Timestamps (Powered by Merlin AI) 00:00 - Sorry, we don't have enough information about this video at the moment to generate a summary.I can imagine how this video could contribute to Ethiopian Tourism
The people around the park should be trained how to make sculptures of different sorts like birds and other animals so that they sell them to tourists and make money. Besides that the elephants are scared of bees and that's what they use to keep them off in Kenya by strategically placing bee hives near the way where the elephants come through to the residents or crop fields. That approach should be thought to the farmers. Once they get the concept they will take no time to excel in applying it. A wonderful animal sanctuary ❤️
ኢትዮጵያ ድንቅ ሚስጥራዊት ሀገር
በረታልኘ ወንድሜ ቃል የለኘም: በመንገድህ ሁሉ እመብርሐን ትቅደም::
ሁሌም ያላየናቸውንና የማናውቃቸውን ውብ ስፍራዎች ስለምታስጎበኘን ፤ ጋዜጠኛ ሔኖክ ከልብ እናመሰግናለን ። 💚💛❤️
ይህንን ድንቅ ተፈጥሮና የእግዚአብሔር መንጋ የሆኑትን ዚሆኖችንና ጎሾችን ጠብቀው ያኖረውን የዳውሮና ኮንታ እስካውትና ማህበረሰብ እግዚአብሔር ይባርክ! ሄኒ አንተንም በእጅጉ እናመሰግናለን።
ሄኒ ለሃገር እውነተኛ ልጇ ነህ በርታልን። ሄኒ በኢትዮጵያ ታሪክ ባህል አልፎም ሃይማኖት ውስጥ ትልቅ ተምሳሌታዊ ቦታ ያለው ከ40 እና 50 አመታት በፊት እንደ ልብ ይታዩ የነበሩት አንበሶች አሁን ላይ ምናልባት በኢትዮጵያም ጠረፎች በሚገኙ ፓርኮች በጥቂቱ መኖራቸው ቢነገርም አሁን ላይ አንበሳ በኢትዮጵያ በመጥፋት ላይ ካሉ የዱር እንስሳት ዋነኛው እየሆነ መሆኑን አንዳንድ ቆየት ያሉ መረጃዎች ያሳያሉ። አውራሪ ስሙ ብቻ እንደቀረ ከኢትዮጵያ እንደጠፋ ይነገራል። ትልልቆቹ የድመት ዝርያዎች አንበሳ በይበልጥ ቀጭኔ የዱር ውሻን በቅርቡ ከኢትዮጵያ ልናጣቸው እንደምንችል ስጋት አለ። ቀይ ቀበሮ ልዩ ትኩረት ስለተሰጠው ተስፋ መኖሩ ይታያል። ግን በተለይ ስለ አንበሳ አሁናዊ እውነታ እና ፕሮጀክትም ካለ ፕሮግራም ብትሰራበት በጣም እመኛለሁ
Aweraris,DemetZereya,Anbesa,Kechene,KeyKebero!!!
