Ethiopia : እመ- ጓል /እመጓ ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 193

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 года назад +16

    ስራ ማለት ይሄ ነው ማንነትን ታሪክህን ሀገርህን ማወቅ አጅግ ድንቅ ነው ሀገራችን የ ዓለም ገዢ ናት ቅድስት የ ቅዱሳን አሻራ ያለባት

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 года назад +32

    ሄኖክ ስዩም እና ሁላችሁም ተሳታፊዎች እመብርሀን ጉልበታችሁን ትባርክላቹ። እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን. ድንቅ ቦታ መንዝ. ተጉለትንም አሳዩን♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    እመጓ የሚለውን የዶክተር አለማየሁ ዋሴ መፅሀፍ ይህንን ቦታ ለማየት እጅግ እንድጓጓ አድርጎኛል። እግዚአብሔር ከፈቀደ አይቀርም። እናንተንም እጅግ አመሰግናለሁ። በርቱ!

    • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
      @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 3 года назад

      በጣም ደስ ይላል እኔም በጣም ነዉ የጎጎሁት መጽሐፍ ከሳምት በፊት እጄላይ ገብቶልኝ እንደት ደስ ይላል

  • @mseleshi
    @mseleshi 3 года назад +7

    ኢትዮጵያ አገረችን ጥልቅ የሆነ የአለም ሚስጥሮች የታመቀባት አገር ነች ለዚህም ነዉ መከራ እና ፈተና የሚበዛባት ቀኗ ሲደርስ እና አንገቷን ቀና ያረገች ቀን አለምን ታስደምማለች! እግዚአብሔር መከራዋን ያብቃልን! እመ ጓል ድንቅ እና ተአምረዊ ቦታ ነው እኔም እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ማየት የምፈልገው ቦታ ነዉ! Thank you!

  • @wubalemworkenh745
    @wubalemworkenh745 3 года назад +5

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ክብሪ ይስጥልኝ! ይህን ቦታ ለማየት ፊጣሪ ያብቃኝ! በጣም ድንቅ ዉብ ልዩ ኧረ አይገለጥም !!!!እግዜአብሄር የተመሰገነ ይሁን።ለዝህ በረከት ያብቃኝ ቅዱስ ኡራኤል አሜን!!!!
    ለአቅራቢዎችም ፊጣሪ ይባሪካቹ ! በጣም ቆንጆ ቀረጻ ነበረ ስራቹ ይትባረክ በሪቱልን.

  • @bealemsitayehu261
    @bealemsitayehu261 2 года назад +5

    አሜን እናታችን ያደለው ይምጣ ደብረ ቆጵሮስ ኢየሱስ እመጓ ቅዱስ ኡራኤል በረከቱ ይደርብን ድንቅ ነሽ ተዋህዶ

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад +3

    ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው ይሔን ገዳም ጠብቀው ላቆዩን አባቶቻችን ምስጋና ይድረሳቸው

  • @samirmengesha8627
    @samirmengesha8627 4 года назад +44

    ሀገሬ መንዝ ያአባቴ የአያቶቼ ሀገር የኦሮቶዶክስ የሀይማኖት ሀገር እንግዳ አክባሪ መንዝ ሸዋ ዘርሺ ይብዛልኝ ሀገሬ

    • @ohali5668
      @ohali5668 2 года назад +2

      መንዜዎች ማር ናቹ , አጊንቼ ብቀምሳቹ ደስ ይለኛል

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 Год назад

      Amen

  • @kinfeberhane5114
    @kinfeberhane5114 4 года назад +14

    በጣም ነው ደሰ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ዲ/ን ክንፈገብርኤል እባላለሁ መንፈሣዊ ጉዞ አዘጋጅ ነኝ እመጓን ለ 11ኛ ግዜ ሰዎችን አመላልሻለሁ

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 года назад +20

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ሀገር ነት እግይጠብቃት እመጓን ለማየት ገቴ ጨምሯል ቅዱስ አራኤል ለቦታው ያብቃን 🥰🥰

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 года назад +8

    ደስ የሚል ትረካ ከሚማርክ መልክ ምድር ጋር እምዬ ኢትዮጵያ ሁሌም ትናፍቀኛለች

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 4 года назад +57

    ዋው መንዝ ሀገሬ በጣም ድንቅ ሀይማኖተኛ ህዝብ ፈጣሪውን አክባሪ ህዝብ ሀይማኖት ያልተደበላለቀበት ሀገር 100 በ 100 የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይ መንዝ አምላከ ቅዱስ ኡራኤል ዳግም ለደጅህ አብቃኝ።ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ቅር ያለኝ ነገር ወደ መንፈሳዊ ቦታ ስትሄድ ማጀቢያው ሙዚቃ ከመሆን መዝሙር ቢሆን ይመረጣል።

