ወንድሜ ከዚህ ጋር ሶስተኛ ቪዲዮህን አየሁ! እጅግ በጣም ጥሩ የባለሙያ መንፈስ ያለው ዝግጅት ነው። የሚገርም Photographic የሆኑ መፃህፍቶችን ማዘጋጀት አለብህ, especially for foreign market. Ethiopian culture and tourism has to sponsor this! The other thing is if you organize a sponsored tour to ethiopians. For instance you want to award a tour for this year's high scoring grade 12 students. U prepare the budget and find sponsors! አቦ ሁሉ ይሳካልህ! እድሜና ጤና ይስጥህ! መንገድህም ስራህ ላይም ከሚያጋጥም ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!
Thank you Guzo ethiopia Ethiopia has this type nature but we did not used it properly. Parks are the main thing for atraction of turism and source of external currency or dollar we buy every imported materials including fuels used to transport that reaches for every Ethiopians and to all economical development.The Government should give attention by preparing hotels to turis and even dons as in other countries used it for Safity and to keep wild animals in the park Long live to Ehiopia with your 13 month of sun shine!
Thanks Guzo Ethiopia for showing us The Omo Park and its abundant buffalo .It was a pleasant surprise after we were disappointed on the killing of many elephants at the neighbouring Mago National Park.I hope the authorities develop this park as well and we get the chance to see it and enjoy it.
I know im randomly asking but does anyone know of a method to log back into an Instagram account..? I somehow lost my password. I would love any assistance you can offer me.
@Decker Bentlee thanks for your reply. I got to the site on google and im waiting for the hacking stuff atm. Looks like it's gonna take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
Park police ( rangers) should be established under the federal police. For training , funding, and uniformity purpose, it is well suited if administered by the federal police.
The population of Buffalo/Gosh should limited, because it will become a big crisis on land degradation, like wild beasts do in Tanzania and Kenya 🐃🐃🐃🐃🌍🌍🌍🌍
It is an amazing documentary, but very few views in six months. Please promote and share it on popular pages. I have also visited your Facebook page (ጉዞ ኢትዮጵያ), I think you better make the page name with English & Amharic like the RUclips (travel ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ) to get more followers
እጅግ በጣም የሚደነቅ ድንግል ሃብት:: ስንቱ መድሃኒት እዚህ ውስጥ አለ:: ስንት አእዋፍ እንሳት አሳት ሃብት አለ:: ይህ ሃብት በብር የሚሰላ አይደለም:: ይህን ሃብት ሁላችን እንጠብቀው የትውልድ ሃብት ነው:: ይህን ተግታችሁ እየጠበቃችሁ ያልችሁት የእውነት ጀግኖቻችን ናችሁ: ክብር ይግባችሁ:: ይህን አሳምራችሁ ቀርፃችሁ ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን:: በርቱ: ብዙ እንጠብቃለን:: ሰላም::
በናትህ በርታልን ወንድማችን ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ያንተን ፕሮግራም እያየሁ ሰላሜን አግኝቻለሁ ሰላምህ ይብዛ!!!
ሰላም ቢኖራት አገሬ ሁሉም ነገር አላት አገሬ ዘረኝነት ጠፍቶ ፍቅር ይሙላብሺ❤
እደዚህ.አይት ቦታ በጣም እወዳለሁ
ምርጥ ዝግጅት ነው... ጎሾቹ ግን በጣም ጥቂት ናቸው... በሚገባ ስላልተከባከብናቸው እያጣናቸው ነው... እጅግ በጣም መስራት አለብን
WOW እነመሰግነለን ጎበኛን ውብት ኢትዮጵያን
ወንድሜ ከዚህ ጋር ሶስተኛ ቪዲዮህን አየሁ! እጅግ በጣም ጥሩ የባለሙያ መንፈስ ያለው ዝግጅት ነው። የሚገርም Photographic የሆኑ መፃህፍቶችን ማዘጋጀት አለብህ, especially for foreign market. Ethiopian culture and tourism has to sponsor this! The other thing is if you organize a sponsored tour to ethiopians. For instance you want to award a tour for this year's high scoring grade 12 students. U prepare the budget and find sponsors!
