Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
  • Видео 259
  • Просмотров 2 762 350
አልጣሽን በበጋ፤ አንበሳ ፍለጋ በቋራ ደን ውስጥ። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ቋራ #አልጣሽ #አንበሳ #travelEthiopia #AlatishNationalPark
አልጣሽን በበጋ፤ አንበሳ ፍለጋ በቋራ ደን ውስጥ። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ቋራ #አልጣሽ #አንበሳ #travelEthiopia #AlatishNationalPark
Просмотров: 823

Видео

ገብረ ጉራቻ። ያልተጎበኘው የባሌ ፓርክ ሐይቅ#ጉዞ_ኢትዮጵያ #ባሌ #ቱሉዲምቱ #tulludimittu #balemountains #sannetiplateau #Bale
Просмотров 3 тыс.16 часов назад
ገብረ ጉራቻ። ያልተጎበኘው የባሌ ፓርክ ሐይቅ#ጉዞ_ኢትዮጵያ #ባሌ #ቱሉዲምቱ #tulludimittu #balemountains #sannetiplateau #Bale
ታክሞ የዳነው ተፈጥሮ፤ አቢጃታ። #ጉዞ #አቢጃታሻላ #ስምጥሸለቆ #natureRestoration #Abijatta #nationalparks #guzoethiopia
Просмотров 3,7 тыс.День назад
ታክሞ የዳነው ተፈጥሮ፤ አቢጃታ። #ጉዞ #አቢጃታሻላ #ስምጥሸለቆ #natureRestoration #Abijatta #nationalparks #guzoethiopia
በዌብ ሸለቆ ውስጥ፤ የቀይ ቀበሮ እና ፍልፈል ትዕይንት #ጉዞ #ባሌ #ቀይቀበሮ #travelEthiopia #balemountains #Ethiopianwolf
Просмотров 3,4 тыс.14 дней назад
በዌብ ሸለቆ ውስጥ፤ የቀይ ቀበሮ እና ፍልፈል ትዕይንት #ጉዞ #ባሌ #ቀይቀበሮ #travelEthiopia #balemountains #Ethiopianwolf
ጭቱ የፍላሚንጎ ዓለም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አቢጃታሻላ #ሐይቅ #ቆልማሚት #ፍላሚንጎ #Chitu #lakeChitu #Flamingo #travelEthiopia
Просмотров 1,5 тыс.14 дней назад
ጭቱ የፍላሚንጎ ዓለም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አቢጃታሻላ #ሐይቅ #ቆልማሚት #ፍላሚንጎ #Chitu #lakeChitu #Flamingo #travelEthiopia
ፊንጫ ሀቤራ፤ የዌብ ሸለቆ ተአምር። ባሌ ባለ ብዙ ዓለም። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ባሌ #guzo #balemountains #Bale #worldheritage
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
ፊንጫ ሀቤራ፤ የዌብ ሸለቆ ተአምር። ባሌ ባለ ብዙ ዓለም። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ባሌ #guzo #balemountains #Bale #worldheritage
ጎፋ ድንቅ ምድር፤ ከሳጉልዓ እስከ ቡልቂ።#ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጎፋ #ዛላ #ቡልቂ #ሳውላ #GofaZone #Gofa #Bulki #guzoethiopia
Просмотров 48021 день назад
ጎፋ ድንቅ ምድር፤ ከሳጉልዓ እስከ ቡልቂ።#ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጎፋ #ዛላ #ቡልቂ #ሳውላ #GofaZone #Gofa #Bulki #guzoethiopia
ጌሴ ሜዳ-ባሌ ተራሮች፤ በብርቅዬው ደጋ አጋዘን ዓለም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ባሌ #guzoethiopia #ዲንሾ #balemountains #mountainnyala
Просмотров 11 тыс.21 день назад
ጌሴ ሜዳ-ባሌ ተራሮች፤ በብርቅዬው ደጋ አጋዘን ዓለም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ባሌ #guzoethiopia #ዲንሾ #balemountains #mountainnyala
የአዲስ አበባ ሳምባ፤ ተአምር የሸሸገው የከተማዋ ደን። #ጉለሌ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #እጽዋት #GulleleBotanicalGardens #guzoethiopia
Просмотров 3,5 тыс.Месяц назад
የአዲስ አበባ ሳምባ፤ ተአምር የሸሸገው የከተማዋ ደን። #ጉለሌ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #እጽዋት #GulleleBotanicalGardens #guzoethiopia
ይህ አዲስ አበባ ነው። #ጉለሌ እጽዋት ማዕከል #ጉዞ_ኢትዮጵያ #Botanical #GulleleBotanicalGardens #guzoethiopia
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