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy 4 года назад

      Wowoww Amen Amen Amen❤💛💚🙏🙏🙏🙏

    • @GetEthioHabesha
      @GetEthioHabesha 4 года назад

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

    • @Amdatsion
      @Amdatsion 4 года назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏nitsiyit kidist yehonch orthodox tewahdo chirstina haymanotachin yemenz meretna hizb wuleta alebat tibarkat tikidisat amen🙏🙏🙏

    • @asteduhabtwold8544
      @asteduhabtwold8544 4 года назад

      አሜን

    • @shameershami1017
      @shameershami1017 4 года назад +4

      እዉነት ይህ ጋዜጠኛ ጎበዝ ሰው ነው ሳላደንቅህ አላልፍም አገሬ በብዙ መንገድ አስተዋወቅሃ መጀመሪያ ጓሳን አሁን ደግሞ የጌታችን ደም የተረጨበት ቅዱስ ፅዋ እጅግ ደስ ይላል ።እልልልል ሃገሬ ከስደት ስመለስ ለማየት ያብቃኝ ።

  • @ATez-pw1qs
    @ATez-pw1qs 4 года назад +6

    ሄኖክ በጣም እናመሰግናለን። እንደዚሁም አብረው ከጉዞው ጀምሮ ለተሳተፉት በሙሉ ምክንያቱም የቦታውን አቀማመጥና ቤ/ ክርስቲያኖችን በማንኛውም ዩቲዩብ አላየሁም። በርግጥ መንገዱ ፣ጉዞው አድካሚ ቢሆንም ከሁሉም በቦታው መባረክና ለሌላውም ማካፈሉ ድግሞ ታሪካችንን እንድናውቅ ይረዳል።

  • @mimmaza8434
    @mimmaza8434 Год назад +3

    ወይኔ ሲያምር ለማየት 22:54 ያብቃኝ አምላኬ❤❤

  • @mezmurzetewahdo5276
    @mezmurzetewahdo5276 Год назад +3

    ❤❤❤አይ ኢትዮጵያዬ አንቺ ምስጢር የሆንሽ ሀገሬ አምላክሽ ከክፉዎች ይጠብቅሽ።
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @behayiluteje9464
    @behayiluteje9464 2 года назад +3

    ድንግል ማርያም እድሜ ከጤና ትስጣችሁ ጋዜጠኛውም ውብ አቀራረብ ነውና ያቀረብክልን መድሀኒያለም የልብህን መሻት ይስጥህ

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 4 года назад +22

    ድንቅ ሀገር የእግዚአብሔር እጅ ስራ ።

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ

    ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ግን ሁሉም ነገር ግዜው ሲደርስ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሲመጣ ይገለጻል በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው ስላሳያቹን እናመሰግናለን መንዝ የእናቴ ሀገር እውነትም ሚስጥር ናት

  • @Yetem21
    @Yetem21 4 года назад +31

    አያቴ ያምባይቱ ማርያም ትባላለች ነፍሷን ይማርና የስሟን ትርጓሜ ደግሜ ደጋግሜ እጠይቃት ነበር እርሷም እንድህ ትለኝ ነበር ልጀ አባቴ መምሬ ሲሳይ ነው ስሜን ያወጣው እናም እዚች ተአምረኛ ቦታ ነበር የድጓ ትምህርቱን የተማረው እናም ቦታውን በጣም ስለሚወደውና ስለሚደነቅበት ለማስታወስ እኔን የመጀመሪያ ሴት ልጁን ያምባይቱ ማርያም ብሎ ሰየመኝ አለችኝ እርሷ አንደበት ሲሆን እጅግ ይማርካል ፀሎቴ ሰምሮ ለደጇ ታብቃኝ💒🙏

    • @mulusew505
      @mulusew505 11 месяцев назад +2

      የገዳም ስም ነው ወይስ ሌላም አለው

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    እኝህን እናቲ ሲያዩ እማሆይ ስታዩ የእመጔ መፅሀፍ ላይ ያሉት እማሆይ ናቸው ብሎ እንደኔ ያሰበ
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
    @እግዚአብሔርእናቴህወቴ 7 месяцев назад +1

    ገሩም ድቅ ነው እግዚአብሔር። ይጥብቃአችሁ እኛነም ለድጁ ያብቃን

  • @AbebeTesfaye-zh8kk
    @AbebeTesfaye-zh8kk Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 2 года назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ።በረከትህ ይደርብን ወንድማችን።መታደል ነው

  • @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
    @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 4 года назад +13

    ውይ ደስ ሲል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 4 года назад +22

    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት የአለመሚስጥር ናት ጥልቅ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 4 года назад +13

    ጉዞ ኢትዮጵያ በርቱልን !

