አስገራሚዋ ሀገር ጫካ ውስጥ ቁልፉ ተገኘ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 164

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 11 месяцев назад +35

    መቼም እንደዚህ የሚደንቅ አዝናኝና አጓጊ ከቤቱ በላይ የሆነ ማስታወቂያ ሰርተህ፣ 2 ቤት ትርፍ ካልሰጡህ ሼም ነው ለነሱ። የኢትዮጵያ ሚዲያዎች እንኳን እንደዚህ አይነት ድንቅ የጉብኝት ፊልሞች አይሰሩም። በርታ! ብዙ እንድታስጎበኘን ውፍረት ቀንስ!!!

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 11 месяцев назад +38

    አቤሎ ብራዘር ከድሮም ጀምሮ አድናቂህ ነኝ በሁለቱም ቻናልህ ተከታይህ ነኝ ያንተን አይዲያዎችን መከተል እጅግ በጣም በህይወት ለውጥ አይቸበታለሁ ብራዘር በርታልኝ የማከብርህ ከዚህም በላይ ቢኖርህ ደስ ይለኛል መልካም የስኬት ጉዞ🙏❤❤❤❤👍

    • @sileshiedo7097
      @sileshiedo7097 11 месяцев назад

      Bete Le Embosa ( Yalew Mamaru )

  • @MahiiSeid
    @MahiiSeid 11 месяцев назад +8

    አቤልዬ እጅግ ግሩም የሆነ ቆይታ ነበር።ድንቅ የሆነ የጓደድኘነት ጥግ ታአማኝነት፣ፍቅር፣መተማመን ፣ፅናት ያየንበት እዉነቴን ነዉ የምልህ ፊልም በሚመስል መልኩ አጓጊ እንዲሁም Poniex ከማስታወቂያ በላይ በጥሩ ማብራሪያ ያስተዋወቅከዉ ማራኪና እንደ ፍቅር እስከ መቃብር ልብወለድ መፅሀፍ አሰደማሚ ነበር አቤልዬ አንተ ከዚህ በላይ የሚገባህ ቅንና ሁልጊዜ አንተ ለሰዎች ጥሩና አስተማሪ የሆንክነህ አላህ የምትወልድበት፣ጥሩየሆነ የደስታ ኑሮ ከነቤተሰብህ የምታሳልፍበት ይሁንልህ❤❤❤❤❤

  • @Geexionee
    @Geexionee 11 месяцев назад +8

    ፊሶን (Phison) ቤቶቻቸው ቆንጆና ያለቁ በመሆናቸው በጣም ደስ ይላሉ። የገዛን ሰዎች ተጠቅመናል።

  • @ethio.suleymane
    @ethio.suleymane 11 месяцев назад +5

    አቦ ይመችህ እድሜ ከጤና ጋር እስከቤተሰብህ ይጠብቅህ በቀጣይ ምርጥ መኪና እጠብቃለሁ አቤሎ

  • @ብሩክT
    @ብሩክT 11 месяцев назад +18

    አሪፍ ፕሮሞሽን ነዉ በርታ አቤሎ ሲሸልስ ደስ የሚል ቦታ ነዉ

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 11 месяцев назад +5

    ዋዉ የሚገርም ማስታወቅያ እየተዝናኑ ❤❤❤❤❤በርታ ጎበዝ ነህ

  • @robelashenafi7950
    @robelashenafi7950 11 месяцев назад +5

    Abelo Betam des yemile new berta

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 11 месяцев назад +2

    አቤሎ በእውነት እድለኛ ሰው ነህ ቡዙ ሀገሮችን የማየት እድል አለህ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 11 месяцев назад +1

    ጀግና ነህ የምር ከቤትህ በስተጀርባ ጥሩ ማስታወቂያ እንደሰራህ ጥርጥር የለዉም አድናቂህ ነኝ አቤላዬ በርታ ጥልቁ ነገር ደሞ ምንጊዜም ሀቀኛ ሁን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 11 месяцев назад +2

