Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሳላቅሽ ማለትም ዞሬ ሳልጎበኝሽ ብቻ እንዳልሞት😭😭😭።የዱር እንስሳት፣ታሪካዊ ቦታዎች እንዲህ በቪዲዮም ኾነ በፎቶ ሳይ መንፈሴ ይረካል።እጅግ እናመሰግናለን ሔኖክ 🙏🙏🙏።ሰላም ለኢትዮጵያ
ብዙነህ አለማየሁ ደጀኔ እባላለሁ በአሁኑ አላጌ ግብርና ምርምር በቀድም አብዮታዊ ኢትዮጵያ ሕፃናት አምባ በዘራይ ደረስ አንደኛና መለስተኛ ትምህርት ቤትና መንደር ስንኖር እየጠፋን ወደ ሻላ ሀይቅ እየሔድን በማወቅም ሆነ ሳናውቅ ውስጡ ምን ይኑር አይኑር ሳናውቅ እንዋኝ ነበር አይ ልጅነት ከኢትዮጵያ በጥልቀቱ እና በጨዋማነቱ ዋኘን የሚገርም እንደቀልድ የልጅነት የህይወት ታሪኬነው በተለያዬ ጊዚያት ሻላ ላይ ላጣናቸው ወገኖቻችን ፈጣሪ ነብስ የማርልን።በአሁን ወቅት በፌደራል ሠነዶች ማረጋገጫ ና ምዝገባ አገልግሎት አዲስ አበባ በዋናው መስሪያቤት ቅርንጫፍ አስር በከፍተኛ ባለሙያነት በመስራት ላይ እገኛለሁ እናመሠግናለን ።
ብዙነህ አለማየሁ እባላለሁ 21:05
በጣም ዘመናዊ ና አስተማማኝ ሞተራይዝድ ጀልባዎች ያስፈልጋል ምክንያት አትደርድርልኝ የሰው ልጅ ህይወት በአስተማማኝ ወጥቶ መጎብኘት አለበት በጥንቃቄ የህይወት ኢንሹራንስ መግባት አለበት አሳፋሪም ተሳፋሪዎችም።።
ሻላ ሀገሬ ወኝተን ቦረቅንበት ያደግንበት ሀይቅ በጣም ጥልቅ ነው ማታ ማታ ከባድ ሴጣን ውስጥ ይኖራል ቅርብ የምመስለው ቦታ ስትገባ በጣም ጥልቀት አለው በጣም ብዙ ልጆች ብዙ ሰው ለመዋኘት ስሄድ እዛ ሞቷል ስደብረን ሄደን ወኝተን ዘና የምንልበት ሻላ ሀይቅ በጣም miss አርጋለው 😍😍😍😍
ድንቅ ነሽ ሀገሬ በድሮ ህብረት ትምህርት ላይ ነው ሻላ ሀይቅ ማውቀው ስፋቱ ጥልቀቱ ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ በዝቶ ቦታውን ለማየት ያብቃኝ
አገሪ እምይ ኢትዮጵያ ሁሎነገር አለሽ ልጅችሽ ካችው ተወልደው ሰላም አሳጡሽ እምይ ኢትዮጵያ ወደፊት ያለም ቆጅ ሁነሽ ትታያለሽ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
ጥረትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ድጋፍ ቢደረግልህ ደግሞ በቃ የገነትን መግቢያ ታገኝው ነበር ማለት እችላለሁ ።ምክንያቱም ኢትዮጵያ ገነት እንደሆነች ስለማምን 🎉❤❤
@Henok you are very strong man, i wish i could join you one travel with you.