አቦ ሁሉ ይሳካልህ! እድሜና ጤና ይስጥህ! መንገድህም ስራህ ላይም ከሚያጋጥም ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!
Amazing park and nature.
"እግዚአብሔር አምላክ በፍጥረቱ ላይ ሆኖ ለፍጥረቱ በፍጥረቱ ይታያል" እንዳለ ቅዱስ ፈጽሐፍ አፍ ተናግሮ ህሊና አስቦ የማይደርስበትን "ከውቅያኖስ በጭልፍ" የምታክል ተዘክሮቱን ስላሳየህን የሰማይ የምድር የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት ዋጋ ይክፈልልን። ሁላችንም የሚዲያ ሰዎች እንደዚህ ለነፍሳችን እረፍት የሚሰጥ ለትወልድ አረአያ የሚሆን እና ከፈጣሪው ጋር ጥብቅ ቁርኝት የሚፈጥር ከስጋ ያለፈ ለነብስ ዋጋ የሚያሰጥ ስራ ብንሰራ እጅግ መልካም ነው።በርታ!!!
የኢትዮጵያ የዱር እንሳሳትና የኢትዮጵያ ወንዞች ከኛ ድክመት የተነሳ ወደ ሰው ሐገር ኬኒያና ወደ ተለያዩ ጎረቤት ሐገር ይኖግዳሉ እባካቹ እንጠብቃቸው Please
thank you travel Ethiopia
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ባርኮ ሠጥቶናል:: የተባረከ የአገር መሪ ከሌለን የተባረከ መሬትና ውሃ ብቻውን ዋጋ የለውም::
ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔርን የሚወድ የተባረከ መሪ ከየት ይምጣልህ? ችግራችን የተባረከውን ካልተባረከው መለየት አለመቻላችን ነው፡ የተባረከ ሕዝብ ከሌለ የተባረከ መሬትም ሆነ መሪ ብቻውን ምንም አያደርግም፡ ወደ ራሳችን ስንመጣ አንተ የተባረክ ነህ ወይ?
@@danieleyu6832 አብይ አህመድ የዲያቢሎስ የበኩር ልጅ ነው:: አምላኪዎቹ ያንተ ቢጤ ባንዳዎች ናቸው:: የባንዳ ሽርሙጣ ገረድ ልጅ ::
ከተባረከ ህዝብ እንዴት የተባረከ መሪ ይጠፋል ? መሪው ያልተባረከ ከሆነ የተረገመው ህዝቡ ነው ማለት ነው ካንተ ሃሳብ ተነስቼ ። ፍየል በግ እንደማትወልድ ማለት ነው
@@Sewasw23 ዋናው ነጥቡ የተባረከና ያልተባረከ ብለን ባንከፍለውም መሪ ብቻውን ብዙ ለውጥ አያመጣም ተመሪውም ድርሻ አለው፡ምን እንደሚያስፈልገው ወይም ምን እንደሚፈልግ በግልፅ የማያውቅ ሕዝብ መምራት አስቸጋራ ነው።
ኢትዮጵያውያን ሁለተኛው አውሮፓ ናት🌻🌸🌍🇪🇹
Why are you comparing us to Europe?
You put Europe first? Wow
Emancipate your mind from colonial mental state!
ኢትዮጵያ ውብ ሀገር
ከልብ እናመሰግናለን ያልተበረዘ ተፈጥሮ
አመሰግናለሁ ለምታቀርበዉ ውብ የኢትዮጵያ በረከተ የተፈጥሮ የእግዚአብሔር ስጦታ ዘረኞች የሆኑ ሰዎችን ከሚኖሩ ቦታዉን ለዉብ እንስሳትዎች ቢለቁላቸዉ ደስ ይለኛል ንገሩልኝ🙏🏾
በጣም ደስ የሚል ተነሳሽነት ነው:: "ጉዞ ኢትዮጵያ" ድንቅ ድንቅ ቦታዎች እያስጎበኘህን እኛም በትካዜ በናፍቆት እንኮመኩማለን:: ይመቻችሁ በርቱ ውብ ስራ ተባረኩ::
እናመሰግናለን ዉብ ሀገሬ ድንቅ ነሽ!