ይህ አዲስ አበባ ነው። #ጉለሌ እጽዋት ማዕከል #ጉዞ_ኢትዮጵያ #Botanical #GulleleBotanicalGardens #guzoethiopia
ጎጃም ደጋ ዳሞት፤ ጣዕሜ የዓለም ጣዕም። #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #ጉዞ #ChokeMountains #guzoethiopia
Просмотров 3 тыс.Месяц назад
ጎጃም ደጋ ዳሞት፤ ጣዕሜ የዓለም ጣዕም። #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #ጉዞ #ChokeMountains #guzoethiopia
ሙሉ ጎጃም፤ ጣዕሜ የዓለም ምርጥ መንደር #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #DegaDamot #ጉዞ #Choke #guzoethiopia
Просмотров 21 тыс.Месяц назад
ሙሉ ጎጃም፤ ጣዕሜ የዓለም ምርጥ መንደር #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #DegaDamot #ጉዞ #Choke #guzoethiopia
አረቅጥ፤ በጉራጌ ምድር-ጉመር ሐይቁ ላይ። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጉራጌ #ጉመር #Gurage #Gumer #Arekit #LakeArekit #guzoethiopia
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
አረቅጥ፤ በጉራጌ ምድር-ጉመር ሐይቁ ላይ። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጉራጌ #ጉመር #Gurage #Gumer #Arekit #LakeArekit #guzoethiopia
ከጋርሃድ ጀፎረ እስከ ኮሰት ጫካ፤ በእኖር ምድር ውበት። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጉራጌ #እኖር #ጀፎረ #ሰባት_ቤት #Gurage #Enor #guzoethiopia
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ከጋርሃድ ጀፎረ እስከ ኮሰት ጫካ፤ በእኖር ምድር ውበት። #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጉራጌ #እኖር #ጀፎረ #ሰባት_ቤት #Gurage #Enor #guzoethiopia
ጎጃም ጮቄ፤ ሙሉ ጣዕሜ አባ ኪዳን #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #DegaDamot #ChokeMountains #guzoethiopia
Просмотров 29 тыс.Месяц назад
ጎጃም ጮቄ፤ ሙሉ ጣዕሜ አባ ኪዳን #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #DegaDamot #ChokeMountains #guzoethiopia
ጎጃም ደጋ ዳሞት #ሙሉ #ጮቄ#ጣዕሜ_አባ_ኪዳን #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #DegaDamot #ChokeMountains
Просмотров 98 тыс.Месяц назад
ጎጃም ደጋ ዳሞት #ሙሉ #ጮቄ#ጣዕሜ_አባ_ኪዳን #travelEthiopia #Gojam #MuluEcolodge #DegaDamot #ChokeMountains
የዋቤ ቅፅበቶች፤ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ዋቤ #ጉራጌ #travelEthiopia #Gurage #WabeRiver #watertourism #rivertourism
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
የዋቤ ቅፅበቶች፤ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ዋቤ #ጉራጌ #travelEthiopia #Gurage #WabeRiver #watertourism #rivertourism
ጎፋ ጋዜ ማስቃላ#ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጎፋ #ሳውላ #ጋዜ #VisitGofa #GofaZone #Gofa #Sawla #guzoethiopia #Gazemesekella
Просмотров 885Месяц назад
ጎፋ ጋዜ ማስቃላ#ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጎፋ #ሳውላ #ጋዜ #VisitGofa #GofaZone #Gofa #Sawla #guzoethiopia #Gazemesekella
ዋቤን እንደ መንገድ፤ በጉራጌ ምድር #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ዋቤ #ጉራጌ #travelEthiopia #Gurage #WabeRiver #EthioRaft #river
Просмотров 4922 месяца назад
ዋቤን እንደ መንገድ፤ በጉራጌ ምድር #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ዋቤ #ጉራጌ #travelEthiopia #Gurage #WabeRiver #EthioRaft #river