አይይይይ እማማ ኢትዮጵያ ስንት አይነት የተፈጥሮ ምንጭና ሐይቅ ኖሮን መሰራት መኖር ያቃተን እርስ በርስ የምንባለ ህዝቦች ሆነን ያሀው ስንት ሺህ ዘመን አለፈ።በዚህ ሐይቅ ላይ መንግስትና ባለሀብቶች ኢንቨስትመንት ብሰሩበት የአከባቢ ህብረተሰብና ሌላውም ይባረክ ነበር? ግን ምን ያደርጋል 😭😭😭
Tank you this is true 🎉✔️
አገራችን ሰላም ቢሆን ምድራችን የምድር ገነት እኮናት
Tekekel mene yadergal medway yefeterechew kelayi esketach endeterabe wesha lemenakese yechekoluten zegoche new
💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍
እማየ ሀገሬ ክፉሸን ያርቅልሸ የፈጠረሸ አምላክሸ
በጣም ውብ ❤❤❤❤❤
Shala and abajata lake and Park I don't forget. We saw different kind of birds , ostrich, mamals abto today I don't forget thing boiling water. I visited before 13 years. Present time I live in Germany.
ዋው❤
Thanks allot
አስደናቂ ነው! እባክህ ሎችንም ቀሪ ደሴቶች አስጎብኘን።
wow ያምራል .....!!!!
Nice documentary. This place could be the most intresting lake for bird lovers
Woow Ina masaginalen please next daset
Wow so beautiful place
Beautiful❤
ያልተወራለት ታላቁ የኢትዮጵያያን ኩራት ሻላ ሀይቅ ፣ አቤት ጥልቀቱ ደግሞ 266ሜትር ይገርማል ፣ ደግሞ ደሴቶቹ ።❤❤❤🇪🇹
ሕይወት አድን ጃኬት በአጋጣሚ በሐይቁ ውስጥ የመውደቅ አደጋ ቢያጋጥም ለመንሳፈፍ የሚረዳ ነው ፤ ሻላ ሐይቅ ጨዋማ በመሆኑ በውስጡ አዞ የለውም ።
Ugera edat yemyamer tefetrwi wetbat yalat hager nat menm sanata fikr becha atani bezar yemyabalanin tetani and hagerchenin lekifuwochi asalefan banesat ❤
እናመሰግናለን❤🎉
Enamesegnalen bro
በጣም አስዳናቅ ቦታ ነው ካንባታ ምድር መቼ ትላማልም🎉😂❤
በጣም ያምራል ትላልቅ እንስሳት ዉሀዉ ዉስጥ አሉ?
❤❤❤❤❤ wow
ደሴቱ ላይ ትተክሉ ነበር ችግኝ ባትረሱ ኖሮ❤🎉
Beautiful ❤️😍❤️😍❤️😍
Oromia is all, Oromia is love come to Oromia
የትውልድ ቦታዬን ስላስጉበኘህኝ አመሰግንሀለው ወንድሜ
cool
Put english subtitles.....
We have to know Environment Sorround . daset mannoru esk zare alekem nebere. genn lij hogne seferun akellow. Deepest lake in country. flamingo etc
Bro your so blussed🎉
please evrey your travel document pictures must establish in the magazine my be after 3 months or 4 times per year please.
የምንፈልገው ቦታ ደርሰን በደስታ ተመለስን 😅😂 አረ ወየው
Yalitchemerubet Meriwochi🚁🚁🚁🚁🚁🚁
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አርሲ የውብ ሀይቆች ምድር!
Arsi it found south shewa
እና የትአለ አሳዉ??? ይሄን ያህል ስፋት ባለው ሀይቅ በሙሉ ሀገር የሚመግብ አሳ ምርት የትአለ ምንም ነገር ሰምቸ አላዉቅም አንድም ግዜ ሀብት ላይ የተኛ ህዝብ ምንድነው አስማቱ አሁኑኑ ይፈታልን በቃ መስኖ ስሩበት አሳ መግቡት ሀገሩን መጀመሪያ ለዉጥ አምጡና አሳዩን መጀመሪያ ህዝቡ ይጥገብ የሆነ ነገር ሲገኝ ወደ ዉጪ ገበያ ይዛችሁ አትሩጡ መጀመሪያ ህዝቡ ይጠቀም ብዙ ሀበሀብትአለን አልጠቀመንም ለምን በሉ?????
አልተሰራበትም, ትኩረት አልተሰጠዉም
Arsi negele❤
እውን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይሔ ሁሉ ውበት?