አመስግናለሁ በርቱ
Beautiful God bless you all !!!
Very magnificent indeed
how great is our God
Thank you for these small parts of The reality in South
We need more videos like this ❤thank you 😊
Attractive Nature
tebarek wendm alem!
በሶሻል ምድያ እረፍት የምሰጥ ብቸኛው ፕሮግራም ነው በቤሔር ጥላቻ ከምንጣመድ እነዚህን በመመልከት ለነፍሳችን እረፍት እንስጥ ተፈጥሮ በረከት ነው ፖሎቲካ እርግማን ነው
GOD BLESS YOU!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Aow very amazing. I'll to Omo park by all means.
My beautiful country that the world's big media does not want to show to the world, but only the hunger and the conflict and violence in my country.
እናመሰግናለን ኬንያ እራሱ በጣም ነው የሚበልጥን ሆቴሎች ባሉን አዘጋጅተው ነው የሚስጎበኝት 25ያለነስ ፓርክ አለቸው
You too!
Why are you putting others first!
May God forgive you!
Lookalike sergeant national prak of Tanzania wowa nice Ethiopia
ከ15:50-16:20 የፓርኩ ስካውት ከተናገረው ቁምነገር በመነሳት፣ በዚህ አጭር ግዜ ይህን ያህል የዱር እንሰሳት ከፓርኩ መጥፋት እጅግ በጣም አስደንጋጭ ነው። በዚህ ፍጥነት እንሳት የሚጠፉ ከሆነ ለፓርኩ ህልውና ያሰጋል። እነዚህ የዱር እንሳት የጠፉበት ምክንያት በዘርፉ ባለሙያዎች ተጠንቶ መፍትሄ ይፈልጋል።
Tirekah arif nw gin enisisatun anayim focus on them. segon bilo andi segon ayitayim
Thank you Guzo ethiopia Ethiopia has this type nature but we did not used it properly.
Parks are the main thing for atraction of turism and source of external currency or dollar we buy every imported materials including fuels used to transport that reaches for every Ethiopians and to all economical development.The Government should give attention by preparing hotels to turis and even dons as in other countries used it for Safity and to keep wild animals in the park Long live to Ehiopia with your 13 month of sun shine!
repeat pls Mago national park
Northern part of Ethiopia makes the country looks bad but South is the best and green landscape ❤
ውብ ነው ...ለጉብኝቱ አመሰግናለው በርታ
200 የማይሞላ ጎሽ አይተህ ያዙን ልቀቁን አትበል። ብዙዎች በስደት ጠፍተዋል። በድሮን ከፍ ብለህ ስለቀረፅክ የመጣ ለውጥ የለም። ኦሞ ትልቅ ችግር ላይ ያለ ፖርክ ነው።
Thanks Guzo Ethiopia for showing us The Omo Park and its abundant buffalo .It was a pleasant surprise after we were disappointed on the killing of many elephants at the neighbouring Mago National Park.I hope the authorities develop this park as well and we get the chance to see it and enjoy it.
ሱዳንና ግብፅ እግራቸው ኢትዮጵያ እዳይነካ😡
እጅግ ደስ ይላል❗ ነገር ግን አምበሳውስ ቀጭኔውስ ዝሆኖቻችንስ የት አሉ❓❓❓
Temesgen Amlake ewunet adregewu..Ene bedmeye leregem Zemen keAwureewochu guia wust nurialehu,,Ye Awurewochu Zereia sitefa betam newu azen neber..ahun gene Fetary yemesgen bebotawu balegengim wuste bedesta temoltual
what do i see on his wrist (video time at 5:24/24:55)?