    በጣም ተከታታይህ ነኝ መኮመት ላይ እሰንፋለው ያምራል👌👌👌

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 11 месяцев назад +53

    አንድ ቀን እንዳንተ ሆኜ እናቴን እንደማስደስታት አልጠራጠርም 😢😭🙏. ከ አንድ አመት ልፋት ቦሀላ 560 ሰብስክራይበር አግኝቻለሁ 🙏

    • @Bilatube1995
      @Bilatube1995 11 месяцев назад +1

      561 keep going

    • @gmail.c599
      @gmail.c599 11 месяцев назад +1

      እኔም አሁን 1ሺ ገባዉ።🎉

    • @shalomMK12
      @shalomMK12 11 месяцев назад

      ምን እየሰራክበት ነው ቻናሉ ላይ ? ምንም ሳሰራበት እንደ አቤል አይከብድም? 3 ቪዲዮ ለቆ

    • @gmail.c599
      @gmail.c599 11 месяцев назад

      የኔ ብቹ አጫጭር የጤና ቪዲዮ አለዉ።

    • @gmail.c599
      @gmail.c599 11 месяцев назад

      ብዙ shorts አለዉ።

  • @robelashenafi7950
    @robelashenafi7950 11 месяцев назад +12

    አቤሎ ቤት ለምቦሳ እንዴ የሚያምር ቤት ነዉ እሱም ያንስሀል አቤሎ በርታ ወንድሜ፣ፊሶን ግን ይለያል🎉🎉🎉

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 11 месяцев назад

    አቤሌ የሰው ማኛ ጀገናይንህ ይግባህል መልካም ሰው ዜናህን በግግትንው የምካታታለው🎉❤🎉❤🎉 ተባራክ

  • @Bubululu1234
    @Bubululu1234 11 месяцев назад +3

    Bro u have upgraded through time and experience.u have become a very good creator and RUclipsr.keep it up abelo. Am so proud of u.

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j 9 месяцев назад

    አቤሎ እስከተወሰነ ጊዜ እንዳንተ የሚሠሩ የውጭ ብሎገሮችን አድናቂ ነበርኩ ለካ ከእኔው ምድር የተፈጠረ ጉድ አይደለህም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ምን ግዜም ታናሽ ወንድሜ ሆነህ ስለኮራኸኝ እወድሐለሁ በዛ ላይ ቤት ለእምቦሳ ባገኝህ ግን ማሪያምን ቤትህ እኔ ነኝ ያለ ሙክት ተበድሬም ቢሆን ታርድበታለህ የኔ ትንሽ ድንቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ተረካቢ መላው ቤተሰብህ ይባረክ አሜን ።

  • @endtimebell186
    @endtimebell186 11 месяцев назад +7

    the content ,video quality everything epic! abela u r different!

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 11 месяцев назад +4

    Wow ማስታወቂያ

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 11 месяцев назад +2

    🎉በርታ አንበሳየ 🦁🦁🦁አቤሎ

  • @omedrees9759
    @omedrees9759 11 месяцев назад +3

    በጣም ጠቃሚ ሰራ ነው እኔ በግሌ ብዙ እውቀት ቢኖረኝም
    ይበልጥ ደሞ ቀለል ባለ ሁኔታ አብራርታዋለች አመሰግንሃ ለሁ

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 10 месяцев назад

    በለው በጣም ምርጥ ማስታወቂያ ነው በርታ ከቤት በላይ ይገባሀል👏👏👏

  • @happyhappy-con
    @happyhappy-con 11 месяцев назад

    ❤በርታ ጀግና ወንድሜ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እድሜ ከጤና ጋር

  • @zewedayehugetasew3598
    @zewedayehugetasew3598 11 месяцев назад +2

    በጣም ነው የማደንቅህ

  • @heranitaye7215
    @heranitaye7215 11 месяцев назад +2

    Gobez des yemil👏

  • @habeshamaru2986
    @habeshamaru2986 11 месяцев назад +1

    እውነት በቃላቸው መሠረት ሠርተው የሥረክባሉ መልሡን ላቤላ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 11 месяцев назад +6

    My favorite youtube channel's.