መስቀል በሶዶ ጉራጌ #ዳሙገነት #ጉራጌ #መስቀል #ጉዞ_ኢትዮጵያ #Meskel #Soddo #Kistane #Gurage
Просмотров 14 тыс.2 месяца назад
መስቀል በሶዶ ጉራጌ #ዳሙገነት #ጉራጌ #መስቀል #ጉዞ_ኢትዮጵያ #Meskel #Soddo #Kistane #Gurage
ዋቤን በቀዘፋ፤ በጉራጌ ምድር የወንዝ ቱሪዝም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ዋቤ #ጉራጌ #travelEthiopia #Gurage #WabeRiver #EthioRaft
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
ዋቤን በቀዘፋ፤ በጉራጌ ምድር የወንዝ ቱሪዝም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ዋቤ #ጉራጌ #travelEthiopia #Gurage #WabeRiver #EthioRaft
ቶኪ ቤዓ-የዳውሮ ውብ እሴት #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ቶኪቤዓ #ዳውሮ #ታርጫ #travelEthiopia #GuzoEthiopia #Dawro
Просмотров 1,6 тыс.2 месяца назад
ቶኪ ቤዓ-የዳውሮ ውብ እሴት #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ቶኪቤዓ #ዳውሮ #ታርጫ #travelEthiopia #GuzoEthiopia #Dawro
አቦ ድሬ፤ የምሥራቋ ፀሐይ #ድሬደዋ #አሸዋ #ምድርባቡር #DireDawa #guzo #travelEthiopia #AshewaMarket #trainstation
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
አቦ ድሬ፤ የምሥራቋ ፀሐይ #ድሬደዋ #አሸዋ #ምድርባቡር #DireDawa #guzo #travelEthiopia #AshewaMarket #trainstation
የዋሻ ዐለት እንደ ብራና ከ#ሃርላ እስከ ለጋኦዳ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ድሬደዋ #ለጋኦዳ #DireDawa #travelEthiopia #LagaOda #cave #Harla
Просмотров 2 тыс.2 месяца назад
የዋሻ ዐለት እንደ ብራና ከ#ሃርላ እስከ ለጋኦዳ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ድሬደዋ #ለጋኦዳ #DireDawa #travelEthiopia #LagaOda #cave #Harla
9 September 2024
Просмотров 4,7 тыс.2 месяца назад
9 September 2024
#አባድር ጦም አያሳድር፤ #ሀረር #ጀጉል #Guzo #VisitHarar #Jugal #TheLivingMuseum #Hararcity #WorldHeritage
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
#አባድር ጦም አያሳድር፤ #ሀረር #ጀጉል #Guzo #VisitHarar #Jugal #TheLivingMuseum #Hararcity #WorldHeritage
የቁንድዶ ዱር ፈረሶች #ሀገሬ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ሀረርጌ #ጉርሱም #ቁንድዶ #guzo #የቁንድዶ_ፈረሶች#Mount_Kundudo #Gursum #FeralHorses
Просмотров 103 тыс.2 месяца назад
የቁንድዶ ዱር ፈረሶች #ሀገሬ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ሀረርጌ #ጉርሱም #ቁንድዶ #guzo #የቁንድዶ_ፈረሶች#Mount_Kundudo #Gursum #FeralHorses
#ሀረር-ህያው ሙዚየም #ጀጉል #ቅርስ #travelEthiopia #GuzoEthiopia #VisitHarar #Jugal #TheLivingMuseum #Hararcity
Просмотров 12 тыс.3 месяца назад
#ሀረር-ህያው ሙዚየም #ጀጉል #ቅርስ #travelEthiopia #GuzoEthiopia #VisitHarar #Jugal #TheLivingMuseum #Hararcity
#አቢጃታ-የፍላሚንጎ ዓለም #ጉዞኢትዮጵያ #አቢጃታ #ሻላ #ፓርክ #ሐይቅ #Abijatta #Flamingos#LandOfOrigins #guzoethiopia
Просмотров 1,3 тыс.3 месяца назад
#አቢጃታ-የፍላሚንጎ ዓለም #ጉዞኢትዮጵያ #አቢጃታ #ሻላ #ፓርክ #ሐይቅ #Abijatta #Flamingos#LandOfOrigins #guzoethiopia
#አሸንድዬ-የክረምት ፀሐይ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ላስታ #ላሊበላ #አሸንድዬ #guzoethiopia #Lalibela #Lasta #ashndeye #festival
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
#አሸንድዬ-የክረምት ፀሐይ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ላስታ #ላሊበላ #አሸንድዬ #guzoethiopia #Lalibela #Lasta #ashndeye #festival