ከሚገርርሙ ፓርኮች አንዱ
This is phenomenal. The Omo landscape is truly the center of wilderness. Well done!!
I know im randomly asking but does anyone know of a method to log back into an Instagram account..?
I somehow lost my password. I would love any assistance you can offer me.
@Decker Bentlee thanks for your reply. I got to the site on google and im waiting for the hacking stuff atm.
Looks like it's gonna take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
@Decker Bentlee it did the trick and I now got access to my account again. I am so happy!
Thanks so much, you really help me out :D
@Shepard Grey Happy to help :D
In South. Ethiopia we have everything , lets stop fighting in North and. Starting developing the country in the fron
South.
You furter, you do not know about z north!
Ethiopia Hagare
አገራችን ምድሯ የተባረከ ነበር ግን
ሰው የተባረከ መሪ የላትም እንሳሳ በሞላባት አገር ውሃ በሞላባት አገር መሪዎች የሚጠጡት የሰው ደም የሚበሉት የሰውን ስጋ ነው እንዳለመታደል ሆኖ
יפה מאוד
Park police ( rangers) should be established under the federal police. For training , funding, and uniformity purpose, it is well suited if administered by the federal police.
There should be carniovers here. Lions and tigers should be found here. So their number will be balanced.
በጣም የሚገርም ነው ግን እንደ አስተያየት ድሮን ሲቀረጽ እንሣቶቹን በማይረብሽ ቢሆን
በጣም የተኛን ህዝቦች ነን ዳሉን ለማየት ስንት ህዝብ ይመጣል ግን አንድ ሆቴል ኬማ እራሱ የለም ከሳሃራ ከሞሮኮ ብንማርበ ምን አለ
እኛ ሳንሆን የ27 አመት ገዥው መንግስት ባለፍት አመታት የራሱን ሀብት ሲሰበስብ ህንፃ ሲደረድር እና ህዝብን ከ ህዝብ ሲያባላ ነው ዘመኖን የፈጀው አሆን ይህን የማናውቀውን ቡታወች ያየነው መሪያችን ስላሳየን እና እናልማ በማለቶ ነው ። የሚያሳዝነው ህዝቡ ተከፍፍሉ ስለኖረ ወደ አንድነት ለመምጣት ብዙ ግዚ መፍጀቶ ነው አንድ ብንሆን እና መልካም ልብ ይዘን ብንነሳ የተሰጠችን የምድር ገነት የሆነች ሀገር ላይ በልፅገን በሰላም እንኖራለን
Park system was established in the early 60's by Emperor Haile Selassie. FYI.
I am in Asia and Gosh .... gives. milk it is a very known milk producer.lets make it domestic ..
ethiopia ethiopia ethiopia ehe malet kalen wust 0.00000001% new
Asgobgniwochi Irasachu Bedenib MEGOBIGNET Alebachu Zare Yayachit Nege Lela Litayu Tichilalachu
ይሄ ሁሉ ለም መሬት ፖርክ ሆኖ ማየት ያሳፍራል
አጎሽ ወተት ጣልያን ይጠቀማሉ
The population of Buffalo/Gosh should limited, because it will become a big crisis on land degradation, like wild beasts do in Tanzania and Kenya 🐃🐃🐃🐃🌍🌍🌍🌍
It is an amazing documentary, but very few views in six months. Please promote and share it on popular pages. I have also visited your Facebook page (ጉዞ ኢትዮጵያ), I think you better make the page name with English & Amharic like the RUclips (travel ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ) to get more followers
١❤❤❤😊😊😊
መቼ ነው ጎሽ ህዝብ ተብሎ የተጠራው? የህዝብን ትርጉም አዛባኸው።
የአንድ አገር መሬት ለእንሰሳ እሄማ ግማሹ መታረስ አለበት
ኢትዮጵያ ላይ እስልምና ኦርቶዶክስ እምነት ብቻ ነዉ ያለዉ?