  • @myheartisfurhindiya8587
    @myheartisfurhindiya8587 11 месяцев назад +3

    😢😢😢 abel ine eko rich mean aydlwm gn i like ur all video we Love you 🎉🎉

  • @FetiVlogs2
    @FetiVlogs2 11 месяцев назад

    Wow betam new betu yemeyamerew Abela

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 11 месяцев назад +1

    wow❤❤❤❤ migerme newe❤❤❤ agercine belcigaleci bexame ❤❤❤

  • @muraadiawwoll94
    @muraadiawwoll94 11 месяцев назад +2

    Shere Laik Argunyin

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 11 месяцев назад

    ቤት ለእምቦሳ አቤሎ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ ምርጥ ዩቲበር ወንድሜ ኑርልን

  • @enathagere1270
    @enathagere1270 11 месяцев назад +1

    አሪፍ ፕሮሞሽን የማይሰለችና በጉጉት እስከ መጨረሻውን የሚታይ🎉🎉

  • @birukyemane3321
    @birukyemane3321 11 месяцев назад +1

    ቤቱ ግን በጣም ያምራል

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 11 месяцев назад +3

    ማስታወቂያ ሌላ ሌብል ላይ❤

  • @samioromay10
    @samioromay10 11 месяцев назад +4

    ጅግና ቅፅለሉ ብስራሕኻ ብዙሕ ንመሀር አለና.I like you ma man❤

  • @bilhattube
    @bilhattube 11 месяцев назад +3

    Abela brother hulem yemtlekachew video kelbn ysewralu

  • @Alemikeneni
    @Alemikeneni 11 месяцев назад +1

    Berta Abelo

  • @lijkerem2580
    @lijkerem2580 11 месяцев назад +1

    ትችላለህ አቤሎ🎉

  • @adunaw738
    @adunaw738 11 месяцев назад

    Abelo betam new mewdk makbrk nurlgn ke ante ga 1 ken megnagnet eflgalew abelo i have big respect for u bro😘👏👏

  • @gezahegn-mu3yq
    @gezahegn-mu3yq 4 месяца назад

    ፈጣሪ ከህዚ በላይ ይጭምርልክ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад

    😂😂ምንም ክፉ አይካሕ❤❤

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤😂😂😂ወላሂአቢልእወድሀለሁኝ
    ቁምነገርነው
    ሁሊምየምታሳየው
    ለአንተደርቦይሰጥህ😅😅😅😅😅😅

  • @muraadiawwoll94
    @muraadiawwoll94 11 месяцев назад +2

    Salme wandimee

  • @BirukeElias21
    @BirukeElias21 11 месяцев назад

    Btam ds ymil nw ....enkwan ds alk ....1 kefl yazlgn

  • @sigma-dv5ur
    @sigma-dv5ur 11 месяцев назад +3

    wow yemerlh

  • @mesganaassefa
    @mesganaassefa 11 месяцев назад +2

    Jesus endih aynet travel vedio ayche alakem

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 месяца назад

    Very interesting ❤

  • @Rooneytube9
    @Rooneytube9 11 месяцев назад

    You are such an amazing person ❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 11 месяцев назад +2