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 4 года назад +6

    እስከዛሬ የት ነበርኩ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን የግል አስተያየት ዘፈኑ ቢቀር

  • @belaymengasha609
    @belaymengasha609 6 месяцев назад +1

    እማሆይን ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል በቅርብ ሄጄ አግኝቼቻው ነበር ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸው በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 3 года назад +3

    እዲት ደሰ ይላል እዲሜ ይስጥልን ላሠማችሁንም ለጠበቃችሁትም ለአባቶቻችን የናቶቻችንም በረከት ይደርብን

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 4 года назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እምጓን ስላሳያችሁን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @wondwossenmamuye1374
    @wondwossenmamuye1374 Год назад +2

    ድንቅ እምነት ደንቅ ምድር ድንቅ ነገር

  • @cm7301
    @cm7301 3 года назад +2

    ዋው መንዝ ሀገሬ በጣም ድንቅ ሀይማኖተኛ ህዝብ ፈጣሪውን አክባሪ

  • @berhetensea451
    @berhetensea451 2 года назад +4

    Thank you for the important history lesson.

  • @MrMinicafe
    @MrMinicafe 4 года назад +12

    ከአንድ ወር በፊት እዚህ ስፍራ ነበርኩ፤ በርታ፡፡

  • @tilahunwakene8863
    @tilahunwakene8863 2 года назад +2

    My name is Tilahun from Dallas (USA)
    I really like your show! I earned about my beautiful country and my Orthodox Church!
    By the way you have good voice!
    Thank you ! God bless you ! God bless your work !!!

  • @ssa6517
    @ssa6517 4 года назад +2

    እንዴት ደሥ ይላል ቃል አጠረኝ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mebrihabtu2660
    @mebrihabtu2660 2 года назад +3

    ቃል አይገልፀውም; እፁብ ድንቅነው!!!

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    አምላኬ ከዚህ ከአስጨናቂ አለም እመጔ ቅዱስ ኡራኤል ወስደህ ደብቀኝ ፍቃድህ ከሆነ😢

  • @samuelketema6891
    @samuelketema6891 4 года назад +6

    ድንቅ ነህ....ሄኖክ

  • @sinitalazar4263
    @sinitalazar4263 Год назад +3

    የገረመኘ ነገር ተአሞር ሲነበብ የተለየስሜት ነዉየተሰማኘ ለኔብቻ ሳይሆን አንድም ታምሮ ለይ ደስታ ተሰማኘ አለችኘ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል በረከቱ ይደርብን
    እናመሰግናለን

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 3 года назад +11

    የራሴን ሀገር ሳላውቅ የሰውን ሀገር እመኛለው እውነት ሀገሬ ይቅር በይኝ የባእድ ሀገር ናፋቂ ሆኜ እንዳልቀር እርዳኝ አምላኬ

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 6 месяцев назад

      አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @hlemaNgest
      @hlemaNgest 4 месяца назад

      እውነት ነው ውብና ድቅ ታይቶየማይጠገብ ሀገር እያለን አሚንአሚን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይህን ቅርሳችንን ይጠብቅልን

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 3 года назад +2

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ተዋህዶ እምነቴ ብዙ የማይታይ የማይዳሰስ ብዙ ድንቅ ታምር የሚታይብሽ ሃገሬ ለምለሚቱዋ ሀገረ እግዚአብሔር ክፋሽን አልስማ መታደል ነው እሂን የተቀደሰ ቦታ ማየት ከስደት መልሶ የበረከት ተሳታፊ እንዲያደርገን የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን
    ዲስክ ላይክ የምታደርጉ ሰዋች ሳትሆኑ ዳቢሎሶች ናችሁ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 года назад +5

