የሚሉ እናትና አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 2 месяца назад +13

    አባት እና እናትህ ናቸውዴ ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 2 месяца назад +1

    አልሀምዱሊላህ ተሽሎህ ከቤተሰቦችህ ጋር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቤተሰቦችህን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 месяца назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