ይሂን ድንቅ ስራ ማየት አለርጂክ የሆነብን ይደንቃል ወንድማችን በርታልን
ታድለህ ኢትዮጵያን ያላንትን ስንት ድንቅ አሳየኸን በርታልን
የራሱ. የሄነ ኳሊቲ አለው የሚደነቅ ላይክ ኮሜንት ምናምን እያለ ሰውን የማያሰለች
ከመልካም አቀራረብ ጋር በጣም አድናቂህ ነኝ
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን
በርታልን ወንድማችን ምርጥ ፕሮግራም
ወይኔ ሄኖኬ እንዴት እንደማክብርህ ከነ. Groupህ ትውልዱ ሀገሩን ማየት አይወድም የሰው ሀገር ብቻ ማድነቅ ነው ሀገሬን ያየሁት በአንተ ነው በሰው ሀገር ሆኜ። እድሜ ከጤና ሄኖኬ።❤❤❤❤❤
Good job my brother keep it up
በጣም ያስደምማል ባማያቴ ብቸ በጣምነዉ ደስተ ያተሠማኝ እዉነት አይማስለኝም ዋዉ
ጉዞ ኢትዮጵያ በጣም ነዉ የምወደው በርቱ
ባገሬ ያለው በጣም ድንቅ ውበት መጥቼ አስክጎበኘ ሀገሬን አድሜ ይስጣት
ድንቅ ነው
❤❤GOD IS GREAT ❤❤JEGNACHN Tebarek 🎉😂
Timestamps (Powered by Merlin AI)
00:00 - Sorry, we don't have enough information about this video at the moment to generate a summary.I can imagine how this video could contribute to Ethiopian Tourism
Tourism comes with corruption
ጥቅሙን እንጂ መሠረተ ልማቱን የተነፈገ ድንቅ አካባቢ ።
አንተ ልዩ ሰው ነህ በእውነት እነዚህን ልዩ እና ድንቅ ቦታዎች እያስተዋወክ ስለሆነ እንደሀገር መመስገን ይገባህ ነበር አገሩ ኢትዮጵያ ሆነና ለእነደነዚህ አይነት ሰው እውቅና መስጠት ቀርቶ ለማንም የtiktok ወጠጤ እልል ይባላል...it's disgrace!!!ብቻ አንተ እና crew member በርቱ እነዚህን ድንቅ ቦታዎች ለሚንከባከቡትም እውቅና ይገባቸዋል
I was planning to visit Thailand just to have experience with Elephants. Not anymore when there are plenty in my country. እግዚአብሔር ይመስገን!
Thanks Ethiopia እናም እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ይሔ ሑሉ በጎ ሥራ ያንተ ነው ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር ያንተ ኢትዮጵያ በእጅሕ ነች በርታ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ከጎንሕ ነን አብቹ 😮
I traveled around the world but ne er seen beautiful land like this it's heaven
በህሉ ጨበራን ስላስጎበኘሀን እናመሰግናለን😊
❤
Is there any Lions or any other big cats in this park?
ለምን በtv ቀርበህ የሰአት ጊዜ ተሰቶህ አይሰራም ማንም ሲፈነጭበት ፡ሲቀለድበት እያየን ነው በርታ ወንድሜ ቱሪዝም ኮሚሽን ወዴት ናችሁ ፡፡
በርታ
👏👏👏
The people around the park should be trained how to make sculptures of different sorts like birds and other animals so that they sell them to tourists and make money. Besides that the elephants are scared of bees and that's what they use to keep them off in Kenya by strategically placing bee hives near the way where the elephants come through to the residents or crop fields. That approach should be thought to the farmers. Once they get the concept they will take no time to excel in applying it. A wonderful animal sanctuary ❤️
Why in the heck you want the bird 🦜 to be sold
@@nonenone3420 ቅርፃ ቅርፅ በእንጨት የተሰራ ለማለት ነው በህይወት ያለ ወፍ እያለ አይደለም ለስድብ አትቸኩል።
abo ante eyelefah ethiopia zena eyalin newu selamihn yabizalih
በርታ ለጊዜው ነው በቱሪዝም እናጥለቀልቀዋለን እነዚህ ሰገጤዎች ከሰልጣን ይውረዱ እንጂ። ኢትዮጵያን የሚያህል አገር ከአየርመንገዱ ጋር ትልቅ የአገር ሃብት ነበር ምን ዋጋ አለው ወርቅ በደንቆሮ እጅ ወደቀና ቆርቆሮ ሆነ!!!