    ፈረንሳይ ጥናት ብላ ገብታ ወጣች
    እባካችሁ እስካሁን እንደጠበቃችሁት ተዋህዶ ልጆችዋን አስተምራ ለሃይማኖትና ታርክ ጥናት ተመራማርይ እስክትልክ ከፓለትከኞችና ከውጭይ ተመራማርዎች ጠብቅዋት አደራ።
    ለዝህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን

  • @Guangul
    @Guangul 2 года назад +1

    My utmost appreciation to Guzo Ethiopia and in particular to the narrator. Be blessed

  • @182960la
    @182960la 4 года назад +3

    ጉዞ ኢትዮጵያ ከልብ አደንቃለሁ እግዚአብሔር ጀማሪ ሳይሆን ጨራሽ ያርግህ

  • @meseretyonas7617
    @meseretyonas7617 2 года назад +2

    ኢሄንን ቦታ መርገጥ እራሱ መታደል ነው እኛንም ለዚህ ቦታ ያብቃን

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 4 года назад +3

    Berketachw yiderben💒💒💒💒🙏🙏🙏Wedmachn enamsegnaln tena yistek

  • @quantadotonium3654
    @quantadotonium3654 3 года назад +1

    My roots. Thank you and God bless you @Travel Ethiopia.

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 4 года назад +7

    ዋው ለስንት ጊዜ አዕምሮዬ ውስጥ ሲመላለስ የነበረ ነገር መልስ አገኘ ። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 4 года назад +9

    አዎ ኢትዮጵያ ሚስጥራዊት ሀገር ነች።

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ

    በርቱልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫

  • @asnaregetachew8084
    @asnaregetachew8084 9 месяцев назад

    በእውነት ግሩም ነው
    ፀጋዉን ያብዛልን

  • @tenuase1000
    @tenuase1000 3 года назад +1

    መጽሀፉን አንብቤዋለሁ፣ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ፣ እግዚአብሔር ይህንን ድብቅ ሚስጥር ለዓለም እንዲገልጹ የመረጣቸው ናቸው፣ ምክንያቱም ማንም በአምላክ ያልተመረጠ ይህንን ድንቅ ሚስጥር ሊደርስበት አይችልምና ;;; እግዚአብሔር ይህን ቅዱስ ስፍራ አይ ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልኝ..

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 года назад +4

    በጣም፡ስጠበቀው፡የነበረፕሮግራምነው፡ኢትዮጲያአገሬ፡እንደውማማርሽ፡የኔናት፡ጠላቶችሽን፡እንደጢስቢን፡አድርጎከምድረገልፅያጥፍልሽ፡በዛሬዘመንየተነሱብሽ፡አውሬዎች፡በጣምእናመሰግናለን፡ሔኖክ፡ወንድማችን፡እመጋል፡ቅዱስኡራኤልን፡ስላሳየሕን

  • @rieyeesayas3123
    @rieyeesayas3123 4 года назад +2

    tebarek bertuln

  • @masy2770
    @masy2770 4 года назад +1

    Egziabher ymesgen. Enamesegnalen ledeju yabkan

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 3 года назад +1

    በጣም ማራኪ አቀራረብ!!!

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 4 года назад +4

    ዋሻዉ በግለሰቦች ከመረበሹ በፊት በባለሙያወች ጥናት ቢደረግበት በጣም ጥሩ ነዉ

    • @adyame4735
      @adyame4735 4 года назад +3

      ቅርስን ሽጦ ገንዘብ መሠብሠብ እንጅ
      ታሪክን ከዳር የሚያደርስ የት አለ?

  • @JosefDagne
    @JosefDagne 9 месяцев назад

    what a beautiful view i have thank you so much my brother

  • @mtbdzchannel823
    @mtbdzchannel823 4 года назад +5

    A bunch of thanks for this tube!!!
    A similar mystery is said to be found on the top of Yerer mountain some 45 KMs to the east of Addis Ababa. You can conduct a detailed exploration on this place too and share us another interesting documentary.

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!! አገራችንን አሳወቃችሁን። መንፈስ ቅዱስ የሚመራቸው አባቶች የነበሩን እንደሆንን አስተማራችሁን። ትውልዱ ይህንን አይቶእንዲለወጥና በአባቶቹ እንዲባረክ ይርዳው!

  • @ሰላምሰላም-ተ6መ
    @ሰላምሰላም-ተ6መ 3 года назад +1

    በጣም ድንቅ ቦታ

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 года назад +1

    በስመአብ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ሳራመኮንን-መ1ወ
    @ሳራመኮንን-መ1ወ Год назад +1

    ተባረክ ወድሜ

  • @romantesema3829
    @romantesema3829 4 года назад +4

    እናመሰግናለን!!

