አለም ካደነቀው ምባፔ ጀርባ ይህንን ታውቃላችሁ በልጅነቱ ያውቅ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июн 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 50

  • @Befike_React
    @Befike_React Месяц назад +39

    አቤል ቤተሰባች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Месяц назад +6

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ ትምህርት ሰጪኘሮግራሞችን በየጊዜው ስለምትሰጥ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኔ እስፖርት አልከታተልም አሁን የዚህን ልጅ ታሪክ ዛሬ ነው የምሰማው አቤት የፈጣሪ ስራ ለእያንዳንዱ እንጀራውን እንዴት እንደሚሰጥ እንዴት ታዋቂ እንደሚያደርግ የአምላክ መምጫ ሰውን እንዴት ከምን ተነስቶ የት እንደሚያደርስ ያየሁበት ኘሮግራም ነው፡፡ የሰው ልጅ ከልጅነት ጀምሮ ከጣረ አምላክ መንገዱን ይመራዋል፡፡ ተመስገን አማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባህ ሰውን ከአፈር ላይ የምታነሣ ድንቅ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ፡፡

  • @liyuagye2265
    @liyuagye2265 Месяц назад +11

    i am not fan of football but i took his amazing journey. i love your work as always abela.

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender Месяц назад +5

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @user-le6zz8ee1g
    @user-le6zz8ee1g Месяц назад +4

    Firtst neg abele gift 🎉😂❤

  • @Beamlaktesfaye9877
    @Beamlaktesfaye9877 Месяц назад +4

    ❤❤❤Abella yimechik👍

  • @DawitGom-ph3wd
    @DawitGom-ph3wd Месяц назад +2

    Let's go 1m💪

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Месяц назад +16

    ውይይይ ኳስ ሳይገባኝ ምወደው ልጅ የምር

    • @yetarik_mender
      @yetarik_mender Месяц назад

      ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @Mead24
    @Mead24 Месяц назад +1

    ሃሪፍ ስራ ነው። የኔ ሞዴል

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q 23 дня назад

    He is Legend Ek Klian mbape ❤👏💪💪💪

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Месяц назад +1

    ጀግናዉ ልጅ ❤️🙏

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k Месяц назад +4

    Esey enkuwanm feterelet ❤

  • @TigistBiset
    @TigistBiset Месяц назад +3

    ዋው❤❤

  • @AyalewTariku
    @AyalewTariku Месяц назад +2

    first negn like argugn

  • @makyl6508
    @makyl6508 Месяц назад +2

    First viewer

  • @meseker9241
    @meseker9241 29 дней назад

    ምርጥ ነው ስለ ኳስ ሌላም ብሰራ አሪፍ ነው። ኳስ የሚታዩባቸው free source recommend ምታረገን video ስራልን🙏🙏

  • @Abdallaaya500
    @Abdallaaya500 Месяц назад +4

    Killian meici❤❤

  • @SamrawitSefrawe
    @SamrawitSefrawe Месяц назад

    Abele gobese berta❤❤

  • @densfahayru
    @densfahayru Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 Месяц назад +2

    ሞናኮ ነው ስሙ

  • @LjiMame___7
    @LjiMame___7 Месяц назад +1

    እግርኳስ ለሀገር እድገት አስፈላጊነው እኛ ሀገር የታዳጊወች ማሰልጠኛ ቢበራከት ታዳጊወች ተስጦአቸውን እዲያወጡ ይረዳቸዋል

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing Месяц назад +1

    Ambolebolshiw Eko😂

  • @abdhebesha7613
    @abdhebesha7613 Месяц назад +1

    As Monaco ነው

  • @LeoAxumawi
    @LeoAxumawi Месяц назад +1

    🎉

  • @ebstv8486
    @ebstv8486 17 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MeskeremSileshi
    @MeskeremSileshi Месяц назад

    ♥️♥️♥️♥️😍😍😌

  • @manchsterunited5641
    @manchsterunited5641 29 дней назад

    እረ አቤላ 😂😂😂😂 ኤ ኤስ ሞናኮን አስሞኒኮ አላለም

  • @Creat.idea3
    @Creat.idea3 Месяц назад +3

    Travel ማድረግ ተውክ እንዴ አቤላ

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 Месяц назад +1

    ኤ ኤስ ሞናኮ

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq Месяц назад +2

    ኳስ አልከታተልም ግን አዳደየ ባየሁ ሰአት እሱነው የምደግፈው ይመቸኛል❤

  • @mostube2000
    @mostube2000 Месяц назад +1

    Like this comment if u love abela

  • @user-ln2nr5km7r
    @user-ln2nr5km7r 24 дня назад

    Mbappe

  • @AbdulmalikTuraa
    @AbdulmalikTuraa Месяц назад +3

    Ke Messim ke Cr7 Yibeltal

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Месяц назад +1

    የሚስኪኖችን አተፊሪሱ

  • @seladinsirage1430
    @seladinsirage1430 Месяц назад

    ሞናኮ ነው ሚባለው

  • @teshtube8601
    @teshtube8601 Месяц назад

    ለሞኒኮ የመጀመርያ ጎሉን አገባ......አልከን ያልገባኝ ሞኒኮ ማነው😂😂😂😂😂 ሞናኮ ይሆን?🤔🤔🤔🤔

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 Месяц назад +3

    ባለራዕይ ስትሆን አንደዚህ ነው የመጨረሻውን ቀድሞ ማየት

  • @sslem-ts4jt
    @sslem-ts4jt Месяц назад

    ምናለ ሲቲ ቢገባ

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 Месяц назад

      ይቅርታ ይደረግልኝ ለንግግሬ(ጉድጉዋድ ግባ)vvaammooossss los blancosss🤍💜🤍💜🤍💜 long live to 👉👑

  • @AmaregetnetMoges
    @AmaregetnetMoges Месяц назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

  • @Befike_React
    @Befike_React Месяц назад +4

    አቤል ቤተሰባች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤

    • @yetarik_mender
      @yetarik_mender Месяц назад +1

      ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