ወይ ጉድ!😂😂ማን ሰርቶት ነበር? በፊት አጎቶችህ የሠሩትን እነዚህ ሰገጠዎች አበላሹት አይደል? እስቲ መስተዋት ፊት ቁምና ይኸን አስብ? የምትናገረው እውነት ከሆነ ፊትህ ላይ ታነባለህ::
@Mbyb316 ሰገጤ መሆናችሁንማ አየን እንኳን የውጭ ዜጋ የአገሩን ህዝብ አርባ ኪሎሜትር እንደማይንቀሳቀስ አደረጋችሁት ። ሌላው የአንተ የመናፍቃን ስብስብ በተስፋ የቀደሙትን አባቶች ቅርስ ሸጦ የቻይና መብራት ስላበራልህ የሰራ እንዳይመስልህ። ህዝቡን በሜዳ በትኖ ቤት አፍርሶ መዝናኛ ሰራሁ ብሎ በድሃው የቀለደውን ደንቆሮ አገር መምራት ሲገባው እራሱን የከተማ ከንቲባ አድርጎ ኢትዬጲያን ከአራት ኪሎ እስከ እንጦጦ አድርጎ ለገደባት ለአገሩ ዜጎች ሳይሆን ለራሱ በ$400,000 የመኖሪያ ቤቱን ለሰራ ደንቆሮ ተቆርቋሪ መሆንህ አይገርምም የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም !!!
ለማንኛውም አባቶቻችን አገር ያቆዩ ፊደል የቀረፁ በዓለም የሚነገር ታሪክ ያላቸው በእምነታቸው የማይደራደሩ ናቸዉ ። ያንተ ቢጤዎች ደግሞ ለቅርስ የተቀመጠ ወርቅ ሸጦ የቻይና መብራት ገዛሁኝ የሚል ህዝቡን በረሃብና በጦርነት እየፈጀ በዘረኝነትና በብሄር እርስ በርስ የሚያፋጅ ከወንድማማችነት ይልቅ ጠላትነትትን ከትልቅነት መንደርተኛ የሆነ ትንሽ ጭንቅላት በቁሙ የሞተ የሰይጣን የበኩር ልጅ መጥፊያችሁ ደርሷል ተዘጋጅ ማፈሪ በቡናቁርስ ያደገ ሁላ!!!
ሄኖክ ብልፅግና ካድሬዎች እንዳይቀየሙህ ተጠንቀቅ !!!
Selamu meche metana?
Pm abiy you are not a political leader only .to be honest you are an eye able to display places like chebers churchura.
በድንቁርነታችን ብዛት ያለን ሃብት በአገባቡ ተጠንቶ ሥራ ላይ አልዎለም። ይሄ አገር ምሁር አለው እንዴ ? ነጭ ለባሽ ምሁር ብቻ !
ፍላጎታችን ሥልጣን እና ገንዘብ ብቻ ነዉ ስለዚህ ይመስለኛል ባይሆን ሰርተን አገርም አሳድገን ገንዘብ እና ሥልጣን በኖረን ግን ሁሉንም በአቋራጭ ነው ማግኘት የምንፈልገው
መንግስትማ ቢያየው የኮሪደር ልማት ብሎ ጫካውን መንጥሮ ፎቅ ይስራበታል
ወራሪዎች አላዪትም እንዴ ይሄንን ሀገር ማለቴ የኛዎቹ ከኦሮሚያ ለምን ተባረርን የሚሉት ማህበረሰቦች 😂
በዚህ ውስጥነበር መኖር አያቺሁየሰላምንጥቅም አያቺሁ ውበቱ የጫካ ውበት ሀገርንበሚያሸብር ሺፍታሳይሆን በባቤቶቹ የዶርውብእሰሳቶቺነው ጫካለጫካእየሂዳችሁ ህዝብየምትረብሹ እባካቺሁ ይብቃችሁ
The mercenary tgrea brought catastrophic to ethiopia if we had peace this park could generate billions of dollars
በናታችው የዝሆን ኩስ እሚያመጣልኝ መዳኒት ነው አሉ ጭሱ
ደብተራ ነው የነገረህ ሽ
@@nonenone3420 😂😂😂 ቀደምከኝ ልል ነበር 😂😂
አንተ እራሱ ጎሽ ነው የምትመስለው😂😂
ታዲያ እንደ አማራ ቆ@m ይምሰል።
Ante denkoro menale kedenkorenahe gare afehen betezega
በርታ