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ሄኖኬ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ

  • @ውድነሽወርቁ
    @ውድነሽወርቁ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፡፡

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 года назад +1

    EGZABEHARE yrtmesgen yehune!!!Amen. Grum denke newe

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 3 года назад +2

    አምላክ ኦራኤል አግዝኝ ይህን ቦታ እድርግጥው

  • @jeffbob9663
    @jeffbob9663 4 года назад +2

    Ethiopia orthodox bezo tareke alate alamawake now ya urala amelke dajone lamaregate yabekane ❤❤❤❤👍🙏

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 4 года назад +1

    Bereketon yederesen

  • @abrehaleybiliwo5765
    @abrehaleybiliwo5765 4 года назад +2

    AMEN AMEN AMEN

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 4 месяца назад

    በጣም ያምራል በጣም ያጓጓል❤❤❤❤❤❤

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ሁሌም ድንቅ ነው

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 4 года назад +1

    እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
    @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ 4 месяца назад

    ወይኔ ደስ ሲል እግዛብሔር ከፈቀደልኝ ከስደት ስመለስ እሄዳለዉ🙏

  • @alimaztesfaye1075
    @alimaztesfaye1075 3 года назад

    Emye tewahdo elf mistr balebet .gzo et bertu.

  • @zolabefekadu7030
    @zolabefekadu7030 3 года назад

    wawoo erdetu berketu yiderbn

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 9 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 3 года назад +1

    Please keep it as it is.

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 года назад

    እውነት መናገር ጥሩ ነው መፅሐፍ ማንበብ ብዙ አልወድም ግንየዶክተር አየማየሁ ዋሴ መፅሐፍ 3ቱን ጣፍጦኝ ነዉ ያነበብኩት አሁንም ሌላ በመጠባበቅ ላይ ነኝ?እድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ እመኛለሁ አሜን።።።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ

    አቀራረፅህ እራሱ ግሩምነው

  • @amleworkyehun4593
    @amleworkyehun4593 4 года назад +1

    ፈጣሪየ በረከት ለመቀበል አብቃኝ

  • @samualbrhanu3133
    @samualbrhanu3133 3 года назад

    Gerumna denke bota new Egzabher yemesgen dejun lemerget yabkan enamesegnalen 🕯🕯🕯

  • @Habesha251
    @Habesha251 2 года назад +2

    ልክ ኖሬ እንዳደግኩበት የስፍራዉ መንፈስ ሳበኝ ናፈቀኝ ሂድ ሂድ አለኝ

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 5 месяцев назад

    I’m happy because I’m orthodox. ቃል አጣሁ♥️♥️♥️

  • @MesfinAlemu-i8l
    @MesfinAlemu-i8l 10 месяцев назад

    እናት አለም መንዝ የበረከት አገር መንዝ በመፈጠሬ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @meronmanuel2251
    @meronmanuel2251 3 года назад +1

    Amen yadlen

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 2 месяца назад

    enamesegnalen

  • @birhanugurmesa6718
    @birhanugurmesa6718 4 года назад +1

    WEYE HAGERE TAREKE YEZASHE TERABEYALESHE

  • @GirmaGetachew-m6k
    @GirmaGetachew-m6k 11 месяцев назад

    ሠላም ዉድ ኡትጵያ እዴት አለቹሁ አገረቼን ኡትጵያ በጠም እንኮረበትልን ዪቸን የመሰለይ መልከም ምድሪ የለትእና ዉብ መልከም ገልጠታ የለት አገር ስለሰጠን እግዚአብህር ይመስገን እኝናም በስደት የለንዉ አሰበቺን ተሰክቶበሠላም ለገረቻን አብቂቶን እዳጎበኝ ፍቀዶ የሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 4 года назад +1

    Wao wao wao

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 года назад +2

    ወይ የአንድዬ ሥራ

  • @melkegebru550
    @melkegebru550 9 месяцев назад

    Dagim ledejih abikagh kiduse urael🙏🙏🙏🙏

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 года назад +1

    ብርታቱን ይስጣችሁ አቦ በርቱ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    እመጓ ኢትዮጵያዬ የምስጥር ውሸ ነት

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 3 года назад +1

    እውነትም ኢትዮጵያ ሚስጥራዊት ሀገር ናት