Комментарии

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 40 минут назад

    የሀገሬ የተፈጥሮ ውበት ይናፍቀኛል ሀንተ ሀገር ዞር በል ያን ሀገር ልይበት ተወልጄ ሀድጌ ሮጬ ያደኩበትን

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 43 минуты назад

    የሚያሳዝነው ነገር ሀቅም ያላቸው ብዙዎች ሀሉ የሀገር ስዎች ህነዚህን ቦታዎች መጎብኘት ፍላጎት የላቸውም

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 50 минут назад

    ከህነዚህ ባስተላለፋችሁት ብሄራዊ ፓርኮች ቢያንስ ሶስቱን ህጎበኛለሁ ሀገር ቤት ስመጣ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 часа назад

    Wow ቱሪዝም ዘርፍ ግን ለምንድነው ማይሠራበት ሀገራችንን እንድናቅ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 8 часов назад

    እንዴት ነዉ አንበሳ በግር የሚፈለገዉ? የወደቀ ቱሪዝም ሚኒስቴር ፣ሆቴልና መናፈሻ ኤሽያና ላቲን አሜሪካ አላቸዉ። አፍሪካ የሚያስመርጣት የዱር እንሰሳ ነዉ።የኢትዮጵያ መንግስት አልገባዉም።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 8 часов назад

    ፈረንጅ ኬንያና ደቡብ አፍሪካ የሚጎርፈዉ ፣የዱር አራዊት ለማየት ነዉ እንጅ ሪዞርት ዉስጥ ለመዝናናት አይደለም፣ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሪዞርት ከሚገነባ ይህን የመሰለ ፓርክ ላይ ኢንቨስት ቢያረግ ይሻላል። የመጓብኛ መኪናና መንገድ እንኩዋን የሌለበት ፓርክ።

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 10 часов назад

    ከኢትዬ ከተሞች ፣ውጪ ያለው የሀገራችን ተፈጥሮ ውበት የተለየ ነው። ከአስር ሀመታት በላይ በፕሮጀክቶች ግምባታ በተለያዩ ቦታዎች ያየሁት የተፈጥሮ ውበት ይናፍቀኛል

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 11 часов назад

    .ይህን አባባል ወደድኩት "ባሌን መጠበቅ ማለት የ30 ሚሊዬን ህዝብን ጠበቅን ማለት ነው "👏🙏👍

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 12 часов назад

    ረግረግ ቦታዎች ጥበቃ ( wetland restoration ,preservation and mainenance) መቆም የሌለበት ስራ ነው። የአካባቢው ህብረተሰብ ባለቤትነት ወስዶ ይሆን ታላቅ ስራ መስራታቸው የሚደነቅና ተመክሮ የሚሆን ነው👏🙏👍👏🙏👍

