ጎጃም ጮቄ፤ ሙሉ ጣዕሜ አባ ኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 67

  • @haymanotdesalegn3534
    @haymanotdesalegn3534 2 месяца назад +12

    ወንድማችን ተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 месяца назад +2

    የጀግናና የጥበብ አገር ጎጃም፣ ወደፊት የምጎበኘው ቦታ❤❤❤

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 2 месяца назад +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይሰጥህ ሀገሬ ምድራዊ ገነት

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 месяца назад +1

    የባህል የሙዚቃ ወይም ዘፈን ክሊፖች እና ፊልሞች ቢቀረፁበት አሪፍ ሥራ ነዉ።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 месяца назад +3

    አማራዬ ሰላምሽን አላህ ይመልስልን የኔ የዋህ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 2 месяца назад +2

      Amen amen amen

  • @biniyamwassie
    @biniyamwassie 2 месяца назад +2

    አማራየ #ጎጀ ማሩ🥰🥰🥰

  • @ItenuWarku
    @ItenuWarku 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን። ሄኖክ ስዩም

  • @ቀስተደመና-ፐ7ቀ
    @ቀስተደመና-ፐ7ቀ 2 месяца назад +4

    ዳሞት ዝቋላ ወገም ነው ትውልድ እድገቴ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁ

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад

      ዋው ያገሬልጂ ስላም

    • @alemaddis9502
      @alemaddis9502 2 месяца назад +1

      @@SeniAjanaw YE abate hager new Damot Degemo yibalal Abate be hiwot yelem Agotu Blata keskes Fanta degemo neberu yemtwkuachew kalachu betagenagun Ene ye debritu fanta lej ye Adamu Jembere leg nege A/A new yalhut zemdochen bagne des yilegnal

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад

      @@alemaddis9502 ምን አልገባኚም ደጋዳሞት ፍርስቤት ነው ተወልጀያደኩት ላውቃቸው እቺላለሁ እኔባላቃቸው ቤተሰብሊቃቸው ይቺላል

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад +1

      @@alemaddis9502 ወገም ወይምዝቆላ ዘመድአለን ይመርጋሹእሜባል ዘመድአለን

    • @alemaddis9502
      @alemaddis9502 2 месяца назад

      Eski teyklege menalbat bagnachew des yilegnal ye abaten zemdoch bawekachew

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 месяца назад

    ቫለሪ አማረኛዋ ልክ እንደ ጎጃም ቅልፄ ነው ያለት በጣም ይገረማል በርቱ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 2 месяца назад +5

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 месяца назад +8

    ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ዋው ሀገሬ ምድራዊ ገነት ነሽ ምን ዋጋ አለው እኛው ሲኦል አረግንሽ😢😢😢

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад +2

      እውነትነው

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 2 месяца назад +2

      እኔ አዝናለው ይህን ሐብት ይዘን በደም አራስነው

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад

      @@AaBb-v6n በጣም

  • @Refya-lu5bk
    @Refya-lu5bk 2 месяца назад +2

    አገራችንን አላወቅናትም አልተጠቀምንበት ሰላም ላገራችን😢

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 2 месяца назад +5

    አይ ውቢቱ ሀገሬ❤❤❤

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 месяца назад +1

    Bertu gobezoch meten engobgnal well done ❤❤❤❤

  • @YtayalAbebaw
    @YtayalAbebaw 2 месяца назад +1

    ደጋ ዳሞት!
    እኔ ልጄ ንጉሥ እሷ የደብተራ ፣
    ወይበይኝ ብላት ቆየችኝ ሠይፍአጥራ።
    አቅላት ድኩል ቃና ወገምን ታውቂያለሽ፣
    እንዴት ጣዕሜ ጠፍቶሽ ታስጨንቂኛለሽ።
    የተፈጥሮ ፀጋ፣የምሁራን መናኸሪያ ፣የጀግና መፍለቂያ ደጋ ዳሞት

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 месяца назад +1

    Bertaln Ethiopia malt getreu new seeyamerrr ❤

  • @asmamawz5025
    @asmamawz5025 2 месяца назад

    Thank you brother.
    It's super awesome

  • @denekewtaye5044
    @denekewtaye5044 2 месяца назад +1

    ይገርማል ። እንዲህ አይነት የቱሪስት መስብ መኖሩ አአስገርሞኛል ። የልብ ጓደኛዬ መታደል አሳዬ በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ ። እኛ ያጣነው የመመለሰከት ጉዳይ እንጅ እጅግ ውብ ቦታ አለን ። ጣሜዎች በርቱልኝ ።

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up 2 месяца назад +1

    Great channel. Good job.

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x 2 месяца назад +1

    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅድስ እግዚአብሔር ወገናችንን ይጠብቅልን እናቦታውን ለማየት እፈልጋለሁ ትውልድ ሃገሬ ነው ነገር ግን የጎጃም ምድር ሁል ግዜም ይናፍቀኛል

  • @KIDUS-LODGE
    @KIDUS-LODGE 2 месяца назад +3

    I appreciate you bro.
    KIDUS GRANITE AND MARBLE PLC

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 2 месяца назад +1

    Beautiful ❤

  • @የደወርቋ
    @የደወርቋ 2 месяца назад

    የኔ ውብ ሀገር

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 2 месяца назад

    This is extraordinary!❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Месяц назад

    አገሪ ናፋቆቴ ❤❤❤❤

  • @MelakuTadege
    @MelakuTadege 2 месяца назад +2

    Appreciated!