በደንብ አያለው ብዬ ነበር በተለይ ዎፎቹን ምነው ቀረብ አርጋቹ በደንብ ብትቀሩጿቸው የጉዞውን ሰሀት በዎፎቹ ላይ ብትጠቀሙት ነበር ሚሻለው ቶሎ ደርሳቹ ተመለሱ የተባላቹ ነው ሚመስለዉ
የት ሀገር ነው እሚገኘው
ነጌሌ አርሲ ነው
ሻላ አቀዋለሁ አዞው አለ ጠፋ ተፈጥሮ
አይ ሰላም ቢሆን ?ዛሬውኑ ይመጣበት ነበረ።
ለመብረር ትራይ ያደርጋሉ😅😂😅😂😂
ህይወት አድን ከአዞ 🐊🐊🐊🐊 ነው የሚያድነው 😂😂😂 🐊🐊🐊🐊🐊🐊🐊
አዞ ይብላህ ደደብ ጠማማ ትዉል
"በጥልቁ" በትልቅነቱ ለማለት ነው ወይንስ በጥልቀት?????
በጥልቀቱ ማለትም ወደታች ለማለት ይመስለኛል በስፋትም ቢሆን የሀረሪ ክልልን ያክላል።
በጥልቀቱ ነው።
We didn’t use this for our people what you talking about
ሻላ የት ነው ?
Negele Arsi woreda, West Arsi Zone Oromia Ethiopia
አርሲ ነጌሌ❤
@@AschalewKetema-o6g አርሲ ነጌሌ ሳይሆን ነጌሌ አርሲ ነው
@@Markshow81lyinetu mndnw
አተራረክህ ይደብራል
why do you need two motor? dont you have Emmergency Service? you guys, will never lern.
there is no emergency service brother
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሳላቅሽ ማለትም ዞሬ ሳልጎበኝሽ ብቻ እንዳልሞት😭😭😭።የዱር እንስሳት፣ታሪካዊ ቦታዎች እንዲህ በቪዲዮም ኾነ በፎቶ ሳይ መንፈሴ ይረካል።እጅግ እናመሰግናለን ሔኖክ 🙏🙏🙏።ሰላም ለኢትዮጵያ
ብዙነህ አለማየሁ ደጀኔ እባላለሁ በአሁኑ አላጌ ግብርና ምርምር በቀድም አብዮታዊ ኢትዮጵያ ሕፃናት አምባ በዘራይ ደረስ አንደኛና መለስተኛ ትምህርት ቤትና መንደር ስንኖር እየጠፋን ወደ ሻላ ሀይቅ እየሔድን በማወቅም ሆነ ሳናውቅ ውስጡ ምን ይኑር አይኑር ሳናውቅ እንዋኝ ነበር አይ ልጅነት ከኢትዮጵያ በጥልቀቱ እና በጨዋማነቱ ዋኘን የሚገርም እንደቀልድ የልጅነት የህይወት ታሪኬነው በተለያዬ ጊዚያት ሻላ ላይ ላጣናቸው ወገኖቻችን ፈጣሪ ነብስ የማርልን።በአሁን ወቅት በፌደራል ሠነዶች ማረጋገጫ ና ምዝገባ አገልግሎት አዲስ አበባ በዋናው መስሪያቤት ቅርንጫፍ አስር በከፍተኛ ባለሙያነት በመስራት ላይ እገኛለሁ እናመሠግናለን ።
ብዙነህ አለማየሁ እባላለሁ 21:05
በጣም ዘመናዊ ና አስተማማኝ ሞተራይዝድ ጀልባዎች ያስፈልጋል ምክንያት አትደርድርልኝ የሰው ልጅ ህይወት በአስተማማኝ ወጥቶ መጎብኘት አለበት በጥንቃቄ የህይወት ኢንሹራንስ መግባት አለበት አሳፋሪም ተሳፋሪዎችም።።
ሻላ ሀገሬ ወኝተን ቦረቅንበት ያደግንበት ሀይቅ በጣም ጥልቅ ነው ማታ ማታ ከባድ ሴጣን ውስጥ ይኖራል ቅርብ የምመስለው ቦታ ስትገባ በጣም ጥልቀት አለው በጣም ብዙ ልጆች ብዙ ሰው ለመዋኘት ስሄድ እዛ ሞቷል ስደብረን ሄደን ወኝተን ዘና የምንልበት ሻላ ሀይቅ በጣም miss አርጋለው 😍😍😍😍
ድንቅ ነሽ ሀገሬ በድሮ ህብረት ትምህርት ላይ ነው ሻላ ሀይቅ ማውቀው ስፋቱ ጥልቀቱ ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ በዝቶ ቦታውን ለማየት ያብቃኝ
አገሪ እምይ ኢትዮጵያ ሁሎነገር አለሽ ልጅችሽ ካችው ተወልደው ሰላም አሳጡሽ እምይ ኢትዮጵያ ወደፊት ያለም ቆጅ ሁነሽ ትታያለሽ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
ጥረትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ድጋፍ ቢደረግልህ ደግሞ በቃ የገነትን መግቢያ ታገኝው ነበር ማለት እችላለሁ ።ምክንያቱም ኢትዮጵያ ገነት እንደሆነች ስለማምን 🎉❤❤
@Henok you are very strong man, i wish i could join you one travel with you.