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 14 часов назад

    በድሮን ካሜራ አትፈልጉትም የተሻለ ያቀልዋል

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 14 часов назад

    አሰሳን አውሮፓውያን ያስሷት ከመረጃ ጋር እኛ አገር ወሬ በላዳን ።

  • @tesfayeworku1909
    @tesfayeworku1909 16 часов назад

    I have watched several travel journalists including Americans and Europeans but Henok is by far the best: his intermittent voice, vivid videos, and above all, his professional and touching approach are what make him stand out. Keep it up brother….Testaye from USA

  • @jamtesfaye7548
    @jamtesfaye7548 17 часов назад

    Wow very nice place

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 17 часов назад

    ባለውለታችን ሄኖክ.....ኢትዮጵያ እንድትዞርባት የፈቀደችው ላንተ ብቻ ይመስለኛል😊እረ የእኔ ተራ መቼ ነው😢

  • @andinetdemis9369
    @andinetdemis9369 18 часов назад

    እናመሰግናለን

  • @yaredoyg-f2b
    @yaredoyg-f2b День назад

    ቆይ ለምንድነው SUBSCRIBE ማናደርገው ሁሉም ሀገር ወደዳድ መሳይ ብቻ ስንት ዘፋኞሽ አዕላፍ ተከታይ አላቸው 😢😢😢 sorry

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 2 дня назад

    አንተ አዘጋጅ ተባረክ ዘርህም ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nguseworkneh189
    @nguseworkneh189 3 дня назад

    Amazing park and nature.

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 3 дня назад

    I love this guy and this program and really jealous of this guy to live this way is a blessing. I pray God to keep mu country in peace and me able to visit half of these places

  • @abebechbedane978
    @abebechbedane978 4 дня назад

    እጅግ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ። ሞያዊ ብቃትህ የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። የሐይቁ ስም ከትርጉሙ ሳየው፣ ገብረ ጉራቻ ሳይሆን "ጋርባ ጉራቻ" ይመስለኛል።

  • @KetselaTekle
    @KetselaTekle 4 дня назад

    On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

  • @DanielMolla-q1n
    @DanielMolla-q1n 4 дня назад

    Kibr ysitln wedim henok ❤❤❤

  • @DanielMolla-q1n
    @DanielMolla-q1n 4 дня назад

    I love henok syum ❤❤❤

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 5 дней назад

    እኔስ በስንት ፀሎት ተንቀጥቅጬ ነው የወረድኩት ገደሉን ሳይ እያዞረኝ፡ግን የሥላሴ ሽልማት ነው።

  • @abiyotassefa4705
    @abiyotassefa4705 5 дней назад

    ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 5 дней назад

    Great job keep it up we are with you ❤❤❤❤

  • @SolomonBegosew
    @SolomonBegosew 5 дней назад

    እፁብ ድንቅ ጋዜጠኛ አመሰግናለሁ ብቻ ቃላት አጠሩኝኮ

  • @africaunite7476
    @africaunite7476 6 дней назад

    Thank you. Your effort is much appreciated.

  • @diqnshyisqh8637
    @diqnshyisqh8637 6 дней назад

    My kmbat❤

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ 6 дней назад

    ❤❤❤

  • @mosisaabera646
    @mosisaabera646 7 дней назад

    Thanks 👍👍👍

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj 7 дней назад

    God bless you 🙏🙏🙏 good job brother 💯

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj 7 дней назад

    Good job brother I love your channel 💯

  • @TenagneAbate
    @TenagneAbate 7 дней назад

    ተባረክ በጣም ጎበዝ🎉

  • @zortebo
    @zortebo 7 дней назад

    እናመሰግናለን!

  • @zortebo
    @zortebo 7 дней назад

    እናመሰግናለን!

  • @SelamudinH
    @SelamudinH 7 дней назад

    አመሰግናለው ወንዴ ስለሀገሬ ቡዙ እንዳውቅ አድርገህኛል፣ ኤርታሌ❤

  • @harishonmedianetwok7481
    @harishonmedianetwok7481 7 дней назад

    Greetings dear Heni and others, It is really a great success to see the lake restored like this and the wild life returned. But my question is what were exactly done as a rehabilitation measure that enabled you to reach this stage? So, let a structured research be conducted on the lake and also the entire park area comparing the situations before and after. You involve a wider media and stakeholders. Doing so you can get funds for your future projects there and also catch attention of visitors to increase your income. Prepare symposium to show your success stories serving as learning for others.

