Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቦታው እንዴት ያምራል እኛም ፈጣሪ ፈቅዶ ለማየት ያብቃንጉዞ ኢትዮጵያ እንደኛ👑👑👑
ሔኖክ ስዮም በጣም እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ የምድር ገነት የሆነ አካባቢ ስላሳየኸን !!👏👏👏ጎጃም ፍቅርን እምነትን ጥበብን ውበትን ጀግንነትን መልካ ምድራዊ ገፀበረከትን ማንነቱን የጠበቀና አዛኝና የደግ ሕዝብ መኖሪያ ስፍራ ነው!!!
I like the fact that they're trying to better their lives . Every Ethiopian should learn from them!
እጅግ አስደናቂ ሥራ ነው የሠራችሁት ነገር ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለዓይን ያማሩ አዛኝ የሚመስሉ ከአውሮፓ ፣አሜሪ እና ሌሎች አህጉራት የሚመጡ ሀሳውያን እና ጥንተ ጠላቶቻችን ሰርገው በመግባት ባህላችንን እንዳያበላሹ ወይም የራሳቸውን እርካሽ ባህልና ድብቅ ግብረ ሰዶም ባካባቢ ዘርተው እንዳይሄዱ ለህዝቡ ከፍተኛ ትምሕርት ሊሰጠው ይገባል እያልኩኝ ጥሩ ጅማሮ ነው በርቱ እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን አውርዶልን መጥተን እነድነጎበኛችሁ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን !!!!
አዎ ይህን የዋህ ህዝብ መሰንቃት ይስፈልጋል ቆዳቸው ስለነጣ ብቻ ተንኮል የለባቸውም ብሎ እንዳይታለል መልካም ቱሪስቶች እንዳሉ ደግሞ ሀጥያትን ለህዝባችን የሚያለማምዱ መኖራቸውን በማሰብ አስጎብኚዎች እባካችሁ መህበረሰባችንን በንቃት አና በኃላፊነት ስሜት ጠብቁልን የታሪክ ተወቃሽ እንዳትሆኑም ጭምር
እዉነት ነዉ የሚመጣው ሁሉ ግብኝ አይደለም
አዎን ሁላችንም ኢትዮጵያውያን የዚህ ዓይነት ተፈጥሮን በመቀየር የገጠሪቱ ኢትዮጵያን ከሰው ሠራሹ የደን ጭፍጨፋ እና የአፈር መሸርሸር ከመታደጉም በላይ ልዩልዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት ሰለሆነም በርቱ ጠንክሩ እላለሁኝ "ታዲያማ" እጀግ በጣም በጣም አስፈሪ ነገር ጎን ለጎን ይዞ እንደሚመጣ ከወዲሁ የታወቀ ነው። ስለዚህ ይሄን ጥሩ ሥራ የጀመራችሁ እህት ወንድሞቻችን ልብ በሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን ምንም ሳታደርጋችው ብዙዎች ይጠሏታል ይፈሯታልም ስለዚህ በሃይል ይዘው ሊሸጡን ሊለውጡን ሞክረው በጀግኖች አባቶቻችን ደመና አጥንት ሳትደፈር በቅብብሎሽ እኛ ላይ ደርሳለች ይሁን እንጅ በፈረንጆቹ ወይም በነሱ አነጋገር =ግሎባላይዜሽን =ወይም ዓለም በአነድ አደባባይ በቀን ወስጥ ዜናዎችን ወይም ወሬዎችን ይቀባበላል ያ ማለት በአነድ ቦታ ሆኖ ሳየሆን በርቀት በስልክ ወይም በቴሌቪዥን ሊሆን ይችላል ይገናኛል ሐሳብ ለሐሳብ መለዋወጡ ግድ ሆኗል ስለዚህ ኢትዮጵያውያን በተለይም የቱሪስት መዳረሻ የሆኑ ቦታዎች የምንገኝ ሁሉ ማድረግ ያለብን ብዬ የማምነው ባህላችንን ሃይማኖታችንን ማንነታችንን ቋንቋችንን አለባበሳችንን የእኛ የሆነውን አጥብቀን ይዘን ማስተዋወቅ አለብን እንጅ በገንዘብ ተባብለን የፈረንጅን እርካሽ ባህልና ፀረ ክርስቶስ እና ፀረ ማርያም የሆነ ሐሳባቸውን እንዳያራግፉብን ከውጭ ለሚመጡ ጎብኝዎች የሚያስተናግዱ ሰዎችን ከኗሪው ሕዝብ በቂ የማስተናገድ ትምህርት መሰጠት አለበት እያልኩኝ በርቱ አይዟችሁ!!!!