    እኛንም ውሰደን አቤላ 😝😝💖💖😘😘

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад

    ታድለሕ❤❤❤ንሩልን❤

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 11 месяцев назад

    ጀግናው ትችላለህ 💪💪

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 11 месяцев назад +1

    አቤል እዚያ ድረስ ከምትሄድ ቁልፍ መቀየር ትችላለህ ። ማስታወቂያ ከሆነ በጣም ነው የሚገርመው

  • @MihiretgebireMedihin
    @MihiretgebireMedihin 3 месяца назад

    😂😂❤ 2:35

  • @HAILUSREAILITY-7
    @HAILUSREAILITY-7 5 месяцев назад

    abela gin kulfun lela doubl ylewm😄

  • @danboy2425
    @danboy2425 11 месяцев назад

    ኣቤሎ ይመችሽ

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j 11 месяцев назад

    ይገረማል ❤❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi 11 месяцев назад +1

      በማርያም ተቀላቀሉኝ

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 9 месяцев назад

    Woooow yabede❤❤

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 11 месяцев назад

    You are lucky brother for seeing this heavenly island.

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 11 месяцев назад

    አቤል ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉህ፣ነገር ግን ከምህረት አባት እየሱስ ጋር ያለህን ቁርኝት አሻሽል።

  • @Henok7
    @Henok7 11 месяцев назад

    The best content ❤

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye2037 4 месяца назад +1

    አቤሎ መሔድ ትወዳለህ ብለው ቁልፉን ከሀገር አስወጡት ? ለማንኛውም ማስታወቂያው አንደኛ ነው

  • @فاطمهالعتيبي-ج7س
    @فاطمهالعتيبي-ج7س 2 месяца назад

    ጀግና❤

  • @masreshamtke
    @masreshamtke Месяц назад

    ጉሩምነው❤

  • @kalabkaleab6672
    @kalabkaleab6672 11 месяцев назад +2

    Amazing work wow

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub 11 месяцев назад +1

    አቤሎ የአንተ እዚህ በድረስ እኔደሚያስደስተኝ ታቃለህ እመቤቴን በጣም ጀግና ነህ በአመታቶች ሁሉ አብሬህ ነበርኩ እኔም ወደሀገሬ ልገባ ነው ብዙም ላላይህ እችላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ 🎉 🎉🎉 የስደት እህቶቸ በርቱልኝ እናተም ስኬታማ ሆናችሁ በሰላም ወደሀገራችሁ ለመመለስ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በዛውም ቤተሰብ ሁኑኝ🎉🎉

  • @Userpromi
    @Userpromi 11 месяцев назад +1

    yemir gobezoch bertu

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 11 месяцев назад

    ቦታው ሲያምር የምር

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 11 месяцев назад

    ጎበዝ፡ በርታ

  • @Kerckertu-gy7ln
    @Kerckertu-gy7ln 11 месяцев назад +3

    Are bro mrbeast eyehonish nwe 🎉🎉🎉🎉🎉. Yaregelesh bro🎉🎉🎉

    • @Kerckertu-gy7ln
      @Kerckertu-gy7ln 11 месяцев назад +1

      Enaa izii deras kamatachu like aregu❤

  • @AhmedMukerem-mr5pk
    @AhmedMukerem-mr5pk 11 месяцев назад

    ምርጥ ሰው ይገባሀል

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 11 месяцев назад +1

    Abelo You tube meserat efelgalhu gene menem eweketu yelegnem ebakbi erdagne ke 13amet befet FB becha benbere seate new makhi sele Application ena sele selke atekakem post eyarek setasayen enam yerejem geze teketat negne please Help me abelo🙏

  • @yordanossenay
    @yordanossenay 11 месяцев назад +1

    Are temechehegn zore zore belehe kulfehen felge 😂😂😂😂😂😂

  • @makde171
    @makde171 11 месяцев назад

    አንደኛ አህ እኮ❤❤❤

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 11 месяцев назад

    አቤላ ምርጥ ኢቶቢያዊ

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 11 месяцев назад

    Show us Maldives islands.