አይይይይ እማማ ኢትዮጵያ ስንት አይነት የተፈጥሮ ምንጭና ሐይቅ ኖሮን መሰራት መኖር ያቃተን እርስ በርስ የምንባለ ህዝቦች ሆነን ያሀው ስንት ሺህ ዘመን አለፈ።
በዚህ ሐይቅ ላይ መንግስትና ባለሀብቶች ኢንቨስትመንት ብሰሩበት የአከባቢ ህብረተሰብና ሌላውም ይባረክ ነበር? ግን ምን ያደርጋል 😭😭😭
Tank you this is true 🎉✔️
አገራችን ሰላም ቢሆን ምድራችን የምድር ገነት እኮናት
Tekekel mene yadergal medway yefeterechew kelayi esketach endeterabe wesha lemenakese yechekoluten zegoche new
💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍
እማየ ሀገሬ ክፉሸን ያርቅልሸ የፈጠረሸ አምላክሸ
በጣም ውብ ❤❤❤❤❤
Shala and abajata lake and Park I don't forget. We saw different kind of birds , ostrich, mamals abto today I don't forget thing boiling water. I visited before 13 years. Present time I live in Germany.
ዋው❤
Thanks allot
አስደናቂ ነው! እባክህ ሎችንም ቀሪ ደሴቶች አስጎብኘን።
wow ያምራል .....!!!!
Nice documentary. This place could be the most intresting lake for bird lovers
Woow Ina masaginalen please next daset
Wow so beautiful place
Beautiful❤
ያልተወራለት ታላቁ የኢትዮጵያያን ኩራት ሻላ ሀይቅ ፣ አቤት ጥልቀቱ ደግሞ 266ሜትር ይገርማል ፣ ደግሞ ደሴቶቹ ።❤❤❤🇪🇹
ሕይወት አድን ጃኬት በአጋጣሚ በሐይቁ ውስጥ የመውደቅ አደጋ ቢያጋጥም ለመንሳፈፍ የሚረዳ ነው ፤ ሻላ ሐይቅ ጨዋማ በመሆኑ በውስጡ አዞ የለውም ።
Ugera edat yemyamer tefetrwi wetbat yalat hager nat menm sanata fikr becha atani bezar yemyabalanin tetani and hagerchenin lekifuwochi asalefan banesat ❤
እናመሰግናለን❤🎉
Enamesegnalen bro
በጣም አስዳናቅ ቦታ ነው ካንባታ ምድር መቼ ትላማልም🎉😂❤
በጣም ያምራል
ትላልቅ እንስሳት ዉሀዉ ዉስጥ አሉ?
❤❤❤❤❤ wow
ደሴቱ ላይ ትተክሉ ነበር ችግኝ ባትረሱ ኖሮ❤🎉
Beautiful ❤️😍❤️😍❤️😍
Oromia is all,
Oromia is love
come to Oromia