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 2 месяца назад

    Melkam guzo
    Egziabiher beselam yimelisachiw.

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад +1

    በጣም ሚገርመው የአበሻ ባህሪ ነጬ የነገረውን እንደወረደ መቀበሉ ነው የአንተን ህብረተሰብ እና መልከአ ምድር ወድጄ ልጎበኝ መጣሁ ሲለው እውነት መስሎት እንደእንቦሳ እየዘለለ ሁሉን ነገር ከፋፍቶ ይስስጣል የሚፈልጉትን ጁንታ ክቀረቀሩለት በሃላ ለመንቀል ትውልድ እየየ ይላል ለምሳሌ ትምህርት ቤት በንጣ እንስራ ልጆቻችሁን እንናስተምር ብሎ ሚሲዎን እምነትን ካቶሊክን ተከለብህ ምጥዋ መስፈር የጀመሩ ጥቂት ነጋዴዎች ቦታቸውን ለጣልያን መንግስት ሸጠው ገብቶ እንዲሰፍር ሆነ ኤርትራም ሀገር እንድትሆን አርገው ይሀው እስካሁን ትውልድ ዋጋ እየክፈለ አለ.....

    • @FrewAbe
      @FrewAbe 2 месяца назад

      😅Ewunet

    • @FrewAbe
      @FrewAbe 2 месяца назад

      ❤❤❤

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 месяца назад +1

    አገሬ ኢትዮጵያ ውብና ማራኪ ነች 😍 እንዴት ነው ወደዚ ቦታ መጓዝ የምንችለው? የትኛውን የጉዞ ወኪል ማነጋገር እንችላለን pls?

  • @tadelemelak1400
    @tadelemelak1400 2 месяца назад

    ማለፊያ የሆነ ስራ ነው። አስተያየት ስጥ ካልከኝ ግን ከአማርኛ በተጨማሪ በውጭ ቋንቋም ብትተርከው እና ለውጩ ማህበረሠብ ተደራሽ ቢሆን ከፍተኛ ገበያን መሣብ ይቻላል።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 месяца назад

    አማራ❤❤❤...

  • @iam_sammie
    @iam_sammie 2 месяца назад

    What a beautiful place. Is it safe to travel to this area?

  • @hasabtube
    @hasabtube 2 месяца назад

    ❤ተባረክ

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 месяца назад

    For eco-tourism industries attractions, you need English subtitles advertisement thanks dude.

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ 2 месяца назад

      ገሜ ይኸ ለአማርኞ ተናጋሪ ብቻ ነው

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 2 месяца назад

    እውነትም ሙሉ ኢኮ ቱሪስም ልክ እንደስሙ ጎዶሎ የሌለበት......ሌላ ምን ይባላል ብቻ ድንንንንንቅ ነው😮........

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 месяца назад +1

    ሀገሬኤ ኤኤኤኤኤኤኤ እወድሻለሁ ኖሬልኚ ሰላም ሴሆን እመጣለሁ

  • @JonKm-u5u
    @JonKm-u5u 2 месяца назад

    Choka mesrak gojam nawe enam damo daga damot aydalm astakakelah tanager

    • @GETNET-ETH
      @GETNET-ETH 2 месяца назад +1

      No,ከምዕራ-እስከ ምስራቅ ጎጃም የተዘረጋ እጅግ በጣም ሰፊ ቦታ ነው።እሱ የጎበኘው በምዕራቡ መግቢ በኩል ነው።

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 2 месяца назад

    ❤❤

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 2 месяца назад

    መቼ የተቀረጸ ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад +1

    ነጮቹ ምን ፍለጋ የገጠር ቱሪዝም ብለው ጮቄ ከተሙ ? መርምር !

  • @MeleseGardie
    @MeleseGardie 2 месяца назад

    ለምን ጮቄ አልተካተተም

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 месяца назад

    😢❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sis83
    @sis83 2 месяца назад

    mesinkown chemer adrgln

  • @alemaddis9502
    @alemaddis9502 2 месяца назад +1

    YE abate hager new Damot Degemo yibalal Abate be hiwot yelem Agotu Blata keskes Fanta degemo neberu yemtwkuachew kalachu betagenagun Ene ye debritu fanta lej ye Adamu Jembere leg nege A/A new yalhut zemdochen bagne des yilegnal

  • @Elajatube-c7h
    @Elajatube-c7h 2 месяца назад

    ጎጃም አባይ አርባራቱ ፀበል የምታቅ ምህረት የምትባል ወይም የሚያቀው ካለ መልክት አለው እባካቹ አፋልጉኝ

    • @EThioLife-i4x
      @EThioLife-i4x 2 месяца назад

      ግለሰብ ከሆነ በቴክቶኮ መፈለግ የሻላል

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 месяца назад

    Gojame Dega-Damots Hillside villagers need solar energy electricity services to lighting the hats water purification distillation services generator the community needs schools and clincs for their children diaspora needs contributions to donate clothes, shoes books pencils for development program eco-tourism services.

  • @tirusew3768
    @tirusew3768 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