ትክክል ብላችኋል አስጎብኚዉ እራሱ የታረመ ኢትዮጵያዊ ካልሆነ ይህ ገንዘብ ወዳድ ያደረገን ጊዜ ስለሆነ ጥንቃቄ ያሻል
@@yirgalemmekonnen9544 በትክክል የሚመለከተው ሁሉ በጥንቃቄ ይሥራ
ጎጃም ዳሞት የጀግናና የጥበብ አገር ❤❤❤። ገና ይጎበኛል። እንኳን አሰተዋወቅኸን❤❤
ጎጃም ገነት ❤❤
በጣም ሚገርም ቦታ ነው እኔም እንደዳጋጣሚ ሂጀ አይቸዋለው ሰማይና ምድሩ አንድ ሆኖ ነው የታየኝ በጣም ውብ ቦታ ነው ይህን የፈጠረ አምላክ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤
My ጎጄ
ሁሉም አካበቢ ይሄ የደን ልማት መቀጠል አለበት❤❤❤
DENKE GUZO NEWENA MEDRACENE TAYETA ATETEGEBEME HONOME LE HULUME GIZE ALEWENA WEDENEBERECIBETE MAMMA LAYE TEWETALECENA AYEKEREMENA::ESKEZAWE BE TIKITE MERAMEDUME TERU JEMARE NEWENA LIDENEKE YAGEBALE SELE HULUME ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
ማሻአላህ ሚገርም ቦታ ግን ሠው ያጣ😢❤❤❤❤
የወንድ ሀገር የ እውቀት ሀገር የእውነት ሙሉ ጎጃም
ጎጃም
ጉዞ ኢትዮጵያን እናመሰግናለን
እናትየዋ ጎጃም ባልወተድብሽ እንዴት ይቆጨኝ ነበር አራት መከራከር ጮቂ ሀገሬ 💙😍💙
Gezo baethiopia btam asdsach canal New adel nan. Ksanaa yeman amsgenalaw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene wodoch siwodachihu zemedoche!!!!!!
❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️👑👑👑
Gojam የምድር ገነት:
አዲስ ሰፋሪ ናቸው አደል ??
100% ወደፊት ይቱሪስቶች መዳረሻ ይሆናል:: እኔም እስካየውጏጉቻለሁ. ሰላሙን ያምጣልን ብቻ
አመት ሆነ ካየሁት
መቼ ነው አብሬህ የምሄደው? 🤞
ከሚጨፍሩት የግብረ ሰዶም ባድራ የለበሰ ልጅ አለ
አብይ ዓለም እግዚአብሔር ይስጥህ።
አብይ የምነውን ስም በዘህ ሰይጣን ሰውየ እዴት እዴጠለሁት ስምህን ብታስቀየረው እዴት ደስ ባለይ 😢😢😢😢😢
Mehaym segete
ልክ ነሽ ወይም ነህ ግን ዓብይ አህመድ ጠላታችን ሲሆን ዓብይ ዓለም ወንድማችን ነዉ።
ልክ ብለሻል ብለሀል
አማራ እንደዛ ሲያንቋሽሹት የነበረውን የ ኦሮሞ ቦቲ ማድረግ ጀመረ እንዴ ?? ማን አሰልጣኝ እንደሆነ ገባልህ ?? 😂😂😂😂😂
😂😂ምኑ ነው ጣህሜ ".የአለም ምርጥ ቱሪዝም መንደር " ያረገው???😂😂ቀነስ አርግ😂😂ሚሊዬኖች ቱሪስቶች የሚጎርፉባቸው በአለም ብዙ ሀስደናቂ የሆኑ የቱሪዝም መንደሮች አሉ ህንደ ካሪቢያን፣ሲሼልስ፣ቦራቦራ፣ማልዲቭ፣ኬንያ፣ታንዛኒያ ወዘተኢትዬ ገና ብዙ ያልተሰራ ስራ አለ ቱሪዝምን ለማሳደግ የሀይለ ስላሴ ዘመን ቱሪዝምን ለሀለም ሀቀፍ ለማስተዋወቅ Ethiopia land of 14 months of sunshine በሚል ማስተዋወቂያ ስልት ተሰርቶ ነበር
ይህንን ጥያቄ ሳውዲ አረቢያ አሉላ ከተማ ለተሰበሰበው የተመድ የቱሪዝም ድርጅት ቢያቀርቡት? ጉባዔው ነው የመረጣት።
❤❤

😂😂ምኑ ነው ጣህሜ ".የአለም ምርጥ ቱሪዝም መንደር " ያረገው???😂😂ቀነስ አርግ😂😂ሚሊዬኖች ቱሪስቶች የሚጎርፉባቸው በአለም ብዙ ሀስደናቂ የሆኑ የቱሪዝም መንደሮች አሉ ህንደ ካሪቢያን፣ሲሼልስ፣ቦራቦራ፣ማልዲቭ፣ኬንያ፣ታንዛኒያ ወዘተ
ኢትዬ ገና ብዙ ያልተሰራ ስራ አለ ቱሪዝምን ለማሳደግ የሀይለ ስላሴ ዘመን ቱሪዝምን ለሀለም ሀቀፍ ለማስተዋወቅ Ethiopia land of 14 months of sunshine በሚል ማስተዋወቂያ ስልት ተሰርቶ ነበር