  • @habvito
    @habvito 7 дней назад

    ሄኖክ ስለ እውነት፣ የዛሬው ፕሮግራምህ እጅግ በጣም እሚያስደስት ግን 5% እውነት የሌለው ፍሬከርስኪ ኢንተርቪው እና ትረካ ነበረው። ተሳስተሀል ከእውነት አልያም ክሬዲቱን በሙሉ እረስተሀል!! ምን ተሰርቶ ነው የተመለሰው? ምን ያክል ሰወች፡ በምን አይነት ዝርዝር ክንውኖች፡ በምን ያክል ወጭ? ከጠቀስካቸው ፕሮግራሞች /i think, NGOS/ ፕሮግራሙን ያስፈፀሙ ሰወች የሰሩትን ተናግረው፡ ሀገር ሊያመሰግናቸው ይገባል፡ What if it comes from essential and desirable amount of rain fall. መልስ ብትሰጠኝ ከባህርዳር 5 ኪሎ ቆንጆ ማር እሸልምህ ነበር። ሁሌም እጅግ አከብርሀለሁ!

    • @afro90s78
      @afro90s78 7 дней назад

      @@habvito አው ተፈጥሮ በራሷ መንገድ የመለሰችውን ውሀ እራሳቸው በተለየ ሰርተው ያመጡት አድርገው ክሬዲት ለመውሰድ ነው አመራሮቹ የቸኮሉት እንደዚ ስል ምንም አልሰሩም ለማለት አደለም ግን ለውሀው መመለስ በቀጥጣ ሚገናኝ የሚናገሩትን ያክል አሳማኝ የሆነ ስራ አላየውም...ሰምተ ከሆነ የሀረማያ ሀይቅ 40 50 ፐርሰንት አደለም 100% ከጠፋ በዎላ በቅርቡ እንደገና ተመልሶ አስገርሞናል ያለምንም ስራ

    • @habvito
      @habvito 7 дней назад

      @afro90s78 በትክክል!! መልስ ቢሰጥበት ደስ ይለኝ ነበር!

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 8 дней назад

    Teguwaz ante min alebh We are even not able to visit our elderly parents in Ethiopia. You are a lucky person

  • @endalkachewmengistu9681
    @endalkachewmengistu9681 8 дней назад

    You have not clearly listed what the restoration works were. reforestation and ...?

  • @abrhahiberhe526
    @abrhahiberhe526 8 дней назад

    😂😂😂🎉

  • @nununegash7347
    @nununegash7347 9 дней назад

    ለደጂክያቤቃ ኚ

  • @Milsmek
    @Milsmek 10 дней назад

    well done bro its so beautiful

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 10 дней назад

    ዓለም ማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ ኢትዮጵያ ብቻ ናት እንዴ ግን?

  • @adelalkadasizaki8772
    @adelalkadasizaki8772 10 дней назад

    Gezo baethiopia btam asdsach canal New adel nan. Ksanaa yeman amsgenalaw

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55 11 дней назад

    ሄኖኬ ለሁሉም ስራዎችህ አላህ ያክብርልን እናመሰግንሃለን በርታ

  • @shibabaw1083
    @shibabaw1083 11 дней назад

    ወደልጅነት ትዝታዬ መለስከኝ ::አረንጉአዴና ለምለም ምድር ናት ባሌ ::ዌብ ስትል የነበረው ወይብ or ዋቤ ለማለት ነው? ጥሩ ፕሮግራም ነው ::አመሰግናለሁ!

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 дней назад

    Egziabeher Ymesgn. Enactment Tbareku. Dr.Abiy Zemeneh Endihu bhulm Ybarek.

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele 11 дней назад

    ግሩም ነው