  • @የኛቤት
    @የኛቤት 11 месяцев назад +1

    አቤሎ የምወደዉ ከሃይማኖቱ ከፖለቲካዉ በድሃስም በበሽተኛስም ከሚሠበሰብ ገንዘብ ነፃ የሆነሰዉ በቃ 5ሚሊዎን የለ ምንየለ😂😂 በራሱ አለም የሚኖር ሰዉ ፕራክ የለ በቃ ፅድት 😂😂አቤሎ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 11 месяцев назад

    አቢል ጉሩም ውታድር አስግራሚ የትግል ሂወት ቁልፍ አስትማሪ ነው

  • @amsaleshiferaw6117
    @amsaleshiferaw6117 3 месяца назад

    አብሎ አንተ ተባርከሃል አኛም ጎበኘን እየሩሳለምን አየናት በአንተ አማካኝነት ተባረክ

  • @BemnetHenok
    @BemnetHenok 3 месяца назад

    ምትሰራቸው ቪድዬ ዎች ሁሉ ግን እውነት ነው አቤል

  • @AbrhamABRHAM-jy6dy
    @AbrhamABRHAM-jy6dy 11 месяцев назад +2

    Abela ye weynua lij

  • @MickKish-d4w
    @MickKish-d4w 6 месяцев назад

    Nise bro

  • @tigistayanew9718
    @tigistayanew9718 11 месяцев назад

    the best real estate agent 👌👌👌👌 I am so happy with Phison thank God for my decision🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 11 месяцев назад

    ማስታወቅያውን ወድጄዋለሁ ✌️

  • @FeriyaMommed-qz1vi
    @FeriyaMommed-qz1vi 11 месяцев назад

    Selam selam Abel endet neh

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 8 месяцев назад

    ቦታው ሲአምር እኔ አልመለስም ነበር

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive 11 месяцев назад +1

    If you ever make an ad that's so amazingly fun and exciting than the house, it's a sham for them if they don't give you 3 house profits. Even Ethiopian media don't make such wonderful tour films. Strong! Lose weight so you can visit us more!!!

  • @NEBA8084
    @NEBA8084 11 месяцев назад +1

    🔑ቁልፉን ስጠኝ
    የ Phison ንን
    ቤት ከፍቼ ልግባ ቶሎ
    ቁልፉን ስጠኝ አቤሎ
    ከዚህ እስከዚያ
    አንዳንድ ነገር አለ
    ግን ቁልፉ ተገኝቷል
    Phison ምገባበት🏢

  • @ijoleifasong
    @ijoleifasong 11 месяцев назад

    Amazing

  • @darulhijreteyn
    @darulhijreteyn 11 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏

  • @Amangkagka
    @Amangkagka 11 месяцев назад

    betam yameral weda

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is 11 месяцев назад

    አበሎ ጎቤዝ ላንቴ እንደ ማድላን መዞር አይሰልል

  • @-semayawikine
    @-semayawikine 11 месяцев назад

    nice & creative commercial advert

  • @TameMida
    @TameMida 24 дня назад

    እረ አቤሎ አድ ካሜራ ግዛልኝ በማርያም

  • @playwithben7816
    @playwithben7816 11 месяцев назад

    wow camera man esun becha nw maydekmew

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 11 месяцев назад

    Lucky you

  • @farisebrahim7053
    @farisebrahim7053 11 месяцев назад

    Berta inji atasediben Ethiopiawi aydelem inde

  • @MasteFeqadu-vw4ue
    @MasteFeqadu-vw4ue 11 месяцев назад +1

    ቁልፉን ለምን አትሰብረውም

  • @SARANEGESSE
    @SARANEGESSE 11 месяцев назад

    Bro kazi belay yegebakale berk balelegn

  • @Ras.nty.personal
    @Ras.nty.personal 11 месяцев назад

    የገነተላል አይገነተልም check ብታደርግ endet teru meseleh lefah wendme

  • @mubarekendris8673
    @mubarekendris8673 11 месяцев назад

    Abel lk endate mehon felgalehu zena macreb echlalehu you tube mesrat yeljnet hlme new